ራይድ መስራት ያዋጣል ? የራይድ ስራ ገቢ በቀን ስንት ነው ? ሙሉ መረጃ

  Рет қаралды 46,259

micki aweke

micki aweke

2 жыл бұрын

ትራንስፖርት ስራ ላይ ለመሰማራት ያሰባችሁ ሰዎች መጠነኛ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለው , ለንፅፅር 3 ሰው በመጠየቅ ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ባይቻልም የተወሰነ ግምት ለመያዝ ያመቻል ብዬ ያሰብኩትን በዚህ መልክ አቅርቤዋለው ።
ለስህተቶቼ ይቅርታ 🙏
መልካም ጊዜ

Пікірлер: 146
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም informative ነበር. በጣም የተሟላ ነዉ አመሰግናለሁ በርታ.
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
መረጃው ለጠቅላላ እውቀት ያህል ብቻ ነው ጥቆማ እንጂ አንደ ጥናትም አይደለም !!!!! ታታሪ ሰራተኛ ከዚህም የተሻለ መስራት እንደሚችል አምናለው ።
@adanam6377
@adanam6377 2 жыл бұрын
Excellent job bro! Really good job in presenting the ride business model with income and expenses all considered. It was helpful for a business model I was looking into.
@FarmersMarket2012
@FarmersMarket2012 6 ай бұрын
Thank you for your info
@hello32154
@hello32154 Жыл бұрын
በጥሩ ሁኔታ እውነታውን ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን ሚኪ 🙏 በተጨማሪም የ ስፔር ፓርት(ከጎማ ተጨማሪ)፣ የመኪና ማሳጠብያ ፣ ፓርኪንግ ፣ የመኪና ማሳደርያ ፣ የተራ ክፍያ / በአፕ ሲሆን ኮሚሽን ፣ የሞባይል የድምፅ የአየር ሰዓትና የኢንተርኔት ዳታ ፣ የትራፊክ ቅጣት ወጪዎች ወዘተ አንዳንዶቹ ሁሌም ባይሆን አልፎ አልፎ ያሉ ወጪዎች ቢሆኑም በ rough estimate ቢካተቱ መልካም ነው ባይ ነኝ።
@minaletaye8286
@minaletaye8286 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው አመሠግናለው!
@abenezerbekele372
@abenezerbekele372 2 жыл бұрын
Keep the good work
@biltek2030
@biltek2030 2 жыл бұрын
በጣም ገላጭና አስተማሪ ቪድዮ ነው። thank you
@fun-loving7625
@fun-loving7625 2 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው 👍👌
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 Жыл бұрын
Thank you so much bro 🙏 🙏 🙏
@fitsumgebresilassie7062
@fitsumgebresilassie7062 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና ፅድት ያለ መረጃ በርታ
@omy1786
@omy1786 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰዎችን በመረጃ ለማገዝ ለምታደርገውን ጥረት እናመሰግናለን🙏 ድምጽህ ደግሞ በጣም እንደሚያምር ሳልነግርህ አላልፍም።
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
😉
@bereketesubalew2085
@bereketesubalew2085 2 жыл бұрын
thanks for the video its very informative
@user-je8xn3kb9m
@user-je8xn3kb9m 2 жыл бұрын
በርታ ጥሩ መግለጫ ነው የሰጠከን አመሰግናለሁ ።
@JoJo-uo9ep
@JoJo-uo9ep Жыл бұрын
Sent tyakawochan endemliskilign Atakim bro good job 👏 👍 You get niew subscribers....Thank you very much respect 🙏
@astergedi5637
@astergedi5637 Жыл бұрын
thank you so much
@Giligil16
@Giligil16 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ትመሰገናለህ👍
@tsionmeskelu2163
@tsionmeskelu2163 Жыл бұрын
Betam ameseginalehugn betam tiru mereja new yesetehegn!!!
@natnaelsolomon6002
@natnaelsolomon6002 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን mick ጥሩ ሰራ እየሰራክ ነው በርታ youtube ላይ comment ሰጥቼ አላቅም ነበር ነገር ግን የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ እና ሰዎችም እንዳይሸወዱ የሚረዱ ሰለሁኑ ደስ ብሎኝ ነው comment የሰጠሁት
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏 አመሰግናለሁ
@andnetgebre-xj5rh
@andnetgebre-xj5rh Жыл бұрын
Betam enamesegnalen wendma
@user-wv2tw5ft4c
@user-wv2tw5ft4c Жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርክ ጥሩ መረጃ ነዉ
@YosephYemanebrhan-ul5yc
@YosephYemanebrhan-ul5yc 5 ай бұрын
ይመችህ ብራዘር
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Жыл бұрын
Thanks
@tsiongebre5209
@tsiongebre5209 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mesireallifeethio472
@mesireallifeethio472 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏
@yowhansbeyan6805
@yowhansbeyan6805 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ኣሪፍ መረጃ ነው አናመስግናልን bro..
@alemayhutasewu1851
@alemayhutasewu1851 2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን
@gossish4236
@gossish4236 Жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነው ይመችህ ያራዳ ልጅ በክልል ከተሞች ላይሥ አዋጭነቱን በነካ እጅህ ፍትፍት አርገህ ብታጎርሰን
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 2 жыл бұрын
በውነት ባለማጋነንንንን ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ እሽ እኔም ከስደት መልስ እገዛለሁ
@DanialGerekidan-jl7lo
@DanialGerekidan-jl7lo 10 ай бұрын
ኣመሰግናለው ወንድም ።
@oneway7135
@oneway7135 2 жыл бұрын
ለመረጃ ያህል በቅዳሜ እና እሁድ ስራው በደንብ ይሰራል ከሌላው ቀን በተለየ።
@geresugalibo8138
@geresugalibo8138 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ሰው አቅሙን አውቆ ወደዚህ አይነት ስራ እንድገባ ይረደዋል እናመሰክናለን
@abgettube2866
@abgettube2866 2 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው። በርታ
@elsatube9804
@elsatube9804 2 жыл бұрын
Thanks bro
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 2 жыл бұрын
Thank you, brother!!
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏
@alemudesta5931
@alemudesta5931 11 ай бұрын
የጠራ መረጃ አመሰግናለሁ
@smart-ethiotube9488
@smart-ethiotube9488 2 жыл бұрын
Betam arif info nw yisthen Gebi miste sew gene yelm malet yichalale
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@hafuhiluf7928
@hafuhiluf7928 7 ай бұрын
ዉስጤ ነህ
@dagimaneley5918
@dagimaneley5918 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
@tsigegebremichael3584
@tsigegebremichael3584 2 жыл бұрын
በጣም ግልፅ እና ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን!!!
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏🙏
@balechadebelo4528
@balechadebelo4528 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ
@semereyemariyam7827
@semereyemariyam7827 2 жыл бұрын
Tnx miko
@tagelayele3578
@tagelayele3578 2 жыл бұрын
Bexam harif mereja
@user-xd7dz2zv1p
@user-xd7dz2zv1p Жыл бұрын
እንዴት ደስስ ይላል መረጃ አሰጣጥህ ተባረክ 👍👍👍
@user-kd6bh9bu5s
@user-kd6bh9bu5s 6 ай бұрын
Miki betami tileyaleki akerarebikin wedijewalehu
@abdulebrahim4263
@abdulebrahim4263 Жыл бұрын
Wow excellent calculation, very very good advisor, But I feel so sorry for drivers in 🇪🇹 Ethiopia.
@user-iz4vw6oo3t
@user-iz4vw6oo3t 9 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@tena9047
@tena9047 2 жыл бұрын
አንደኛ መረጃ
@musedinku2642
@musedinku2642 2 жыл бұрын
አሪፍ ግምት ነው ግን መኪናው የባለቤቱ ከሆነ ቆይቶ ቢሸጠው ትርፉማ ነው ማለቴ የመኪና ባለቤት ነው እንዲሁም እየሰራበት የወለድ ሬቱን እንኮን 20% ቢሆን ያዋጣል ያው 1.5 ገዝተክ ከአንድ ከ 3ሀመት በዋላ ስትሸጠው ስንት እንደሚሆን መገመት ነው
@yayarasu935
@yayarasu935 Жыл бұрын
Gebi yemsetengne be 600 ye 2 month ekfelalehu pls?
@zelalemmallie4276
@zelalemmallie4276 Жыл бұрын
Bro I don't have money to buy car so my plan is to work as driver how I contact them and how much is my salary please tell me if u know.
@Song12326
@Song12326 2 жыл бұрын
Great man !
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏
@ermiyaslemma7427
@ermiyaslemma7427 2 жыл бұрын
nice
@daraamidhaa9192
@daraamidhaa9192 4 ай бұрын
👍
@jishadesalegn9349
@jishadesalegn9349 Жыл бұрын
Galatoomi!
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@abduabdulkadir7621
@abduabdulkadir7621 Жыл бұрын
ወንድሜ ጥሩ ግምት ነው ግንብ አሁን ዘይት ብቻ 2000 ብር ነው
@user-cp7ow7ww9d
@user-cp7ow7ww9d Ай бұрын
❤❤❤
@teddygetnet7470
@teddygetnet7470 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነበር በርታልን 💪
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏
@woldeberhane3442
@woldeberhane3442 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሂሳብ ነው የሰራህላቸው ነገር የእራስ መኪና ሲሆን በቀጣ ስለ እስፔር ፓርትና በየቀኑ ወደ ደንበኛ የሚደወል የስልክ ወጭና መስመሩ እን ላይን ለ10 ሰዓትና ከዚያ በላይ ሲቆይ በወር በሽ ብር የሚቆጠር ወጭ አለ ነገር ግን የራይድ ተጨማሪ የእራሱ ገቢ ኖሮት ከቤት ወደ ጉዳዪ ሲወጣና ወደ አካባቢው የሚያቃርበው ስራ ካገኘ ነዳጅ አመታዊ ግብርና እስፔር ፓርቱን ይችላል ለምሳሌ ግሮ ሰሪ ያለው ግለሰብ ግሮሰሪ ላይ ከሰአት በፊት ምንም ስለማይሰራ ዞር ዞር ብሎ በመለስ ከሌላው የተሻለ ይሆናል።
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
እስማማለሁ 👍
@teodorecity
@teodorecity 2 жыл бұрын
reality
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 2 жыл бұрын
ከማራቶን የኤሌትሪክ መኪና ገዝቶ ራይድ መስራት አይቻልም የጠየኩበት ምክንያት ለታክሲ ስራ የኤሌትሮክ መኪና ያዋጣል ብዬ ባስብም ይሄ ነገር ግን ሲወራ ወይም ሲነገር አልሰማም የምታውቀው ነገር ካለ ብታካፍለን ደስ ይለኛል
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
በጣም ያዋጣል !!!! አትጠራጠር
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 жыл бұрын
ዘ1💞ኛ
@MaMarbager
@MaMarbager Жыл бұрын
ስለዚህ ቢዝነስ ምንም መረጃ እና እውቀቱ ላልነበረን በሣል ጥልቅና detailed የሆነ ግንዛቤ እንዲኖረን ቀጥታ ስራው ውስጥ እየተሣተፉ ያሉ ግለሰቦችን input በማከል ላካፈልከን ደረጃውን የጠበቀ መረጃ - እናመሰግናለን - ቀጥልበት ።
@saifmuhammad8517
@saifmuhammad8517 Жыл бұрын
Galatoomi obboleessoo
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
Isinis galatoomaa 🙏
@jahabdi4499
@jahabdi4499 Жыл бұрын
Lifan 530/620 Le ride temekrengalek
@saratube9788
@saratube9788 Жыл бұрын
ወድሜ miki Please በዚሁ በ comment መልስልኝ ሤት መስራት አችልም ዘረፋ አለ በፆታሽ ምክናት አደጋ አለው እያሉ ያስፈራሩኛን መስራት እችላለሁ ወይስ እማይሆን ነው?? በዛላይ መኪናዋ የራሤ ከሆነችስ ማለት የመግስት ካልሆነች የኪራይ ካልሆነች ትርፍና ጥቅም አለኝ የለኝም ?? Please brother malislgn😢
@almzishifar5740
@almzishifar5740 Жыл бұрын
Tiru.mereja.new👍
@sam2ndnature450
@sam2ndnature450 2 жыл бұрын
ke gedel afaf nw yeterfkut....tnx
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ኧረ እንዳትፈራ !!! ይህ ንፅፅር በ3 ሰዎች ብቻ የተወሰደ ነው በደንብ ሲሰራ ከዚህ ከፍ ወይም ዝቅ ያለ ዳታ ሊገኝ ይችላል 👍
@sam2ndnature450
@sam2ndnature450 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke ay broye berasem bedenb research argeyalew..awach huno alagegnwtm
@temesgenkeya6106
@temesgenkeya6106 Жыл бұрын
Ride lesew begebi bsetew mekinayen service mnamn enen new yemimeleketew ?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
እንደ ውልህ ነው
@adelhussin
@adelhussin 2 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ደስ ትላለክ እኔ ራይድም ፈረስም እሰራለሁ ሁሊን ወጪ ችለክ 1000 ም ካገኝክ ማኛ ነዉ ደስ የሚል ነዉ ተባረክ
@demisutariku1697
@demisutariku1697 Жыл бұрын
በእነት ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን
@daraamidhaa9192
@daraamidhaa9192 4 ай бұрын
Eski silkehin lakilin
@vivatirgufilms6822
@vivatirgufilms6822 2 жыл бұрын
አረ ብሮ በዛው በገቢ ሚሰጥ ሰው ካወቅሽ ፈልጊልኝ please
@Ha17326
@Ha17326 Жыл бұрын
ሊፋን 520 የምን ሀገር ምርት ነው ጥሩ
@amenkal8562
@amenkal8562 20 күн бұрын
ራይድ ለመማር የትምህርት ደረጃ ይላሉ ወይ ካየከው መልስልኝ Please
@bisrategebrealabrham8535
@bisrategebrealabrham8535 2 жыл бұрын
Tekerayteh sitsera gomma bante new?
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
😂 አይደለም ተሳስቼ ነው !!!! 🙏
@bekademissie801
@bekademissie801 2 жыл бұрын
Good Job One question, who’s cost is the routine service and tyre replacement? Car owner or driver? On you calculation I think you consider a balance of 5,500birr / month with service cost for driver who rent the car from owner. If routine service is done by owner you should add back service Maintanance and balance should be higher than 5,500birr
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
በ ውላቹ መሰረት ነው ብዙ ጊዜ ግን ባለመኪና ነው የጥገና ወጪ የሚችለው 👍
@antenehasfaw8921
@antenehasfaw8921 2 жыл бұрын
bro tell us the process to change code 2 plate to 3. thank you
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ምንም መስፈርት የለውም ኮድ 3 ከሆነ በኋላ ንግድ ፈቃድ ማውጣት ግድ ይሆናል እንጂ ቀላለሰ ነው ። ያልገባኝ ነገር ....ኮድ 3 ማድረግ የተፈለገው ለምንድነው ??
@antenehasfaw8921
@antenehasfaw8921 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke you need to have code 3 plate to register ride or feres. it is a must aydel ende?
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ኮድ 3 ስለሆነ ብቻ አያሰሩህም መጀመሪያ በአካል ቀርበህ ያለህን መኪና ወደ ኮድ3 ብትቀይር ሊያሰሩህ እንደሚችሉ አረጋግጥ !!!!! ለምሳሌ የ 1986 dx ታርጋ ኮድ 3 ብታደርግ ለራይድ አይመዘግቡህም !!! ሞዴል ከ 2000 በላይ ይሉሀል እሱም መኪና እየመረጡ ከ2010 በላይም ይጠይቃሉ 🤔)🤔 ቼክ አድርግ መጀመሪያ ።
@antenehasfaw8921
@antenehasfaw8921 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke eshi. thank you
@shagertube1869
@shagertube1869 Жыл бұрын
እኔ በገቢ መስራት እፈልጋለሁ አገናኙኝ
@benekoyyirga3637
@benekoyyirga3637 2 жыл бұрын
በቀን ገቢ የሚሰጥ ካለ አገናኘኝ ዋስትና ችግር የለውም አቀርባለሁ
@abiyemohammed5743
@abiyemohammed5743 Жыл бұрын
Endi eyalachu new tax metasnechun
@user-lm9tz2ln9t
@user-lm9tz2ln9t 5 ай бұрын
እውትህነው
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 2 жыл бұрын
በተለይ bro ብድር እንዴት ነው የሚመቻቸው video sira
@yohanneshailu9238
@yohanneshailu9238 2 жыл бұрын
ለዚ መፍቴው አዋጭ ብድር እና ቁጠባ ነው ጎግል ላይ ሰርች አርግ ሙሉ መረጃው ታገኛለክ
@bereketabebe6128
@bereketabebe6128 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ አመሰናልሁ ለ መረጃው ፣ ራይድ እና መጀመሪያ ለመመዝገብ ሚያስፈልገውን ብትነግረኝ
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
የባለቤትነት ሊብሬ ወይም ውክልና ታርጋ ኮድ 3 ማድረግ ቲን ንግድ ፈቃድ ...... ዌብሳይታቸው ላይ ዝርዝር መረጃ ይኖራል 👍
@abrahamtilahun9399
@abrahamtilahun9399 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ እኔ ራሱ እንዳንተ ነው ኢስትሜት ያረግኩት
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏 ለመረጃ ያህል ነው !!!!
@habeshanews555
@habeshanews555 Жыл бұрын
esti micki yesemonun mengest geber ke chemere behuala yalewen huneta seralen
@ruthzeferbirhan7722
@ruthzeferbirhan7722 7 ай бұрын
ፈረስ ኮሚሽን 8 ብር ነውራይድ12 ብር ነው😢😢😢 ብትቀንስልን ባይ ነኝ😊
@user-ox3oi1fi1m
@user-ox3oi1fi1m 3 ай бұрын
በክልል ከተማ ጠይቅልነ ለምሳሊ በአማራክልል ያዋጣልወይ
@dawitalyu2628
@dawitalyu2628 2 жыл бұрын
ከፍተኛ ተጠቃሚ የሚሆነው ካንፓኒው ነው ለምሳሌ 40.000መኪና ቢኖሩ በቀን ለምሳሌ 4ግዜ ቢደውሉላቸው አስበው
@bini9127
@bini9127 Жыл бұрын
ያሪስ ገዝቼ ወደ ራይድ ስራ ልገባ ነበር ማለት ልከፍል እየተዘጋጀው ነው እና ለስራው ይሆነኛል?ሦስት ሲሊንደር ስለሆነ ምናልባት ብዬነው። አማክረኝ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ቪትዝ የተሻለ ነው !! የምትገዛው በባንክ ከሆነ እና ሞዴል ከፍ ማለት ካለበት ግን ያሪስ ጥሩ ነው 🙏 የ ቪትዝ እና ያሪስ ልዩነት ቪዲዮ ሰርቻለው ማየት ትችላለህ ።
@yobalight8882
@yobalight8882 2 жыл бұрын
JEGNA BERCHILN
@haregwoin7725
@haregwoin7725 Жыл бұрын
የቅርቡን ኢንፎርሜሽን አሳውቀን
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 3 ай бұрын
Lmn beqen bilionbirr ayhonm directlim hone indirectly ytlmdw fitna kale almowtu tuhfetul mumin tizzh west chemrew
@user-cq6uk1tb1j
@user-cq6uk1tb1j 8 ай бұрын
ወድሜ አሁን 2016 ራይድ ገዝተሽ ለሹፌር ከሰጠሽ በወር 60,000ፐገቢ አለዉ ብላኝ ልገዛ ነበር እስኪ ምከረኝ ወድም😢
@yiladagenetia8132
@yiladagenetia8132 2 жыл бұрын
አድሷን ታክሲ እዴት ነው መግዛት የሚቻለው ወድሜ እባክህ!!pelis
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ግልፅ መረጃ የለኝም ! ታክሲዬ የሚባለው ድርጅት cherry አነስተኛ መኪና ለታክሲ አገልግሎት የሚሆን ከቀረጥ ነፃ ዋጋቸው ከ 500ሺ ያልበለጠ ግማሹን ወይም 40% ቅድሚያ በመከፈል ጥሬ እቃዎቹን በማስመጣት ሀገራችን ውስጥ በመገጣጠም የሚሸጡ ናቸው !!!! አሁን ቀጥታ ከፍለው መግዛት ይቻላል ? አላውቅም 🤭 👍👍
@yiladagenetia8132
@yiladagenetia8132 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke thank you my bro በእረግጥ በፊት 30% ቅድሚያ ክፍያ ይሉ ነበር ከዚያ ከ6 ወር ቡሀላ መኪናው ይሰጥሀል ነበር የሚሉት እኔ የምፋልገው ሙሉ ክፍያ ከፍየ ታክሲዋን ወዴ እምፋልግበት መካነ ሠላም መውሰድ ነው የምፋልግ እናም ሰልካቸው ካለህ pelis broye
@yiladagenetia8132
@yiladagenetia8132 2 жыл бұрын
ወይ ታክሰየን ወይ ፋረሰን ከሁለት አዳቸው ሙሉ መረጃ እዴት ገዝትን የግላችን ማረግ እዴምንችል
@yobalight8882
@yobalight8882 2 жыл бұрын
SLE LIFAN ENA PEGEOUT 206 CAMPARE SRALN EBAKH...LE RIDE
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g7GYqrSUnZPZomw.html
@user-vl1cw5vg3d
@user-vl1cw5vg3d Жыл бұрын
ምን ኢሄንማ ባጃጅም እኮ ያስገባል
@sisco5590
@sisco5590 2 жыл бұрын
ስሌቱ ላይ የተሳሳትከው ተከራይተህ ስትሰራ የጎማ እና የግብር ወጭ አንተን አይመለከትም።
@lemmatefera1650
@lemmatefera1650 2 жыл бұрын
የምር ትክክለኛ ሙያዉ አገላለፅ
@abdurahmankassim2370
@abdurahmankassim2370 2 жыл бұрын
Yegebi mekina lay yegoma ena ametawi geber eko tasabi mareg alnbrbkm bale mekinaw lay nw mitasebew
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ሀሳቤ ግን መኪና ገዝተው ለሚሰሩ ሰዎች ነው ማጋራት የፈለኩ ! 👍 በገቢ ተቀብሎ የሚሰራ ተጠቃሚ ነው
@abdurahmankassim2370
@abdurahmankassim2370 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke arif content nw metseraw Thanks
@telahumwereda7405
@telahumwereda7405 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke Please contact me
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
አጭር የ ራይድ ስራ አዋጭነት ጥናት
8:10
Micki Aweke
Рет қаралды 9 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН