አዕምሯችን እንዴት ይሰራል?

  Рет қаралды 93,602

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Жыл бұрын

#anqiandebetoch #አንቂአንደበቶች #motivation
ንቁ ህይወት "Nequ Heyewet" is a program that works on people to live a happy and successful life. We truly believe that Conscious life is the foundation for a happy and successful life.
SUBSCRIBE NOW = / @nequheyewet5076
Telegram ፦ t.me/anqiandebtoch , t.me/nequheyewet
TikTok ፦ www.tiktok.com/@fitsumtrainer...
Facebook ፦ / anqipage
#anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes

Пікірлер: 109
@MesayTeshome-it6ff
@MesayTeshome-it6ff 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ንቁ ህይወት
@Ttt-sh8tb
@Ttt-sh8tb 10 ай бұрын
የዘመኑ ምርጥ ወጣቶች መሠሎቻችሁን ያብዛልን
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
ቃል አጣሁልህ ማመስገኛ
@siyamtube2500
@siyamtube2500 Жыл бұрын
አዎ ፍፁም ጥሩ አሰልጣኝ ነው አሰተዋይ ነው እርጋታው ራሱ❤😊
@akliluayele9204
@akliluayele9204 Жыл бұрын
​@@siyamtube2500minew wededshiw? 😂 yeseteshw comment rasu beanchi sub conscious mindsh wust yalewun nw
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
@@akliluayele9204ፍፁም ያልተወደደ ማን ሊወደድ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Жыл бұрын
ፍፄ የዛሬዉ ይለያል ተባረክ Great job fetsum keep going 👌👌🏃🏽‍♂️🏃🏽‍♂️🏃🏽‍♂️
@YayoEntertainment
@YayoEntertainment 9 ай бұрын
Wow so amazing 🙏🙏🙏Thanks bro👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 11 ай бұрын
ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 11 ай бұрын
ይገርማል የኔ ችግር የሄ ነበር 😊 ብዙ መስራት እየፈለግኩ የማያሰራኝ ኣሁን ገባኝ ። ከለመድኩት መውጣት ነው። ኣመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እና የብዙዎቻችን ችግር የሄ ነው።
@user-ek9lu9se1l
@user-ek9lu9se1l Ай бұрын
😮😮😅🎉
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 Жыл бұрын
ልዩ ትምህርት 🎉
@user-jl3fd1el7n
@user-jl3fd1el7n 10 ай бұрын
በትክክል ጥሩ ትምርት ነበርበርታ
@bezabihgetinet2780
@bezabihgetinet2780 7 күн бұрын
Thank you
@birhanegebreigziabher7922
@birhanegebreigziabher7922 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ትምህርት
@yoniamde8644
@yoniamde8644 Жыл бұрын
Wow u r a great teacher!
@user-sp3qe7gd7f
@user-sp3qe7gd7f 9 ай бұрын
ስለ ኢድ ; ኢጎ እና ሱፐር ኢጎ እባክህን በተንተን አርግልና ስለ ጊዜህና ስለ ዕውቀትህ ተባረክ
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ፍፃዬ በርታልን
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እውነትነው❤❤❤❤
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 Жыл бұрын
በረከታችን ነህ!
@husseinassefa397
@husseinassefa397 Жыл бұрын
10:39 በጣም ጥሩ ት/ት ነው
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 ай бұрын
thanks fitse😍
@Brook4355
@Brook4355 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት እናመሰግናለን::
@tesfahunmenna4234
@tesfahunmenna4234 11 ай бұрын
በአካል ባላቅም ተባረክ
@AliYusuf-ed9em
@AliYusuf-ed9em Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስልጠና ነው የምትሰጠው በየጊዜው የምታሰለጥናቸውን ስልጠናዎች እየለቀክ ከስልጠናህ ተጠቃሚ ብታደርገን
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Жыл бұрын
❤ዋው እውነት ትክክል እግዚአብሔር ይባርክህ
@miheritidafarigetahoytames2066
@miheritidafarigetahoytames2066 10 ай бұрын
Woyen min ayenate nager new laka bizu nagere anwokem malet new batem amsegenalew እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm 9 ай бұрын
ደሰየምል ትምሪቲ ነዉ
@user-bk5vs4rw5w
@user-bk5vs4rw5w 9 ай бұрын
ቃል አጣሁልሁ
@keder2736
@keder2736 Жыл бұрын
Thanks Mr.Fitse
@user-bk5vs4rw5w
@user-bk5vs4rw5w 9 ай бұрын
ልክ በለሁል
@ezanamelekot6796
@ezanamelekot6796 9 ай бұрын
Thanks for the education.
@embetgirma4975
@embetgirma4975 Жыл бұрын
Thank you🙏🙏
@NazemuradMama
@NazemuradMama 9 ай бұрын
ትለያለህ እየለወጥከኝ ነው እድሜህ ያርዝመው
@hddggebxhfhf5696
@hddggebxhfhf5696 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-od1wj4jw7r
@user-od1wj4jw7r 9 ай бұрын
በስትክክል agegnehegn
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchiabebe
@banchiabebe Жыл бұрын
amazing!
@user-us9wd1fj3z
@user-us9wd1fj3z 10 ай бұрын
ዋዉትክክል❤❤
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks ftse ❤❤
@makyamd6204
@makyamd6204 10 ай бұрын
በረታልን
@solomonayana9395
@solomonayana9395 11 ай бұрын
Thanks 🙏
@meronsolomon7983
@meronsolomon7983 Жыл бұрын
You gifted man
@genettigstu4376
@genettigstu4376 11 ай бұрын
thank you so much
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 10 ай бұрын
Woow bexam aref enamesegenalen
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 11 ай бұрын
Thank broo, your presentation preparation is so nice, look for quite place not to lose attention.
@Suls65850
@Suls65850 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ግዜ እከታተልክ አለሁ ብዙ ግዜ ኮሜት አልፅፍም እጅ በርታልን እውነት መታደል መመረጥ ነው ይህን የመሰለ ትምህርት ማገኛት እውነትም ህይወት ምርጫ እደሆነች የገባኝ የመይጠቅመንን ላይ ግዜያችን እናባክናለን ይህን የመሰለ ትምህርት ግን ተከታትለን ህይወታችንን መቀየር እየቻልን ለነጋችን አንድ ነገር ከማይለውጠን ተስፋ ከሚያስቆርጠን ላይ ግዜችን እጨርሳለን እኔ ግን እድሜ ለናተ አልሀምዱሊላህ ሁልግዜ ሳላመሰግናችሁ የማላልፈው ማን ያዘዋል እሸቱ ፍፁም ፍሳሃ ዳጊ ዳዊት ድሪምስ አሸናፊ ታዬ እሸቱ መለሰ ሰነወርቅ ታዬ ዳኒኤል ወዳጄ በኔ ህይወት ላይ ትልቅ ተፅኖ ፈጥራችሃል ከልብ አመሠግናለሁ አገር ውጭ ያሉ የምከታተላቸውን ጭምር አሏህ ይስጥልኝ እኔም እራሴን ገብቼ ለብዝ ደራሽ ያድርገኝ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ይልቅስ ክርስቲያን ከሆንክ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ከነሱ ዲስኩር ስብከትና ቅዱሳን መፅሀፍት አንብብና እረፍት አግኝ
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 10 ай бұрын
You are
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም ስለሰጠን
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
ጀግናየ
@lemmabeliso7984
@lemmabeliso7984 9 ай бұрын
eshi goboz
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 11 ай бұрын
Thanks bro ❤❤
@kasahunsisay2324
@kasahunsisay2324 Жыл бұрын
Hulem stastemr lesew bekelalu bemigebaw menged new. Berta
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 9 ай бұрын
❤❤
@Geez1206
@Geez1206 9 ай бұрын
በጣሞ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
@hiki1880
@hiki1880 9 ай бұрын
Bezih tmhrt lewt berase ayalehu bye asbalehu . Kalm gebahu
@taibaikram278
@taibaikram278 11 ай бұрын
እዉነት
@jimmytvshow
@jimmytvshow Жыл бұрын
I'm so proud 👏 of you ❤️ my life coch I'm always happy by having you in my life ❤️ thank you so much kept it up and stay blessed 🙌 love you fistume🎉
@marthayilma2349
@marthayilma2349 11 ай бұрын
ግሩም ነገር ነው የምታወራው
@maremare234
@maremare234 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 10 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-tr5sk6xc2v
@user-tr5sk6xc2v Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Жыл бұрын
The best teaching ever heard of the subject to me
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 11 ай бұрын
ቢቸግርህ ነው 80አሀዱ መጽሐፍ ቅዱሳችን ቁልጭ አዽርጎ ያስተምረናል ጭቅጭቅ የምላበት ዘመን ላይ ስለሆንን ሀሳብ መቆም መቀመጥ አልቻለም ስነ ምግባር ጨዋነት ከሀገራችን ወቷል መንፈስ ቅዱስ በምሕረቱ ይጎብኝን ሰሚ ካገኝህ በርታ
@debrewerkmandefro1818
@debrewerkmandefro1818 10 ай бұрын
1
@tesfayetube2721
@tesfayetube2721 10 ай бұрын
አንተ አትሰማውም ማለት ነው
@sintu24
@sintu24 9 ай бұрын
አንተ ግን ሙሉን በእያስ አንድ ጊዜ አንብበሃል????
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Жыл бұрын
Jegina abate
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 10 ай бұрын
Yenechu alem ASHARO atleflef !!! Ante ke nechochu korejeheee taweralehe enesun ke mahberawi qewseee yalawetachewin felsefennn atawraaa.
@user-et4po7vz3k
@user-et4po7vz3k 11 ай бұрын
🎉🎉🎉
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ያለውን የሚሰጥ ባለጠጋ ነው ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@zenabuzenabu2195
@zenabuzenabu2195 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-nk3mj1bv2s
@user-nk3mj1bv2s 11 ай бұрын
No one can possibly be perfect; that is what makes us human. However, you have to not only accept that you will not be perfect.
@WardaMahdii-lk8id
@WardaMahdii-lk8id 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@Zehabu.
@Zehabu. Жыл бұрын
የአይምሮን አሰራር ማወቅ እራስን ለማወቅ ትልቅ ዥማሮን ያዴራጃል : ብዬ አምናለሁ ::
@sahayabray5699
@sahayabray5699 11 ай бұрын
GOBEZE KETELBET WOOWWW
@kdjdnhdhduj9193
@kdjdnhdhduj9193 10 ай бұрын
እኔባሁኑሠአትትናትየሠራሁትንእየረሣሁነዉመላበለኝ?
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 9 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤❤❤ወላሂ አገኘህኝ
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 11 ай бұрын
ልክ ብለሀል ግን አንዳንዴ ደስታህን ምስጋናህን የማወስድብህ ሰውች አሉ ለምሳሌ በሰራቦታ አጠግብህ ተቀምጦ ምሬትን ችግርን የተለያየ ነገር ሲያወራብህ የሚውሉ ሰውች አሉ ይህን ምን ታረገዋለህ እኔ የመረረኝ ይሄ ነው
@rozamesfen290
@rozamesfen290 Жыл бұрын
Gobez
@marthayilma2349
@marthayilma2349 11 ай бұрын
hmm
@geja2809
@geja2809 11 ай бұрын
Lewogen derash wogen nw እባካችሁ ደምሩኝ wudoche😍😍😍😍😍😍
@seydkeyni-xc3nh
@seydkeyni-xc3nh 11 ай бұрын
Ahun mn lhun bye eyasebkugn Mknyatum hulunm mhon echlalew leka
@user-gr7fv6oz2i
@user-gr7fv6oz2i Жыл бұрын
❤❤❤😂
@kdjdnhdhduj9193
@kdjdnhdhduj9193 10 ай бұрын
እጂጉንያሥደመመኝከእሥልምናሀይማኖትጋየተያያዘትምርትመሥጠትህቀጥልበት👍👈
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 10 ай бұрын
If it will buy its mous Hands And its feet It has done any things next God 🌈🌈🌈6
@melakunega3388
@melakunega3388 9 ай бұрын
አመሰግንሃለሁ ኮንሸስ እና ሳብ ኮንሸስ ማይንድ/Conscious and subconscious mind/ልዩነቶችን ቁልጭ አድርገህ በማስቀመጥህ። Thank you!!
@marthayilma2349
@marthayilma2349 11 ай бұрын
ጉድ በል ጎንደር አሉ
@itisme1909
@itisme1909 11 ай бұрын
Hiwet የሚለውን የ እንህግሊዝኛ ስፕሊንግ ሳታቁ እንዴት ነው የሕይወት አስራር ሚስጥር የደረሳቹበት በል? ኑሮ ውድነቱ ይበቃዋል ይህ ምስኪን ሕዝብ አታጃጅሉት
@gemechisamano417
@gemechisamano417 10 ай бұрын
መጀመሪያ ተምረሃል ወይ? ስለ አዕምሮ አሰራር የሚያውቅ ንውሮሳይንስ የተማሬ ሰው ብያስተምር ይሻላል። በጣም ያለዕውቀት እየበጠበጣችሁ ነው።
@seidkasim1880
@seidkasim1880 6 ай бұрын
ወንድሜ ምን ለማለት ፈልገህ ነው ወይስ እድሜዬ በመማር ማስተር ዶክትሪት አለኝ ሚለውን ፈልገህ ነው ቢማር መሰለኝ የሱ youtube ገብተህ እያየህ እየተመሰጥክ
@selamkbrom2550
@selamkbrom2550 Жыл бұрын
እረ እኔም ያስቸገረኝ ባህሪ ልክ አንተ እዳልከው ነው ግን ልቀይረው አልቻልኩም እቢአለኝ
@KENZI___2
@KENZI___2 11 ай бұрын
ሁላችሁም መጮህ ብቻ እስኪ እንደ መምህር አሸናፊ በእውቀትና በማስተዋል አስተምሩን።
@rukiamohammed1928
@rukiamohammed1928 Жыл бұрын
ነጭ ዝሆን አለ እንዴ?
@user-rj9kt3dc2x
@user-rj9kt3dc2x 10 ай бұрын
😂😂😅
@user-rj9kt3dc2x
@user-rj9kt3dc2x 10 ай бұрын
Lmasredat eko new
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
ማንም እዲሰድበኝ አልፈልግም ነገር ግን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ይሄ ሰው ስለ ዱኒያ ብቻ ነው የሚያወራው እና መሠሎቹ አይጠቅማችሁም ከቁረአን ከሀዲስ ጀምሮ የኡለሞቻችን ንግግር ጭምር ለኛ መነቃቂያ በቂ ነው ከሰራንበት ተጠንቀቁ እህት ወንድሞቼ ተጠንቀቁ
@user-zs1bc8iy9l
@user-zs1bc8iy9l 11 ай бұрын
የሚጠቅም እዉቀት ስታገኝ መጠቀም ጉብዝና ነዉ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
@@user-zs1bc8iy9l አኼራን የሚያስረሳ ከሆነ ግን መቀበሉ አያስፈልገንም
@user-ei6we3ku9y
@user-ei6we3ku9y 11 ай бұрын
ትክክል እኔ እንደዚህ አይነቱን የምሰማውነብስያየ አሸንፋኝ ጊዜ ሳባክን ነው ምክሩን ሰምቸ አስተነትናለሁ ሰው ለዲንያ እንድህ እየሆነ ለመጨረሻና ለዘላለሙ ሂይወት ከዚህ የበለጠ እንድንዘጋጅ..
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
ይሄ ሰው እራሰ ጭቅላሉ የለም ከሰ ምን ትማራላችው ጊዜህ ከምታቃጥል የሰታሪክ ቀረርቶ ከምትሰማ ጥዋት ተነሰተህ ሳይነጋ ለእግዚአብሔር እጀህ ዘርጋ ሰላም መበርከክ ነው
@nequheyewet5076
@nequheyewet5076 Жыл бұрын
ሁሌም እጃችንን ወደ እግዚሀብሄር መዘርጋት እንድንችል እግዚሀብሄር ይርዳን።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
እና ምን ትረፋ ንግግረ መናገረ አስፈለገ ወይስ የስልካቹሁ እስክሪን ማሳለፈ አይችልም አላአሁ ሙስታአን
@user-pu3ve9vb1g
@user-pu3ve9vb1g Жыл бұрын
አንተ ትለያለክ
@Abduselammahamedberhanberhe
@Abduselammahamedberhanberhe 10 ай бұрын
Thank you
@redwave4776
@redwave4776 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ዋጋ መክፈል አለብህ
44:02
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 23 М.
ከውጭ ያለው  እና  ከውስጥ የምናየው አንድ አይደለም
30:17
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 5 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
የውሳኔ ሰው መሆን! | inspire ethiopia
12:54
Ethio creative
Рет қаралды 1,7 М.
አስደናቂ ውጤት
31:05
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 4,9 М.
የመኖር እድል ተሰጥቶና መወሰን ግን የኛ ፈንታ ነው
25:55
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 4,4 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 401 М.
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 101 М.
ከውጭ ለማሸነፍ ከውስጥ መጀመር አለብህ
30:04
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 4,7 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН