አስደናቂ ስብከት አባ ገብረኪዳን ግርማ የሞት መድኃኒት ክፍል፫(3) ABA GEBREKIDAN GIRMA SIBKET

  Рет қаралды 38,072

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

4 жыл бұрын

አስደናቂ ስብከት አባ ገብረኪዳን ግርማ የሞት መድኃኒት ክፍል፫(3) ABA GEBREKIDAN GIRMA SIBKET

Пікірлер: 81
@derejethomas8376
@derejethomas8376 4 жыл бұрын
እኒህን አባት አባት ሳሳሁላቸው!!!!!!እድሜና ጤና ይስጥልን!!!ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!!!
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ማለዳም አድስ ነው ቃአሉ የቃአሉ ባለበት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን አሜን💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን አሜን።
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤አባታችን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
@user-st1vz2de7v
@user-st1vz2de7v Ай бұрын
አባታችን እመቤቴ ትጠብቅህ በኛ ላይ የተሿመውን ክፍ መሪ አንሰቷ ደጉ መሪ ያምጣልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የክብር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል የሰማነውን በልባችን ሳሌዳ ይፃፈልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️
@salamhabta599
@salamhabta599 4 жыл бұрын
ቤተ ጊዮርጊስ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 3 ай бұрын
🙏❤️ Blessings!!
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
ቃለሒወት። ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር። እድሜ ይስጠዋት
@salamhabta599
@salamhabta599 4 жыл бұрын
ልአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@hiwettkowam7448
@hiwettkowam7448 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን
@chemedaguteta604
@chemedaguteta604 4 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንደፍትፍት የሚዋጥ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው የልዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ከፍቶ ለፍሬ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@maregiehagos1613
@maregiehagos1613 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ነው እንደ እርስዎ ያለው አባት የሰጠን ይክበር ይመስገን
@millonphoto811
@millonphoto811 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንቅ ስብከት እረ ለመሆኑ እኝህ አባት እስከዛሬ የት ነበሩ ? ትምህርታቸው ልዩ ነው በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቁዎት አባታችን እኛም ስሚዎች ብቻ ሳንሆን ስምተን የምንተገብር ያድርገን አይ ተዋህዶ ሀይማኖት ጥበብ የተሞላባት
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ፊቅሩዉም ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቃሉ ባለቤትየድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-hq3ys4tt8c
@user-hq3ys4tt8c 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ረዚም ዕድሜ ይሰጥሊኝ ። እንዴት ደስስስስ ይላል የተዋህዶ ልጅ መሆን 🙏🙏🙏😚😚😚
@filmonafewerki7884
@filmonafewerki7884 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የስንዓልና እግዚአብሔር ብምሕረቱን ብጸሎት ወኣዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱሳኑን በረኸትን ረዲኤትን ናይ ቅዱሳን ይኽፈለና፣ ሃይማኖትናን ይባርኸልና
@user-vh4ml1vy6h
@user-vh4ml1vy6h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውረስልን የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 4 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ይህወትን ያሰማልን
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾
@mariamenatenesh3367
@mariamenatenesh3367 4 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገበውን ትምህርት ያሰተማሩንን ኣባታችንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን የድንግል ማርያም አማላጂነት አይለየን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚ አብሄር ዋጋቹህን በሰማ ይክፈለወት እማ አምላክ ከሱወጋ ትሁን አባታትን እግዚ አብሄር ይጠብቃቹህ
@afzaalhossain8228
@afzaalhossain8228 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 3 жыл бұрын
ለቃህይወትንያሰማልንበርቱ
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 3 күн бұрын
አሜን
@beshewabelete7911
@beshewabelete7911 3 жыл бұрын
ስላሴ ተመስገን::
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 3 жыл бұрын
እውነትለመምህርቻችንያብዛልንበጣምየሚልትምርት
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንደፍትፍት የሚዋጥ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው የልዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ከፍቶ ለፍሬ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡኝ እህታችሁ ወለተ ህይወት ነኝ
@addis2675
@addis2675 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃላት ያጥረኛል ለመናገር በጣም ፍትፍት የሆነ ትምህርት ነው ሁሊም በናፍቆት ነው የምንጠብቀወት
@user-ip9gk9jm4d
@user-ip9gk9jm4d 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገኖ አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ድስስ የሚል ወደ ውስጥ የሚሰርግ ትምህርት ነው ልቦኔ ይስጠን አሜን
@tesgay9201
@tesgay9201 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@emualmu1923
@emualmu1923 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ እይወትን ያስማልን
@zamzamzamzam4217
@zamzamzamzam4217 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማስን ቅዱስ አባታችን
@user-bl4nq7cx7d
@user-bl4nq7cx7d 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 жыл бұрын
አባ ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🇪🇷 ተዋህዶ 🇪🇹 እግዚአብሔር ምዲረ ሀበሽ ይባሪክ 🙏🙏🙏
@chalachewbasie662
@chalachewbasie662 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 4 жыл бұрын
Bewnet ewnet new kal hiwoten yasmalen abatachen amen amen amen 🙏🙏
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባዬ አሜን
@gggf8901
@gggf8901 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwotn yasemalin bewunet wegenoche wanaw Eminet new yeEgizabiher siraw dike new
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰቱን ያውርሰልን
@fyoritesfay3541
@fyoritesfay3541 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna
@user-jj5vc9bp1t
@user-jj5vc9bp1t Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይሥጥልን
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ይሰማል መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልባችን ይፃፋል
@bayouchbone5684
@bayouchbone5684 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@huluagerishberihun5265
@huluagerishberihun5265 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@user-xd2tx1ek9e
@user-xd2tx1ek9e 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@enatenatye7434
@enatenatye7434 4 жыл бұрын
💚💛❤🙏🙏💒💒💒💒አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜናጤናይስጥልን
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fanaybraham418
@fanaybraham418 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-wj6oe5my9d
@user-wj6oe5my9d 6 ай бұрын
Amen🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 4 жыл бұрын
Kalehiwot Yasmalen Rejiem Edemena Tena Abezeto Yestelen
@habtomaqubay2954
@habtomaqubay2954 4 жыл бұрын
qal hiwet yasemalen egziabhier zebenadmachen ybark
@bezayemariamlij4454
@bezayemariamlij4454 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kelhiwot yesemaln memeherachn
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 жыл бұрын
amen amen amen qale hwotn yesmaln Egziaber!❣abatachn
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 4 жыл бұрын
በእዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት
@iskechagetchew2701
@iskechagetchew2701 4 жыл бұрын
Ufffffffffffffffff des silu fitfit argew nw migorsut egzabher rejm idme en ten yesxacheu 🙏❤️⛪⛪⛪🙏❤️🙏❤️
@slamslam3613
@slamslam3613 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ድንቅ ትምህርት ነው
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 4 жыл бұрын
ቃለ ህውትያሰማልን አባታችን
@user-uv2ws4db8r
@user-uv2ws4db8r 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማል
@hareghareg9994
@hareghareg9994 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን!!
@hermelakebede2743
@hermelakebede2743 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen.
@ethiopialove3001
@ethiopialove3001 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@meme3059
@meme3059 4 жыл бұрын
Abatachn kale hywet yasemaln
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 4 жыл бұрын
Kalehwet yasemalen abetachn
@user-it8qp1tn8d
@user-it8qp1tn8d 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምርት
@raniaattieh9048
@raniaattieh9048 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን የቃሉ ባለቤት ቤዛ የሆነልን የአለም ንጉስ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን አሜን
@salamhabta599
@salamhabta599 4 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ነው ማስተዋል ይስጠን
@wakakinde3576
@wakakinde3576 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@beteabreham5661
@beteabreham5661 3 жыл бұрын
betemarnew fre lemafrat ye leul egziabher feqad yihunln
@dabribridion4876
@dabribridion4876 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
ስለ እግዚአብሔር አንዴ ልቀቁልን
@ashenafilegese4005
@ashenafilegese4005 4 жыл бұрын
abte abate ye embete wedaj kalehiwot yasemalin
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 жыл бұрын
Amen,amen,amen,amen amen,amen,amen,amen amen,amen,amen,amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏💐💐💐👍👍👍
@wsawwzsewzsa8853
@wsawwzsewzsa8853 4 жыл бұрын
Kelhewt yesmalen
@user-yn8so8iv6h
@user-yn8so8iv6h 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአባታቺንቃለሄወትያሰማልንአባቴየነብሴመዳኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@ama7624
@ama7624 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 4 жыл бұрын
Amen amen amen
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН