ሰበር ዜና የነአቡነ ሳዊሮስ ቤት ታሸገ || አቡነ ፋኑኤል እያለቀሱ ተናገሩ || ፓስተር ዮናታን አክሊሉ በድብቅ አብሯቸው ይሠራል - Breaking News

  Рет қаралды 692

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Жыл бұрын

የአቡነ ሳዊሮስ የአቡነ ዜና ማርቆስ የአቡነ ኤዎስጣቴዎስ ማረፊያ ቤት ታሽጓል፡፡ አቡነ ፋኑኤል ስቅስቅ ብለው ያለቀሱበት ምክንያት ምን ይሆን? ፓስተር ዮናታን አክሊሉ ከአቡነ ሳዊሮስ ጋር በጋራ የሚሠራ ይመስላል፡፡ አቡነ ሳዊሮስ እንደሚሾሙ እውቅና ያለው ይመስላል፡፡
አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
የአድማስ ሚዲያ ቋሚ አባል በመሆን ሚዲያችንን ያግዙ !
Check out these membership perks!
/ @adimasmedia
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#KZfaq - / adimasmedia
++++++++++++++++++++
--አድማስ ሚዲያ--
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
/ @adimasmedia
melkamu beyene
kine tibebe
mezmur collection
sibket
gubae
EBS TV
seifu on ebs
yebeteseb chewata
adis miraf
ehudin be EBS
asfaw meshesha
rakeb alemayehu
hana yohanis
ethiopia
Abiy ahmed
mindaye birhanu
mAHITOT TUBE
KINE TIBEB
martha hailu
orthodox mezmur
orthodox sibket
EOTC Tv
mahibere kidusan
ebc
etv
ethio 360
mereja tv
Daniel kibret
addis chewata
aleka ayalew tamiru
mihreteab asefa
kinetibeb
azeb kebede
tewodros yosef
zemene kasie
yezewoter tselot
tselot
mezmure dawit
arganon tselot
seife sellassie tselot
wudasie amlak
wudasie maryam
kidasie
sene golgota
yezewter tselot amharic

Пікірлер: 5
@user-wl9yx2qw5y
@user-wl9yx2qw5y Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚአስተዉል ልቦና ይስጣቸዉ አባዬ በእሳቸዉ እንባ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን አንድነትን💚💛❤ያድለን📖🕯🕊
@yoneyone9149
@yoneyone9149 Жыл бұрын
መድሀኒአለም ልሳናቸውንም ይዝጋው
@aemroaemro2431
@aemroaemro2431 Жыл бұрын
ምን እስከሚሆን ነው የተዋህዶ ልጆች ዝም ብለን የምናየው? ከዚህ በላይ ምን ይመጣል ?እነሳዊሮስ እና እነዮናታን እየተናበቡ የሚሰሩትን እያየን ነው ።እስቲ በየአካባቢያችን እንወያይ።
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Жыл бұрын
እነዚህን ባለጌዎች ለህግ ማቅረብ ያስፈልጋል ። ደግሞ ይቅርታ ምናምን ተብሎ መልሰው እንዳይሾሟቸው ።
@bayushgucho7823
@bayushgucho7823 Жыл бұрын
በላይ የሚባለው ሰውዬ ከቤተ ክርስቲያንመራቅ አለበት
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 56 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
ለማስተማር የግድ ጳጳስ መሆን ያስፈልጋልን?
27:21
Adimas Media - አድማስ ሚዲያ
Рет қаралды 278
🔴ሰበር /ዜና/ዛሬ ምን አለ
እሙ ቢላል Tube
Рет қаралды 11
ትንቢት የመሰለው የአቡነ አብርሃም ድንቅ ንግግር
16:01
Adimas Media - አድማስ ሚዲያ
Рет қаралды 475
ልቦናችሁ አይደንግጥ
38:53
ኖላዊ (NOLAWI )
Рет қаралды 134
ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ  እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН