ሰበር! የጄኔራሉ አጃቢ ፋኖን ተቀላቀለ-አጠቃላይ የፋኖ እዝ መሪዎች ምርጫ..... -ቀጥታ-July 7፣2024

  Рет қаралды 163,307

Dereje Habtewold

Dereje Habtewold

9 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @derejehabtewolde

Пікірлер: 583
@RahelJovani
@RahelJovani 8 күн бұрын
እነዚህ የሚቀላቀሉትን የፋኖ መሪዎች እንዳይጠጓቸው። ተልኮ ሊኖራቸው ይችላል።
@user-ye6eq9qd8f
@user-ye6eq9qd8f 8 күн бұрын
እውነት ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 8 күн бұрын
እውነት ጥንቃቄ የተሞላበት ቢሆን ይመረጣል
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 8 күн бұрын
እውነት ነው በጣም ጥንቃቄ ከመቸውም። በላይ ፋኖ ወቻችን❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 8 күн бұрын
ደሬ እዳንተ ለሳላም የሚቆሙ ኢትዮፕያኖች ያብዛ በኤርትራ ህዝብ ስም ኣመሰግናለው ተባረክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@teshumeku2918
@teshumeku2918 8 күн бұрын
አብይ ማርያም አትለመነኝ አማራን አትችለውም ትገል ታርድ ይሆናል ግን አታሸንፈውም የማይነካ ነው የነካሀው ድል ለአማራ ፋኖ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 8 күн бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@miniaseium8181
@miniaseium8181 8 күн бұрын
Bravo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 8 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 8 күн бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@mare7241
@mare7241 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 8 күн бұрын
❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@mare7241
@mare7241 8 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Habib_ethio
@Habib_ethio 8 күн бұрын
እበክህ ወንድሜ እኔ የምመክርህ ነገር አረቄ በጣጣቹ ሰዓት አተስቡ ወይም አትነገሩ
@YaredLul
@YaredLul 8 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ
@downdownw7374
@downdownw7374 8 күн бұрын
❤️🌷🌹🌹🌹🌷❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌹🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌹🌹
@Badema1991
@Badema1991 8 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ💥🔥💪። ሞት ለአብዮት አሕመድና ለብልግና ፓርቲ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 8 күн бұрын
ደሬ 🙏🥀 ደስታችን አንተም ስለተጋራህ ብዙ ኤርትራውያን ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ደረጀ 🙏🥀🇪🇷
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 8 күн бұрын
ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️
@AbeerSanad
@AbeerSanad 8 күн бұрын
አህለን
@AbeerSanad
@AbeerSanad 8 күн бұрын
ዲል፤ለፍኖ፤ተራራዉ
@samuelkidane-ve4nm
@samuelkidane-ve4nm 8 күн бұрын
ድሬ ትልቅ ሰዉ በጣም እናመሠግናለን ።🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 8 күн бұрын
ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪💪💪
@user-zq1xi5tk8h
@user-zq1xi5tk8h 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 8 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 8 күн бұрын
አስመራ 🎉 ሳላቃት በእውነቱ የምትናፍቀኝ ከተማ እንኳን ደስ አላቹ ኤርትራውያን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 7 күн бұрын
You will visit one day
@user-yt5fw9bz1q
@user-yt5fw9bz1q 8 күн бұрын
ድል ለሚገፋውና ለሚገደለው ለሚፋናቀለው ለአማራ ፋኖ
@aytegebkibret7685
@aytegebkibret7685 8 күн бұрын
እንኳን ደስ አለን
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 8 күн бұрын
እኔ እኮ የምለው አገር ሰላም እስኪሆን ተማሪዎች ትምህርቱ ቢቀርባቸውስ ? 😢
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 8 күн бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ደሬ የአማራ ልጆች ለምንድነው በነፍሳቸው ከባድ ውሳኔ የሚወሰኑት መንግሥት እንደሌለ መረዳት አለባቸው ከፍኖ ጋር ተቀላቅለው መንግሥት ነኝ ባዩን መገርሰሰ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እናበረታታቸው ትምህርት ከነፃነት በኋላ ነው
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 8 күн бұрын
ኢረትራዊይኖች እንካን ደስ ይላችው ይናንተ ደስታ ይኛ ደስታነው🎉🎉🎉❤❤❤❤
@namanekemti8556
@namanekemti8556 8 күн бұрын
በድሮንና በሪፖብሊካን ጋርድ ኮማንዶዎች እየታደነ፤ ህይወቱን ለመስጠት ቆርጦ የሚታገል የፋኖ አመራርና ተራ ተዋጊ በሚሰጠው የበሰለ አመራር፤ አመርቂና አስደናቂ ውጤት አምጥቷል።
@MaankulAtik
@MaankulAtik 8 күн бұрын
ሰላም ደረጄ የታገቱትን ልጆች በተመለከተ እስኪ ICRC የሚባለው መገናኛ አካባቢ እግዚአብሔር አብ ቤ/ክ አካባቢ የሚገኘው ድርጅት ሀላፊዎች አጋቾቹን/ሀላፊዎቻቸውን/ ለማናገር እድል እንዳላቸው የተወሰነ መረጃ አለኝ ይሄን ማድረግ ቢቻል መልካም ይመስለኛል፡፡
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️ ድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤️
@Isayas-sq5xo
@Isayas-sq5xo 8 күн бұрын
ደረ እግዚሔር ይባርኽ እንዳንተ ለሠላም የሚሰብኩ ያብዝልን
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ 💚💚💛💛❤❤
@YousfAhmed-ce2wd
@YousfAhmed-ce2wd 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@Dbxb6375
@Dbxb6375 8 күн бұрын
ደሬ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሀቀኛ ነህ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 8 күн бұрын
ቢኒያምየአፍሪካ ክራትተኤርትራ ኩራት እንኮአን ደስ ያለህ
@danielengida5364
@danielengida5364 8 күн бұрын
የፈጠራቸው አምላክ ፈጥኖ ይድረስላቸው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 8 күн бұрын
Weldone Biniam Girmay Congratulations to you and to Eritreans. He is a pride of Africa not only for Eritrea
@almazyimar432
@almazyimar432 8 күн бұрын
በእውነት እናንተ በውጭ ያላችሁሁሉንም የማትወክሉ እናውቃልን ባዮች ፋኖ መሀል ገብታችሁ ወደ አንድነቱ 2:28 ለመምጣትና ይማዕከላዊ አመራራቸውን ለመምረጥ በሚይደርጉት ሂደት እገሌ መሆን አለበት እገሌን ማድረግ ነበረባቸው የምትሉና ሌላ እጀንዳ ለመፍጠር እየሞከራችሁ ያላችሁ ሰዎች እኔ ብታርፉም ብታፍሩም መልካም ይመስለኛልፉኖ ገና አገርን ተረክበው ኢትዪጲያን እንደገና መስራት የሚችሉ ጠንቃቃና ብቃት ያላቸው መሪወች ያሉብትድርጅት ነው አንድነቱ ጊዜ መሰዱ የተጠናቀቀ ስራ ለመስራት መከናወንያልበት የሀሳብ ፍጭት ሁሉ ተደርጎና ሂደቱን አልፎ የነጠርና የጠራ ስራ ይፋ ልማድረግ ንው ከዚህ አልፋችሁ አጀንዳ ፈጥረን ትግሉን እንጎትታለን የምትሉ አይሳካላቸሁም ጫካ ያለው ፋኖበድንጋይ አይደለም እየተወራውረ ያለው ሊገለው ክሚተኮስ የጦር መሳሪያ ጋር ነው እኛ እናውቅልሀለን ብሎ ፋኖን እኔ ልምራህ ለማለት ጉልብት እና ድፍረት ይሆናችሁ መሀይምንታችሁ ብቻ ነው መሀይምነት በብዙ ይገለጻል የፖለቲካ መሀይምነት አለ የአርቆ አስተዋይንት መሀይምነት አን በመማር ያልተስትካከል የእውቀት መሀይምነት አለ በዚህ ላይስለፋኖ ስላወራናፋኖን በገንዘብ ስለደገፈ ብቻ ከፋኖዎች በላይ ስለትግል ሂደትራሱንየለውጥ መሀንዲስ አድርጎ የሚገምት አለ ፋኖባልተመቻቸመድረክና ባልተሟላ ሎጅስቲክ ትናንት ተነስቶ እገሌ ብመሆን አለበት ወይምመሆን ነበረበት ለማለት የትኛው የትግል ሜዳ ልይ ተገኝቶ ማን ግር ተወያይቶ ሀሳቡን አጋጭቶ ልክ ለልክ ተዋውቆ ነው ድፍረት ብቻ ነው ወይም አገሌን እኮ ለዚህ ያበቃሁት እኔ ነኝ እገሌ አመራር ላይ እንዲመጣ ታግለናል ለማለት የዚህ ሱስ ያለባቸው ስዎች ናቸው ይኸ ደግሞ አሁን አይሰራም ፋኖን እንባይደን የታላቋ አሜሪካ መሪዎች እንኳ በማግባባትም በማባበልም ለድርድር ሊያስቀምጡት አልቻሉም ቀላል ስብስብ እይድለም ትግሉ የወለደው ስለዚህ ሥራ አትሁኑባቸው !!!
@hallmaqumara1188
@hallmaqumara1188 7 күн бұрын
ድሬ ሰላም ወድሜ ድል ለጀግናው ፋኖወቻችን ይሁን ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Melesshemlis
@Melesshemlis 8 күн бұрын
መለሠ ነኝ ከ አ አ ድል ለፍኖ
@user-qd8ff9pd1p
@user-qd8ff9pd1p 6 күн бұрын
የአማራ ህዝብ የነፃነትን ችቦ 2017ዓም በክብር ይጨብጣል💪💪💪💪
@Mohmad-cb6ki
@Mohmad-cb6ki 7 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤
@AwalKhan-fo5uu
@AwalKhan-fo5uu 8 күн бұрын
ሰላምሰላም.ድልለአማራዉሁሉ❤
@robeltube777
@robeltube777 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 8 күн бұрын
ከዚህ በሁአላ አማራ በጣም መጨከን አለበት 👌
@user-en3ub3pf5m
@user-en3ub3pf5m 8 күн бұрын
የፍኖን ጀግንነት ለመግለፅ ቃላት የለኝም።ፍኞ ያሸንፍል ድል በማንነታችን እየከፍልን ለአለነው መሰዋትነት።ማኖ ነበልባሉ።ከዚህ በኋላ ወደ ኋላ የለም ወደ ፊት ወደ ፊት❤❤❤
@user-jz5ss5yo9b
@user-jz5ss5yo9b 4 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@ABCv23የጅሩዋ
@ABCv23የጅሩዋ 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለጀግኖቹ ለአማራ ፍኖ
@derejebelay8406
@derejebelay8406 8 күн бұрын
ድል ለተገፉው ለአማራ ሕዝቡ
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 7 күн бұрын
Thanks Dere ! The victory is All African 🇪🇷🩷🇪🇹
@TazebAsfaw-q4p
@TazebAsfaw-q4p 6 күн бұрын
ድል ለፋኖቻችን
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 8 күн бұрын
እንኳን ደስ አለን ኤልትራን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇬🇨🇬🇨🇬ዉዶቼ ❤️❤️❤️😘😘🥰🥰
@b.6015
@b.6015 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖ
@almazyimar432
@almazyimar432 8 күн бұрын
በእውነት እናንተ በውጭ ያላችሁሁሉንም የማትወክሉ እናውቃልን ባዮች ፋኖ መሀል ገብታችሁ ወደ አንድነቱ ለመምጣትና ይማዕከላዊ አመራራቸውን ለመምረጥ በሚይደርጉት ሂደት እገሌ መሆን አለበት እገሌን ማድረግ ነበረባቸው የምትሉና ሌላ እጀንዳ ለመፍጠር እየሞከራችሁ ያላችሁ ሰዎች እኔ ብታርፉም ብታፍሩም መልካም ይመስለኛልፉኖ ገና አገርን ተረክበው ኢትዪጲያን እንደገና መስራት የሚችሉ ጠንቃቃና ብቃት ያላቸው መሪወች ያሉብትድርጅት ነው አንድነቱ ጊዜ መሰዱ የተጠናቀቀ ስራ ለመስራት መከናወንያልበት የሀሳብ ፍጭት ሁሉ ተደርጎና ሂደቱን አልፎ የነጠርና የጠራ ስራ ይፋ ልማድረግ ንው ከዚህ አልፋችሁ አጀንዳ ፈጥረን ትግሉን እንጎትታለን የምትሉ አይሳካላቸሁም ጫካ ያለው ፋኖበድንጋይ አይደለም እየተወራውረ ያለው ሊገለው ክሚተኮስ የጦር መሳሪያ ጋር ነው እኛ እናውቅልሀለን ብሎ ፋኖን እኔ ልምራህ ለማለት ጉልብት እና ድፍረት ይሆናችሁ መሀይምንታችሁ ብቻ ነው መሀይምነት በብዙ ይገለጻል የፖለቲካ መሀይምነት አለ የአርቆ አስተዋይንት መሀይምነት አን በመማር ያልተስትካከል የእውቀት መሀይምነት አለ በዚህ ላይስለፋኖ ስላወራናፋኖን በገንዘብ ስለደገፈ ብቻ ከፋኖዎች በላይ ስለትግል ሂደትራሱንየለውጥ መሀንዲስ አድርጎ የሚገምት አለ ፋኖባልተመቻቸመድረክና ባልተሟላ ሎጅስቲክ ትናንት ተነስቶ እገሌ ብመሆን አለበት ወይምመሆን ነበረበት ለማለት የትኛው የትግል ሜዳ ልይ ተገኝቶ ማን ግር ተወያይቶ ሀሳቡን አጋጭቶ ልክ ለልክ ተዋውቆ ነው ድፍረት ብቻ ነው ወይም አገሌን እኮ ለዚህ ያበቃሁት እኔ ነኝ እገሌ አመራር ላይ እንዲመጣ ታግለናል ለማለት የዚህ ሱስ ያለባቸው ስዎች ናቸው ይኸ ደግሞ አሁን አይሰራም ፋኖን እንባይደን የታላቋ አሜሪካ መሪዎች እንኳ በማግባባትም በማባበልም ለድርድር ሊያስቀምጡት አልቻሉም ቀላል ስብስብ እይድለም ትግሉ የወለደው ስለዚህ ሥራ አትሁኑባቸው !!!
@genetabate45
@genetabate45 8 күн бұрын
💯% ትክክል እኔ የምለዉን ነዉ ያልሺዉ አንጀት የሚያርሰ.👍🏾👍🏾👍🏾
@eyobmedia5293
@eyobmedia5293 8 күн бұрын
Almi ❤️❤️❤️❤️❤️
@eyobmedia5293
@eyobmedia5293 8 күн бұрын
Almi ❤️❤️❤️❤️
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 8 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@alemabebe4006
@alemabebe4006 8 күн бұрын
እነዚን ልጆች ለማስፍታት መርዳት አልብን
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 8 күн бұрын
Victory for Amhara Fano 💚💛❤️💪 congratulation 🇪🇷
@ZelekeMan
@ZelekeMan 8 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@GebeyehuKindu-kt4ec
@GebeyehuKindu-kt4ec 7 күн бұрын
የኔ ጌታ የአማራ ኩራት ደሬ አይዞህ
@mustefamohamed3840
@mustefamohamed3840 8 күн бұрын
ድሬ እንወድሐለን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@ef6079
@ef6079 8 күн бұрын
Congratulations 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@MulegetaMelese
@MulegetaMelese 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እነ እከሌ አርገ ስላልፈጠርከኝ ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ
@eke1914
@eke1914 8 күн бұрын
Congratulations all Eritrea 🇪🇷 👏
@mereere5285
@mereere5285 7 күн бұрын
ሀሱቡን አላህ ወኒአመል ወኪልል
@YosefTona
@YosefTona 8 күн бұрын
ወይ ጉድ ማረሚያ ኬኛ ወይ ጉድ
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 8 күн бұрын
ገና ሲዖልም ኬኛ ይላሉ ምክንያቱም ፈጣሪን ረስተውታልና
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 8 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል
@Kalu-jl5it
@Kalu-jl5it 8 күн бұрын
ድል ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንል
@werkemelese7492
@werkemelese7492 8 күн бұрын
ትክክል ነህ
@SEID-dh2de
@SEID-dh2de 8 күн бұрын
ሠላም ደረጀ ወድማቺን ሠላም ለህዝባቺን ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ደሜ ነውው ❤❤❤❤❤❤❤ድል ❤❤ለአማራ ❤❤ህዝብ❤❤
@EtaferawminilikEtaferawminilik
@EtaferawminilikEtaferawminilik 8 күн бұрын
ደርየ ፋኖ ያሸንፋል A ነኝ
@mulimuli5224
@mulimuli5224 8 күн бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪👌👌👌👌👍👍👍👍👍ድል ለአማራው እዝብ ድል ለፋኖ
@yohanishabite
@yohanishabite 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ለኤሪትራ ወንድማችን እንኳን ደስ አለው አላችሁ❤❤😂😂😂😂
@TesfayeGetu-y5g
@TesfayeGetu-y5g 8 күн бұрын
በርታልን ጀግናችን
@tekestean
@tekestean 8 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹ሰላም ል እርትራ እና እትዮጵ🌹🌹🌹🌹🌹
@light8742
@light8742 7 күн бұрын
Thanks, Derege. Even if he is an Eritrean in this regard, he is an African black diamond.
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 7 күн бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@ayiniyeloue6633
@ayiniyeloue6633 8 күн бұрын
ፋኖ የኦሮሞ ምርኮኛ እየቀለብ አማራ ግን በግድ ታስሩ ይታረዳል
@user-ed4rb9sv9n
@user-ed4rb9sv9n 8 күн бұрын
ያለመታደል ሆኖ የዋህነት ያጠቃናል
@Guygreat1441
@Guygreat1441 8 күн бұрын
Witness the highest level of moral and ethical standards.
@eyobel245
@eyobel245 7 күн бұрын
Well done Dare 🇪🇷🇪🇷
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 8 күн бұрын
ኣየደንግጹን እዮም ምስ ፋኖ ኾይኖም ሃገሮም ናጻ ዘየውጹዋ ግዳ ተማሂሮም ኣብይ ኽሰርሑ መን ኽስርሖም።
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 7 күн бұрын
Congratulations 🍾🎊🎉🎈 jeginaw beniam I’m proud of you ❤
@luultesfamariam3104
@luultesfamariam3104 8 күн бұрын
Dere Berta 🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@arsenalfc2285
@arsenalfc2285 8 күн бұрын
ውይ ደርዬ የክላሲካል ምርጫህ ምን ብየ ልንገርህ …..እግዚአብሔር ይባርክህ
@aberesendek9037
@aberesendek9037 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ደሬ ስለምሰጠን ትክክለኛ መረጃ: በፊትም በህወዓትና ብልጽግናም እዉነትን ስታናገር እከታተልህ ነበረ; ከተገፋዉ ወገን ስለቆምክ እወድሀለሁ;!!
@AminatweloKemmiss
@AminatweloKemmiss 7 күн бұрын
يارب يارب يارب🎉يارب🎉يارب يارب🎉
@wondimutafesse8363
@wondimutafesse8363 8 күн бұрын
ደሬ የመግቢያ ክላሲካሎቹ ይመቻሉ ይመችህ
@wogbazion
@wogbazion 7 күн бұрын
Thank you Dereje
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 7 күн бұрын
የእስር ቤቱ ጉዳይ አሳዝኖኛል፡፡ ዘረኝነት ይነቀል አሜን!!!
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 8 күн бұрын
ወንድም ደረጀ ሆን ተብሎ የአማራ እስረኞችን ለማስገደል በዕቅድ የተጠና ላለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነን ።
@almazyimar432
@almazyimar432 8 күн бұрын
ልክ ናቸው ሰላም ልእነሱ ውንብድና አይመቻቸውም ጠብ ጠማቂነት ብቻ ነው ህልማቸው
@BelaynehNigatu
@BelaynehNigatu 8 күн бұрын
ደርየ ምርጥ ሰው
@user-yo5jo1fv9l
@user-yo5jo1fv9l 7 күн бұрын
ወላይታዎች አሉ ተብሏል ደሬ
@abrahamdebesay2275
@abrahamdebesay2275 8 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷❤❤k.
@AssefaGebremichael-vp4xe
@AssefaGebremichael-vp4xe 8 күн бұрын
Biniam's victory is a surprise and a victory for Africa. Glad to hear that.
@abrahamkebede6663
@abrahamkebede6663 8 күн бұрын
እኔ የምፈረወ ግን በጀነራሎች በኩል ተኮል እንዳይኖረ ይታሰቢበት።።።።።።።።።
@Habib_ethio
@Habib_ethio 7 күн бұрын
ድል ለአረቄ ድል ለፈኖ
@NatiAmbaye-hx6dx
@NatiAmbaye-hx6dx 7 күн бұрын
Selam selam
@hamezayesuf
@hamezayesuf 8 күн бұрын
ድል ድል ድል ድል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢት ህዝብ
@simonsemere9684
@simonsemere9684 8 күн бұрын
Destahn bizit yargew drie wendimachin 🙏🇪🇷❤️🇪🇹
@werkemelese7492
@werkemelese7492 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@gebyaneshejigu6359
@gebyaneshejigu6359 8 күн бұрын
ይህን ስዉዬ ግን ፀብል የሚያስጠምቀዉ ስዉ እጥቶ ነዉ ይህን በሽተኛ ስዉዬ እግዚእብሄር አምላክ ያጥፋልን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 8 күн бұрын
We share their joy. God bless Beniam we are so happy
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 7 күн бұрын
Thank you ❤❤❤
@BoltBolt-xb8jk
@BoltBolt-xb8jk 8 күн бұрын
እኛም እንወድሀለን ደሬ
@Abereham-b3d
@Abereham-b3d 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 7 күн бұрын
ደራ ቢኒያም ወንድማችን የሚያስደምም ተግባር ነው እየሠራ ያለው❤❤❤❤
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 8 күн бұрын
ሁሉ ኬኛዎች እስር ቤትም የኛ ነው አሉ ? ታዲያ ለምን ሌላውን ፈትተው እነሱን በክልላቸው አያጉርዋቸውም ? ሰገጤዎች ,ሁሉ ብርቁ
@SaraZaidoon-be4mx
@SaraZaidoon-be4mx 8 күн бұрын
ድል ለጀግና ፋኖኖኖ❤❤❤❤
@cad2013
@cad2013 8 күн бұрын
ወዳጄ ገና ሬሳ የተቀበሩትንም አዉጡልን ሳይሉን አይቀርም
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 446 М.
የአሁን መረጃዎች July 15,2024 #Dereje Habtewold
11:27
Dereje Habtewold
Рет қаралды 87 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН