No video

ፕሮቴስታንት ይህንን ጥያቄ እንዲመልሱልን እንፈልጋለን! | ወቅታዊ ጉዳይ | Ethiopian Orthodox Tewahdo 2022 - Mehreteab Asefa

  Рет қаралды 90,906

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

2 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ፕሮቴስታንት ይህንን ጥያቄ እንዲመልሱልን እንፈልጋለን! | Protestant Ehen Tiyake Endimelsulin Enfelgalen | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_program_ፕሮቴስታንት_ይህንን_ጥያቄ_እንዲመልሱልን_እንፈልጋለን_2022 #New_Sibket_2022 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #Niseha_ንስሐ #Fetena
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 668
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 2 жыл бұрын
እንዲሁ እንደ ዛሬ ለፖስታር ትዝታ ሳሙኤል ተገብውን መልስ ስጡ በእግዚአብሔር ስም ምክንያቱም ብዙ ሰዎችን አስመስለው በጥርጣሬ መንፈስ ውስጥ እያስገቡ ነው ቸሩ አምላካችን ለነሱ ልቦናውን ለእናንተ ፀጋውን ይስጥልን
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Amen amen amen sew mastwal ynrbtal mesaf kedusn mabeb albet ewntn kewshat mlyet albet enj meher ewnt weym wesht ayngrum malet aychalm ewnt ydengl meryam becha new
@tezutezu5314
@tezutezu5314 2 жыл бұрын
ትዝታው ሳሙኤል ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን ታዋቂ ለመሆንና ለገንዘብ ብሎ ነው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ እኛንም በቤቱ ፀንተን እንድንኖር የመላክት ጥበቃ አይለየን አሜን😭😭😭🥱😭🙏🙏🙏
@fayiseehayiluu1799
@fayiseehayiluu1799 2 жыл бұрын
Galatomii 😘🤲🏽🙏🏼
@rajibiru2282
@rajibiru2282 2 жыл бұрын
@@alemhyilu8422 weregna
@sound2439
@sound2439 2 жыл бұрын
ዕንቁ መምህሮቻችን እናመሰግናለን ለኛ ለተዋህዶ ልጆች አስተዋይ አዕምሮ ያድለን አሜን ።✝️✝️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ማለማህተቧ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ እስኪ በቅንነት አይከፈልበት🥰🥰🥰
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 አዚ እህትሽን ሰብስክራይብ አርጊኝ
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
አባቶቻችን ኑሩልን የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ👏
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን አሜን
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@tigisttigist3423
@tigisttigist3423 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰⛪✝️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
💟💟💟💯💢💢🤲🤲🤲🙏🙏🙏አሜን አሜን መምህሮቻችን በርቱ ፈጣሪ በነገራችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ አሜን
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ 🙏🙏🙏 💞💞💞💞💞💞💞💞💞😭 የተዋህዶ ልጆች እንንቃ መፅአፍ ቅዱስ ንእናብብ ክተኩላወች እንጠብቅ!!!
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💒💒💒👍👍👍
@user-dk4cv6ys6c
@user-dk4cv6ys6c 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኛ መፅሐፍ ቅዱሱን ትራስ ከምናደርገዉ ብናነበዉ ብዙ ሚድበሰበሱ ነገሮች ግልፅ ይሆኑልናል
@tizitaalebachew2472
@tizitaalebachew2472 2 жыл бұрын
@@almaayerga6339 ķ
@relaxgodisincontrol9694
@relaxgodisincontrol9694 2 жыл бұрын
ልክ ነው መፅሐፍ ቅድስን ማንበብ ይጠቅማል ተኩላዋቸ በየቦታው አሉ::
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የጠፉትን ወደ ቤቱ ይመልስልን አይነ ልባናቸውን ያብራላቸው መምህሮቼ ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁዎች🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን ፈጣሪ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ከነ አይማኖታችንን ይጥብቅልን አሜን
@bettynegash2550
@bettynegash2550 2 жыл бұрын
Sijemere hulumi biexe anide ayedelemi demo tizitawuni leqeqe adereguti esu enidezi ayedelemi yemiyesetemire yetizitawu timireti satisema atinegere beregexe ezi timireti yegeta timireti ayedelemi bemeqawemeche bexemi desilali gini hulumi anide ayedelemi
@metasebiyawujira1897
@metasebiyawujira1897 Жыл бұрын
ደነዝ
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 2 жыл бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋ በቅድስት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ።
@fouzyaabrar377
@fouzyaabrar377 2 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ነገር ጀምራቹሃል ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት ምህሮቻችን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@user-od4pg5nh4o
@user-od4pg5nh4o 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች ቀለሂውት ያሰማልንን እድሜ እና ጰጋ ያድላቹ❤❤😘
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
በጣም👍👍👍👍👍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lx1zc6qp5b
@user-lx1zc6qp5b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህሮቻችን ፀጋው ያብዛላችሁ አሜን💚💛❤🙏🙏
@kalsetegn9587
@kalsetegn9587 2 жыл бұрын
እመብርሃን ይቅር ትበለን🌹🙏🙏🙏🌹
@aberashhune
@aberashhune 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@muslimbrootherhood
@muslimbrootherhood 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለ2ለታችሁም በህድሜና በጤና ያኑርልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን 🥰🥰🥰🥰
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ምስጋና ይግባው🙏❤️⛪
@edomeberhanu3567
@edomeberhanu3567 2 жыл бұрын
መምርዬ ተባረክ♥♥
@ethiopia2139
@ethiopia2139 2 жыл бұрын
ነፍሴ ረካች ልክ ቅቤ እንደጠጣ መምህር እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑር ወገኖቻችን ይድኑ ዘንድ
@lemlemlemlem9850
@lemlemlemlem9850 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው እውነተኛውን መንገድ ይግለጥላቸው ወደትክክለኛዋ ቤታቸው ይመልሳቸው🙏🙏
@aleyeloveyebaliyenafaki7664
@aleyeloveyebaliyenafaki7664 2 жыл бұрын
ተዋሕዶ እምነት ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 2 жыл бұрын
እግዝሐብሔር ያበርታችሁ መምህሮቼ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ትሠጥልኝ በቤቱ ያኑርልን
@fouzyaabrar377
@fouzyaabrar377 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እውነት ነው እየሱስ ክርእስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ብቻናት የምታከብረው የምትሰግድለት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@asratengida7493
@asratengida7493 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ወንድሞቼ እነሱ ይታወኩ መንፈሱን ከልጆቻችን ላይ በእግዚአብሔር ስም አንሱልን አዉኩልን አሜን
@relaxgodisincontrol9694
@relaxgodisincontrol9694 2 жыл бұрын
ማን ነው እየሱስ ክርእስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ብቻናት የምትስግድለት ያለው? ትክክለኛ እንፍርሜሽን አይደለም
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ሳያውቁ ወደክህደት ለሄዱ ወገኖቻችን ድረሱላቸው ጥሩ ጅማሬ ነው፤ መምህር መስፍን አንደበተ እርቱ መንፈስቅዱስ የሚመራው አንደበት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን፤ ተዋህዶ ሚስጥር ናት ክብርም ናት እንዲሁም እውነት ስለሆነችም እስከሞት እንከተላታለን በውስጧ ሰላምን ስለምናገኝ ክብር ለተዋህዶ፡፡
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 жыл бұрын
ዉዴ መምህሮቻችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በርቱልን እግዚአብሔር አምላካችን ልቦና ያድለልን በእውነት 🙏
@boudicell682
@boudicell682 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@balatugizaw1229
@balatugizaw1229 2 жыл бұрын
በእውነት እንደ ተዋህዶ የታደለ ያለ አይመሰለኝም ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን🙏🙏🙏
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
አቤት የሃጢያታችን ጥግ አይነ ልቦናችንን ያብራልን የብርአን እናት አንቺ ነሽ እና ተስፋው ለአዳም ኪዳነምህረት ለምኝልን አስታርቂን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ማለማህተቧ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ እስኪ በቅንነት አይከፈልበት🥰🥰🥰
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Eshi
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 eshii
@wbalembogale8342
@wbalembogale8342 2 жыл бұрын
አዎ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ተባበሩ። እስቲ ይህን የሚደግፍ Like, መልእክቱ ለነሱ እንዲደርስ 👆
@alemayehugebrekidan7296
@alemayehugebrekidan7296 2 жыл бұрын
በርቱ ክርስቲያኖች!!!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይህን የቆሸሸ መንፈሳቸዉኖ አጥፍቶላቸዉ ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንዲ መጡ ፈጣሪ ይርዳቸዉ እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@zainabmk1224
@zainabmk1224 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው መምህሮቼ ትምህርታችሁ ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@monaperez6398
@monaperez6398 2 жыл бұрын
እናንተ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እግዚሀብሄር ከክፉ ይጠብቃቹ በርቱልን
@emebetamare1654
@emebetamare1654 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጣቸው
@kidaneliku8710
@kidaneliku8710 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን።
@ua21s24
@ua21s24 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@bellotv27
@bellotv27 2 жыл бұрын
እውነት እናንተን ስሰማ እምነቴን እንደ ብረት አጠብቃለው🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@selamtanike8273
@selamtanike8273 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ሁለታቹህም የማከብራቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ሀገራችን እና ቤተክርስቲያች ድንግል ማረያም ትጠብቅልን ለምን ግን ላይክ ቀነሰ በስማም በማያስከፍለው ነገር ላይክ አርጉ ወድ እህት ወንድሞቼ
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 2 жыл бұрын
እኮ ያልሆነ የቀልድ እንኳን ሄደን እናሟሙቃለን እዚህ ግን አናበረታታም ሌሎች የሆነ ነገር ሲሉን መምህራን መልስ አይሰጡም እንላለን የኛስ ሀላፊነት ለምን እንደ ማንወጣ አይገባኝም ልቦና ይስጠን
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ድንጋይ መቀቀል ወይም አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ለነሱ መናገር 😢እግዚአብሔር ይማራቸው 🤲🏿🤲🏿እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራኖቻችን 🥰
@user-iy1sq2nt9n
@user-iy1sq2nt9n 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁዎች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን🤲🤲🤲❤❤️❤️
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የሰመልን ለመምህረኖች ለእነሱም ልብ ይስጣቸው
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 жыл бұрын
መምህሮቸ//አባቶቸ ኑሩልኝ ቃልሂወትን ያሰማልን ከተዋህዶ ለተለዩት ማስተዋልን ይስጣቸው የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር!!!
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
የኛ እንቁዎች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ አደራ እዳታቆርጡ ተጥሉበት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mohammed-lm8kp
@Mohammed-lm8kp 2 жыл бұрын
በርቱልን የኛ ጅግኖች መምህሮቻችን
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና የስራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ስላማችሁን ያብዛልን ተዋህዶ ለዘለአለም ጸንታ ትኑር.. .!!!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kenubeshalaziz551
@kenubeshalaziz551 2 жыл бұрын
በዉነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mulukenmitiku1450
@mulukenmitiku1450 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f 2 жыл бұрын
የኔ እንቆዎች ኑሩልን!!! ቃለህይወት ያሰማልን!!!!
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው
@woodmizer2413
@woodmizer2413 2 жыл бұрын
Egezaber amelak yetebekachu enezeleba paseteroche bezugez sele etan yetkolanew yelalu beze betaweru deseyelal
@babigetnet4973
@babigetnet4973 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
ቃል ህውሐት ያስማልን የኛ እንቁዎችንበርቱልን በርቱልን በርቱልን ኢትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
አንጀት እራስ የሚያደርግ ትምህርት ነዉ መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉንያብዛላቹ ቀጠሉበት እንጠብቃለን እመብርሃን ትርዳቹ በርቱ
@firehiwotteshome2771
@firehiwotteshome2771 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠንይቅር ይበለን🙏😭
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማልንመምህሮቻችንአሜን
@girumbelay5997
@girumbelay5997 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋሕዶ ልጆች
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን!!!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ማለማህተቧ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ እስኪ በቅንነት አይከፈልበት🥰🥰🥰
@user-go8hk6wz7e
@user-go8hk6wz7e 2 жыл бұрын
እግዛአብሔረ ይጠብቃችህ መምህረ
@cocob7788
@cocob7788 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ማርን ይቅርበለን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምራቸቸን
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም የንወዳችሁ የምናከብራችሁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን🙏💒💝💝💝💝
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 жыл бұрын
መምህሮች እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃችሁ 😍😍💚💛❤👍👏👏💒💒💒💒👏👏🙏🙏
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 2 жыл бұрын
ውድ መምህራኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ። የወንጌሉ ቃል ምስክር መሆን ስላለበት የሚሠማ ጆሮ ላለው መስክሩ።
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልሥላቸው
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህሮችችም ቃለ ህይወትን ያስማልን ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@samuelawgichew7068
@samuelawgichew7068 2 жыл бұрын
ይቅር ይበላቸው፤ይቅር ይበለን!!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ማለማህተቧ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ እስኪ በቅንነት አይከፈልበት🥰🥰🥰
@teerisanyohasan8155
@teerisanyohasan8155 2 жыл бұрын
መምህሮቻችንን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን መምህሮቼ 👉ለትዝታው አንድ ግዜ የማያዳግም ምላሽ ስጡት ሰውን ወደ ጥርጣሬ እያስገባው ነው
@hiathait1743
@hiathait1743 2 жыл бұрын
መምህርቻችን ቃል ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልባና ይስጣችሁ መምህራችን በሩቱልን
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እኛ የምናመልከው ኢየሱስን እነሱ ጭራሽ አያውቁት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው እኛንም በቤቱ ያፅናን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩነው በዚው ቀጥልበት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ እማምላክ በምልጃዋ አትለያችሁ በቤቱም ያለነው ያፅናን የሄድትንም እውነቱን ይግለጥላቸው አሜን
@motherachamelesh3990
@motherachamelesh3990 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቅሕምረታብ
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
*memhir kale heyewote yasemalen.*
@SsS-nb9wj
@SsS-nb9wj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከዚህ ክፉመንፈስ ይጠብቀን!!!!!!!!
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ዉእዉነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በነካ እጃችሁ ለፓስተር ትዝታዉና ተናገር እዉነቱን ለሚለዉ ፓስተር አስተምሩልን ንገሩልን ከፈለጉ የራሳቸዉን ይማሩ እኛን አይንኩን ካለዛ ዝም አንልምምምምምም!!!⛪️
@anemawtiyachew9389
@anemawtiyachew9389 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምሮቻችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችህ መምህራኖቻችን በቀላሉ የምንተካችሁ አይደላችሁም በስስት አይናችን የምናያችሁ ዋናችን ናችሁ። የእግዚአብሔር መላዕክት በክንፋቸው ከክፉ ነገር ይሸፍንልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን
@zenebumulate1682
@zenebumulate1682 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
@godbless1506
@godbless1506 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዕድሜ ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያ እንዲህ ያሉ ድንቅ አስተማሪዎች ነው ያሏት እባካችሁ በየጊዜው አሰተምሩ ባለማወቅ ብዙ የጠፋ ነፍሶችም ይመለሳሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@dawittesfaye2393
@dawittesfaye2393 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ድንቅ መምህሮች እውቀታቸው አይደለም ለአላዋቂ መናፍቃን ለአለም ሳይንስ መልስ ያላቸው ... አይ መናፍቃን ሰይጣን ልቦናቸውን ስለሸፈነባቸው ለመረዳት ይከብዳቸዋል .. አላዋቂ ሰው ትልቁ ችግሩ አለማወቁ ብቻ ሳይሆን አለማወቁን አውቃለሁ ብሎ ካሰበ ብቻ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እኛም በተማርነው ከአለም እርኩስ አሰራር ተጠብቀን 30 60 100 ያማረ ፍሬ ያስፈራን ዘንድ የ ስላሴ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
የምንወዳችሁ መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ እኛም እንሳማችሗለን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
የኔ እቁዎች ተባረኩልኝ ኑሩልኝ አሜን 💚💛❤
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@aberashhune
@aberashhune 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን 💚💛❤💐🕊😘😘 አደኝ ሼር ላይክ 💚💛❤💐🕊😘
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ማለማህተቧ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ እስኪ በቅንነት አይከፈልበት🥰🥰🥰
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ክፉና መጥፎ ዘመን ትውልድ እርሱ ያሻግረን መቅሰፍት በዛብን አምላክ ብቻነው ዳኛችን እርሱ ይጠብቀን
@adinamelkamu7344
@adinamelkamu7344 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን💒💒💒❤️💚💛
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ውይይይይ ደስ የሚል ተስፋን የሚስጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእውነት የመምህራችንን ትምህርት ስስማ በሀሴት/ቡእምነቴ ጠንካራእንድሆን ይረዳኛል ተመስገንንንንን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማስተዋልና ጥበብን ስጠን 🙏🙏🙏 አቤቱ አምላካችን ሆይ አንተን የሚንቁ አንተን የሚመደቡት መልስ ስጣቸው
@abebagebre4734
@abebagebre4734 2 жыл бұрын
አዎ አባቶቻችን እስከ 100 አመት በላይ የኖሩት እናትና ልጁን አክብረው ስላመሰገኑ ነው እኛ ግን ሰለጠንን ብለን ነው አባታችንን እየሰደብን ሀይማኖት ነው ብለው የያዙት ልቦና ይስጣቸው እኛም በጣም ትህትና በተሞላበት መልኩ ልንፀልይ ይገባል እላለሁ ወንድሜ
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውቀቱን ጥቡን አብዝቶ ይስጥልን ተባረኩ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንላቹ መምህሮቼ ተመስገን ብቻ
@selam9841
@selam9841 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@lemlemaknaw94
@lemlemaknaw94 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@sayfurrahman9340
@sayfurrahman9340 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ስተትነው የተዋሂዶ ልጆች እንቃ
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 2 жыл бұрын
የዚህ መናፍቅ ሰውየ ትምህርት ሚገርማችሁ ከክርስቶስ ጋር ምንም ሚገናኝ አንዳች ነገር የለውም። ሌሎች መናፍቃን እራሱ ይህ ትምህርት ይቃወሙታል ብየ አስባለሁ፡ ለመምህሮቻችን ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@diegoronald2193
@diegoronald2193 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።መምህራኖቻችን።እግዚአብሄር።ይባርክልን።እድሜ።ከጤና።ይስጥልን።።
@R_a_c_h_e_l12
@R_a_c_h_e_l12 Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን እግዚአብሄር የጠፋውን ይመልስልን።
@wgag8923
@wgag8923 2 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ሉኡል እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
@mebita6930
@mebita6930 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን፡እንከተላለን፡በጎቻችሁን፡እደምጠብቁ፡እግዛብሄር፡ይጠብቅልን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ማለማህተቧ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ እስኪ በቅንነት አይከፈልበት🥰🥰🥰
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚኣብሄር ይባርካቹ።
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
ኧረተነሽበልኝየመዳምንስራእራሳሁት😁😁😁20ድቂቃቀርውንቡሀላይታያል ስላምችሁይብዛልኝበያልችሁበትስላምዋሉአሜን🙏🙏🙏
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 жыл бұрын
Amen amen Bedenb endinebeb 2 neteb meleya Asgeba ( by) Mededawen new yetesafew
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሺ የኔ ጀግና! ለሀገርሽ ያብቃሽ!
@alemekidane5192
@alemekidane5192 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቼ አንድ ቀን ባዶ ይሆናል ቸ ርቹ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
በውነት መምህራነቤ፱ከ፯ረስቲያን ቃለህወትን ያሰማልን ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@addisterefe2419
@addisterefe2419 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን🙏🙏
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ መብራቶች የኛ እንቆዎች ድንግል ትጠብቅልን
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
የ7 አመቷን ህፃን ደፍሮ፣ ገድሎ እናትዋን ማሳደድ???
20:27
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 25 М.
Anchor Media የአማራ ፋኖ በወሎ
26:33
Anchor Media
Рет қаралды 7 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН