እራስህን ስታይ ምን ይታይሃል || The Power of Self-image - ክፍል 3

  Рет қаралды 135,674

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Like and Share.
_____________________________
Facebook ይቀላቀሉ: [ ImpactSeminarsOfficial ] / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:28 - The Power of Self-image
13:40 - Question and Answer
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511

Пікірлер: 143
@lijnato7980
@lijnato7980 Жыл бұрын
አንተ መግነጢሳዊ ሰው Bless Up 🙌❤
@isamelkedir5669
@isamelkedir5669 Жыл бұрын
አላህ አድሜ ና ጤና ከነቤተሰቦች ይሁን አወድሀለው አከብርሀለው አመሠግናለሁ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን አንተን የሰጠን ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን።።።
@binijone4882
@binijone4882 Жыл бұрын
ልጆችህ እንዴት የታደሉ ናቸው።እኛም እድለኞች ነን በሚገባን ቋንቋ እያስተማርከን ነው ተባረክ😍😍
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
ዉዱ መምህራችን ተባረክ!! በዚህ ምህታታዊ እና ርቱዕ አንደበትክ በሁሉም የህይወት ዘርፎች ወደፊት እንድንጓዝ የሚያደርገንን 'ፍርሃት ' የሚባለውን ፅንስ ሃሣብ ብትን ብታደርግልን። አሼ እኛ እኮ የማንፈራው የለም ማለት ይቻላል ።ለምሳሌ ስኬት/ውድቀትን ብልፅግና /ድህነት ሠላም /ጦርነት ጤና/ህመም አስተያየት /ትችት ፅድቅን/ኃጢአትን ገነት/ገሃነም ........
@getnetendale658
@getnetendale658 Жыл бұрын
እራሴን ወደ አሰብኩት ህልሜ እደርስ ዘንድ ታላቁ ግብ ግብ ላይ ነኝ ሁሉም እንቅስቃሴዬ ከህልሜ ስኬት ጋር የተቆራኘ ነው ህልሜ ጥሩ ሳክስፎን ተጫዋች መሆን ነው ጠዋት ልምምድ እጀምራለሁ በፍቅር ያለ ስስት እታገላለሁ የት ሄጄ በምን ሁኔታ እና ቦታ እንደምጫወት ግቤን አይቼዋለሁ ይህንን ለማሳካት ከነ ተስፋ መቁረጤ ጋር በፍቅር ትግሌን ቀጥያለሁ በአጭር ግዜ ለውጤ ለራሴ አስደምሞኛል እመነኝ በአሁኑ ሰዓት ምንም ጉዋደኛ የለኝም ከሳክሴ ውጪ ያለ ስስት በፍቅር ትግሌ ቀጥሎዋል ለስኬቴ ትምህርት ከአንተ እያገኘሁ ነው!ምንም ግርታ የሌለው ብትን ያለ አገላለፅ ስለምትጠቀም ቀሎኝ እረዳሃለሁ እውቀትህም አርኪ ነው ቃላቶችህ አነሳሽ ናቸው እና ለእኔ አስፈላጊዬ ሆነክ እና ወደ ማህበርህ ከተቀላቀልኩ በጣት እሚቆጠር ቀን አስቆጥሬአለሁ እንዳልኩህ የፍቅር ትግል ስላለኝ ቀን ምንም አይነት ሚዲያ አልከታተልም በለሊቱ የሳክስ ድምፅ ሌላውን ስለሚረብሽ መጫወት አልችልም ያኔ ማህበራዊ ሚዲያ እጠቀማለሁ እጅግ እሚጠቅሙኝን ብቻ እመነኝ ከ3አይበልጡም አንተ አስፈላጊዬ ነህ ለግቤ ስኬት መንገዱን ታሳጥርልኛለህ ብዬ ስላመንኩ ተከትዬሃለሁ በዚህ ልትደሰት ይገባሃል ከሶስቱ አንዱ ስላደረኩህ እኔም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እጠቀምብሃለሁ ከስኬቴ ስደርስ በምክንያት በክብር አመሰግንሃለሁ አንተ ጠቃሚዬ ሰው ነህ እና እከተልሃለሁ ባለህበት ጤና ከክብር ያንተ ይሁን!
@tigista1977
@tigista1977 Жыл бұрын
እልምክን በርግጠኝነት ታሳካዋለክ።
@getnetendale658
@getnetendale658 Жыл бұрын
ለሰናይ ሃሳቦት ባሉበት ክብርት ይሁኑልኝ!
@FatmaFatma-wm7gp
@FatmaFatma-wm7gp Ай бұрын
ደሥ ይላል ወደሇላ የለም ወደፊት ይቅናሽ / ህ /
@wisdomwayeducation
@wisdomwayeducation Жыл бұрын
I CAN'T BELIVE IT IS FREE ON KZfaq , IT IS SUCH A BLESSING TO HEAR .
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 Жыл бұрын
መንገድ ለጠፋበት ፤ ከራሱ ጋር ለተጠላው ና ብኩን ለሆነው ትውልድ መድሃኒት ትሆን ዘንድ የተፈጠርክ መልካም ሰው ነህና እጅግ እናመሰግናለን።
@chombe9555
@chombe9555 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ አሜን የዞህ ትውልድ አደራ አለብህ ወንድማችን
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜን ያድልህ እንደተ አይነት ለሀገር ብሎም በትውልድ ላይ መልካም የሚሰሩ ያብዛልን ልኡል እግዚአብሔር 🙏🙏
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላሞት ይብዛ መምህር በጣም እናመሰግናለህ በቅርብ የዚህ ሴሚናር ተካፋይ ነኝ ::egziyabhar yirdagi 🤲🤲🤲
@bili312
@bili312 Жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ብሉጽ መምህረይ😍
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በውነት ትልቅ ትምህርት አግንቼበታለሁ በህይወቴም ትልቅ ለውጥ ነው ያመጣሁት በግሌ በጣም ነው የማነሰግነው።
@addismack9721
@addismack9721 Жыл бұрын
ለመቀየር የተወሰነ መሰረትና ዕድል ያስፈልጋል 👌
@medtaff7545
@medtaff7545 Жыл бұрын
Can’t get enough of this guy’s teachings, it’s like food for soul . Love it. Where was he all these time . He’s the hope of Ethiopia . I should say one of …..there are only few unfortunately
@mengstuzelealem5458
@mengstuzelealem5458 Жыл бұрын
የኔ አባት ሁሌ አንተ ብቻ ምከረን አስተምረን ከልብህ ስለሆነ የምትናገረው ለሽቅላ ስላልሆነ ልዩ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤....
@amaremelese7272
@amaremelese7272 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ አሸናፊ !!!!
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
በትክክል ገብቶሀል ምክንያቱም የሰው ልጅ ሲፈጠር በአምላክ አምሳል ነው ይህን መፅሐፍ ቅዱስ በዘፍጥረት 1:26,27 ተገልጿል። ይህ ማለት አምላክ አፍንጫ አይን አለው ማለት ሳይሆን አምላክ ፍቅር ፍትህ ጥበብና ሐይል ያለው ስለሆነ እነዚህን ውስጣችን በማስቀመጥ ነው የተፈጠርነው። አሁን አንተ እየገለፅክ ያለኸው በውስጣችን በነፃ የተሰጠን ጥበብና ሐይል ድንቅ የሆኑ ነገሮችን በምድራችን በሰው ልጆች እየተሰሩ እየተጠቀምንበት እንገኝኛለን።አምላክ ለሁላችንም እኩል 4ቱን ነገሮች ሰጥቶናል።አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ!!!!
@mesialayu8947
@mesialayu8947 Жыл бұрын
ዛሬ በዚች ሰዐት ትምህርትህን ስሰማ ደስ አለኝ በጣም ተናድጄ ነበር ። አመሰግናለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@masrycollection5117
@masrycollection5117 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@eyeru
@eyeru Жыл бұрын
6:22 That's true!! All things are possible to him that believeth (Mark 9:23)……. ለሚያምን ሁሉ ይቻላል (የማርቆስ ወንጌል 9፡23) Thank you so much Mr.Ashenafi.
@temutekilu8533
@temutekilu8533 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ እድሜና ጠና ይስጥልን እወድሃለሁ ❤
@omurali3116
@omurali3116 Жыл бұрын
ከልብ በጣም አመሰግናለሑ ቃላት የለኝም እኛንም በምንሰማውም ተጠቃሚ አላሕ ያድርገን
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 3 ай бұрын
ጋሽ አሽናፊ ያገር መሪብሆኑ ብየ ተመኛሁ ምክናቶም በጣም አስተዋይ መምህር ናቸው❤❤❤❤🙏
@edenmengstie1027
@edenmengstie1027 Жыл бұрын
U teaches me about the secret that is already exist in my life. I wanna to tell, u are the best teacher I have ever seen. And thank u for that.
@nun_46
@nun_46 Жыл бұрын
አቶ አሽናፊ እኔና ቤተስቤ እጅግ አድርገን እናመስግናለን ! በርታልን ያቆይልን ከአንተ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ ። በእርግጠኝነት ገና ያልተነካ አህምሮ እንዳለህም እናምናለን በርታ ።
@buzebuzune4877
@buzebuzune4877 Жыл бұрын
Thanks what you doing to us blessed you. Brother. Thanks.
@bisratgetu206
@bisratgetu206 Жыл бұрын
አሼ ኑርልን አመሰግናለሁ !!!
@Learningmedia7328
@Learningmedia7328 Жыл бұрын
Really u are nice guy and 100% i am sure you bring well citizen for ethiopia. I start to see my self...............thanks
@jhe883
@jhe883 Жыл бұрын
አሼ በጣም ነዉ የማከብርህ በየቀኑ ነዉ አዳዲስ ነገር ከአንተ ትምህርት የማገኝዉ , እናመሰግንሀለን በዝሁ ይቀጥል
@elizabethyibeltal4295
@elizabethyibeltal4295 Жыл бұрын
You are our blessing!
@user-rw9ud7uy8i
@user-rw9ud7uy8i 10 ай бұрын
Ashuye "i am not a motivational speaker i am a teacher " yes you are....❤❤❤
@aregashahebo4502
@aregashahebo4502 Жыл бұрын
God bless you! It's just a wonderful I like it how to explain about sub-conscious It's amazing.
@fikrufikir1791
@fikrufikir1791 Жыл бұрын
MARVELOUS SEMINAR. kudos to Mr Ashenafi and his team.
@taddessefekadu83
@taddessefekadu83 8 ай бұрын
በ መጨረሻ ማለት ምፈልገው ነገር በ እውነት፦ አቶ በጣም ነው ምወድህ ሁሉ ነገርህ ነው ሚመቸኝ አባት ነህ ደሞ አንድ ቀን አንተ በኔ ላይ Impact እንዳመጣህ እናም ለሌሎችም እንዲያገኙህ አወራለው #I love you Ashe I love You so much❤❤❤❤
@ethioethio6562
@ethioethio6562 Жыл бұрын
Such an amazing man.... God bless u
@mekonenmoke2280
@mekonenmoke2280 Жыл бұрын
አሹ ያንተ ስልጠና ስሰማ ከዚህ በፍት ያወኩት የሚመስለኝ ግን እርግጠኛ ያልሆንኩት ነገር ግልጽና እርግጠኛ እንድሆን ረድቶኛል፣ አመሰግናለሁ ።
@lidetmengesha5647
@lidetmengesha5647 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እባክህ online training የምትሰጥ ከሆነ 🙏 መውሰድ እፈልጋለሁ
@seadaseid-uj7uo
@seadaseid-uj7uo Жыл бұрын
ህልሜን ሳሳካው አንተ ነህ የክብር እንግዳዬ ኢንሻአላህ።
@ambelgetachew8931
@ambelgetachew8931 Жыл бұрын
One day I will meet him🙏 great work & inspiration😍
@tsionasnake21
@tsionasnake21 Жыл бұрын
Thank you Ashu we are lucky to have you. We have learnt we can reprogram our subconscious mind . And cant differentiate what's true or false. Ashu please teach us more about subconscious mind.
@sulafa308
@sulafa308 Жыл бұрын
Jest respect!....may Allah bless u
@thevoiceofabyssinia8746
@thevoiceofabyssinia8746 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ካንተ ብዙ እየተማርን ነው ነገር ግን ካንድም ሁለት ግዜ አይቸሃለው ጥያቄ ስትጠየቅ ጥያቄውን ሙሉ በሙሉ አዳምጦ ከመመለስ ይልቅ ጥያቄውን አቆርጠክ እንደተረዳህው አድርገግ ለመመለስ ትመክራለ ተረዳህውም አልተረዳህውም ጠያቂወችን እስከመጨረሻው አዳምጠህ ካልገባህ እንዲያብራሩ አድርገህ ብትመልሰ በጣም ደስ ይለናል !!
@zenashgemachu7917
@zenashgemachu7917 Жыл бұрын
ትምህርት ቤቶች በዚህ መልኩ ቢገነቡ መልካም ነው፡፡ የሰውልጅ አብዛኛውን ጊዜ የሚያጠፋው የሚበላውን በመፈለግ ነው፡፡ የህን የሚሞላ አካል ቢኖር ሰዎች ከዚህ አስተሳሰብ ወተው መኖር ወደሚገባቸው ልእልና ይደርሳሉ ብዬ አምናለሁ፡፡ ለትውልዱም ይሄንን እመኛሁ፡፡
@wondmayele9886
@wondmayele9886 Жыл бұрын
እንግሊዝኛዋን በአማርኛ ትሆንልን ዘንድ እንማፀናለን አሜን
@melkyewereta8113
@melkyewereta8113 Жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል አዉነትም ኣሸናፊ ኣሁን ገና ታየ። your are such an inspiration . bless up
@eyobwoldetsadik6867
@eyobwoldetsadik6867 Жыл бұрын
We can reprogram our subconscious mind, our source is our spirit yes
@tri-ju1sy
@tri-ju1sy Жыл бұрын
እወድሀለሁ አሏህ ካንተ ጋር ይሁን
@mahletzeleke3186
@mahletzeleke3186 Жыл бұрын
What a special lesson big respect as usual Ato Adhenafi!!!!
@menberehailu5457
@menberehailu5457 Жыл бұрын
Dear Instructor Thank you so much for being kind and inspiring I wish you A ll the Best. Stay for and Be care full from jimma
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
በረታ መምህር
@wedenehweldeyohanes5374
@wedenehweldeyohanes5374 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ትምሕርትህ ለሰው የሚጠቅም ነው። በአንድ ነገር ላይ አሰተያየት ለመስጠት ነው አቶ አሸናፊ ከአስተማረክ ቦኅላ አሚጠይቁህ ጥያቄ በጣም ፈጣን መልስ ነው የምትሰጠው ነገር ግን የሚጠይቁትን ሰዎች አታስጨርስም እባክህ አስጨርሳቸው? ከዚያ ውጪ ትምህትህ ለሰው ሁሉ ጠቃሚ ነው እድሜና ጤና ይስጠልኝ አመሰግናለሁ።
@abyssiniaafrica2355
@abyssiniaafrica2355 Жыл бұрын
Thank you 🙏 you deserve 1 million subscribers.
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 7 ай бұрын
Ato Ashe Qalat Atteregn FETARE Zemenekin hulu yebarekew!kenemelaw betesebek!❤❤❤🎉🎉🎉
@etaferahuwoldeyes2801
@etaferahuwoldeyes2801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ሰው ያለውን አቅም ማይት እዲችል በማድረግህ ሳላመሰግን አላልፍም
@abdallahamo8568
@abdallahamo8568 Жыл бұрын
May Allah the Almighty bless you in your entire life!
@abdinjira8746
@abdinjira8746 Жыл бұрын
Iwunet ante Abat ne ♥️ Galatoomi 🙏
@impacttube1
@impacttube1 Жыл бұрын
Respect and respect
@rolex8678
@rolex8678 Жыл бұрын
Amezing expretion about all!
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Жыл бұрын
የእውነት ትለያለህ መምህር !!!
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
Good night all except for sun😂shining. KEEP UP THE GOOD JOB God bless you all ERITREA and ETHIOPIAN
@kidisthagazi
@kidisthagazi Жыл бұрын
አእምሯችን ንቁና ድብቁ ተብሎ በ2 ይከፈላል።ንቁ ሃሳብ መፀነስ፣መቀበል፣መቃወም ሲችል ድብቁ ደግሞ አይቃወምም ፣ግዴታ ይቀበላል፣ሰዐትና ቦታ አይለይም፣እውነትና ውሸት አይለይም፣ሀሳብና ድርጊት አይለይም የሚል እኔም ተምርያለሁ ትንሽ የሚጋጭ ነገር አይቻለሁ ቢብራራልኝ ልጁ ካነሳው ጥያቄ ላይ ለመጨመር ነው አመሰግናለሁ
@getnetendale658
@getnetendale658 Жыл бұрын
እኔ እንደጋባኝ!ንቁው የዓምሮዋችን ክፍል መረጃን ይቀበላል ለራሱ በሚሆን መንገድ ይተረጉማል እና ሌላ መረጃ መቀበል ስላለበት ያገኘውን መረጃ ምንም ይሁን ለድብቁ ያቀብለዋል ድብቁ የተላለፈለትን መረጃ እንደ ወረደ ከቁዋቱ ያስቀምጥልናል ያንን የተላለፈ መረጃ በአስፈላጊው ግዜ ትክክልም ሆነ ስህተት ድብቁ መልሶ እንጠቀምበት ዘንድ መልሶ ያስታውሰናል፥ንቁው ክፍል ይዞ እሚያቆየው አንድም መረጃ የለም ድብቁም ይህንን መረጃ አልቀበልም የማለት አቅም የለውም የሰው ሃሳብ እና ድርጊት በድብቁ አእምሮ አጋዥነት እሚፈፀሙ ናቸው እንደገባኝ ሰው የድብቁ ዓእምሮ ውጤት ነው
@tiktokcompilation3490
@tiktokcompilation3490 Жыл бұрын
Awo degagmen snaregew wede sub conscious ygebal yemil neber esun tebke neber ashe letnsh akuaretew be lela gize ensemawalen bye asbalew
@rahelasafa3967
@rahelasafa3967 Жыл бұрын
Baay'ee isin jallannaa umurii dheera nujiraadha!
@abenezermengesha5776
@abenezermengesha5776 Жыл бұрын
My respect for you is great God bless you and I will happy if your next lesson would be clearly differentiating soul , mind and body and how they work eacj other .
@zelalemmekuria5204
@zelalemmekuria5204 Жыл бұрын
Thank you so much you always play with our unlimited unconscious mind👍🙏🙏🙏🙏
@mimiagete2472
@mimiagete2472 11 ай бұрын
እወድሀለሁ አባቴ ❤❤
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 Жыл бұрын
Betammm ameseginalew fetariy be selam le hagere yabikagn yanite temari endemihone ergitegna negn......!!
@mikemiki223
@mikemiki223 Жыл бұрын
The truth shall set you freeeeeeeeeeee
@dr.tesfayemolla3367
@dr.tesfayemolla3367 Жыл бұрын
Just Great!!!!! Priceless teaching, One thing I want to comment from your seminar teachings I have seen is you don't allow people to finish their questions!!!! It would have been better if you allow them to finish. Bless you!!
@tiktokcompilation3490
@tiktokcompilation3490 Жыл бұрын
Selam ashe betam betam des ylal tmrtu gn tadamiyan tyake siteyku tyakeyachewun btaschersachew esu gar bcha new tnsh kr yalegn enji betam des ylal
@bethd1464
@bethd1464 Жыл бұрын
Thank you for another great session Ato Ashenafi. any one or two books you recommend to compliment your teaching on this topic? .
@genetgirm3649
@genetgirm3649 Жыл бұрын
Thank you
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
More bless for you!
@soulinspiration8552
@soulinspiration8552 Жыл бұрын
This man is different for me
@tsegayenegash2646
@tsegayenegash2646 Жыл бұрын
..THANK YOU , keep blessed
@mokietinshua7911
@mokietinshua7911 Жыл бұрын
Thank you🙏 GOD bless
@kindhuntegegn2975
@kindhuntegegn2975 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ
@giosagosa8296
@giosagosa8296 Жыл бұрын
Galatooma siritti
@katinekaba1354
@katinekaba1354 11 ай бұрын
Ashe Ameseginalehu
@masrycollection5117
@masrycollection5117 Жыл бұрын
አመውነትም አሸናፊ ታየ
@lubabaseid7405
@lubabaseid7405 Жыл бұрын
God bless you 🙏❤
@abrakabrak1724
@abrakabrak1724 Жыл бұрын
Thank u so much!
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@betelhemdawit6962
@betelhemdawit6962 Жыл бұрын
Your amazing person
@johnetana6647
@johnetana6647 Жыл бұрын
God bless you
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤des yilal betam.
@edmeachewayal
@edmeachewayal Жыл бұрын
Thank you so much
@kedawitabay3299
@kedawitabay3299 Жыл бұрын
wow u r great person ewent💯keep up👋👋👋
@fareewelu3341
@fareewelu3341 Жыл бұрын
በውነት አቶ አሸናፊ የምታስተላልፋቸው የህይወት መለወጫ መንገዶች እጅግ አስደናቂ ናቸው እንደነ ናፖሊዮን ለትውልድ የሚተላለፍ ስር እየሰራህ ነው፣
@mulubekele1311
@mulubekele1311 Жыл бұрын
Amesegnalehu!!!
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Жыл бұрын
thank you.
@user-fm5me7nw2f
@user-fm5me7nw2f 3 ай бұрын
Thanks
@asnemindaa875
@asnemindaa875 Жыл бұрын
enamaseginalen egzabere yakberelen. fexare dekdo eneme kaa sedate meslse seltana esasalew bexame eyegagaw nw
@sisaytilku5335
@sisaytilku5335 Жыл бұрын
Unglaublich Person ❤❤❤❤
@wizyoni3217
@wizyoni3217 Жыл бұрын
god bless you
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Bless up
@Emanuel1990
@Emanuel1990 Жыл бұрын
አብዛኛው ህዝብ በራሱ ቋንቋ መፃፍ እና ማንበብ ማይችልበት ሀገር እንግሊዘኛ ቃላቶችን እየቀላቀሉ ማውራት ምሁርነት አይደለም 😢
@eyobfikadu1888
@eyobfikadu1888 Жыл бұрын
የመምህሩን ስልክ የምሰጠኝ ካለ ወለታውን እከፊላለው
@yosefkfle7379
@yosefkfle7379 Жыл бұрын
Waww thank u
@sebletesfaye-ru2ww
@sebletesfaye-ru2ww 3 ай бұрын
Astemareye neh tebarek
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
I have question on programming subconscious mind ….if u can teach us more about that to make the air more clear….thank you
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 114 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 56 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 1
36:36