ሰበር ዜና 26ቱ ተሿሚዎች ታገዱ - Abune Abrham Kidus Sinodos Abune Mathias

  Рет қаралды 8,321

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Жыл бұрын

አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
የአድማስ ሚዲያ ቋሚ አባል በመሆን ሚዲያችንን ያግዙ !
Check out these membership perks!
/ @adimasmedia
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#KZfaq - / adimasmedia
++++++++++++++++++++
--አድማስ ሚዲያ--
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
/ @adimasmedia
melkamu beyene
kine tibebe
mezmur collection
sibket
gubae
EBS TV
seifu on ebs
yebeteseb chewata
adis miraf
ehudin be EBS
asfaw meshesha
rakeb alemayehu
hana yohanis
ethiopia
Abiy ahmed
mindaye birhanu
mAHITOT TUBE
KINE TIBEB
martha hailu
orthodox mezmur
orthodox sibket
EOTC Tv
mahibere kidusan
ebc
etv
ethio 360
mereja tv
Daniel kibret
addis chewata
aleka ayalew tamiru
mihreteab asefa
kinetibeb
azeb kebede
tewodros yosef
zemene kasie
yezewoter tselot
tselot
mezmure dawit
arganon tselot
seife sellassie tselot
wudasie amlak
wudasie maryam
kidasie
sene golgota
yezewter tselot amharic

Пікірлер: 16
@ayinemekonnen4592
@ayinemekonnen4592 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን የመጨረሻው ዘመን እንዲህ ነው ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችን እንዘጋጅ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
እነዚህ 26 ወንበዴወች አገረ ለማፍስ ከጠላት ጋ ተጣምርዋል በእውነት እኔ በቦታው ብሆን እነዚህ የቤተክርስትያን የአገረ ጠላቶችን አጥፍቸ እራሴን አጠፍ ነበር በእውነት
@meseretayash335
@meseretayash335 Жыл бұрын
ተዋህዶ አታፍርም ምንም እንኳን ፈተና ቢበዛባትም ታልፈዋለች በልጆቻ እኛ ከአባታችን ጎን ነን
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ።
@tinebebfetene8754
@tinebebfetene8754 Жыл бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር እንዴት ይሆን ይቅር የምትለን ወይኔ አባቴ ይቅር በለን በከንቱ የስጋ ፍላጎት ስምህ ያለቦታው ተጠራ በዘር በነገድ የማታውቀን አምላክ አየሆነ ያለው ሁሉ ምን እንደሆነ የማይገባ ደሚያሳፍር ነው በቸርነትህ አስበን እባክህ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
አባ አትበሉ ወንበዴወች በሉ እንጅ
@AdimasMedia
@AdimasMedia Жыл бұрын
ቅዱስ ሲኖዶስ እስኪወስን ድረስ በማዕርጋቸው መጥራት ተገቢ ነው ብለን ስላሰብን እንጅ እውነትም ወንበዴዎች ናቸው።
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
26 ወንበዴወች ፈጣሪ በለተ ሰንበት አጋለጣቸው ኦርቶዶክስ ተዋህደዋች እልል በሉ ፈጣሪ ቤቱን እያፀዳ ነው በእውነት እኔ የነዚን ወንበዴወች ለህግ ይቅርብልን
@misertilahun9650
@misertilahun9650 Жыл бұрын
እነዮናታን የሚመሩት ሲኖዶስ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
በትክክል
@anbessaw7649
@anbessaw7649 Жыл бұрын
le manignawum biwoyayu tiru neber baychekol
@anbessaw7649
@anbessaw7649 Жыл бұрын
አይ እንደው በደንብ ግምገማ ቢያደርጉ ጥሩ ነበር ቢመካከሩ። መቸኮሉ አያዋጣም። ባይ ነኝ። ለፖለቲካ ሴረኞች ክፍተት መስጠት ነው።
@misertilahun9650
@misertilahun9650 Жыл бұрын
በቅርቡ አለቱ ለሁለት ይከፈላል ብሎ ነበር ዮናታን
@anbessaw7649
@anbessaw7649 Жыл бұрын
ante qibatoch alawolekum ende?. demozis yiwosdalu?
@AdimasMedia
@AdimasMedia Жыл бұрын
አዎ
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 12 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Lemlem Kebede -Manew mikomew fitih-orthodox mezmur
5:59
አሞራ መልቲሚዲያ amora multimedia
Рет қаралды 745 М.
ትንቢት የመሰለው የአቡነ አብርሃም ድንቅ ንግግር
16:01
Adimas Media - አድማስ ሚዲያ
Рет қаралды 475
🔴LIVE #ዛሬ_የመጨረሻ_ነው‼️👉የሰኔ ጾም የመጨረሻ ቀን ቅዳሴ
2:24:56
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 2,4 М.