አስገራሚ ክርክር በኢየሱስ አስታራቂነትና በቅዱሳን አማላጅነት ላይ በቴቄል-ትዩብ

  Рет қаралды 16,016

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

3 жыл бұрын

ኦርቶዶክስና ፕሮቴስታንት ፍጥጫ ክርክር በቅዱሳን አማላጅነት እና በኢየሱስ አስታራቂነት ላይ ወንድማችን አክሊል ከአንዲት እህት ጋር ( Orthodox Vs Protestant krkr/Debate be kdusan amalajnet lay be Tekel_Tube )

Пікірлер: 102
@tigstdeisln9781
@tigstdeisln9781 Жыл бұрын
ቃልህይወትን.ያሰማልን.እጅግ.የእግዚአብሔር .ካል.በጣም.ተሚሬበታለው.በማቀው.ላይ.ይጨመርልኛል.እጅግ.አስገራሚ.ክርክር.ነው
@user-cv5du9gh5u
@user-cv5du9gh5u 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 жыл бұрын
Aklilu bless bro..u are wise man
@zedorthodoxtube4521
@zedorthodoxtube4521 2 жыл бұрын
በርቱ ወንድሞቸ ህዝብን አድኑ አንቁ አቡና አክሊልዬ 😍😍
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን የእኔ እንቁወች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@lakechkassa5325
@lakechkassa5325 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
Thank you 🙏 for sharing! በጣም ጥሩ ውይይት ነው እናመሰገናለን- አክሊል ጥሩ ነው ያለከው በርታ እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትን ይጨምርልን:: ስልካችውን አስቀምጡልን እኛም እንድንሳተፍ:: 🟢በኢየሱስ ስም ድርቅና ብል ዝም:: 🟢አይ ጼንጤ!! ቀስ እያለች ጥያቅውን ታሻሽላለች ሁሉም እንደዚ ናቸው አንድን ስንመልስ እሱን ላለመቀበል ትንሽ የጥያቄውን version ይሻሸሎታል ሁሉም አንድ ናቸው::
@agaptube6565
@agaptube6565 2 жыл бұрын
ቃለ ሕወትን ያሰማን በውይይቱ ላይ ብዙ ተምሬበታለሁ ራእይ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ¹³ ከሰማይም፦ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ፦ አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 3 жыл бұрын
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።” - 2ኛ ቆሮ 5፥19
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 2 жыл бұрын
ከራሱ ጋር እኮ ነው ያስታረቀን ልጁ አስታራቂ ብቻውን አልነበረም ታራቂ እንጂ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ከእራሱ ጋር ነው ያስታረቀን ።እግዚአብሔር ይመስገን
@wubetube9848
@wubetube9848 3 жыл бұрын
በርቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏
@centralcodingethiopia
@centralcodingethiopia Жыл бұрын
ካየኋቸው ፕሮቴስታንት ወንድሞች ጎበዟ ይቺ ናት፡፡ በእውነት እግዚአብሄር እውቀትን ይጨምርልሽ፡፡ ለመረዳት ቅርብ ናት፡፡ ደግሞም አንብባለች፡፡በቅርብ ወደ ቤቷ ትመለሳለች፡፡
@martasolomon6051
@martasolomon6051 Жыл бұрын
በእውነት ትጂ የእግዚአብሔር መንፈስ ይረዳሻል ጸልይም...
@akewolde437
@akewolde437 3 жыл бұрын
Aklil berta ...... Lmn gin bemedrek endene mihretab atastemirm
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
ውይ አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አክሊልዬ 💞💞💞
@wizbro2713
@wizbro2713 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታቹ የተዋህዶ ልጆች
@woinshetayalew1694
@woinshetayalew1694 2 жыл бұрын
መልስ ለሌላች ይብላኝላችሁ ኦርቶደክስ ግን መልስ አላት።
@sosinazerihun1267
@sosinazerihun1267 3 жыл бұрын
Aklil wendemachn bertaln....kalehiwot yasemalen
@imorthodox5281
@imorthodox5281 3 жыл бұрын
Tebarekulgn aklililye😍teteki alen anasibim ketayu mihret ab......😘
@user-oy6fv1kt8i
@user-oy6fv1kt8i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድሞች
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 2 жыл бұрын
Tigye gobez nesh gin mekerakerun titesh besom ena tselot amilakin lemigni wede ewinetegnaw menged endimelisish miknyatum yihe zelalemawi hiwotin new miyasataw .amilak yelibona ayinishin yabiralish amennn...
@matiwostefera5944
@matiwostefera5944 Жыл бұрын
Aklil mert sew fetari tsegawun yabzaleh
@meseretdereje2052
@meseretdereje2052 2 жыл бұрын
Tebareku
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
Tg ክርስትና ተነሳች በሉኝ 🙏እራሷ እኮ እያነበበች መልሷን እየመለሰች ነው😂😂😂
@assefatayachew3687
@assefatayachew3687 2 жыл бұрын
በርቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 2 жыл бұрын
የሚማልድ ነው እንጂ እሚያማልድ አይልም በደንብ አንብቡት
@simonpresents6487
@simonpresents6487 2 жыл бұрын
Endezama khone kbr lsmu aterar ygbawna egziabhere mnfeskidusm amalaj ylwal so esum ymaldal? Metsehafkidus bkum afetat ayfetam
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 2 жыл бұрын
@@simonpresents6487 መጽሐፍ ቅዱስ ያለውን እንጂ እኔ ፈትቼ አደለም ደግሞ በፍጹም ልቡ ላነበበ ተርጓማ አያስፈልገውም ወንጌል የኦሪት ልጅ ስለሆነ ኦሪት የገባው ወንጌል ይገበዋል ኦሪትን አሮጌ ወይም ብሉይ ብሎ የናቀ ሰዎች የተፈላሰፉበትን ብቻ ሳያላምጥ ይውጠዋል ይኸን ያልኩበት ምክንያት እሚማልድ እና እሚያማልድ የሰማይና የምድር ልዩነት ስላለው ነው
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
ትክክል
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m Жыл бұрын
@@simonpresents6487 እንዴት ብሎ አይሆንም ይልቁን ቄስ ያማልዳል አወ
@yaredmededu8948
@yaredmededu8948 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሊደርሳት ከቻለ ለቲጂ ጥያቄ አለኝ በማቲዎስ ወንጌል ላይ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀዋርያቱን እንዲያስተምሩ ወደ አንድ ከተማ ሲልካቸው ትምህርታችሁን ባይቀበሉ ከእግራችሁ ላይ የረገጣችሁትን አፈሩን አራግፉ እና ውጡ አላቸው አፈሩ ምን እንዳይ ፈጥር ነው በተጨማሪ ጌታችንን ሰዎች መጥተው ቸር መምህር ሆይ ሲሉት ስለምን ቸር ትሉኛላችሁ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም አለ እና በአንቺ ቃልን የመልቀም አካሄድ ጌታችን ቸር አይደለም ልትዪ ነው ወይስ ለዚ ሲሆን ልትተረጉሚልን ነው ለዚ ትርጉም ከተጠቀምሽ ደግሞ ለሌላውም መተርጎምን መከልከል የለብሽም ሌላው ጌታችን በምድር ሲመላለስ ቀሚሴን ነክታችሁ መዳን ትችላላችሁ ብሎ አላስተማረም ሴቲቱ ግን ኢየሱስ እንዲህ ያለው የቱጋነው ብላ መዳኗን አላዘገየችም ልብሱን ብነካ እድናለሁ ብላ አሰበች ጌታችንም እንዳቺና እንደመሰሎችሽ ያላልኩትን ያላስተማርኩትን አላላትም እምነትሽ አድኖሻል አላት እንዲሁም መፅሀፈ ኢዮብ ላይ የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መጡ ሰይጣንም ደግሞ ከእነርሱ ጋር መጣ ይላል የእግዚአብሄር ልጆች በፊቱ እንደሚቆሙ ይነግረናል እያመሰገኑነው እንዳትዪኝ ብቻ ምክንያቱም ከእለታት በአንዱ ቀን ይለናል በዛላይ ካልነበሩበት መጡ ይላል ያው ምስጋና አይቋረጥምእና ታዲያ እነዚ የእግዚአብሔር ልጆች ለምን ቆሙ? ሲቀጥል የወደቀው መላእክም አብሮ ቆመ እና አምላካችን እግዚአብሔር በጥሞና ያናግረው ነበር ለዛውም የኢዮብን ሂወት ለመበጥበጥ ሊጠይቅ አስገራሚው ነገር ደግሞ ፈቀደለት እና በዚህ ቦታ ቅዱስ ገብርኤልን አስገብተሽ ስለ እኔ ሂወት ለማቃናት ወደዘላለም ህይወት ለመመለስ ሰይጣን ደጋግሞ እየሞከረ እንደተመላለሰ ቅዱስ ሚካኤል ስለአንቺ እየተመላለሰ ቢጠይቅ እግዚአብሔር ለሰይጣን በኢዮብ ህይወት ላይ እንደፈቀደ ቢፈቅድ እና ህይወትሽን መለአኩ በረድኤቱ አስተካክሎ ለእግዚአብሔር መንስት የታጨሽ እንድትሆኚ ቢቀይርልሽ እና ሰይጣን አምላክ ፊት መጥቶ አፉን ሞልቶ ምድርን ዞርኳት እንዳለ ቅዱስ ሩፋኤልም ይህንኑ ቢል እግዚአብሔር ለሰይጣን የመለሰውን አይተሽ ለቅዱሳን መላዕክት በእያንዳንዳችን ህይወት ላይ በድክመታችን ቅረ መሰኘቱን በጥንካሬአችን መደሰቱን አይነግራቸውምን እነሱስ በወንጌል ላይ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ እንዳስተማረው የወይን እርሻው ባለቤት በቃ ይቆረጥ ብሎ መወሰኑን ለአገልጋዩ ለጠባቀመው ሲነግረው ወይም ሲያዘው የወይን ቦታ ጠባቂው ግን እባክህ ይህ አመት ተወው እኔ ልንከባከበው እንዳለ እና እንደፈቀደለት መዳናችንን የሚወድ አምላካችን ቅዱሳን መላእክቱ እኔ የደከምኩት የጎደለኝ ነገር ቢኖር እንደሆነ ችግሬን ጠቅሰው ቢጠይቁት ለሰይጣን እነሆ ስጋውን እና አጥንቱን ሰጠሁህ ነፍሱን ግን እንዳትነካ እንዳለ እነሆ ነፍሷን ሰጠኋችሁ እንግዲ ወደዘላለም ህይወት መልሷት መዳኗን እወዳለሁ የሚል አምላካችን ታዲያ ለቅዱሳን መላእክቱ ሲሆን ለምን ቅሬታ ለሰይጣን የአንድን ሰው ህይወት ለመዘበራረቅ ከእግዚአብሔር ፊት መቅረቡ በራሱአንድ ነር እግዚአብሔር ለሱ መልስ መስጠቱ ሁለተኛ ነገር በዛላይ ፈቃድ መስጠቱ ሌላ ነገር እና የቅዱሳን መላእክቱን በኛ ህይወት ላይ እንደዚህ አይነት ተፅኖ ይፈጥራሉ ብሎ ለማመን ሰይጣን መሆን አለባቸው ቲጂ እንድታሰምሪልኝ የምፈልገው ጥያቄዎቼ በሙሉ የአንዲት ተራ ምእመን መሆኑን ነው እና ፈቃድሽ ከሆነ ስትመልሺልኝ እንደ ምዕመን እያየሽ
@gechsema3075
@gechsema3075 2 жыл бұрын
እሕቴየሰጠሽው መልስ በጣም ጥሩነው ፍችየሌለዉን ሊላፍች እየሰጡ በዚዙርያ ተመሳሳይ ስልጠና ወስደው የክርስቶስን ወጌል እያጣመሙ ነው ሁሉም የሚነሳው በክርስቶስ ላይነው ከሰማኝ ይሰው ይሕን እላለሁ እየሱስ ስጋ የመልበሱ አላማ ለሰውልጅ ቢዛሆኖ በቤዛነቱ በፈሰሰው ደም የሐጥያት ስሬት በግሞም ምልጃ አድርጋል ለዚሕም ከአቤል ይልቅ ወደሜሻል ወደሜናገር ደርሳችሐል ይል እዚጋ የአቤል ደምየ የየሱስ ደምይናገራል ይለናል የአቤል ደም ስለፍርድ የየሱስ ስለምሕረት
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 жыл бұрын
Kalehywet yasemaln
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
በርቱ 🤲❤
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
መናፍቃን በጣም ይረበሻሉ አንብቦውም ወደ ትንተና ይሄዳሉ መረዳትም አይፈልጉም ያላቾው አማራጭ ወደ አዳራሽ መሮጥ ኖው ወ/ማቴ 8፥4 ንስሕ እንዳይገቡ መጥፋት ኖው ከቤቴክርስትያን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቾው ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም ትንሽ ዘግይታቹ ኖው ቡዙዎች ጎርፈዋል ወደ ምንፍቅና
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን የበለጠ ይግለፅላችሁ
@eth546
@eth546 2 жыл бұрын
Thanks Aklil !
@yaredabana8552
@yaredabana8552 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@alduhamoroor2997
@alduhamoroor2997 3 жыл бұрын
አክሊል ባራታ 💞💞💞💞😘😘😘
@simonpresents6487
@simonpresents6487 2 жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen aklil tsegawn yabzaleh ....ejegun atgabi Mel's nw
@danielkolchaossa9186
@danielkolchaossa9186 Жыл бұрын
Yelem bilek neberiko gin sile enrsu liyamalid zewotir behiywot yinoral kale aleke abate lijitun gin betam adenekuat lilawun lemin atabiraram miljawun bicha new wode lela woside tabirarale enate zemenish yibarek mechem aymelisewum akalew
@firaolyoutube7627
@firaolyoutube7627 2 жыл бұрын
Kale hewot yasamalen
@martasolomon6051
@martasolomon6051 Жыл бұрын
አክሊል ክርስትና ስምህን ብትለጥፍልን እና ወንድሞች እና እህቶች በጸሎት ብያስቡስ...
@betelhemb7072
@betelhemb7072 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@melakuhaile3101
@melakuhaile3101 2 жыл бұрын
በርታ
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ፀጋውን ያብዛልህ ።እኔ ምን እነደሚጋርዳቸው ነው የሚገርመኝ ድርቅ ያለ ክርክር።
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 Жыл бұрын
Chewa tkrkare nshe Lememare zgiju nche Bdnbe Asrduat
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
ከቲክቶክ አበሳ በርታ
@zainahhelly329
@zainahhelly329 Жыл бұрын
ሰላም ላሁላቺን yihuni
@bezateshome7798
@bezateshome7798 Жыл бұрын
qala hiwotn yasmale wondmechn egzieabher basgaw yeteakile
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
ከማን ያማልድሽ እሱ እሱ ጌታ ፈጣሪ ከሆነ እዴት ነዉ የሚስቡት
@asmamawbirhanu784
@asmamawbirhanu784 2 жыл бұрын
Kalahiwot yesemalen wendemachen tsegawn chemero yedelek
@jamboejigu7978
@jamboejigu7978 2 жыл бұрын
እግዚ/ር ሰዎችን ከራሱ ጋር ያስታረቀው በክርስቶስ ስለሚል አብን አማላጅ አያደርገውም ምክንያቱም አብ ዓለሙን ከራሱ ያስታረቀው በክርስቶስ ነው እያለን ነው ሮሜ 8 : 34 ደግሞ የሚያጸድ እግዚ/ር ነው የሚኮንንስ(የሚፈርድስ) ማነው ብሎ ይጠይቅና ክርስቶስ አይኮንነንም(አይፈርድብንም) ይልቁኑ ስለ እኛ ይማልዳል እንጂ ነው የሚለው ወንድማችን ሮሜ 8 : 1 ላይ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉ አሁን ኩነኔ(ፍርድ) የለባቸውም ይል አይደል ስለዚህ ጳውሎስ ክርስቶስ የሚኮንን ሳይሆን የሚማልድ መሆኑን ነው የሚያረጋግጥልንጨ ዮሐንስ አፍወርቅም አንድ አስታራቂ አለ ብሎል አል እሱን ሳትረሳ ፍታው
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እረ የሚገርም ነዉ ከአቤል ደሞ እኒዝ ሰዎች ልብ እዉሮች ናቸው ደሙ ጮህ ስል ያልገባቸዉ ወንጌልን መቼም አልገባቸዉም
@mastewalize
@mastewalize 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ሆኖ ይማልዳል። የእግዚአብሔር ፀጋ በእኛ ውስጥ ሆኖ የልመና ሀይል እና እውቀት ስሜት ይሆነናል። መንፈስቅዱስ በውስጣችን ሆኖ "አባ አባት ሆይ" እያለ ይጮሀል። (ገላ4:6)
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
ክክክ ክክክ ሀይ ጼንጤ ኢየሱስ እኔ የምሚን የዘላለም ህይወት አለ እያለ እናንተን ኢየሱስ ያመኑ ቅዱሳን ና የኢየሱስ እናት ማርያም የዘላለም ህይወት የላችሁም ብላችሁ እንደ አማላጅ አይደሉም ስቅጠል መሐፀፍ ቅዱስ ሞት ሚሎ ሀአጢት ነዉ ።እንጂ የስጋ አይደለም ጼንጤዎች ሁለት ቅዱስ ዳዊት የቅዱሳን ሞት በእግዚአብሔር ፊት ክብር ነዉ ይላል ማርያም ሞትች ሚል የእግዚአብሔር ቃለ ላይ የለም ።
@dinkhailu2598
@dinkhailu2598 2 жыл бұрын
Eyesus hiwotem , mendem ,iwontem nege belwolae a Yale hiwote menore yelem yiwonte setonale, Yale menged mehed yalem iyesus serotlenal sewoche menged serotserotle ke sera hiwote wed imente indngeba, iwonte eyesus nw because eyesus saymeta manem alastarkenm lemn gen. Iwonte kenberate ke eyesus memetelate befet amlage alnberchem ke eyesus memtate gar indateluge eysus iyale maryayme amalage tebalche lemage sera weyem iwonte anberatem igzyabeher iwonte yezo meto asdengetate heee eysus amalage nw
@gechsema3075
@gechsema3075 2 жыл бұрын
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ በህይወት እያሉ አማላጅ ናቸው አሁን አይማልዱ ሚሉ የጌታ ቃለ የለም መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የቅዱሳን ምልጃ የተፀፎ ለእኛ ትምህርት እንደሆነ እንጂ አሁን አይማልዲ ሚል ቃል የለም ።ምክንያቱም እግዚአብሔር በቃሉ ስማይና ምድር ያልፋሉ ቃለ ግን አይልፍ አለ ስለዚህ የመልፍ ቃለ ላይ የቅዱሳን ምልጃ ከተፀፈ አሁን አይማልዱ ሚሉ የጌታ ቃለ የሚሻሩ የአገንንት አገልጋይ ናቸው ።
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
ስራ ፍቶች ናችሁ ዝም ብላችሁ ቃሉን አንቢቢ
@nebiljafer761
@nebiljafer761 2 жыл бұрын
Sijemer arstu erasu lik adelem eyesus erasu fetari kehone keman gar new miyastarken kerasu gar new ??? weyis ke እግዚአብሔር gar new .......የውነት አልገባኝ ብቻ ጌታ አልገለፀልህም እንዳትሉኝ አደራ
@bini8381
@bini8381 3 жыл бұрын
ግሩፕ ምድነው
@tekeltube5210
@tekeltube5210 3 жыл бұрын
@ApostolicDiscussion ና ቴሌግራም ላይ
@user-nd3uy2qs1h
@user-nd3uy2qs1h Жыл бұрын
@@tekeltube5210 aki please see this teaching.thank u
@user-nd3uy2qs1h
@user-nd3uy2qs1h Жыл бұрын
@@tekeltube5210 kzfaq.info/get/bejne/i5lkpcp1q8DHnX0.html
@jamboejigu7978
@jamboejigu7978 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሲጀመር አቀረበና አማለደ አንድ ሊሆን አይችልም በተጨማሪ የራዕይ መጸሐፍ ስነ አፈታት ቀላል አይመስለኝም ምክንያቱም የአጻጻፍ ዘይቤው ከሌሎቹ የተለየና አቦቀለምሲስ በመሆኑ በወቅቱ ለነበሩ ሰዎች ነው ግልጽ የሚሆነው ስለዚህ ስነ አፈታቱን ካልተረዳን ባናነሳው ይሻላል ብዬ አስባለሁ በተጨማሪ ስዕላዊ አገላለጽ እንዴት ነው የሚፈታው የሚለውንም ሥነ አፈታት ጠይቅ ምክንያቱም መጸሐፍ እርስ በርሱ ስለማይጋጭ ወንድሜ አፈር(ሙታን)አያመሰገኑህም ስለሚል መጸሐፍ
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን ፈታዋለች በመንፈስቅዱስ እርዳታ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@tinsaeshiferaw9652
@tinsaeshiferaw9652 3 жыл бұрын
ኦንሊ ጂሰስ ጴንጤ መሆናቸውን አታውቅም እንዴ😄ምስኪን
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄እኔም ልለው ነበር ።
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 жыл бұрын
ኦንሊ ጂሰስ ከየትኛውም ቤተክርስቲያን ጋር አስተምህሮቷ አይመሳሰልም ።
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
@@ethiopiaspy1816 yaw yeprotestant denomination nachew. Slezih biyans sola scriptura yamesaslachewal. Mileyubet ngr binorm ke Pentecostals
@mechereshayenasamrewu9389
@mechereshayenasamrewu9389 2 жыл бұрын
@@ethiopiaspy1816 የኦንሊ ጂሰስ ቤትክርስትያን መስራቹ ማን መቼ ነው የተመሰረተው
@chorra977
@chorra977 Жыл бұрын
ቲጂ በስላለች ፣ የሰማችውን ሁሉ አመንዥካ ስታበቃ ይገባታል።ግን ቅነነት አላት **አውቃለች ፣ መጥታለች።
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ግን ዝም ብለው መለፍለፍ እንጅ ለሌላው እንኳን እድል አይሰጥም። በሆነ ቦታ ላይ ቃል ሲነገረውና መልስ ሲያጣ ቆይ ቆይ እያለ በማምታታት ርዕስ ይቀይራል
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rozaloverozalove3770
@rozaloverozalove3770 Жыл бұрын
Werkayew tadya lemin atmlsem esuma orthodox tewahdo lehulum mels alat oke
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 Жыл бұрын
@@rozaloverozalove3770 የላትሞ!! ቢኖራትም የሚጠቅሱት ከመፅሀፍቅዱስ አይደለም ።ከድላት ወይም ከድርሳናት እነዚህ ደግሞ አይደለም መልስ ሊሆን እርስ በራሳቸው የሚመታቱና የሚጣረሱ ማንም በየጫካው የደረሳቸው ናቸው
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
@@workayehutanetse7883 😂😂😂😂😂አረ ተው መልስ እየሰጠን እየተወያየን ያለው ከመፅሐፍ ቅዱስ እንጂ ከገድላት አደለም ነገር ግን በድርሳናትና ቀገድላት ዙሪያም መወያየት ይቻላል
@kksamri2103
@kksamri2103 Жыл бұрын
@@workayehutanetse7883 enante wedefit adis kidann kdachu ye Rome sewoch yemilewn bcha tteksalachu
@sunperflowerdecor3028
@sunperflowerdecor3028 2 жыл бұрын
ar sewoch ezi group lay endet new mekelakel michalew
@tameratbelay3906
@tameratbelay3906 Жыл бұрын
Telegram link lelaklh
@sunperflowerdecor3028
@sunperflowerdecor3028 Жыл бұрын
@@tameratbelay3906 eshi
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
@Apostolic-answer
@balikewkaltilahun6513
@balikewkaltilahun6513 2 жыл бұрын
Ere bro atekedeed astewel
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Жыл бұрын
Protestant It is Christian
@mikearteta8135
@mikearteta8135 Жыл бұрын
No they Protest Christians
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 2 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ስለማሪያም አማላጅነት አንድም ቦታ አይናገርም። ስለ ክርስቶስ እንጅ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
ቅዱሳን ያማልዳሉ የሚል አይታያችሁም❓
@tameratbelay3906
@tameratbelay3906 Жыл бұрын
kedusan yamaldalu yrmil ale esun endematkdu amnalew mareyam demo kensu hulu belay nat
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 Жыл бұрын
@@tameratbelay3906 ለማሪያም ያልሰገደ ተለይቶ ይጥፋ የሚል አለ ። አምላክም ያደርጋታል። ይህንን የሚለው ግን መፅሀፍ ቅዱስ አይደለም።
@ruthsolomon6885
@ruthsolomon6885 Жыл бұрын
@@workayehutanetse7883 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክ አይደለችም አምላክ አንድ እግዚአብሔር ነው ከፈጣሪ በታች ከፍጥረታት ሁሉ በላይ የሆነች ቅድስት ናት ማለትም ከፍጥረታት(ከቅዱሳንም ጨምሮ) በላይ የሆነች ቅድስት ናት so መጽሐፍ ቅዱስ ቅዱሳን አማላጅ ናቸው እምለው ላይ እመቤታችንንም ያጠቃልላል እንጂ እሷ አምላክ አይደለችም ይቅር ይበላችሁ ለምንድን ነው እንዲህ ግን ጠማማ እምትሆኚው/እምትሆኑት
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 Жыл бұрын
@@ruthsolomon6885 ይኸውልሽ እህቴ በአፋችሁ እንዲህ ትላላችሁ በተግባራችሁና በመፅሀፍቶቻቸው የተፃፈው ግን ከአምላክ እኩል ነው። ምናልባት የምንባብ ሁኔታሽን አላውቅም እንጅ የኪዳነምህረት ዚቅ የሚባል መፅሀፍ ታውቂ እንደሆን አላውቅም እዚያ ላይ ማሪያም ሰማያትን በአበቦች አስጊጣለች ይላል ምን ትያለሽ? ለእግዚአብሄር ስለት እንሳላለን አምላክ ስለሆነ ለማሪያም ስለት ይገባል። ለእግዚአብሄር ይዘመራል ለማሪያም ይዘመራል። እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልህ እንላለን ሰውን ስንመርቅ አምላክ ስለሆነ ስለሚችል ማሪያም በተመሳሳይ መልኩ ትማርህ ይላሉ። ታምረማሪያም የሚባለውን ብታነቢማ ጭራሽ የሚያወራውን ብትሰሚ ትስቂያለሽ። ታዲያ ማሪያም አልተመለከችም በተግባር
@yohannesabel7681
@yohannesabel7681 3 жыл бұрын
አሁን አሁን ይህ ርዕስ ቃላዊ ልዩነት ብቻ እንደሆነ እየተረዳሁ ነው! አክሊል ያብራራኸው የሮሜ ፍታቴ በእኛ በፕሮቴስታንት ዘንድ ተቀባይነት ያለው አቋማችን ነው። ስገምት ልዩነቱ የሚመጣው በናንተ ዘንድ ምልጃን merely ከልመና ጋር አገናኝተን እንደምንወስድ ካለ የተሳሳተ አረዳድ ይመስለኛል።
@tinsaeshiferaw9652
@tinsaeshiferaw9652 3 жыл бұрын
የለም የለም። ኢየሱስ የሰራው ስራ አሁንም ስንጠመቅ ስንቆርብ ንስሀ ስንገባ ከራሱ ያስታርቀናል። አሁንም በአብ ፊት ይታይልናል/ይቀርብልናል የሚለውን ነው የማንቀበለው
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 жыл бұрын
Kalehywet yasemaln
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 79 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 54 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН
Protestant Vs Orthodox Tewahedo "ፕሮቴስታንታዊ ጀሃድ" በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ
1:56:37
ልሳን | ሐዋ 2 እና 1ቆሮ 14
1:07:41
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 9 М.