KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባልሽ እና ሚስቴ - new ethiopian full movie 2023 balishina mista | new ethiopian movie ባልሽ እና ሚስቴ 2023
1:23:01
Ethiopia - የጠለምት ወልቃይት ጦር አፈገፈገ፣ የህወሃት አነጋጋሪው ስብሰባ፣ ‹‹የአማራ ክልል ክዶናል›› የራያ ነዋሪዎች፣ የኤርትራ ጥብቅ ተማፅኖ
17:03
Super gymnastics 😍🫣
00:15
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Accessorio fantastico per chiudere qualsiasi contenitore || Conservazione ermetica!
00:19
ምራት - new ethiopian full movie 2023 mirat | new ethiopian movie ምራት 2023
Рет қаралды 315,755
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 153 М.
Marken Entertainment
Жыл бұрын
new ethiopian movie 2023
Пікірлер: 655
@AmenTubeEthiopia
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እዩት ትማሩበታላቹ
@user-ek6cj4nq8h
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-we5dz6ju3k
10 ай бұрын
ድቄም አስተማሪ በዚህ ልክ ሰው ሲያፈቅር ያየሁት ገንዘብ እንጂ የሰው ልጅ አደለም 😂
@user-ur3cm7uu2p
9 ай бұрын
@@user-we5dz6ju3kተሳስተሻል ፍቅር ን ያፍቀራ ብቻነው
@TirhasTesfamickeal
7 ай бұрын
@@user-we5dz6ju3k¹¹¹¹1 95857❤
@MesiBi
2 ай бұрын
እኔ❤❤🎉
@user-pz7kq3iz5n
Жыл бұрын
ቆንጆፊልምነው ማነውእንደኔ ከቲክቶክ ላይ አይቶየመጣ
@kedijabinetyesuf2562
Жыл бұрын
እኔ
@user-mb4xr2io9v
8 ай бұрын
እኔም ከቲክቶክ አይቸነዉ ወላሒ❤❤❤
@teybaseid7024
2 ай бұрын
እኔም አይቸ ነዉ ግን እርዕሱን አትናገሩም ምቀኛ ብየ ተሳዲቤ😂😂😂😂😂😂
@marbayname
2 ай бұрын
እኔ ማርያምን 😁
@marbayname
2 ай бұрын
@teybaseidአረ እኔም ባንቺ ስድብ ነው የተጠቀምኩት 😁😁😁7024
@user-zu6eo8tc5c
Жыл бұрын
የምር የዚህ አይነት ፍቅር ለማዳም ቅመሞች ተመኘሁ😢❤
@sameeragasho9596
Жыл бұрын
አሚንንን 🤲😊
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
አሚን
@Purtukal-ix6po
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ij6sz3nj5y
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@irebektutube2561
Жыл бұрын
ፊሊም ላይ ነው
@weletemaryamkedejshadershnafek
Жыл бұрын
ማነው የፀደ አለባበሷ እና እርጋታዋ እንደኔ ደስ የሚለዉ❤
@RahmaKubra-bp5yp
Жыл бұрын
እኔምስወድላት❤❤
@eyesusyadinal1444
Жыл бұрын
በትክክል ብለሃል/ሽ ደስስስ ስትል
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
ምነው ሌሎቹም አለባበስ ከሷ ቢማሩ ታድላ ኡፍፍፍ
@user-we5dz6ju3k
10 ай бұрын
ከዘንድሮ ሴቶች ይሻላል እንጂ አንዳንድ ፊልሞቿ ቦታዋ ቅርጽዋ ይታያል
@user-we5dz6ju3k
10 ай бұрын
ግን የዛሬው ልብሷ ይለያል ሁሉም ጥሩ ነበሩ
@Purtukal-ix6po
Жыл бұрын
እንደዝ የምያፈቅርኝን አፍቃሪ ባገኝ እግዚአብሔር ህዎተን እሰተዋለው ብቻ ፈጣሪ ንፁ አፍቃሪ ይስጠን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምርት አለው. እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት 🥰
@user-mm3fq2nj2d
Жыл бұрын
ይህልጅ እሚሰራበት ፊልም በሙሉ በጣም አሪፍነዉ ይመችህ የኔ መልካም❤❤
@saraleli5634
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም እና እውነተኛ ፍቅር የናፈቀው ማነው 😢😢😢😢😢 ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ እረ ርስ በራሳችን አንጨካካን እንዋደድ ለትኛው እድሚያችን😢😢😢😢
@sineyadey101
10 ай бұрын
እኔም የገረመኝ እሱ ነው ሠላሙን ያጣልን❤
@Rahma-qe1et
7 ай бұрын
😢😢😢😢ስወደው
@genetamare-pd8jt
Ай бұрын
😢😢😢
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
ውይይ አማን 😢😢😢😢 ለምንድነው ግን እደዚህ ያለ ከባድ ፊልም ሚሰራው በጣም ነው ሚያሳዝነኝ እውነት እየመሰለኝ እሱ ሲጨናነቅ ይጨንቀኛል ሲስቅ እስቃለሁ ኡፉፉፉፉ
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
ፍትህ ለተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ምዕመናን
@tebabe
Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ስደተኞች ከክፍ ነገር ይጠብቃችኩ😢 እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒
@astermallco333
Жыл бұрын
ልኩን ላኬልን እህታችን
@kimtanha478
10 ай бұрын
❤❤❤ መጣሁልሽ
@user-ud4ni3cy6h
4 ай бұрын
የት ነው
@enatakalu-ep7ov
2 ай бұрын
እመጣለሁ እኔም
@user-ez8um9ep8v
Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር አድነት ለናት ሀገራችን🇪🇹👈 የመዳም ቅመሞች ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን ልኡል እግዚአብሔር
@samiraaaa-ew4hz
9 ай бұрын
አሚንን ወድማችን
@SuSu-dn6vx
10 ай бұрын
ይህ ልጂ የሚሰራዉ ሑሉም ፊልም ጥሩ ነዉ እዉነትን ብቻ ነዉ የሚከተለዉ ምረጥ ሰዉ ነህ 👍👍👍👍🍫🍫🍫✅✅✅✅
@qusaialmomani9438
Жыл бұрын
ትግስት ያለውሰው መጨራሻው ያምራል መፈተንሲመጣ ያልፊልእያሉ መጠበቅ አላህያ ለተቸገረ ሁሉ አተ መጨረሻውንአሳምርለት
@mominabegum6798
Жыл бұрын
Amene🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯🤲🤲🤲
@pkkhan17
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AaDd-ob1we
8 ай бұрын
አሚን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@najaatkadir4895
Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን 😭😭😭🥺🥺🥺🥺😢💔💔😩🥺😞😟🙁😫😭😿😔😢😥💧💧💧💧
@mulugoda
Жыл бұрын
To mnhgfyy
@AaDd-ob1we
8 ай бұрын
ፍትህ የምጠይቂዉ እዝህ ነዉ ታዳ ድምፅ አኮኒም ❤
@user-hq6fh3lt5o
Жыл бұрын
የዚች ልጂ ስርአትና አለባበሷ ስወደው❤❤
@user-zy2gv1kh2b
Жыл бұрын
አለባበስ አለባበስ የምትሉ እናተ መና ባዶ ጭቅላቶች
@user-de8jl7bc6o
Жыл бұрын
@@user-zy2gv1kh2b እደት ተገላልጦ መሄድ ነዉ አራዳነት🤔
@user-de8jl7bc6o
Жыл бұрын
እኔም ስወድላት
@user-zy2gv1kh2b
Жыл бұрын
@@user-de8jl7bc6o አናተ የጨዋ ሴት አለባበስ የተከለከላቹ ይመስል አካበዳቹ
@user-de8jl7bc6o
Жыл бұрын
@@user-zy2gv1kh2b ሴት ልጂ ተገላልጣ ትህድ የሚል የለም ስለዚህ ሴትነትሽን በራስሽ ካላከበርሽ ማንም አያከብርሽ በፈጣሪ ፍትም ስለትምቆሚ ተገላጥጦ መሄድ ለነፍስሽም ዋጋ ያስከፍልሻን።
@mamibabi6805
Жыл бұрын
ለእውነተኛ ፍቅር መስዋእትነት ያስከፍላል😥😍😍🙏ደስ የሚል ፊልም😍
@Abrhet_youtube19
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰተማሪ እና እሳዛኝ ፍጹም ፍቅር ያለው ፍልም ነው ለኛም እንዲ አይነት ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ❤
@elenikelemu4364
6 ай бұрын
ወንዶች እስቲ ከአማን ተማሩ ስለፍቅር 😮😮😮
@HabtamuWendemu-wn8hy
Жыл бұрын
እሬ ይሄ ልጅ ፍልም ላይ እሱ ተጨንቆ እኔነም ያጨናንቀኛል ፍልም ስሰራ ከልቡ ነዉ 😢😢😢😢😢
@SameriSameriii-xh8ld
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው አለባበስሽ ሁሌም እወድልሻለሁ ባለቀሚሶ ብየሻለሁ😍ትለያለሽ እግዚአብሔር የባረከሽ
@yenetube4527
Жыл бұрын
ሴቱዋ ልጂ እና ሴትዮዋ እናትና ልጂ ይመስላሉ አይመሳሰሉም እንዴኔ የተመሳሰሉበት👍
@irebektutube2561
Жыл бұрын
አው በጣም ይመሳሰላሉ
@wesnatefra
Жыл бұрын
ኧረ በጣም ነው የሚመሳሰሉት
@AaDd-ob1we
8 ай бұрын
አዎ😅
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
ኬናን የሚወድና የኬና አድናቂዎች የት ናችው ወይኔ ፀድን ስወዳት አለባበሷ ስረአቷ አስተማሪና አሳዛኝ ግን መጨረሻው ደስ የሚል
@rozaroza6847
Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ነው አማን ያለበት ሁሉ ደስስ ይለኛል እውነት ምርጥ ልጅ ❤❤❤
@mekdlove
Жыл бұрын
በባ ጨረስኩት አየእናት ፊደሎቹ 3ናቸው ምንም ቃላት የማይገልፃቸው ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነው የልጁን ፊልም ሙቸ ነው የምወደው❤❤❤
@TemesgenWorkie
Жыл бұрын
ማፍቀር ማ በጤና ብቻ ሳሉ ሳይሆን በተመሙ፣ ተስፋ በቸለመ ጊዜ እስከ እለተ- መቃብር ደረስ ነዉ!!! ፊልም ቢሆንም ፍቅር ምን መምሰል እንዳለበት በሰተዛው ደግሞ በሰው ፍቅር ላይ ምከኛ ገብቶ ሲበተብት በደንብ ያሳያል!!! እሄን ኮመንት የምታንቡ ሁሉ ጥሩ ፍቅረኛ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ በጸሎት አስቡኝ!!!
@user-fz9ie5ih8m
10 ай бұрын
ይስጥህ
@fvv1680
Жыл бұрын
❤❤❤ አማን እና ጸዲ ቢጋብ ጥሩ ቤተሰብ ይመሰራታሉ ሁለቱም ስረአት አላቸው❤❤❤❤🎉 አማን የእውነት ❤
@user-lh9zj7xs4i
Жыл бұрын
ሰው በዚህ ልክ ያፈቅራል የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን🙏
@hanlove412
Жыл бұрын
የለም እኮ እንደዚ አይነት ፍቅር 😭አንዱ ሲያፈቅር አንድ ሲያስመስልነው የሚኖሩት😭😭
@weynshetwudima-cc6cs
6 ай бұрын
አማን ሆኖ ሚሰራው ለትወና ነው የተፈጠረው ትወና እራሱ አይመስልም ይሄ ፊልም ደሞ ይለያል የእኔ አይን እራሱ ቀላ በማልቀስ😥😥😥❤❤❤
@abduhassen4787
Жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ፊልምነው ህይወት ሁልየም ካባድ ናት 🥰🥰🥰
@gshhghu4223
Жыл бұрын
መጨርሸዉ በጣም ነዉ የሚያምርዉ የዉነት 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-bt4ln8oi7e
Жыл бұрын
ኬናን እነ ፀዲ አይቼ ነው የመጣሁ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selameshalew6772
Жыл бұрын
እንዳማንያ የሚያፈቅር ልብ ይስጠን❤
@ghch3697
Жыл бұрын
አሚን
@hanlove412
Жыл бұрын
ኬናን እና የምወዳትን ልጅ አይቼ መጣሁ እስኪ ልየው ኬናዬ❤
@user-cq2mo7ps7y
Жыл бұрын
የእውነት ፍቅር እስከመቃብር ማለት እንድህ ነው ለህዝቡም ለፍቅርኛውም ለቤተሰቡም የከፈለው ዋጋ ቀላል አይደለም ትማሩበታላችሁ እዩት በተለይ ከሰው ይልቅ ገንዘብን ለሚያበልጡ የዘመኑ ትውልዶች እባካችሁ ተማሩበት።
@MiraLove-yz6ez
Жыл бұрын
ኪያዬ ትለያለህ ምርጥ ፊልም ነው እናታቹው እንደእኔ የናፈቀቻ በስደት ያላቹ ❤❤❤❤❤❤
@AaDd-ob1we
8 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tsgereda-lk8gj
2 ай бұрын
በጣም ናፍቃኛለች 😢😢😢ግን ክንፍ የለኝ በርሬ አልሄድ
@user-gh9nh1bk9m
Жыл бұрын
አቢ አህመድ ከምድረ ገፅ ይጥፋ የምትሉ ላይክ
@berkahok1371
Жыл бұрын
ቢጠፍደሰታውንአልችለውም
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
ጥርግይበል
@user-bt4ln8oi7e
Жыл бұрын
😂😂😂
@Rozi19568
Жыл бұрын
አዎ ይጥፍ
@abuuhuuzeyfa8837
Жыл бұрын
Melkam ye meqaxel zemen😂
@elenikelemu4364
6 ай бұрын
እኔ ግን ፊልም ማየት አልወድም ነበር አማንን ወድጀ የፊልም ሱስ ያዘኝ በጣም ደስ እሚል ልጅ ነው ❤❤
@hyme7165
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል መጨረሻዉ እግዚአብሔር አምላክ እዉነተኛ ፍቅርን ከወረት የፀዳ ዘላለማዊ ፍቅርን ለሁላችንም ያድለን
@irebektutube2561
Жыл бұрын
የሀበሻ ወንዶች ኑ ከዚ ተማሩ ምናልባት የቅል ባዶ ራሳቹ ምናልባት ቢማር ቢለወጥ
@lawaytarko2448
6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ብዙ እንማርበታለን በሀጥያት የሚመጣን ገንዘብ እንጠየፍ ሰላም የለውም እግዚአብሔር ፊትም የህሌናም እስረኛም ያረጋል በላበታችን እንስራ በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው 😢😢🎉🎉🎉
@tsehayyekirstosbariya3938
Жыл бұрын
ምርጥ የፊቅር መግለጨ ነው ዳስለል❤❤❤❤በዘሁም ልጁን ውዳድኩ
@Tube-ez2zh
Жыл бұрын
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ
@user-re2lk7nf9l
Жыл бұрын
😂😂
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
በትክክልል
@meronfikir3385
Жыл бұрын
, እኛ ቤት አለ 😂😂
@tigistzeleke2414
Жыл бұрын
ፈልም ላይ እንኳን በደንብ በሰሩት😂😂😂😂
@user-xv6ny7by2t
Жыл бұрын
በጣም😢😢😢
@tehay.redicho415
10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ለሁላችንም ፍቅር እና የይቅርታ ልብ ያድለን አሜን
@helenbeneberuhelen4719
10 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዬጲያ ሕዝብ❤❤❤❤❤❤
@Bri_Tgraweyti....
Жыл бұрын
_የእውነት በጣም ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ፀደይ እና ልጁን ስወዳቸው የምር ፍቅር ያን ያህል መስዋእት በጣም ነው ሚገርመው😢❤_
@habiba8608
Жыл бұрын
ኬና ያለበት ፊልሞች በሙሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት😊
@user-lb9qy3ex3g
Жыл бұрын
በዉነት ማፍቀረ መፈቀረ አረፍነበረ ግን ፍልምላይ ሁኑቀረ💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-mb4xr2io9v
8 ай бұрын
ፀድ በጣም ትመቸኛለች ያለ ሜካፕ ነዉሁለየም እምሠራዉ አማን እና ፀድ ያሉበትን ፊልም በጉጉት ነዉ እማየዉ❤❤አላህ የዉነት ፍቅር ይሥጣችሁ የማዳም ባጃጅወች .❤❤
@hayathayat8142
5 ай бұрын
Amin
@tegsetteka5377
2 ай бұрын
ዋው የምገርም ነው መቼም የእውነት መንገድ ከባድ ብትሆንም ለታገዙት ፍሬዋ እንደት ያማረ ነው በጣም ደሰየምል እና አሰተማር ፍልም ነው ❤❤
@leylamohammed4201
Жыл бұрын
ኬናዬ ምርጥ ሰው አድናቂዎቹ ሰላማቹ ይብዛ🥀🥀🥀🥀
@RRss1234
Жыл бұрын
❤
@hayathayat8142
5 ай бұрын
Amin
@user-gq9xu8eb3o
6 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ በዚህ ዲራማ ስስቅ ብሎ ያለቀስ የዚህን ልጅ ዲራማ በጉጉት ነዉ የማየዉ
@mekdesselemonselemon4189
Жыл бұрын
እውንነትና ፍቅር ሁሌም አሽውናፊ ናቸው። ደስእሚል ፊልም ነው
@bestebeste448
Жыл бұрын
እንጣብቃልን ኬና ውስጤ ነው❤❤❤❤❤
@rozamohammed9554
Жыл бұрын
በዚ ግዜ እንደዚ አይነት ፍቅር ማግኘት መታደል ነዉ❤
@user-dt4nr5rv1f
3 күн бұрын
በጣም ጡሩ እሳመጫራ የምገጋ🎉🎉🎉❤❤
@user-sb8st7yu9y
Жыл бұрын
ልጅቷ ሰነሰረአቷ ሰወደው❤❤❤🎉🎉🎉
@sfsdssws7953
Жыл бұрын
የባል ቤተሰቦች ግን መርዝ ናቸው🥺🥺💔
@workneshworknesh2916
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ግን እህትዮዋ እንደመልኳ ጠማማ ነች😂😂😂
@user-so7vy1zr7c
Жыл бұрын
🙄🙄🤣🤣🤣
@Betselot33
10 ай бұрын
አይባልም። በእግዚአብሔር ስራ ጣልቃ አትግቢ። ሰውን በመልኩ ማሸማቀቅ ነውር ነው!
@zwedazweda16
10 ай бұрын
ደስ እሚል ፊልም ነው. አቤት የህትዋ ጥሜት❤❤😢😢❤❤❤❤❤
@yohanneszegeye6866
Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ይሄ ለእኔ ፊልም ሳይሆን ኣስተማሪ ወንጌል ነው
@user-xo3vi9kz3s
8 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፊልምናየሚያሳዝን ነው
@ayenulea5058
Жыл бұрын
Woww betam konjoo asitmar filim🥰🥰
@rahmetali2463
Жыл бұрын
የአፍቃሪ ነት ጥግ እንደዚህ አይን ፍቅር ለሃገራችን ተመኘሁ።
@meeenegn3361
Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ ፈልሚ ነዉ በርቱ❤❤💞
@hayatahmed1932
Жыл бұрын
ኬናዬ አተ ካለህበት ይመቸኛል😍
@HanaGetan-fl7mi
2 ай бұрын
Love always wins ❤❤❤❤
@pultto2879
Жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ምርጥ ስራ ነው
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ኬናዬ ስወድህ ትወናው ሁሉ ከልብ ነው ፍቅረኛህ ሆና የሰራችው ልጅ ስወዳት ያለ ምንም አርተፍሻል ነው የምትሰራው ሜካፕ የለ የልብስ ፋሽን የለ ይልመድብሽ የኔ ቆንጆ 🥰 ቆይ የፀደይ እህት እና የአማን እህት ሆነው የሰሩት በጣም ይመሳሰላሉ እህትማማቾች ናቸው መሰለኝ 🤔
@user-cy8vf3rd8l
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን
@genat5065
Жыл бұрын
ፍቅር ፊልምላይ ብቻ ሁኖ ቀረ አሁን የገንዘብ ፍቅር እንጅ እውነተኛ ፍቅር የለም እስከሞት የሚያፈቅረን ክርስቶስ ብቻ ነው
@bayushbayush320
Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@bushemelese8345
8 ай бұрын
ገዘብ ወዳድ ምንም ጊዜዉ ቢረዝም እሌናዉን ከሸጠ መጨረሻዉ አያምርም አብይ አህመድ ደግሞ ከሠዉ ስልጣኑን ስላስበለጠ መጨረሻዉ አያምርም❤
@hanamezemr7066
Жыл бұрын
ደስ ይላል ደግሞ ፀደይን የሆንሽዉ ብዙ ፊልምላይ አየሁሽ በተለይ አለባበስሽ ሁሉ በእዉነት በጣም ነው ደስ የምትይዉ😘😘
@fetishewa-cf8km
Жыл бұрын
Ooowww konjo good jobs tiru melkit yalew film nw❤❤❤❤❤
@saruyenatuwa3247
Жыл бұрын
ከምንም በላይ እምነት ትዕግሥት ተሰፋ ቅንነት አሰፈላጊ ነው መልካም ሰትሆን ያ መልካምነትህ ቢዘገይም ትልቅ ዋጋ ታገኝበታለህ ❤❤❤❤ደሰ ይላል መልዕቱ ❤❤❤❤❤❤
@aynalemgadesha
9 ай бұрын
wow ኬኛና ፀዴ ምርጥ ያሁን ዘመን አክተሮች ከጊዜውጋ ምርጦች ናቹ🎉❤❤
@hghuhh9796
Жыл бұрын
የእውነት ብጋቡ ደስ ይለኝ ነበረ❤❤❤
@irebektutube2561
Жыл бұрын
እግሯ ሲያምር አረ ሁለ ነገሯ
@djdada8361
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በተለይ አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል ቆይ ቆይ ግዛቸው ገብሬ ግን ማነው በጣም ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን እየሰራ ነው አረ ባካቹ በሚዲያ አምጡልን
@YehtZewdie-go9fi
2 ай бұрын
satayewe keretachehu newe drama simerek nebere
@RozeRozee-tq5px
10 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም እውነት ትመነምናለች እንጂ ፈፅሞ አትጠፋም እውነትን ስለያዘ መልሶ ካሰው ❤❤❤❤❤
@birtukanbirtukan4151
Жыл бұрын
አማን የለበት ፊልም በጣም ይመቻኛል በርታልኝ❤❤❤🥰🥰🥰
@irikrir538
Жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዮዋንስ ስወድህ እኮ♥️♥️
@user-ut1iq2qn8t
2 ай бұрын
የምር የዛሬዉ ይለያል እህትዬዋ ካሁን አሁን ገደለቻት እያልሁ እደተሳቀኩ አለቀ❤❤❤❤
@Zebiba-oh3kr
Жыл бұрын
ደሥ ይላል ❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
Жыл бұрын
አማንና ፀዲን ስወዳቸዉ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር😥🥺🥺🥺ደግሞ እናትዬዋ መጀመሪያ ላይ ከሴት ልጇ ጋር ሆና ስታብር አናዳኝ ነበር ግን መጨረሻ ላይ በጣም ደስ ይላል ፍቅር እንደዚህ ነዉ ጥሩ ትምህርት አለዉ በርቱልን🇪🇹❤❤❤❤
@alifya579
Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝንና😢 መጨረሻው ደስሚል😊
@user-md4sm4lg4y
Жыл бұрын
ፍቅር ማለት እሄ ነው😢❤ በፍጹም ስሜት አደለም
@sarafaris5018
Жыл бұрын
አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ ምነው በገሃድ አለም እንዲህ ቢሆን አሪፍ ነበር
@user-ln4yh9zt6y
Жыл бұрын
አማን ያለበት ፊልም ሁሉ ደስ ይላል❤
@user-yh3yd7wo8u
Жыл бұрын
❤
@user-ut1iq2qn8t
Ай бұрын
ወይኔ ልቤ እደተጠለጠለ አለቀ ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነዉ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤
@Goluj199
6 ай бұрын
N/Film from Eritrea 🇪🇷
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር በእውነት እንድሔድና እውነት እድናገር ቅዱስ ፉቃዱ ይሁንልኝ በጣም እያሳዘነኝ እንባ እየተናነቀኝ ያዬሁት ድራማ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ከገንዘብ ስግብግብነት ይሰውረን አሜን🙏🙏🙏
@user-xq1xi2cb5k
2 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ፍልም ነዉ❤
@MaMa-bo1ze
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችነም እንደ አማን አይነት ልብ ይስጠን የምር በጣም ደስ እሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ
@bayenechbayenech3653
Ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ድራማ now ፈጣሪ እንደዚ እስከ ጥግ የሚሄድ ፍቅርን ያድለን
@muluwaabate1714
Жыл бұрын
ውውውውአጨራረሱ የሚያምር ❤❤❤❤❤
@jamilajamila9297
Жыл бұрын
Wow
@user-zh6ji1sm3s
10 ай бұрын
Waaaw yahona film
@RabiaHussen-dl5nd
Жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ፊልም አንደኛ
1:23:01
ባልሽ እና ሚስቴ - new ethiopian full movie 2023 balishina mista | new ethiopian movie ባልሽ እና ሚስቴ 2023
Marken Entertainment
Рет қаралды 406 М.
17:03
Ethiopia - የጠለምት ወልቃይት ጦር አፈገፈገ፣ የህወሃት አነጋጋሪው ስብሰባ፣ ‹‹የአማራ ክልል ክዶናል›› የራያ ነዋሪዎች፣ የኤርትራ ጥብቅ ተማፅኖ
Feta Daily News
Рет қаралды 58 М.
00:15
Super gymnastics 😍🫣
Lexa_Merin
Рет қаралды 86 МЛН
00:56
TRY NOT TO LAUGH 😂
Feinxy
Рет қаралды 11 МЛН
00:10
We Got Expelled From Scholl After This...
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН
00:19
Accessorio fantastico per chiudere qualsiasi contenitore || Conservazione ermetica!
SMOL Italian
Рет қаралды 20 МЛН
1:48:53
ውሰደኝ - Ethiopian Movie Wusedegn 2022 Full Length Ethiopian Film Wesedegn 2022
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 560 М.
9:52
"ሰራዊታችን አልቋል በድርድር እንጨርስ" አብይ እጅ ሰጠ ጎጃም ሸዋ ጎንደር የድል መረጃዎች
Amhara Daily
Рет қаралды 6 М.
0:44
የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የ አትሌቲክስ ሰልጣኞች በውድድር ላይ
ለምን አንዋደድም
Рет қаралды 215
40:12
ድንቅ የሙዝቃ ድግስ በ ሚነልየም አዳራሽ /ልዑል ሲሳይ አልበም ምርቃት.....በወፍ በረር - ወፍ በረር - Wef Berer - Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 11 М.
34:53
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 802 М.
5:52
ካላንተ ህይወት የለኝም "KALANTE HIWOT YELEGNEM" New Ethiopian Gospel song /MESKEREM GETU 2020
Meskerem Getu
Рет қаралды 1,5 МЛН
EMS ዜና Sat 15 Jun 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 631
4:34
Abeba Desalegn live performance on Tamagn Show(አበባ ደሳለኝ)
Ashu Keyboard
Рет қаралды 250 М.
1:37:17
መልዕክተኛዉ ሙሉ ፊልም - Melektegnaw Full Ethiopian Film 2023
Blata Media
Рет қаралды 531 М.
12:07
የአሁን መረጃዎች June 15, 2024 #Dereje Habtewold
Dereje Habtewold
Рет қаралды 35 М.
0:23
coca cola🍹or lays lekar bhag gyi choti chudail or fir stick se gira diya #animation #trending
Sarswa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
0:32
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН
0:11
Mr. Krabs's Regret #spongebobexe #shorts
ANA Craft
Рет қаралды 37 МЛН
0:40
Они убрались очень быстро!
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
0:45
Всем надо поработать... 🤣 #shorts #фильмы #кино #юмор
XoloProd
Рет қаралды 5 МЛН
0:21
【斗罗大陆】唐舞麟真被唐老六吓到了 #斗罗大陆#唐老六#唐舞麟
萌萌与舞桐
Рет қаралды 3,1 МЛН
0:59
Гаишники разыграли новенького 😂 #фильм #сериал #кино
Кино и точка
Рет қаралды 2,9 МЛН