አስጨናቂ ፍጥጫ | መናፍቃን የማይመልሱት ጥያቄ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት

  Рет қаралды 20,015

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

2 жыл бұрын

66 የሚባል መጽሐፍ ከየት እንዳመጡ መናገር የማይችሉ ሰዎች ናቸው እንግዲህ 66ብቻ ብለው ሊከራከሩን የሚፈልጉት። ይሄንን ክርክር ሁላችሁም አድምጡት። ቴቄል ትዩብ

Пікірлер: 219
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ወጣትነት ቤቤቱ ደስ ይላን😘❤❤❤
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
አይ መናፍቃን መንጫጫት ብቻ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞
@yaredbelayneh2209
@yaredbelayneh2209 2 жыл бұрын
ለብዙ ሰዎች ልብ ላላቸው ሰዎች የጀመራችሁት ስራ በጣም ትልቅ ነው ቀጥሉበት
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
ቀላል የማይባል ብዙ የዋህ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ህትመት ወይም ቅደም ተከተል የተረዱበት የስህተት መንገድ አለ። ይኸውም ለምሳሌ:- ወንጌልን ብንመለከት የማቴዎስ ፣ የማርቆስ ፣ የሉቃስ ፣ የዮሐንስ ከዛ የሐዋርያት ሥራ ..... እያለ ይቀጥላል። ይህ ማለት ግን ማቴዎስ ጽፎ ከጨረሰ በኃላ ለማርቆስ ፤ ማርቆስ ጽፎ ከጨረሰ በኃላ ለሉቃስ ፤ ሉቃስ ደግሞ ለዮሐንስ እየተቀባበሉ የጻፉት የሚመስለው ብዙ ጨዋ ሰዎች በሁሉም ኃይማኖት ውስጥ አሉ። እውነቱ ግን ቤተክርስትያን ነች የማቴዎስን ካለበት ቦታ ፈልጋ የማርቆስንም መጽሐፍ፣ የሉቃስን ፣ ሌሎችንም የብሉያትንም ሆነ አዲስ ኪዳንን መጽሐፍት ሰብስባ አሁን እጃችን ላይ ያለውን 81 መጽሐፍ ቅዱስ የሰጠችን። ካቶሊኩ ሊዮን ቀነስ አድርጎ 73 ነው ብሎ ይላል ፕሮቴስታንቱ ሉተር ደግሞ አይ 66 ነው ብሎ ይላል። ማጠቃለያ 66ቱን በደንብ የተረዳ 73ቱን ይቀበላል 73ቱን በደንብ የተረዳ 81ንም ይቀበላል 81ንም የተቀበለ አዎልድ መጽሐፍትን ይቀበላል ከዚያስ ንስሐ ይገባል፣ ይጾማል፣ይጸልያል ፣ይሰግዳል፣ይመጸውታል፣ ስጋውን ደሙን ይቀበላል በክርስትና ህይወት ይኖራል። #Note በመጀመርያ እራሳችሁን መርመሩ ማለት በቤተሰባችሁ ውስጥ ባዕድ አምልኮ ካለ ወይም ይመለክ ከነበረ በተለይ ደግሞ ጠቋር፣አዳልሞቴ፣ወሰንገላ ..... ይኼ ያለም ምንም ጥርጥር መናፍቅ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስ ነው።
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 жыл бұрын
ማን ጣኦት እንድምያመልክ የማን ቄስ ሠካራም እና ጠንቋይ እንደሆነ ታይቷል።አትልፍ መንፈሳችሁ ከእግአብሔር አይደለም
@yohannesseifu4871
@yohannesseifu4871 2 жыл бұрын
😁😁😁Yerasehen new ende emtawraw angetu lay ker emiyantltel ena y Buda mdhanit blachu angetachu lay emtadrgut enante natchu enji y zer kotet ena bad amleko west yalachut y emaman wd ababa alu ay ortho dbtera ena meri geta kes endale enante gar aydel ende yalew yawem b tenkola metshaf emiseru emanawk mesleh ende lemayawkeh nger hedeh kotet
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
@@yohannesseifu4871 ልክ ነህ በጣም የሚገርምህ ነገር የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በውጭ ፦ ፕሮቴስታንት ፣ ሙስሊም ፣ ካቶሊክ ብቻ ሳይሆንን የሚቃወሟት በውስጥም ጭምር የኦርቶዶክስን ልብሰ በመልበስ ለሌላ ጥቅም ጸያፍ ስራ የሚሰሩ አሉ ለምሳሌ ፦ ተሃድሶ ፣ ቅባት እና ጸጋ ፣ ኮኮብ ቆጣሪዎች ቅጠል በጣሽ ስር ማሲዎች አይጠፉም ቤተክርስትያን ግን ይኼንን በፍጹም አትቀበልም ትቃወማለች አውግዛም ከቤተክርስቲያን ትለያለች እየለየችም ነው። ማቴዎስ ፲፮፦፲፰ "እኔም፡እልኻለኹ፥አንተ፡ጴጥሮስ፡ነኽ፥በዚችም፡አለት፡ላይ፡ቤተ፡ክርስቲያኔን፡እሠራለኹ፥የገሃነም፡ ደጆችም፡አይችሏትም።"
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 жыл бұрын
@@abeyewoubeshet9857 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም ዓለም ግሩም አገላለፅ ነዉ።
@roba8_1219
@roba8_1219 2 жыл бұрын
ሥላሴ የሚል ቃል የለም ላልከው መናፍቅ ይድረስ: ይኸውልህ የያስከው መፅሐፍ ጎዶሎ ነው ሙሉ አይደለም ዕውቀትህ ትንሽ ነው። አየህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መፅሀፍ ቅዱስ 80 አሀዱ ይባላል። ሥላሴ የሚለው ቃል ደግሞ መፅሀፈ ሲራክ 3:4 ላይ ሥላሴ ከሰው ይልቅ የገለጡልህ ምስጢር የለምና ከግብር ገብተህ ባህሬ ሥላሴን አትመርምር ተብሎ ተፅፋል። አየህ እኛ የምናወራው የምናመልከው ሥላሴ /ልዩ ሶስት/ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው።
@helenalemu4483
@helenalemu4483 2 жыл бұрын
ወይኔ አክሊል የሚባል ልጅ እኔ በአካል አላውቅህም ግን እንዴት እንደማደንቅህ እንደምወድህ በስማም 🥰🥰🥰🙏
@LeAklile
@LeAklile 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ጥልቅ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ አንድ ማስረጃ ምንም ያልተቀበለች ቀጥተኛዋ ሀይማኖት መዳኛዋ
@RainSoundMY
@RainSoundMY 2 жыл бұрын
ምን አለ 1 ብቻ ለወጉ ቢጠቅሱ😂 በቃ በዜሮ ተሸኙ ወይኔ ወንድማችን ተባረክልን ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋ ትሁን
@absalatdaneil
@absalatdaneil 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ለምንድን ነው የወላዲተ አምላክ (የአምላክ እናት) ስም ሲጠራ እንደ እሳት የምትቃጠሉት ፍቅሯ እኮ ከፍቅር በላይ ነው ትትነዋም ልዩ ነው እንደ እሳ ከፍቅር በላይ ፍቅር በድንግልና ወልዳ እናም ከልጇ በሀኘያታችን ምክንያት ለምታማልደን እናት የሄ ነው ውለታዋ አደራ እናቴ የተዋህዶን ልጅ ጠብቂ
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
Enesu aydelum eko yimeqatelut...sigatchew lay yale kefu menfes new eko ende esat yeme'qatelew wendeme..tinish eko mastewal be'estachew erasatchewun meteyeq yigeba neber..Lemindin new endze yimehonew ye Weladete Amlak sim setera??? Min hayal new mindinew yimehonew misgana baqereb le Amlak enat?? Libuna yisten.
@yohannesseifu4871
@yohannesseifu4871 2 жыл бұрын
@@etyopiawit 😁😁😁y eysus sem sitera new enji y maryam sem aydlem emiyakatlew enante beka maryamen end amlak lemanges emtfnklut dengay yelem eysus leyu sem k sem hulu belay kef yale tafatch sem aganent yemichohlet yemigzalet ortho eysusen endatayu lebachu b taot amleko tawrwal egzabher yerdachu mastwalun yestachu yasaznal betam
@gelaneayanssa3096
@gelaneayanssa3096 Жыл бұрын
Wendeme altekatelnm neger gin iyesus yamaldal
@tsehayhailemariam7106
@tsehayhailemariam7106 Жыл бұрын
እያንዳንድሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለህ በቁምህ የሞትህ እሬሳ ።
@AbsalatDaniel-pk2rd
@AbsalatDaniel-pk2rd 8 ай бұрын
​@@tsehayhailemariam7106እደዛ ብላ ኦርቶዶክስም የምታስተምረው የኦርቶዶክስ መሰረታዊ ትምህርቷ አንዱ የጌቶች ሁሉ ጌታ የሆነው አየሱስ ክርስቶስ ነው
@waelahmed4366
@waelahmed4366 2 жыл бұрын
ወንድሜ ትዕግስቱን ይስጥህ,አባቴ ቸሩ መድሃኔዓለም ,ከነዚ ጋር መደናቆር በስመአብ
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
ሙሉውን ነው የሰማሁት እና ምንም ማስረጃ አላቀረቡም እስከመጨረሻው ዝም ብለው "ይኸውልህ" ይላሉ።😂 ልቦና ይስጣቸው
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🥰
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 2 жыл бұрын
የእውነት የፖሮቴስታንት የእምነት ድርጅት ተከታዮች በጣም ትገርሙኛላችሁ ቆይ ሲጀመር የፕሮቴስታንት መስራች ማንነው ማርቲን ሉተር እኮ እንደማንኛውም ሰው ተራ ሰው ነው
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን💒❤
@ehtemaryamb1431
@ehtemaryamb1431 2 жыл бұрын
66 አሐዱ=67 😳😳 ሳያውቁ የመጡ ናቸው እረ መናፍቃኖች ተዋህዶን በግብር ባይቻላቸው በስም ለመምሰል ጥረት አሐዱ ይላልዴ😂 በግድ እመኑኝ እንጅ ማስረጃ ቤተ እምነቶች ሁሉ የተለያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 81 ነው
@user-ed3tk9mf8x
@user-ed3tk9mf8x 2 жыл бұрын
አክሊላችን በርታ ጥሩ ስራ ነው።
@blenmelese9285
@blenmelese9285 2 жыл бұрын
አለማወቅን ማወቅ መታደል ነዉ ማርያምን
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
አቡዬ ጌታ ይጠብቅ
@kebeki5431
@kebeki5431 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ 👏👏👏👏
@ehtemaryamb1431
@ehtemaryamb1431 2 жыл бұрын
የቤተ እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ራሱን ትስታላችሁ ሆኖም አይታወቃችሁም ልብ ብላችሁ ራሳችሁን ተመልከቱት ቅዱስ ቃሉን ለፍቃዳችሁ አትውሰዱት እባካችሁ
@user-nf6yh8ie5b
@user-nf6yh8ie5b 2 жыл бұрын
ስማቸው ግብራቸውን ይገልጻል ፕሮቴስታንት የክርስትና ተቃዋሚ
@arsemazinabu5079
@arsemazinabu5079 2 жыл бұрын
እነሱ ለዘላበዱት እኔ ተሳቀቅኩ:: ልቦና ይስጣቸው፡፡ ወንድሜ አክሊል ቃለሕይወት ያሰማህ፡፡
@dagi3298
@dagi3298 2 жыл бұрын
Ye aklil sm aschenaki mehon alebet😁 Egziabher yibarkeh aklil
@cmpunk8854
@cmpunk8854 2 жыл бұрын
በርቱልን።ወድሞቻችን።እግዚአብሔር።ጸጋውን።ያብዛላችሁ
@dawitagza5303
@dawitagza5303 2 жыл бұрын
የጌታ ልጇች በርቱ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ🙏🙌
@hanabelaynhe1766
@hanabelaynhe1766 Жыл бұрын
አንተ ማወቅህ ነው መጀመሪያ ስነስራት ይኑራቹ ለመዳን ከክርስቶስ ውጪ ለሌላ ጥቅም የለውም ገናለገና አይውቅም ብለህ ሰላሰብክ እንዲህ ያረገ ሲገባህ ተረትህን ያስጥልሀል
@user-yx7pt1fg8j
@user-yx7pt1fg8j 2 жыл бұрын
አክሊልዬ አባቴ አምላክ ጥበብንና እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልን ቃለ ሕይወት ያሰማህ ወንድሜ
@cmpunk8854
@cmpunk8854 2 жыл бұрын
በእውነት።ልቦና።ይስጣቸው።መናፍቆችኮ።ለቀዋል
@Ha17326
@Ha17326 2 жыл бұрын
ወንድም አክሊሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ፀጋውን ያብዛልህ 💒✔👈
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын
አክሊል ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@canixelarts
@canixelarts Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። አቡ(ቲቄል ቲዩብ) እና አኬ(Apostolic Answer) በርቱ
@dirshutube5386
@dirshutube5386 2 жыл бұрын
አኬ 🥰 ማስረጃ አምጣ በቃ አምጣ ብራዘር 😅🥰
@user-so8jt3om8u
@user-so8jt3om8u 10 ай бұрын
ድንቅ የዘመናችን ሐዋሪያ በርቱ❤❤❤
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
አቡዬ እንኳን ደህና መጣህ
@tademan96
@tademan96 2 жыл бұрын
የጴንጤ መድሃኒት አኬ
@user-jj6ke3je6p
@user-jj6ke3je6p 2 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህን ብዙ ሰዎችን እያሳሳተ እና ቤተ ክርስትያንን እየሰደበ ያለውን በአሜሪካ እሚኖረውን ወንጌላዊ ኤርምያስ አበበን በኦንላይን አዋራው
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ኣየ የጴጤ ነገር ኣይይይይይይይ
@BkbEntertainment-yu1rz
@BkbEntertainment-yu1rz 7 ай бұрын
የህፃናት ውይይት መሰለ ብዙ ሳናነብ ለምንድነው ለውይይት ምንቸኩለው ሐዋርያቶችን እንኮን ሳናውቅ
@Dani-zq3ft
@Dani-zq3ft 3 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ያሰማናል እረ አኬ አስወጡት
@SoriKetama
@SoriKetama 12 күн бұрын
Akee❤❤
@Eyuel2154
@Eyuel2154 2 жыл бұрын
ይህን ሁሉ ጥቅስ ለማስረጃነት እየተሰጣቸው አንዴት ነው ሓሳባቸውን የሚደግፍ አንዲት እንኩዋን ጥቅስ ማቅረብ የማይችሉት? የእውነት ተበድለዋል ፈጣሪ ይሁናቸው፣ አክሊል ግን የተዋህዶ እንቁ ልጅ ነህ እሺ!!!
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 жыл бұрын
Basimab ba ewinat orthodox ladarakagen egizabeher yimasgn baseki naw ya cherasikuti kkkkkkkk Ayiiiii ya manafiqani nager baritu ya orthodox lijoche yan jsginawaiche ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@user-ro1fw1br6v
@user-ro1fw1br6v 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ኦርቶዶክስ❤
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
Ake Egziabher Yebarkeh!
@RainSoundMY
@RainSoundMY 2 жыл бұрын
አንደበትህ በጣም ደስ ይላል
@user-wb6wb8yk2f
@user-wb6wb8yk2f 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,የምትጠቀመዉ,በ"80,አህዱ,ነዉ,የኔ,,ወንድም
@MERIHUNMELAKu-bk9sq
@MERIHUNMELAKu-bk9sq 3 ай бұрын
Wondim,Bible iji lay yelem ind kefite asayehu
@abina216
@abina216 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም አክሊል ።።።።ሙስሊሞቹንም አስገባልኝ ወንድሜ በናትህ 😊😊
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 9 ай бұрын
ኡስታዞችን አስገብቶ ይወያይ ማንኛውንም ሳይሆን ኡስታዝ ወሂድ አቡ ሀይደር ኻሊድ ክብሮም ኻሊድ ካሳሁን ወዘተ ከነዚህ ውስጥ ያምጠመና ይግጠም
@sleepandrelaxing4298
@sleepandrelaxing4298 2 жыл бұрын
ወንድሜ የድንግል በረከት አይለይህ በርታ
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Berta
@user-dr3ch1ez2t
@user-dr3ch1ez2t 9 ай бұрын
አለምማ እንደእናንተ አይነቱን ለመፍጠር እውነታውን ደበቀች ኢትዮጵያ እኮ የባሕር በር ነበራት የሚገባ ይግባው
@sintayehubirkneh698
@sintayehubirkneh698 2 жыл бұрын
አቡ በሳቅ ገደልከኝ ....እነዚህ ፊደል ማያውቁ ምን አርጉ ነው ምትላቸው ....
@highonlife6952
@highonlife6952 2 жыл бұрын
Bro kemer korahubek Orthodox lezelalem tenur 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@relaxgodisincontrol9694
@relaxgodisincontrol9694 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለምንድነው እራስህ ጠይቀህ እራስህ የምትመልስው: ትንሽ ማወቅ ብዙ ያከራክራል: እልቅስ በቅጡ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ ስውን አትሳደብ ካልገባህ የሚያቅ ጠይቅ
@maragfasil4916
@maragfasil4916 Жыл бұрын
❤❤❤አኬ❤❤
@dawittefera2793
@dawittefera2793 2 жыл бұрын
catholic bible has 46 books of old and 27 books of the new testament . I will let the addition part for those says it's 66.
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Жыл бұрын
አይ ፔንጤ ከእውቀት ነፃ ጌታ ቀልብ ይስጣቹ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
አንች ነሽ ነፃ
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 Жыл бұрын
በርታልን የኛ ተወዳጂ አክሊልየ🥰❤❤
@tesfaabera2415
@tesfaabera2415 2 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ይህ ነገር ምን ላይ እንደሆነ የሞነግረን ጠፋ አቡም ቢሆን ችላ ይላል እና የሚያቅ ጊዜና ቦታውን በጌታ ስም ይንገረኝ ብያለሁ
@yohannesgirma2
@yohannesgirma2 2 жыл бұрын
ወይኔ በፈጣሪ! ልጁ ለምን ጥያቄውን አይመልስም? ለምንድን ነው ሌላ ነገር የሚያወራው? "መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ለምን ይህን ትቀበላለህ? ቅዱስ መጽሐፍ ነው ያለው ማን ነው?" ሲባሉ መልስ ያጣሉ። ምክንያቱም "መጽሐፍ ቅዱስ" የተባለውን የቅዱሳት መጻሕፍት ጥራዝ (ስብስብ) ቀኖና ሠርተው ያስረከቡን በዘመኑ የነበሩት ቅዱሳን አባቶቻችን ናቸው። ይህ ደግሞ የማይቀየር፣ ማንም ሊክደው የማይችለው ታሪካዊ ሀቅ ነው። እነሱም ሊክዱት ስለማይችሉ ጥያቄውን መቼም በቀጥታ አይመልሱም (ሊመልሱትም አይችሉም... the video's caption 😁)። ምክንያቱም "66ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ" የሚለው ፍጹም ስህተት የሆነ አቋማቸው "መጽሐፍ ቅዱስን ከአባቶች/ከቤተ ክርስቲያን አገኘሁት" እንዲሉ አይፈቅድላችውም። እሱን admit ካደረጉ ቀጥሎ ለሚመጣው "ታዲያ ለምን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍትን፣ ቅዱሳን አበውን፣ ቅዱስ ትውፊትን፣ አዋልድ መጻሕፍትን አትቀበሉም? " ለሚለው ጥያቄ ምንም መልስ ሊኖራቸው እንደማይችሉ ያውቁታል። ስለዚህ ሁልጊዜ አታልለው፣ የማይገናኝ፣ logic የሌለው ነገር ተናግረው፣ አደባብሶ ለማለፍ መሞከር ነው ያላቸው አማራጭ።
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
Beleeew Bezero Wetuuuu,Wey Protestant Badoo Becha New Malet New!
@weynarg8970
@weynarg8970 2 жыл бұрын
መናፍቆች ግን እስከመቼ ነው እደዚህ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@melkamu1639
@melkamu1639 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አንድ አንድ በደንብ ያልተማሩ የፕሮስታንት ልጆችን እያቀረብክ አትሳቅ በመሳቅ ማሸነፍ የለም እውነት ኦርቶ የምትፈልገው እኛ የተክልዬን ቅዘን ጠጡ ነው ወይስ በታሪክ የመጣውን ወንጌልን እንድንከተል ነው የፈለከው
@sam846
@sam846 Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ማለት የአምላክ እናት ማለት ነው ገና ስሟ ሲጠራ የሚነዝራቸው ነገር ነው የሚገርመኝ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_በእውነት በጣም ባዶ ናቸው የሚገርሙ ናቸው ለምን ግን ማስረጃ ሳይኖራቸው ለምን ይጠይቃሉ እኔ ግን ይገርማሉ ባዶ ትንፋሽ ነው ባዶ ወሬ ነው ባዶ ቡሽቲ በስላሴ ስም ምን አይነት ጉድ ነው ደግሞ የእናንተን መጽሐፍ አይቸው አውቃለሁ የሚሏት ሙድ ትመቸኛለች 😄😄😆 ይገርማሉ ለማነኛውም ባዶ ጩኸት ነው ባዶ ልፋት ነው ምንም አያውቁም አለም ሁሉ ይላሉ ስለ አለም ነው የሚኖሩት ካቶሊክ ስልሳ ስድሰት 😄😄😆 አቤት ውሸት ሎቱ ስብሐት ግን ምን አይነት ልቦና ነው የአላቸው_
@user-qe1kw7vz9x
@user-qe1kw7vz9x Жыл бұрын
ስላሴ ፍልስፍና ነው ያልከው ያህ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብሎ ጌትን መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ያስየማረውን ፍልስፍን ነው ብላቹህ ታምናላችሁህን ?
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i Жыл бұрын
አንተ ቴቄል ቆይ ከየት ነው የሰበሰብካቸው ግን በጣም ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral Жыл бұрын
aklile Anten bizu sew yitebkihal kef bel wede awdemihiret
@yihonalisrael1149
@yihonalisrael1149 Жыл бұрын
Kezftret eske raye 66 metshafe ale anbebewo
@temesgenkindie6383
@temesgenkindie6383 2 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሞች አንድ ለአንድ ሲሆን የበለጠ አስተማሪ ይሆናል በተጨማሪም ሰሞኑን ጀምሬ እያዳመጥሁ ነው ግን ሚታየኝ መጠየቅ እንጅ መጠየቅ ይፈራሉ መሰል ይንተባተባሉ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
መናፍቃን ባዶ ጩሕት ቢቻ።
@yesfalegnkebtue2692
@yesfalegnkebtue2692 2 жыл бұрын
እወንት ለመናገር ከኦርቶዶክሳዊ ሚዴያዎች እንደ (ቴቄል ቲውብ ) ትምህርት ምወስድበት በጣም ለህይወቴ አስፈላጊ ነገር ሚያስተላልፍልኝ የለም ወንድሞቻች እግዚአብሔር ያበርታቹ ፀጋውን ያብዛላቹ አቡ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ጓደኛህም በእውነት ፀጋውን ያብዛለት ቴሌ ግራም ፔጃቹ እንዴት ማግኘት እችላለሁ እንም ይሔ ሚዲያ በጣም መበረታታት አለብት በጣም በብዙ ሺዎች የተዋህዶ ልጆች ሚከቱሉት ሚዲያ መሆን አለበት ምክንያቱም ከፍሬው ያውቀታል እናም አቡ እናንተም በማስታወቂያ ምናምን ምህመኑ sibskribs እንዲያረግ መስራቱ አለባቹ በሩቱልን የመናፍቃን የእግር እሳት ነው የሆናቹባቸው
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын
ሀዋርያዊ መልሶች ብለሽ ስፅፊ ይመጣልሻን በቴሌ ግራም
@gechman3126
@gechman3126 2 жыл бұрын
አቡ ቴሌ ግርማ ሊንኩን አስቀምጥልን
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 жыл бұрын
እነዚን ከማስተማር ዶክተር ማደደብ ይቀላል
@melakutamiru191
@melakutamiru191 2 жыл бұрын
አኬ ስታወራ ትንሽ ረጋ ብትል ጥሩ እልክ ውስጥ አትክተታቸው አውቀው ተረድተው እንዲመለሱ በእርጋታ አስረዳቸው... እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
አይ ግርምኮ የሚሉኝ አያዳምጡም ኹሉም ግትር ነው የሚሉት እኔም እኅት አለችኝ ጥያቄ እናነሳና ስመልስላት ከነ ማስረጃው ዝብቅርቅ ነው የሚያረጉት አይሰሙ ማስረጃ ሲያመጡላቸው አያምኑ ቅጠ ቢሶች ናቸው
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ላምሮትየ እህቴ እንኳን አደረሰሽ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እህቴ እነዚህ አይሰሙም ዝም ብለው ባዶ ልፍለፋ እኔ ግን ለመዝናናት ይመስለኛል የሚጠቀሙት ላምሮት ግሩፕ ላይ ብትሰሚያቸው ገራሚ ናቸው ይሄ ከግሩፕ ነው የወጣ አሳዛኝ ናቸው ልባቸው ታውሯል_
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
@@dembechatube እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ የእውነት ብለሃል ይገርማሉ በጣም ለመስማት የቸኮልህ ለመናገር የዘገየህ የሚለውን ቃል ብንተገብርው ኹሉ ነገር በመደማመጥ ቢሆን ቢያንስ የማስተዋሉ ነገር ይመጣ ነበረ ችግሩ መደማመጥ የለም ቀጥታ እጥቅስ ላይ መሮጥ ብቻ የሕይወትን ነገር እደሆነ አስበው ረጋ ብለው ቢያሰተውሉት ኹሉንም ነገር እውነቱን ይረዱት ነበረ የሚገርመው ኹሉም አንድ ናቸው ከኅቴ ጀምሮ አይሰሙም ማወናበድ ብቻ ነው ስራቸው ልቦናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስላቸው ደግሞ ምን ጥያቄ ብጠይቃቸው ሮጠው ድንግል ማሪያም ላይ ነው ችግራቸውን የሚያያይዙት ከርሷ ጋር ብቻ ነው መልስ ሲጠጡ አይቸ አላውቅም ትላልቆች ራሱ በመምህር ዘበነ ላይ ቀርበዋል መልስ ሰጥተው አያቁም በቀልቀል ብቻ እና ብቻ ናቸው ዘይትገረም
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z _እህቴ ከእነ ዘበነ ከእነ ምህረተ አብ ውጭ ከማርያም ውጭ ከሆነ ትምህርታቸው የሚከተላቸው አይኖርም አንድም ዩቲዩብ ተከታይ አይኖራቸውም የእነሱ ንግድ በማርያም በጻድቃን በዘበነ በመምህራኖች ላይ የተመሰረተ ነው ማለቴ እነሱን እየዘለፉ ከአላስተማሩ ንግዱ ይቋረጣል 🤣😂 እህቴ ልቦናቸው በጣም በማይከፈት ቁልፍ ነው የቆልፈውት እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ግን ከኀቴ ጀምሮ ነው የአልሽ ማለቴ እህትሽ ምን ነው? ከመናገር ይልቅ መስማት ከማስተማር ይልቅ መማር መቅደሙን አላወቁም እህቴ በርችልን ብዙ ታላላቅ ወጣቶች አሉ ጎበዞች_
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ 💚💛❤️🥰😍
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
@@dembechatube እውነት ነው ለሕይወት ሳይሆን አብዛኛው ለሽቀላ ስለሆነ ነገሩ ትክክል ነህ ደግሞ አወድ አንድ እኅት አለችኝ ከተማ ነበረ ያደገችው እነሱን ተላብሳለች ቤተሰቦች ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታዎች ነን እርሷ ግን ከልጂነቷ ከተማ ስላደገች የነሱ መሳይ ድርቅ ያለች ናት ጥያቄ እንኳ ጠይቃኝ ብመልስላትም የሆነ ስድብ ላይ ነው የምሮጠው የስድብ አፍ የተሰጣቸው ይመስል ብቻ ምን ይባላል ልቦናቸውን ይመልሰው ነው
@semonatklt1087
@semonatklt1087 2 жыл бұрын
አለም ሁሉ 66 ነው?😂😂😂😂ጀግና ጀግና ያረገዋል ወዮዮዮዮዮዮዮዮ
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral Жыл бұрын
Aklile ante wedelay kef yalk neh
@bogalewondimu5527
@bogalewondimu5527 2 жыл бұрын
በየአመቱ መፅሐፍ መጨመር ነውርም ነው ፡፡
@beletechassefa8286
@beletechassefa8286 Жыл бұрын
Tagezeton kasoshen amtuy
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral Жыл бұрын
Aklile anten yemiyahl sew ke enezih yemeselu yesew wra (kotet gar atdarek
@fikermamo9371
@fikermamo9371 2 жыл бұрын
ምንም ተጨባጭ እውቀት የለውም ጊዜ ማጥፋት ነው
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Aye gudachw new fetari yeraswn sew yasensael kente bezw etbekaln. Akelil abwye lelochm wdimoch yekrestose werasuch segawn yabezalachu
@alazarendale2691
@alazarendale2691 2 жыл бұрын
ቆይ ምን ላይ ነው TG ከሆነ ይነገረንና እኛም እናዳምጥ
@alem_nuguse
@alem_nuguse 2 жыл бұрын
Telegram lay ጥያቄ እና መልስ ይላሉ ስሙ
@ewunetamedia1048
@ewunetamedia1048 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ችለአል
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 5 ай бұрын
የኔ ዶለዝ ምን ታምታታለህ 81 የሚልስ አንተ ታመጣለህ የቃላት እንቆቅልሸ አትጫወት bro. ና እኔን አውራኝ.
@ashenafibariso8758
@ashenafibariso8758 2 жыл бұрын
1 ጥሞ 4:7
@selamdilnesa437
@selamdilnesa437 Жыл бұрын
Mnew yhe lj alem alem ale weys alem yemtbal lj wedo❤ nw😂😂😂😂 lemangnawm ake wendmachn bertaln😍😍😍😇😇😇😇😇
@Wealthethio
@Wealthethio 3 ай бұрын
ግሩፑ ምንድን ነው?
@yade716
@yade716 2 жыл бұрын
አይደለም 81 ወደፊት ገድላ ገድሎችን ጨምራ 181 ያደርጉታል።
@tigistnugusetsionemariam6152
@tigistnugusetsionemariam6152 2 жыл бұрын
66 malet 666 newu 😤😤😤😤👹👹👹gedel gebu
@Ha17326
@Ha17326 2 жыл бұрын
የተጠየከውን ለምን አትመልሱም 66 አሐዱ መጀመሪያ ለማወቅ መዘጋጀት
@wendmusisay7247
@wendmusisay7247 Жыл бұрын
@@Ha17326 አሃዱ ማለት አንድ ነው በግዕዝ 66+1=67የሚሉትን አያውቁም እኛ 80 አሃዱ ስንል ሰሙ እነሱም 66አሃዱ ማለት አመጡ ሁሌም ቢሆን ከኛ ጋር እልህ እንጅ እውነት እንዳልሆነ ያውቃሉ ብቻ ልቦና ይስጣቸው
@alemayehutaye1175
@alemayehutaye1175 2 жыл бұрын
Beyesusm ere protestantoch eferu begeta esrael yelal ende hagerna haimanot meleyet emaychel sew endet new ezihi likeraker yemetaw alakm manenem algedelem prowoch ke 0 temaru
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
ዝም ብሎ መለፍለፍ ካቶሊክ ወደ 73 ነው የምትቀበለው ምን ይዘባርቃል
@georgejifar4711
@georgejifar4711 2 жыл бұрын
ሰማንያ አንድ የሚል አለ እያለከኝ ነው?
@bogalewondimu5527
@bogalewondimu5527 2 жыл бұрын
ቀኖና መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ መጨመር አይቻልም
@bezaasfaw4097
@bezaasfaw4097 2 жыл бұрын
ለሺ ... ማሰሪያው አንድ ልጥ
@bogalewondimu5527
@bogalewondimu5527 2 жыл бұрын
መጨመር አይቻልም
@sussa8602
@sussa8602 2 жыл бұрын
እንደው ዝም ብለው ሚደርቁት ነገርስ ሲያሳፍሩ ደናቁርት ኸረ አታሳፍሩን ሂዱና እዛው ሚሞኝላችሁን ፈልጉ 🤮🤮🤮
@ayemati3343
@ayemati3343 2 жыл бұрын
Mndnew faceyachun
@mahima768
@mahima768 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ
@ruthabera72
@ruthabera72 2 жыл бұрын
This argument is not based 9n knowing. The person who argued is not protestant he is the followers of Only Jesus
@yohannesgirma2
@yohannesgirma2 2 жыл бұрын
"Chrash ግሪኮች? Begeta sm!" 😂
@sussa8602
@sussa8602 2 жыл бұрын
አይ አቧችን እንደው እሳትኮ ነህ😊😊
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 32 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 24 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 88 МЛН