የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023

  Рет қаралды 337,394

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Жыл бұрын

Пікірлер: 1 900
@Henokdadu
@Henokdadu 11 ай бұрын
የእግዚያብሔር ቤትማ እንደዚ አይቀለድበትም ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ 😭😭😭
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እኔ እምነቱ ባይመለከተኝም የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ሁሌ ይደንቀኛል የምንጠፋ ሆነን በቸርነት ዝም ብሎ ያኖረናል በእግዚአብሔር ስም ነብይ ነኝ ብሎ በህዝቡ የሚቀልድ ተከታዩስ ምነው ታወረ🤔
@AmazingTruth-up4vl
@AmazingTruth-up4vl Жыл бұрын
ሰላም ፓስተር ሶፊ፣ ሰለምታደርገው መልካም ስራ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። በእስራኤል ዳንሳ ጉዳይ ገጠመኞቻቸውን ያካፈሉትን እህቶች ሰምቻቸው በጣም ነው የተደሰትኩት። ጌታ ይባርካቸው፦ ከተናገሩት ዊስጥ አንድም ይሚታረም የለዉም። እስራኤል ዳንሳን ማንነት በትክክል ነው የገለፁት። አንድም መሬት የሚጣል የለበትም። ሰውየው መንግስት በወንጀል ሊከሰው የሚገባ አንደሆን አጠብቃለሁ። ያፈጠጠ ወንጀለኛ ነው። እኔም የማውቀው ስላነኝ ነው። እህቶቻችን እውነቱን ስላወጡ እጅግ ላመሰግናቸው እወዳለሁ። ተባረክ
@tadessebedasso6276
@tadessebedasso6276 Жыл бұрын
የሃሰት ነቢያቶች ስማቸው መብዛቱ !! የእግዘዚአብሄር ወዳጆች ሆይ ፤ እባካችሁ እውነቱን ሰምታችሁ ወደ ቀደመው እምነታችሁ ተመለሱ ። በእውን በዚህ ዘመን ነብይ አለ ??
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
እ/ ዳንሳ እድለኛ ነው ብርና ! እሙሙ በነፃ ያገኛል🥱
@medhanekibreab5792
@medhanekibreab5792 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rahel14801
@rahel14801 Жыл бұрын
😅😅😅
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅ወይ አነጋገር 😅😅😅😅😅
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q 11 ай бұрын
እኔም እገባለው እንደዚ ኣይነት ጥቅም ካለው ማ😅😅😅😅
@DajaneDadhi
@DajaneDadhi 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
Lots of thanks to Sofi for exposing the perverts and debauchees in the church.
@dagigebre6943
@dagigebre6943 7 ай бұрын
እኔ ግን እንደሚመስለኝ እነዚህ ሴቶች የገባላቸውን ቃል ስላጠፈባቸው የራሳቸውን ወደ ጎን ትተው የእርሱን ጉድፍ ብቻ ይናገራሉ ። ጥፋቱ የጋራቸው ነው። እነርሱ እንደ ሚያወሩት ከሆነ ይህን አመሉ ካወቁ በኋላ ለምን መሄድን ወደ እርሱ ቤት መሄድን አልተዉም? ወንድም እህቶቼ ሁላችሁም ብርሐን በርቶላችሁ እውነተኛይቱን እምነት ትከተሉ ዘንድ እመኝላችኋለሁ። ተዋህዶ ንጽህይት እምነት
@Ethio_shorts
@Ethio_shorts Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ጉድ እየወጣ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ህብረት ለምን ዝም አሉ?
@sinaimountain
@sinaimountain Жыл бұрын
ብቻዬን በሳቅ አፈነዳችሁኝ አቦ 😀😃😄😁😆😅🤣😂🤣🤣🤣🤣ግልጽ እና ሃቀኞች ናችሁ / ትምህርት ነው
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ብቻየን ፈድቼ ልሞት ነው
@remziremzi5829
@remziremzi5829 Жыл бұрын
Sinai bileh ante 😢achiashu bichahn mesaq eko neaw 😂👈leala mnim 😏
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 Жыл бұрын
😂😂😂በጣም ሀቀኞች ናቸው
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 Жыл бұрын
😂😂😂በጣም ሀቀኞች ናቸው
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
እኔም በጣም ግልጽና የዋሆች ናቸው
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሉም ቅጣታቸውን ያገኛሉ ጊዜ አለ እና እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ወዶ ስለሚታገስ ዝም ብሏል በንስሃ ቢመለስ ጥሩ ነው . እምቢ ካለ ግን እንደናቡከደነፆር አይምሮ ስቶ ሳር ይበላል . ለእህቶቼም ለሁላችን ምህረቱ ይብዛልን .
@rahadmin8809
@rahadmin8809 Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ይገርማሉ ሁሉም ስለገንዘብ ነው በተለይ መሃከለኛዋ አለቃ መንፈስ ዳንሳም ስለገንዘብ ሴቶቹም ስለገንዘብ ሶፊም የማይረባ ኣሉባልታ ይዞ የቀረበው የገንዘብ ጉዳይ
@rahadmin8809
@rahadmin8809 Жыл бұрын
እንዳውም እስራኤል ናፈቀኝ ለብዙ ጊዜ ኣላየሁትም ነበር ቪድዮውን ልመልከት
@user-sz6uv9sn2t
@user-sz6uv9sn2t 10 ай бұрын
😊😊😊
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 6 ай бұрын
ምድረ ጴንጤ ሣር በልታችሁል እኮ ስንቴ ነው የምትበሉት። መሠረታዊ ነገር እንደ አጠቃላይ ጴንጨና ፕሮቴስታን የእምነት ተቋም ሳይሆን በኢየሱስ ስም የሚጭበረበርበት ሌቦች ያቋቋሙት የሌቦችና የዲያብሎስ ድርጅት ነው። ዝም ብለህ እራስህን አታታልል። ከውሸታሞች መንደር ውጣ።
@helenmengisteab6789
@helenmengisteab6789 Жыл бұрын
ሁላቹንም ይቅር ይበላቹ አእምሮ ያለዉ ሰዉ ከቃለህይወት ወጥቶ ዳንሳ ጋር........ሴቶችዬ ለራሳቹ ክብር የላቹህም???????? አረ በጣም ይቀፋል::ለሁላችን ምህረት ይሁንልን
@tgtutgtu6058
@tgtutgtu6058 Жыл бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q 11 ай бұрын
ዋጠው እና ንቃ ጅል😅
@nigatuworkineh8578
@nigatuworkineh8578 Жыл бұрын
አሰቀድሜ ላመሰግንህ አወዳለሁ ። እንዲህ ዓይነት ሕዝቡን የሚያጭበረብሩና የሚዘርፉ ሌቦች ሰላሉ ተሰፋ ሳትቆርጥ ተከታትለህ አጋልጣቸው ። በተጨማሪ video ህ የድመፅ ጥራት ሰለሚጎለው በፍቅር ሰው እንዲያዳምጥልህ ለማሻሻል ሞክር ። በርታ !! አመሰግናለሁ ።
@gashabera7205
@gashabera7205 Жыл бұрын
Ladies you are icebreaker and i appreciate your courage. SOFI greate job man no one can do this.
@addissora4128
@addissora4128 Жыл бұрын
Sofyie you are funny because you understand everything but you look like not 😂😂
@tsegayeayele09
@tsegayeayele09 Жыл бұрын
ብዙ ሴቶች ላይ የሚታይ ችግር ከተጎዱ በኋላ መንቃት እንደውም ከተጎዳች እህታቸው እንኳን ለመማር ፍቃደኛ አለመሆን በብዛት ይታወቃል።ይሄን እነዚህ ሶስት ሴቶች ስላወሩ ሳይሆን በስራ ቦታም የሚገጥመኝ ነገር ሲመከሩ አይሰሙም ከተጎዱ በኋላ ግን ለቅሶአቸው አይጣል ነው።
@generationalvision3115
@generationalvision3115 Жыл бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ግ ን አንድ ነገር ከመሀከለኛዋ ልጅ የተረዳሁት ገብቼ 3 ወር ወይ 2 ወር አልቆየም ካለች በኋላ 4 ዓመት ሙሉ እሱ ጋር እያገለገልኩኝ ነው የቆየሁት ማለቷ ነገሩ የተመቻት እንዲሆን እንዳስብ አረገኝ ሌላው ደግሞ እሱ የሚፈልገውን ካላረክ ትጠመዳለህ ያለችውን ልብ ይሏል!!!
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Жыл бұрын
ቀላል ነው የሷ አባባል አባቷ የውሸት ሁሉ አባት ስለሆነ እንደ normal ነው ውሸት ለሷ በንንግግሯ መሃከል ቁልፍ የሆነ ጊዜ 4 አመትና 3 ወር ትልቅ ልዩነት አለው!!! ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር ነው እነዚህ ስራ ፈት አሮጊቶች እየተጣሉ ያሉት ይቅር ይበላችሁ ጌታ!!! ሌላው ሲያምራችሁ ይቀራል እንጂ ነብይ እስራኤል የተቀባ የሃንቾ ብቻ ነው ስለዚህ ቢጤ ካገኛችሁ ፈልጉ ጊዜ አታቃጥሉ በየ ሚዲያ አትሰጡ !!!!!!!!
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
​@@yourdanosalemsged7667 ተጠንቀቅ እግዚአብሔር የዕውነት አባት ነው ፣ ዳንሳን የሚያውቀው እግዚአብሔርና በደል የደረሰባቸው ናቸው ፣ ከሀጢአተኛ ከቆሸሸ ጋር አታብር ፣ ትቀሰፋለህ።
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 8 ай бұрын
ሴትዬዋ መሀል ያለችው ብዙ ነገር ታደባልቃለች ከፖስተሩ ጋር ሰጣ ገባ አይነት ያላት አድርጋ ነው የምታወራው።
@movies7933
@movies7933 Жыл бұрын
ትክክል ናቹ፣ አድንቃችኃለው
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻ ሸሚዝ የለበሰችው ያወራችው ልጅ ኮሜዲ ነገር ነች እንዴት ደስ እንደምትል ወሬዋ ሁሉ ደስ ይላል
@mtolla5767
@mtolla5767 Жыл бұрын
Do you know her? Please I need her phone number…she is beautiful too
@dinaabrahamlincoln4752
@dinaabrahamlincoln4752 Жыл бұрын
Pastor Sofiey your so funny🤣 the way you ask the question we love you from Virginia
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
Verging ውጪ አገር ነው?
@meron4905
@meron4905 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@mubarekkefeno5822
@mubarekkefeno5822 Жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሔርን መንገድ ብትከተሉና እውነት በመፃፍ ቅዱስ ምታምኑ ብሆን ይህ ሁሉ ጉድ ባልተፈጠረ ነበር። እየሱስ ወደ ነገራችሁ እውነተኛው መንገድ ኑ!!
@bizunehsego9307
@bizunehsego9307 8 ай бұрын
ሁሉን ወካይ ነዉ ባንልም በጣኦት የተሞላ ቤቴዕምነትማ ከዚህ ይብሳል፡፡
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 Жыл бұрын
Apostle we love you you are mafia God keep sharing
@eyosiyassileshi1806
@eyosiyassileshi1806 Жыл бұрын
ሶስተኛዋ ግን አገላለፁአ በጣም ደስ ይላል፣ ደግሞም አስገርማኛለች። ደግሞ ሁሉ ነገር የእውነቷ እንደሆነ ያስታውቃል ። ግን በጣም አሳዛኝ እና አሳፋሪ፣ ሁላችንም ልንማርበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ጌታ ቅርብ ነው። እነሆ በደጅ ነው።
@RetaKetema
@RetaKetema 10 ай бұрын
እህቶቻችን ከሰው በላይ ለእግዚአብሔር ክብር ስለሠጣችሁ መልካም ነው ግን ነገም ምልክት ብቻ ስለምትከተሉና ይህን ብቻ አድናቂ ስለሆናችሁ መቼም ወደ እውነት አትደርሱም።
@user-lw8dn3kv3q
@user-lw8dn3kv3q Жыл бұрын
እነዚህ እህቶች ጀግኖች ናቸው እውነቱን ተናግረዋል አጋልጠዋል ግን እራሳችሁን ጠብቁ እስራኤል ገዳይ ነውና ወጀለኛ ነውእስራኤል ማን መሆኑን ለምእመናን አሳውቀዋል
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Good job expose fact and truth!Keep going on!
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Жыл бұрын
ይህ መልክት ለኔ እና ለናተ ነዉ በሰዉ መንፈስ ቁዱስ ይመጣል እያለቹ ለምትሸወዱ መንፈስ ቁዱስ እኔ ሆነ እናተ ከጠራቹ መንፈሰ ቁዱስ ይመጣ ፈጣሪ አማላጅ አይፈልግም
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 10 ай бұрын
እነኚህ የአዋሳው አደገኛ ሴቶች ይመስሉኛል ። ጋዜጠኛውም ከሴቶቹ ጋር ተመሳሳይ ነው ። እግዚአብሔር ከታሰራችሁበት ከዚህ መጥፎ ድርጊት ነፃ ያውጣችሁ።
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 7 ай бұрын
የጴንጤን ጉድ ስላወጡት አይ ጴንጤ
@bramagna7618
@bramagna7618 Жыл бұрын
ከሁሉም ፓስተሮች እስራኤል ዳአንሳ የሚለየው የሌላን እምነት አይነካም ጤንጤዎችን ነው የሚጫውትባቸው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
እውነት በጣም እሚመቸኝ ሰው😂😂😂ቀላል ይጫወትባቸዋል
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
Era orthodox bate sent gude ale emanawek meslek
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын
@@tutubevan932 ቱቱየ አይዞሽ ገና ጢባጢቤ ይጫወትብሻል!! ንቂ ከተኛሽበት ንቂ!!
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 Жыл бұрын
ሙዳለው
@wintab9571
@wintab9571 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 😭
@MesiAbera-sl5xk
@MesiAbera-sl5xk 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር፡፡
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 10 ай бұрын
ጆሮው ደህና የሆነ ውሻ ቡኮዬን በበላ አለች ሴትዬዋ!!
@sofiaethiopia9699
@sofiaethiopia9699 9 ай бұрын
@user-tt1eg2sr6f
@user-tt1eg2sr6f 9 ай бұрын
In orthodox, there are a lot of human made problems too.
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 8 ай бұрын
ከ3000ሺህ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ፀንታ የቆየች ቤተክርስቲያን= ኦተቤክ, 33ዓመት በኢትዮጵያ የቆየው መራሹ ፕሮቴስታንት ግን ምግባሩ ያሳዝናል።😮😮😮
@tsahayshewamoltot9567
@tsahayshewamoltot9567 7 ай бұрын
Ortedkos hayimanot alemawii new hoy? Qalishiin astekakakiyii likkii aydeleshim.
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 Жыл бұрын
ከተነገረው ውስጥ አንድም ውሸት የለውም የሚደርገውን ስለማውቅ ጌታ ይፈውሰው ብቻ
@natitariku
@natitariku Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ? ፈጣሪ እና ሁሉን ቻይ የሆንከው አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ??? ታማኝ አንተ ብቻ እደሆንክ ስለገለፅክልኝ አመሰግንሀለሁ በኢየሱስ ስም አሜን
@buratetadese7986
@buratetadese7986 Жыл бұрын
ኤሬ በጣም ያስደነግጣል እኔ አላምንም በጌታ ፊት ቆሞ ከሚያገለግሉት ሠዎች ጌታ ይቅር ይበለን እውኔታው ግን የቱ ነው ማነው እውነት ያለው
@tesfayenegussie9968
@tesfayenegussie9968 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ይህን ሁሉ ወንጀል ሲሰራ ዝምታ የመረጠው የመንግሥት አካል ከሰውየው ጋር በትብብር እየሠራ ነው ማለት ነው። ስለሆነም የዚህ ጉዳት ተጠቂዎች ላይ የደረሰው ነገ በያንዳንዱ ዜጋ ላይ ከመድረሱ በፊት ሌላው ማህበረሰብ ራሱን የመከላከል ሥራ መሥራት አለበት። ጋዜጠኛውን እና ሶስቱን ሴቶች በጣም አመሰግናለሁ።
@Yemuu109
@Yemuu109 Жыл бұрын
I think 2009, 2010 The first time I heard about Israel dansa. My brother offered me to take me there but my spirit didn't like it. I told my brother dansa is preforming magic then my brother was shocked. Instead I went suraphel Demise church. God have mercy on him.
@gechtube5690
@gechtube5690 Жыл бұрын
Thank you pastor Sofi For exposing this kind of behavioral abuse
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ይሄንን የበግ ለምድ የለበሰን ተኩላ ለሚከተል ህዝብ ነው ፡ 💔 እሱስ አንዴ የሲኦልን መንገድ መርጦአል!!
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 Жыл бұрын
This is the first step of Adonnai El Shaddi YHWH in our language Egziabiher Oh! Mighty your your next step of Avenge straight with your hands! we want that to happen because this Generation seeks to see that. By the way, why you both used the name "Prophet" to such persons who are all despised the creator of the universe,who are against GOD Almighty. Not only the Guy you mentioned but others too who exploited the poor and got rich,entered to a big business by using God's name They are too many but noone is concerned.
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 Жыл бұрын
God's revenge for the sake of His name is not too far. But stil you an interviewer and those ladies who exposed secrets of the Anti God people please do not used the titles "appostle,prophet, pastors..." to such Anti GOD people" Those are not prophets,not appistles,not pastors.They just have evil deeds.
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 10 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ስንት አመት ሙሉ በወንጌል ሰበብ ስንቱን ሴት አበላሸው እንደ አገልጋይነቱ ሴቶች ቢፈታተኑት እንኳን መምከር እንጂ መባለግ የለበትም ሶፎንያስ ደሞ ሀሳብን አዳምጥ እንጂ አታደናግር ማስታወሻ ያዝና መጨረሻ መጠየቅ ትችላለህ እንዲህ ሊሆን ይችላል ለምን ትላለህ አስቀድመህ
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ ይህንን ግፍ ወደ አደባባይ ስላወጣህ። ጌታ እያተጠቀመብህ ነው።
@maya-21792
@maya-21792 Жыл бұрын
ጌታ ልክስክስ ሰዉን አይቀርብም መንፈስ ቅዱስም ሊያድርበት አይችልም.... እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በተለይ የሃይማኖት አባቶች ነን ባዮች
@Wellaitay
@Wellaitay 6 ай бұрын
ምን ኖው ብበዳቹ፡ ኣስገብቶ ኣደለም የሚያወጣ።😅😅😅
@birukbelayneh6841
@birukbelayneh6841 6 ай бұрын
የተሰወረው ሣይገለጥ አይቀርም ማለት ይህ አይደለም እንዴ ? ምንም ህተት የለባቸውም የእግዚአብሔር ቤት አይዘበትበትም እርሱን መሰል አገልጋዮች በክርስቶስ ደም የቀለደ ሁሉ የባሰ ቅጣት ያገኛቸዋል እግዚአብሔር ቤቱን ያጸዳል በሁለት አይነት መንገድ 1 የከፋ በደል በድፍረት የሰሩትን በመቅሰፍት ለምህረት እድል የሰጣቸውን በመራራ ስርነታቸው የተነሳ በቤተ/ክ መሪዎች ከመንጋው መሐል በማስወጣት ያስወግዳል !!! እውነታን መናገር ሥህተት ሳይሆን ቤተ/ክ ወይም ከተኩላ መንጋውን መታደግ ነው !!!
@metekadebela8473
@metekadebela8473 Жыл бұрын
አቤት ድንግል ማርያም ትደርሳላችሁ ወደ ትክክለኛ ቤት ይመልሳችሁ
@KibromZeweldi-mv2te
@KibromZeweldi-mv2te 8 ай бұрын
Yesus ydreslachu
@danyblatino
@danyblatino 10 ай бұрын
Pastor please solve your studio sounds system is not clear.
@mekonnengerito
@mekonnengerito 7 ай бұрын
እስራኤል ዳንሳን ፤ ኢዪ ጩፋንና ለሎች አገልጋዮችን የሚከተል ካለ ወደ ኦርቶዶክስ ኢየሱስን የሚትከተሉ ወንገልን ይዛችሁ እስከ ምድር ዳርቻ እንድትሄዱ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እሕቶቻችን ከእዚሕ ሰይጣን መንገድ ያወጣችሑ አምላካችን ፡፡አሑንም ፈጣሪ ጨርሶ ያውጣችሁ!!!
@yeshitikse6008
@yeshitikse6008 Жыл бұрын
ጉድ ነው ፖስተር ነን እያሉ ኽዝቡን ጨረሱት
@misganawmoges
@misganawmoges 10 ай бұрын
የውሽት እምነት ተከታዮች አትሁኑ ኑ ውድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍራተ እግዚአብሔር ያላት እግዚአብሔር የስራት እምነት ኦርቶዶክስ ናት እሺ ሌላው የጭዋታ ነው ጲንጤ ጣኦት ነው የዝሙት የስርቆት ማስልጠኛ ተቋም ነው
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
እኔ ዳንሳ ስራውን ብጠላም እነዚህ በዚ ስውነት ሶሪ እየለበሱ ቿርች ውስጥ አስናክላችሁ ጌታን ፍሩ ብዙ ወንድሞችን ተስናክለው ይሆናል እሱንም እናንተን ይቅር ይበል ለጌታ ህዝብ ተጠንቀቁ
@tgtutgtu6058
@tgtutgtu6058 Жыл бұрын
ይሄኔ አንቺ በሚኒ ነው ምትሄጂው
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k 10 ай бұрын
ፓስተር ተብዬዎች ምን ጉዶች ናችሁ በእግዚአብሔር ስም የምትነግዱ ቸርችብላችሁ ቢዝነስ። በእውነት የድግል ልጅ ኢየሡስ ልቦናችሁን ይመልሠው
@user-iq1vz7jh9r
@user-iq1vz7jh9r 23 сағат бұрын
አልህምዱሊሏህ ሙሥሊም ላረገኝ አላህ እኛ ሙሥሊሞች በፀሎት ጊዜ ሴትና ወንድ አንድ ላይ አይሆንም እናተ ግን ቸርች ዉሥጥ ሴትና ወንድ ተቃቀፉ እያላቹ በዝሙት ትፋጃላቹ 😂😂😂
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የጌታችን የመድኃኒት ለዓለም ክቡር ፍፁም ሐይል፥የጠቢባን ሑሉ ጠቢብ ፥በጥበቡ ይቺን ምድር ይታደጋት!!!ከማይጠቅመው ጠማማ መንገድ ሑሉ ያውጣን!!! በሐሰት በስሙ የሚነግዱትን ፀረ-ክርስቶሶችን ኹሉ ፥የግፍ ግፍ የሚሰሩትን ኹሉ ከምድሪቱ ላይ ያንፃልን!!!ክፋታቸውን ከየልቦናቸው ይንቀልልን!!!
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 Жыл бұрын
ሶፊ ወሬ በቅቤ ማቁላላት ትችልበታለህ😂😂
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 Жыл бұрын
Kkkkk that is the right way to explain the interview, thank you
@shelemakelbessa8964
@shelemakelbessa8964 Жыл бұрын
Wow, Pastor Sofiye God bless you!!
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ነው ያደኩት? ግና አንደበቷ አልተገራም። ማለቴ የክርስቲያን አንዱ መገለጫ ትህትናና ከአንደበት የሚወጡ ቃላትን መምረጥ ነው። ይህች ልጅ ግን በግሌ ይህ የኔ አመለካከት ነው። አነጋገሯ ሁለመናዋ ክርስቶስን አያሳይም። አንደበቷ በእግዚአብሔር ቃል አልተገራም። የሴተኛ አዳሪ ባህርይ ነው ያላት። በቃ ስም የማጠልሸት .... ኧረ እግዚአብሔር ዓምላክ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን።
@user-gj4sb8ph1j
@user-gj4sb8ph1j Жыл бұрын
#መንግሥተ_ሰማያት_ቀርባለች_እና_ንስሐ_ግቡ👉ማቴ_፫፥፩
@genetayele3589
@genetayele3589 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክ አስበን አመመኝ አመመኝ ኢየሱስ ይመጣል
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 Жыл бұрын
😄😄😄😄
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q 11 ай бұрын
​@@ethiolovekiya4015😅😅😅ኣመመው
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q 11 ай бұрын
ኣመመሽ እና ከ ጴንጤ ምን ጠበቅሽ😅😅😅
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 7 ай бұрын
ወደ ቀናችው ሀይማኖት ተመለሽ ህይወት ኦርቶዶክስ ጋር ነው ኢየሱስም ያለው እኛ ጋር ነው
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 10 ай бұрын
ለሁሉም እግዚአብሔር የሥራውን ይከፍላል ። ከእስራኤል ላይ ገንዘብ ፈልገው ሳይሳከላቸው የቀራቸው ናቸው ስሙን የሚያጠፋት ይባላል ። እንዲያውም ፓስተር ሶፊ በተደጋጋሚ ገንዘብ ጠይቆት እስራኤል ስላልሰጠው ነው የጠመደው እየተባለ ይወራል ፣እውነት ነው ሶፊ? እንዴሚትሉት ቢሆንማ ኖሮ ፀጋው በተወሰደበት ነበር፤ ግን ፀጋው ጨምሯል ይባላል ። እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ባይሆን ኖሮ ፀጋው ልጨምር ባልቻለ ነበር ። እንግዲህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይመርምረው።
@yohanesnega2291
@yohanesnega2291 6 ай бұрын
እኔ በግሌ የገባኝ አንድነገር ሰው በመብላት በጠጣት በጥጋብ የሚመጣውን ውጤት ስለዚህ ለኦርቶዶክስ አባቶች ፆሙን ፀሎቱን ስግደቱን ቀምረው ለሰጡን አባቶች ልናመሰግናቹ ግድነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 6 ай бұрын
ከልፆመ ሠው ስጋዊ ፍላጎት (ዝሙት)የግድ ነው።የሐይማኖቱ ስህተት ከዚህ ይጀምራል። ጰንጤ (Protestant )አስተውሉ ፓስተሮቻችሁ ሁሉም አንድ ናቸው ።አታውቁም እንጂ።
@LomiArgaw-qh4ml
@LomiArgaw-qh4ml 6 ай бұрын
ይህ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የሰዉ ጥፋት ነዉ
@yonasabebe5156
@yonasabebe5156 Жыл бұрын
አቤት ጉድ !!ሰው ይሄን እየሰማ እኮ ይሄድ ይሆናል
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Жыл бұрын
የት ይቀራል፡፡ ዱሮስ ምን ፍለጋ ነው ለዚህ አይደል እንዴ በየአዳራሹ የሚያንዛርጡት፡፡ አቤቱ በምህረትህ አስበን፡፡
@gengojo7251
@gengojo7251 Жыл бұрын
ሰላምለሁላችሁም ይሄንን መረጃ የሚደርሰው ለንደኛ አይነቱ ሰው ነው በገጠር የእንተርኔት ችግር ባለበት እኮ አይደርስም የሚደርሳቸውንም በስም ማጥፋት ስም ያስጠፋሉ ከዚያም የመልስ ምት ያዘጋጃሉ ስለዚህ መረጃው በአግባቡ የማይደርሰው ሰው ይበዛል በጣም ያሳዝናል ብቻ ውስጡ ስትሆኑ በሚገርም ሁኔታ በቅርብ በራሳቹ ካልደረሰ ለመረዳት ትቸገራላቹ
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ እሱ ነው
@erk47
@erk47 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mekdesminda951
@mekdesminda951 Жыл бұрын
💀💀💀💀💀💀💀💀💀
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 Жыл бұрын
አይ ሶፊ ባላወቀ ሙድ
@MelesechDesta
@MelesechDesta 3 ай бұрын
ኮሜንት ለይ ስለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እየውራቹ ያለችው በሙሉ አንድ ነገር ልንገራቹ ሀይማኖት ሰይሆን እየተበለሸ እየተበለሸ ያለው እምነት ነው በዬትኛውም ዙርያ::የኦርቶዶክስ አንድ አንድ አባቶችን እያያነቸው ነው ሞኖክሴ የሆኑ ሴቶቹን በገደም እየደፈሩ ይገኛሉ ስለዚ ወገኖቼ የሀይማኖትን ነገር ትተን ንሰሃ እንግበ
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 Жыл бұрын
ተው እግዚአብሄር ይፈርዳል እኔ ቆሻሻ ደካማ ነኝ ግን በእግዝአብሄር እውነት እቀናለሁ
@endrisabane9543
@endrisabane9543 5 ай бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታዬች ሁሉ እግዚአብሄርን ከነክብሩ የምታመሰግነው ፍፁም ስርአት ያላት አጋንንትና ሀሰት የሌለባት የኢትዬጵያመሠረት የሆነች በመሆኑ ልትኮሩና ልጠብቋት ይገባል
@belyeassefa1440
@belyeassefa1440 8 ай бұрын
ነገ እግሩ ስር ወድቃችሁ ሰው ልኮን ነው ብላችሁ ይቅርታ ትጠይቃላችሁ ኧረ ምን ጉድ ናችሁ።
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
OMG 😃 The lady with yellow T-shirt 😂 you made my day ! 😃 she have to start her own show !😂
@tigstuhailu9218
@tigstuhailu9218 Жыл бұрын
ውሸታም በጣም አወራርሽ ያስታውቃል
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
@@tigstuhailu9218 🤔 she tells the truth!
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct 9 ай бұрын
አር አባካችሁ አገልጋዮች እግዚአብሔር በአዛብ አፍ አታሰድብ
@johasavana3490
@johasavana3490 Жыл бұрын
እነዚህን የሀረር ሰንጋዎች ከየት አመጣብን??
@gracem3690
@gracem3690 Жыл бұрын
ፓስተር ሶፍ የሰውን ወይም የወንድምህን ሃጥያት ቢያደርግም ባያደርግም ማውራትና መግለጥ ነፍሳትን ለጌታ ዋጋ ለከፈከው ጌታ ኢየሱስ መማረክህ ነው Please ንሰሃ ግባ በጌታ ፍት የምትለው በእውነት እውነተኛውን ፈጣር እግዚአብሔር ን ማወቅዋን እጠራጠራለሁ።
@akalone1339
@akalone1339 Жыл бұрын
ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነዉ እኛ እኅኮኅ እግዛብሔር ወዶ መርጦ በቀባቸዉ ይቅር እና በሌላም ሰዉ ልኅፈርድ አቅሙም ድፍረቱም የለኅም እግዛብሔር ጉዳችኅኅ ሸፍኖት እኅጂ ቢገልጠዉ ከሰዉ ሁሉ ሀጥያት የኛ የቀሳሪዎቹ ይበልጣል ተራራ እሚያክል ሀጥያት እያለብኅ ጉድፍ እምታሕል ስሕተት የሰሩትኅ ሰዎች መወኅጀል በጣም ኩነኔ ነዉ እና እያኅዳኅዳችኅ እኅመለስ አሁኅ ግዜዉ ወየዉ ለኔ ተብሎ ኅሰሀ የሚገባበት እኅጂ ሰዉኅ የምናብጠለጥልበት እጃችኅኅ የምኅቀስርበት ፈፅሞ አደለም እኅመለስ ዉዶች ።
@kiramoges4161
@kiramoges4161 Жыл бұрын
አልቀባውም!!
@wengelawitgebru9772
@wengelawitgebru9772 Жыл бұрын
@ak Alone ምንም አጭበርባሪና ዱርዬ ተነስቶ እኔ ነቢይ፣ ፓስተር ነኝ እያለ እራሱን ስለሾመ ማነው ጌታ ቀብቶታል ያለሽ? ሲጀመር እነዚህ በእምነት ስም ከጊዜ በኋላ የተፈለፈሉ ድርጅቶች በሙሉ ከእምነት ማስወጫ እንጂ ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡ አይደሉም! ይህም በምእራባውያን ተጥለቅልቆ አሁን ወደ ሰይጣን አምላኮና፣ ፈጣሪ የለም ብለው ይህው ክርስትናን እያፀዱት ይገኛሉ! #ኦርቶዶክስተዋህዶ ብቸኛዋና እውነተኛዋ መንገድ!
@kassujilcha1957
@kassujilcha1957 Жыл бұрын
ሌባ ዝም ከተባለ ብዙ ይሰርቃል ይገድላል።
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
ያስልዝናል እረ እባካችሁ እኛ እኮ በእነርሱ ጦስ ፕሮቴስታንት ሁሉ እየተስደበ ነው አሁንስ ጨነቀኝ እናንተም ብሎ ፔጤ እየተባልን ነው አሁንስ በዛ 😭😭😭
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ሁሉም አንድ ናቺሁ ፕሮቴስታንት = የነፃነት ሃይማኖት =Liberalism, ዘመናዊ ጥንቁልና, የነጮች ፍልስፍና... ሃይማኖት የሚመስል ነገር ግን የ666 አንድ እርምጃ ነው!
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 8 ай бұрын
አምላክ ከጉድ ያውጣህ
@Ruth-ju6or
@Ruth-ju6or Жыл бұрын
Sofi thanks for you time But I know Apostle Isreal danisa he is Humble …. 🇪🇷🇺🇸
@webayheumulugeta6656
@webayheumulugeta6656 Жыл бұрын
የሚገርመው ይህ ነው ታሪኩ ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር ፈርሃ እግዚአብሄር ያላት!!
@liyakebede7186
@liyakebede7186 10 ай бұрын
እህቴ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በኝ ቄሶች ተመክቼ አልናገርም ለማንኛውም ፈጣሪ ለበጎቹን መልካም እረኛ ይስጥ
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q 9 ай бұрын
@@liyakebede7186 😁😁😁😁ውሸታም መሰረታዊ ተር ነሽ
@merrytefera8381
@merrytefera8381 5 ай бұрын
የቢኒያምን ላስታዉስሸ ብዬ ነዉ😂
@LyuNeh
@LyuNeh Ай бұрын
በጴንጤው ክፉን ስለሚያጋልጥ ነው ኦርቶዶክስ ሰይጣንም የእነርሱ አባል ከሆነ ይቀበሉታል ክፉ ሥራ
@lemlemyilma5356
@lemlemyilma5356 Жыл бұрын
ሶፊ ድርቅናህ ደስ ሲል በሳቅ ገደልከኝ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
4 ዓመት ምን ስትስሬ ነበር 😭😭😭
@henokmicael216
@henokmicael216 Жыл бұрын
Proverb 1:29-33" Since they hated knowledge and did not choose to fear the Lord. 30Since they would not accept my advice and spurned my rebuke, 31they will eat the fruit of their ways and be filled with the fruit of their schemes. 32For the waywardness of the simple will kill them, and the complacency of fools will destroy them; 33but whoever listens to me will live in safety and be at ease, without fear of harm.”
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት አድገሽ እዚይ የዱርዬ ስብስብ መሀል ምን ትሰሪያለሽ ወይንም ቃለ ህይወት እያለሽ በስርአት አላደግሽም
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ጌታ ሆይ ቤትህን አስከብር😭😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ሆይ እባክህ😭😭😭😭💔💔💔💔
@jibrilsano8865
@jibrilsano8865 Жыл бұрын
4 the ⁵
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ከመናፍቅ ምን ቤት አለው 😂😂
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
@@Hideous_keep_at aybalem orthodox west sent gude ale lengerek enday lezekzeklek
@holly77ize
@holly77ize Жыл бұрын
Ere Geta endezh aynet bet yelewm zemawi bet new
@neimaabdela2708
@neimaabdela2708 Жыл бұрын
ሳይኖር ኬት ይምጣ በአላህ ብቻእመኚ
@tarekegnadal5774
@tarekegnadal5774 Жыл бұрын
እግዚኦ ድንግል ማርያም ከልጇ ታስታርቀው !!!
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
እንዴት ነው እሷ የምታስታርቀው😊
@tiktokmashup9567
@tiktokmashup9567 Жыл бұрын
እምነትማ እንደኦርቶደክስ የለም
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
@@jesusway3790 ምነው አሁን እኮ ከሶስቱ ልጆች አንዷ እስራኤልን እንደ እግዚአብሔር ነው የምቆጥረው አለች እኮ የናተ እግዚአብሔር እሱ ነው
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
@@marthateklu9400 እኔ እነሱ ነኝ እንዴ?
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
@@jesusway3790 ውይ የኔ መልካም ነሽ ማለቴ አይደለም የፃፍሽው ኮሜት ትንሽ ስላሳዘነኝ ነው ይቅርታ እሺ
@kesanika2022
@kesanika2022 10 ай бұрын
Ye ewnet betam yasazenal egziabiher bemeretu wedegna yimels hizbu betechale akem becherch biyazu tiru nw yegel cherchoch yemiyarameduachewn ke metsaf kidus yetekarene slehone habet ena kibr felegachu tekekelegnawn menged atesatu sofi geta yibarkeh
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን በፊትህ እጅግ በደልን
@amanuman6380
@amanuman6380 Жыл бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን 🙏😭
@devidkem7123
@devidkem7123 Жыл бұрын
Amen
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Жыл бұрын
Amen and amen forever
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 Жыл бұрын
እህቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: ወንበዴ ድሮውንም ወንበዴ ነው::
@DawitGessese-pz5mq
@DawitGessese-pz5mq 8 ай бұрын
ደስ ሲል ጎበዝ እንዲህ አይነቱን ደነዝ ይዝረፈዉ በደንብ መገረፍ ያለበት ያታለለዉ ሳይሆን የተታለለዉ ነዉ ምክንያቱም በራሱ እየቀለደ ስለሆነ
@danielouta3752
@danielouta3752 9 ай бұрын
Sofi Er amlak yibarkih bizu yekirstos tekawmiwochin eyawredik silehone ye Er abronet kanegar yihun bertalin le ewnet menor bicha sayhon le ewnet memotm alena kantegar alen zemenh yibarek berta.
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Жыл бұрын
እንኳን እዉነቱን ተነጋገራችሁ
@YemiruGebre
@YemiruGebre Жыл бұрын
እግዘአብሔር ይርዳችሁ አሜን
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
አቤቱ ኦርቶዶክስ መመረጥ ነው የምንለው በምክንያት ነው 🙏😭🙏🙏
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 7 ай бұрын
መላው የወንጌል አማኞች ይህ ከይሁዳ የከፋ ወንጀል ብቻ ሳይሆን ወንጌልን ለማጥፋት የተሰማራው እስራኤል የተባለ ሰይጣን ላይ እስከ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ማስወገድ የሁሉም አማኝ ግድታ ይመስለኛል።
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 10 ай бұрын
ነገሩ እጅግ በጣም የሚያስደነግጥ ነው፡፡ እነዚህን ሁሉ ድፍረቶችና አመፃዎች በቅዱሱ፣ በታላቁና ሊፈራ በሚገባው አምላካችን እግ/ር ላይ የሠራውና በመሥራቱ የቀጠለው በእግ/ርና በሕግም ሊጠየቅ ይገባል፡፡ ፤ ይህንን ሁሉ ስድብና ውርደት በቅዱሱ እግ/ር ስም ላይ ማድረሱን የሚያውቁ ሰዎች እስካሁን ወደዛው በመሄዱ መቀጠላቸውም እጅግ በጣም ያሳዝናል፡፡
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ ማጋ ቁጭብለሽ ማንን ታሚያለሽ የምትነግሪው ሰው እራሱ ጨዋ ነው እግዚያቤር ይመርምረው
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 Жыл бұрын
ጭራሽ የሴጣን ቁራጭ ሌባ ወንበዴ ነው ሆድ አደር አናቱላይ ወቶበታል ዝሙት ትክክል ነው የተናገሩት
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 Жыл бұрын
አሁን እናንተ ናችሁ ስታገለግሉ የኖራችሁት? 😢 ከዳንሳ በምንም አትሻሉም ንሰሃ ግቡ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 6 ай бұрын
ይህ እኮ ንሰሐ ነው በሕዝብ ፊት እየተናዘዙ አይደል እንዴ?
@fariskedir2304
@fariskedir2304 10 ай бұрын
የነገረኛ ሰፈር ሴት ይመስላሉ
@user-vy2nr5fj4z
@user-vy2nr5fj4z 5 ай бұрын
ፓሲተሮች ነብያቶች ተጠንቀቁ መላእክትንና ቅዱሳንን ባትቃወሙ የክርሲቶሲ ምህረት ይከተላችኋል ኦርቶዶክሲን የነቀፋችሁ መሲሏችሁ ከእግ/ር ፀጋ አትራቁ ተጠንቀቁ።
@Saranac.x
@Saranac.x Жыл бұрын
ሴቶች ለምን በቀጥታ ወሰበኝ ብላችሁ አትናገሩም?
@officialTsegayeBirhanu
@officialTsegayeBirhanu Жыл бұрын
ሶፊ ግን ይመችህ ባለወቀ ምትጠይቀው መገር ተመችቶኛል 😂😂
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Kkkkkk
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy Жыл бұрын
ምንድነው የምሰጭው part😂
@ethiopihagere1451
@ethiopihagere1451 8 ай бұрын
ሲጀመር አመንዝራ ሰው ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ ውጭ ነው እስኪ ይህቺን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እናንብባት!!! “ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።” - ዘዳግም 22፥5
@raheel9498
@raheel9498 Жыл бұрын
ይቅር ይበላቹህ😢😢😢😢😢😢
@andkenutube
@andkenutube Жыл бұрын
Good job, Sofi!
@Nairobianleo
@Nairobianleo Жыл бұрын
But he defending E.Dansa
@gemechugelgelo2645
@gemechugelgelo2645 Жыл бұрын
Lion ..Anbassa Sofia....10000000000000% real
@genetrede484
@genetrede484 6 ай бұрын
አቤት የጌታዬን ቤት መጫወቻ አደረጋችሁት ፍርዱን ይስጣችሁ
@meditajc
@meditajc Жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸዉ የዘንድሮ ነብያት ነን ባዬች እግዝአብሔር ይፋረድባቸዉ ገመናቸዉ ይጋለጥ
@medatube6948
@medatube6948 Жыл бұрын
Subscribe አደረኩልህ ደስ ይበልህ😂
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
እኔንስ
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k Жыл бұрын
ጌታ ቅዱስ ነዉ አኞንም ለቅድስ ጠርቶናል
ታላቁ ጉድ ተፈፀመ 16 June 2023
50:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 111 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
ብሩን ወደ ዶላር ቀየረችው 19 March 2023
1:54:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 52 М.
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 84 М.
#ሴት #ገንዘብ #ዝና ለሰው ያስፈልጋሉ 24 July 2024
57:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 35 М.
ፓስተር ሶፊ ከፍቅርሲዝም መስራቹ ጋር ዱላ ቀረሽ ንግግር 20 January 2023
1:39:29
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 368 М.
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 686 М.
ወንጌላዊው ዳዊት ጉድ ይዞ መጣ5 July 2023
1:20:16
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 108 М.
የእስራኤል ዳንሳ ድብቅ በደልና ግፍ ህዝብና መንግስት  ይወቅል 19 October 2022
1:58:43
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 27 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 4,5 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 16 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 8 МЛН
Этот парень написал картину... 😎
0:29
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН