አጭር የ ራይድ ስራ አዋጭነት ጥናት

  Рет қаралды 9,239

micki aweke

micki aweke

Жыл бұрын

Пікірлер: 39
@shimelesdesalegn5901
@shimelesdesalegn5901 Жыл бұрын
ምርጥ ትንተና ምርጥ አገላለጽ እናመሰግናለን
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 Жыл бұрын
ገራሚ ዩቲዩበር ነህ አባቴ በርታ በናትህ!!! ያው እኛ አገር እንዳንተ አይነት ጠቃሚ መረጃ የሚያቅርቡ ሰዎች ብዙም አድማጭ የላቸውም፣እርግማን ሆኖብን ግርርርርር የምንለው ለወሬና ቧልት ነው ። ግን ያንተ አይነት 10 ሰው ብዙ ነገር መቀየር ይችላልና በርታ !!
@kiyalegesse5018
@kiyalegesse5018 Жыл бұрын
የመኪና ማሳጠቢያ ፡የተራ፡ የፓርኪግ እና ማሳደሪያ ወጪ ልዩነት ያመጣል
@yonasmohammed3141
@yonasmohammed3141 Жыл бұрын
እስኪ ባንክ በብድር ስለሚያመቻቸው መኪናወችን ስራልን
@HTT6892
@HTT6892 Жыл бұрын
Thanks Miki.Good job.
@nebiyudanield8697
@nebiyudanield8697 Жыл бұрын
Amazing!! Thanks
@amanuelgedamu2058
@amanuelgedamu2058 Жыл бұрын
Micky, am I hearing gospel song from the background? Are you Protestant Christian?
@abdiebiyo4323
@abdiebiyo4323 Жыл бұрын
This is actually a good analysis man. Such deep and well thought 👍👍👍👍
@-SiraraMedia-do8sd
@-SiraraMedia-do8sd Ай бұрын
wow great analysis , you are great !!!
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@maeregegebrehewotgebremedh5158
@maeregegebrehewotgebremedh5158 4 ай бұрын
well explained and narrated!
@AllinOne-xf7lc
@AllinOne-xf7lc Жыл бұрын
አሪፍ! sele chenet sra betseralen be isuzu misera like argu endisera metfelgu
@eyueldemissei2673
@eyueldemissei2673 Жыл бұрын
ሰላም ሚኪ እንደ ደሞዝ 7000 የያዝነው ቀለብ. ቤት ክራይ. የ ልጆች ትምርት ወዘተ .... አይቺልም Cost analysis አንደገና ስራው
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
ምርጥ ትንተና
@goitomwelewahidartmedia
@goitomwelewahidartmedia 2 ай бұрын
በሽፈርነት ተቅጥረን ለመስራትስ ምን ያክል ያዋጣል በሾፌርነት ተቀጥረን ለመስራት አዋጭ የሆኑ ድርጅቶች ምን ምን ናቸዉ መስፈርታቸዉስ ምን ምን ነው እስከ በዚህ ዙርያ ያለህ ሀሳብ አካፍለን
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia Жыл бұрын
12 ሰው የሚይዙ ታክሲዎችስ ስለነሱ ስራልን ምን ያህል ይሰራሉ
@rajikifle4225
@rajikifle4225 Жыл бұрын
Hellow miki Any tips about daewoo matiz 2001 , is it a good car for ride ,not full-time and spare parts availablelty
@positivethinker2770
@positivethinker2770 Жыл бұрын
its not bad my dear friend after all its cheaper to buy በርታ
@healthtips-6158
@healthtips-6158 Ай бұрын
Thanks
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
ለሹፌር ቢሰጥስ በቀን ስንት ነው ?
@matiwosnegash9988
@matiwosnegash9988 Жыл бұрын
በጥሩ ሁኔታ ስሌቱን የሰራህው ይመስለኛል ግን አንዳንድ ሰው ያልተረዳው እንደ ሁኔታው የገቢ መጠኑ በሰራንበት ልክ በምንሰራበት አካባቢ ይለያያል ስሌቱ የተሰራው በአማካኝ ይገኛል ከሚለው ተነስቶ ነው በዛ መልኩ ብንረዳው እና ከዚህ ተነስተን የራሳችንን ስሌት ብንሰራ ጥሩ ይመስለኛል👍
@Everything-mw1rq
@Everything-mw1rq 5 ай бұрын
Bertaln❤❤❤❤
@yeabsiraabera2311
@yeabsiraabera2311 Жыл бұрын
Ya 2200 beken magnet kebad ena rare new wegen.ride kemebzatumgar teyayzo yaw eske 1300 br blen enyazew.miseru sewochn slmawk
@jkobmalik7063
@jkobmalik7063 Жыл бұрын
Selam biyalew mike... Tiyake nbrgn ... Be beder mekina lemigezs yawatal or ayawatam ... Endante asteyayet?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በወር 17,000 ይቀርሀል !!! ብድሩን ከፍሎ የተወሰነ ተቀማጭ ካለህ ....
@GH-nd4eh
@GH-nd4eh Жыл бұрын
ራይድ ተሰርቶ ብድር አይከፈልም ወንድሜ ዕዳ ለሌለበት ሰው ያዋጣል የደረሰብኝን ነው የምነግርህ
@habeshaentertainment544
@habeshaentertainment544 Жыл бұрын
glory mibalewun mekina sebat sewu mizewun lemegzat asbi neber benatk mn tmekrenialek
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ካገኘህ አቫንዛ ያገለገለ ፈልግ
@habeshaentertainment544
@habeshaentertainment544 Жыл бұрын
@@Mickyaweke avanza 2.4milion hon ena tinish tewededebni glory 1.5milion eyaluni newu gn lemewesen alchalkum malet glory kalgezawu compact lgeza newu ena mn tmekrenialek wendmie
@user-ei3jl4pv6b
@user-ei3jl4pv6b 9 ай бұрын
ሚኪ እባክህ ስለ ክሬታ ሀይውዳይ 2/23 ማወቅ ፈልጌ ነው ልገዛ ነበር
@Mickyaweke
@Mickyaweke 9 ай бұрын
ጥሩ መኪና ነው 👍
@user-ei3jl4pv6b
@user-ei3jl4pv6b 9 ай бұрын
@@Mickyaweke አመሰግናለው
@biniamsharifo4751
@biniamsharifo4751 Жыл бұрын
እረ 🤔🤔🤔 በጣም ከእውነት የራቀ ነገር አታውራ ወንድሜ እርግጥ ነው ጥሩ ተንታኝ ይወጣሃል ! እኔም ስራው ውስጥ ነው ያለሁበት ። ነገር ግን 2200 በቀን🙄🙄 የውሸት መረጃ ላይ ሆነህ አትተንትን ምናልባት ከስንቱ አንዱ የሚሰራው ሊሆን ይችላል! አንተ ብዙ view አገኛለሁ ብለህ ሰውችን miss lead ባታደርግ ደስ ይለኛል።
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ከዚ በታች በሆነ ገቢ እንዴት አዋጭ ሆኖ እየሰራህ እንዳለህ ብታስረዳን ጥሩ አይመስልህም ? በነገራችን ላይ አሁንም አዋጭ ነው የሚል ቃል አልወጣኝም 🙏🙏🙏 ሰዎችን አሳስቼ ከሆነ ይቅርታ 🙏🙏
@GH-nd4eh
@GH-nd4eh Жыл бұрын
በጣም ተሰራ ከተባለ 1500 ከዚ ላይ ደሞ ወጪዎች ይነሳሉ በዕዳ እና ለገቢ የሚሰራ ሰው ለሊት መስራት አለበት
@biniamsharifo4751
@biniamsharifo4751 Жыл бұрын
@@Mickyaweke እኔማ አማራጭ ስለሌለኝ ነው የምሰራው ። እንደዚህ ገቢ የሚያገኘውን ሰውማ ብታቀርብልን ደስ ይለኝ ነበር! በተጨማሪ የግብር analysis አሁን ባቀረብከው የቀን ገቢ ከዚህ በላይ የሚጨምር ይመስለኛል
@teferiaseffa4048
@teferiaseffa4048 11 ай бұрын
የጋራዥ ለጥገና1000በቂ አይበቃም
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
ለለማጅ ጎማ አቃያየር #car
4:59
JIJE TUBE
Рет қаралды 23 М.
25 Cent Car / P Kyddy Car
1:01
British Seany
Рет қаралды 16 МЛН
Imagine yourself a PRO driver! 😎 Cool car gadget #gadget
0:22
Как так то. Бедный мерседес
0:39
AVTO-MOTO ★GARAGE★
Рет қаралды 4,5 МЛН
Proses Buat Spoiler Hino Lohan
0:55
MR. JUBRIT
Рет қаралды 11 МЛН
#car #shortvideo
0:21
مصطفي صاصا السمكري
Рет қаралды 14 МЛН
Мгновенная карма 😱
0:10
Story-Bytes
Рет қаралды 5 МЛН