የካህኑ ገdaይ ታውቋል || የአዲስ አበባ ፖሊስ ስለካህኑ ምን አለ? || MK TV || EOTC TV || TEWAHIDO MEDIA || TMC

  Рет қаралды 10,547

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Жыл бұрын

አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
የአድማስ ሚዲያ ቋሚ አባል በመሆን ሚዲያችንን ያግዙ !
Check out these membership perks!
/ @adimasmedia
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#KZfaq - / adimasmedia
++++++++++++++++++++
--አድማስ ሚዲያ--
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
/ @adimasmedia
Ethiopian Orthodox Church
Tewahedo Church
Ethiopian Christianity
Ethiopian Orthodox beliefs
Ethiopian Orthodox history
Ethiopian saints
Ethiopian Orthodox liturgy
Ethiopian Orthodox fasting
Ethiopian Orthodox holidays
Ethiopian Orthodox art
Ethiopian Orthodox music
Ethiopian church architecture
Ethiopian Orthodox iconography
Ethiopian monasticism
Ethiopian Orthodox Bible
Ethiopian Orthodox theology
Ethiopian Orthodox Mezmur
Tewahedo Mezmur
Ethiopian Orthodox Church music
Ethiopian spiritual songs
Ethiopian hymns
Ethiopian Orthodox liturgical music
Ethiopian Orthodox worship songs
Ethiopian Orthodox praise songs
Ethiopian traditional music
Ethiopian Orthodox singers
Ethiopian Orthodox music history
Ethiopian Orthodox music instruments
Ethiopian Orthodox musical notation
Ethiopian Orthodox chant
Ethiopian Orthodox spiritual poetry

Пікірлер: 21
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ፤ ነፍስዎ በሰላም ትረፍ አባታችን ! 🙏😭🙏
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሆይ ንቃ።መሞት ይብቃ ,አፀፋ መውሠድ አሥፈላጊ የሆነበት ወቅት ላይ ነን።
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማር አባታችን በረከቶት ይደርብን 😢
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 Жыл бұрын
አቤትጌታ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
የኔማርአዞሂየሂፃንኢባይፊረድ
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
እኛሀይላችንመስቀልነዉ።ፈጣርይፊረድ
@ethio0402
@ethio0402 7 ай бұрын
እግዞ ምን አይነት ዘመን መጣ
@dagimgirma5
@dagimgirma5 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AdamDerese-zh1to
@AdamDerese-zh1to Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 Жыл бұрын
እረ ምን አይነት ጉድ ምን አይነት ቅጣት ነው የመጣብን ይህንን ጉድ እባካችሁ ፅልዩ ልዩነት ትታችሁ በፃም በፅሎት መጮህ ነው ይህ የሚያዋጣው ምንም የሚረዳን የእግ አካል የለም
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ሲደበደቡ ይቀርፃሉ ከማስጣል ይልቅ ፓሊሰ ደመሰሰው እያልክ ታወራለህ ቆመው መቅረፅ ነበረባቸው?
@megaatphonetastic5269
@megaatphonetastic5269 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤
@mesaylala8285
@mesaylala8285 Жыл бұрын
የኢትዬጵያ ህዝብ ደንዝዟል የኢሉሚናቲ መንፈሰ ሳይፀናወተን አለቀረም ለዚህ ነው ሰው ሲሞት ምንም የሚያሰመሰለን ወንድ እና ወኔ ቢሰ የሆነው
@solomonman3147
@solomonman3147 Жыл бұрын
Menwe.amelake.zem.alikne
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 Жыл бұрын
አብየት እግዞ የመዳኒያለም ያለህ ነፍሰዎትን ይማረዎ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
የአረፉስ ቤት አላቸው አየተወለደ ያለው እስከመቼ ደም ጠጭ ይሁን።
@tiyubista9685
@tiyubista9685 Жыл бұрын
ህዝብእ፡ስስትእቀን፡ወሬዉንእ፡አናፍሶይተወዋልእ፡ወረሞ፡ስርዉንእ፡እየሰራነዉ፡ወረሞኦ፡ያገኘዉንእ፡ልብእ፡ሌላዉምነዉአጣአ፡ሽመልስ፡አብዲሳአ፡የወረሞዉእ፡መሪእ፡አማራተዋቸዉያልቅሱ፡ብሎናልእ፡እኛአልሰማንእም
@abay3517
@abay3517 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያንን ካህናትንና ምዕመናንን በግፍ በመተናኮል ግፍ በመፈፀም የተሰማራ እያንዳንዱ በእጥፍ ድርብ የሚበቀል እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል እንዲህ ባለ አጋንንታዊ አረመኔነት 5ተኛ አመት ዘመነ ፍዳ ታሪክ ይዘግበዋል።
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
.መግስት ልትሉ ባልሆነ መቼም እናተአያልቅባችሁ 😆
@AdimasMedia
@AdimasMedia Жыл бұрын
ቪዲዮውን አዳምጥ፡
@tiyubista9685
@tiyubista9685 Жыл бұрын
መግስትእ፡ነዉእራሱ፡አሸባሪእ፡ገዳይእ፡አፍኝእ፡ዉሸታምእ፡ህዝቡ፡ምንእምእ፡አያደርግምጅ፡በለዉእ፡እሔዉ፡ይገሉናልእ፡ያፍኑናልእ፡ያስሩናልእ፡እያፈናቅለናልእ፡ቤታችንእ፡ያፈርሳልእ፡ሁሉንእ፡እያደረገብንእ፡ነዉእ፡መግስትእ፡እራሱስሚሪትእ፡ሰጥቶኦ፡አማራንእ፡እያስጨፘሰያለዉ፡መግስትእራሱነዉ፡በወለጋ፡አሁንእ፡በአዲሳባአ፡ገብቷልእ፡ህዝቡኦ፡አላወቀምእጅ፡ኦነግነዉእ፡አብይአሀመድእና፡የወረሞ፡ብልፅግና።
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 13 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 96 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 96 МЛН