ሰበር - ከመቀሌ ሆስፒታል የደህንነት ካሜራ የተገኘው አሳዛኝ ቪዲዮ | 4ኪሎ የተላከው ሰነድ

  Рет қаралды 69,056

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 68
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 Ай бұрын
ልቦና ይስጠን የህዝብ ንብረትን ማውደም ትልቅ አምሮቢስነት ነው😢
@lefikirtmichal
@lefikirtmichal Ай бұрын
የአይምሮ ችግር ቢኖርበት ነው ጤነኛ ሰው እንኳን ሊያደርግ ማሰብም አይችልም
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Ай бұрын
ቪዲዮውን አሳየን ሁሌ አስፓልት ምንድነው
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Ай бұрын
😂😂😂
@Bekagion-np3oh
@Bekagion-np3oh Ай бұрын
ይመች
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Ай бұрын
ሠላም ኢትዮጵያ አገሬ ❤❤❤
@rehatube_
@rehatube_ Ай бұрын
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ abel የምትሰራው ስራ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN Ай бұрын
የአማራን ሆስፒታል አወደማችሁ ይህው በእራሳችሁ ሰው ሰው የከፋ ጭካኔ ተደረገ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Ай бұрын
ይገርማል አሁን እሄን ሁሉ አውድሞ ምን ያገኝ ይሁን አይ ክፋት 😢😢😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Ай бұрын
ሠላም ለሠው ልጆች ሁሉ
@Bekagion-np3oh
@Bekagion-np3oh Ай бұрын
ተመቺቶኛል
@user-jj6ss1rx8b
@user-jj6ss1rx8b Ай бұрын
በመቀሌ አይደር ሆስፒታል የሕክምና መሳርያ ላይ ጉዳት ያደረሰው ፍፁም ነውረኛ የቆሸሸ ስብዕና ያለው ባለጌ የፈፀመው ድርጊት በሃገር ኢኮኖሚ ላይ ያደረሰው ከባድ ጉዳት ብቻ ሳይሆን ብዙ ሺ ሕዝብን እንደገደለ ነው የሚቆጠረው ሕግ ይሕን መሰሪ የእጁን ሊሰጡት ይገባል
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Ай бұрын
100% ትክክል
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Ай бұрын
ከዛ ደሞ የፌዴራል መንግሥት ይግዛ ይላሉ
@BirhaneGereziher-iu4ry
@BirhaneGereziher-iu4ry Ай бұрын
​@@frehiwetyonas22ይህ ሰው በቁጥጥር ሰር ውለዋል በህግ ደሞ የእጁም ያገኛል ። ግን ማሸኑ ኮ ቀድመውኑ በትግራይ ድያሰፓራ ነው የተገዛው በ ፌደራል መንግሰት ኣይደለም ።
@DawitMezgebo
@DawitMezgebo Ай бұрын
ኣቤል ምርጥ ሰው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ስላም ላእገራችን ይሁን
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላመ
@senaytyohannes7383
@senaytyohannes7383 Ай бұрын
ቪዲዮ አቀራረብህ ያስጠላል!! ሁሌ ነው አስተያየት የሚሰጥ አስተካክል
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Ай бұрын
ምን ጉድ ነው በኢትዮጵያ ሚሰማው
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Ай бұрын
ይህ ሰው ተመጣጣኝ ቅጣት ማግኘት አሐበት !!!😭😭የሆስፒታሉ ን መሣሪያ ማውደም የህዝብና የሃገር ጠላት ነው..!!
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Ай бұрын
ሰላም ለምድራችን
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 Ай бұрын
አቤሎ አቤሎ አቤሎ
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 Ай бұрын
የሆሥፒታል ሠራተኛ ነው እንዴት አሠጨከነው ለምን አሁን ለትግራይ ህዝብ በጣም ጉዳት ነው አቅመ ደካማወቺ ቺግር ነው ገንዘብ ያለው ሌላ ቦታ ይሄዳል ደሃ እንዴት ይሆናል
@MeazaMeokene
@MeazaMeokene Ай бұрын
ሠላም❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
የኬንያም፣የሶማሌ ላንድም ሁሉም ያስፈልገናል
@Haza440
@Haza440 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😂😂😂😂😂
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 Ай бұрын
There must be restricted areas or rooms for only authorized personnel in the hospital to enter. How comes this individual caused great damages massively on expensive equipment? Negligence from hospital 's administration can easily observed from this incident.
@MebratMichael
@MebratMichael Ай бұрын
ማውደም ማለት እንዴት ነው ሰውየው በከባድ መሳርያ ተጠቅሞ ነው ያወደመው ወይስ በእጁ ብቻ ነው ? ግልፅ አልሆነም ነገሩ
@mesfinaregash01
@mesfinaregash01 Ай бұрын
why don't you show us the image or the vide?
@tamratmengstu346
@tamratmengstu346 Ай бұрын
ይሄ እኮ ያደጉበት ነው ይሄእኮ የዘረኝነት ውጤት ነው በቃ ትንሽ ትልቁ ክፋት ብቻ የመለስ ልጆች ይህው ለማንም አያዝኑም ክፋትን ዘረኝነትን ምቀኝነትን እንደአላማ ፅናት የሚያይ ማህበረሰብ ውጤት ነው እውነቱ ይሄነው ቢመርም ዋጡት።
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma Ай бұрын
እነርሱ በሰው ልጅ ህይወትም እኮ ከዚያ የበሰ ነው ያደረጉት እና እያደረጉ ያሉት
@derejehailemichael-es6ii
@derejehailemichael-es6ii Ай бұрын
አዕምሮ ክፋ መንፈስ ስጠናወተዉ እንድህ ነው።
@tegegnmekengo444
@tegegnmekengo444 Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ አንድነት ድል ለፋኖ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Ай бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለሀገራችን ፋኖህን ይዘህ ገደል ግባ መሀይም
@Mami-op5my
@Mami-op5my Ай бұрын
Dadab mahayem diqala danaz ya sharmuta lij Ya fano wushem qoshasha
@Mami-op5my
@Mami-op5my Ай бұрын
Fano Terrorist
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
😂​@@mesfinmesfinmesfin1390
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ውርድት ለፋኖ እና ለደጋፍዎቹ ሁሉም የአማራ ህዝብ ፋኖን አይወክሉም ሰላም የሚፈልጉ አሉ አንቴ እና ተከታዮችህ ገደል ግቡ አሜን በሉ
@tedy5926
@tedy5926 Ай бұрын
Ere yetale Damu
@user-me3bq1ic7x
@user-me3bq1ic7x Ай бұрын
Kzenaw gar yemimesasel misel betasy teru neber
@frnussteferi607
@frnussteferi607 Ай бұрын
Ante wushetam leba genosadet tebq 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
ድል ለፋኖ። ❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ዘንድሮም እዛው ናችሁ እረ ስላም ለእምዬ ኢትዩጵያ
@BekaAman605
@BekaAman605 Ай бұрын
ጅላንፎ ውጣ ከዚህ 😠
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 Ай бұрын
ሽንተም የወያኔ ተላላኪ ባንዳ
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d Ай бұрын
​የታባህይጥፋልህጥብጋላ
@user-px9fm5tt5j
@user-px9fm5tt5j Ай бұрын
Wuye ehe sewuyehu balefahu 2 amet balehu eyale Nde melen gebehu neber gabeyahu kezakeze leza new wushet yemeyaworahu
@abembatti1644
@abembatti1644 Ай бұрын
😂
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
His mental state should be checked
@abrhamebabu-ko3di
@abrhamebabu-ko3di Ай бұрын
Somalia a terriers't resident
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Ай бұрын
Brother Minim Gudat Alderesem Oditeroch Simetu Gezten Neber Sewyew Gudat Aderesebet Lemalet Naw .Fake drama
@fabucell5517
@fabucell5517 Ай бұрын
Sint gze new ktikem wxhi emhonew shbiya serkew sebal alnberm ende medre wshtamoch😂😂😂😂😂😂
@user-qs4vk7kj9p
@user-qs4vk7kj9p Ай бұрын
ግን ጤነኛ ነው? መቼም ጤነኛ ሰው እንደዚ አያረግም
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v Ай бұрын
መቀሌ ምን ጣለህ??? አ/አ የምትኖርበት ከተማ ሰንት የቆሼሼ ነገር ሞልቶ ተርፎፎፎፎፎፎፎ የመንግስት '''ወጋኝ'' ስለሆንክ ግም😢😢😢
@user-gn5zj3gn4j
@user-gn5zj3gn4j Ай бұрын
እናትህ ትበዳ ወይናን እንትህን ብዳት አንተትግሬጠል ቡሽቲየደረግ ወታደርልጅ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
የመጨረሻ ደደብ ነህ አንተ እናትህን እና እህትህን ትበዳለህ ሴት ልጅ ሀገር ናት እሺ ደንቆሮ
@user-li7mx7mf4x
@user-li7mx7mf4x Ай бұрын
አንተን ማዳማጥ ያቆምኩት ደብረፅዮን ሙቷል ብለህን ከሞት ከተነሳ በኋላ ቀዳዳ መሆንክን አይቼ ተውኩት
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Ай бұрын
what are you doing now? listening !!!
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
አሁን ታዲያ ምን ልትሰራ አዳመጥከዉ 👂👂👂👂 😳😳🙄🙄🙄🙄
I PEELED OFF THE CARDBOARD WATERMELON!#asmr
00:56
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 35 МЛН
Don't eat centipede 🪱😂
00:19
Nadir Sailov
Рет қаралды 21 МЛН
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 54 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.31 "አስተዳዳሪው"
32:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 588 М.
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 17 МЛН
Испытала свой автомобиль🤯
0:43
WORLD TOP
Рет қаралды 10 МЛН
Saito09 funny video 😂😂😂 #shorts
0:30
Saito
Рет қаралды 7 МЛН