አስደሳች:-የደም ግፊትን ያለ መድኃኒት በቀላሉ መቆጣጠሪያ ዘዴ

  Рет қаралды 60,397

እፎይ

እፎይ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 61
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜናጤናይስጥልን መልካም ምሽት
@deebiaagarree553
@deebiaagarree553 Жыл бұрын
በጠም ጥሩ ምክር ለገሰቹሁልን እነመሰግናለን
@dagimteshome3151
@dagimteshome3151 2 жыл бұрын
ዶከተርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ እናመሰግናለን
@mohmadahmad8274
@mohmadahmad8274 7 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ የኔ 170/90 ነው መድሀኒትት መውሰድ አልፈልግም ጨው በጣም ጥቂት ነው የምመገበው ብዙ የእግር, መንገድ እሄዳለሁ ግን ስለካ ቁጥሩ አይቀንስም እስኪ አንተ ምክር ለግሰኝ
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 жыл бұрын
Betam amesgenlhu wandemchn
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
ምክርህ አሪፍ ነው ተባረክ !!
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ዶክተር
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ !!!!!!!
@tesfayeselato5121
@tesfayeselato5121 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You Dr 💯👌
@HdHd-cl7pl
@HdHd-cl7pl 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ለእህቴ እሞክረዋለሁ
@4stargeneral542
@4stargeneral542 2 жыл бұрын
Thanks great job
@zumraseid2655
@zumraseid2655 2 жыл бұрын
በጣምእነመሰግነለን
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 жыл бұрын
Egziabher yakeberiln
@kassaareda3078
@kassaareda3078 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@almazamede278
@almazamede278 2 жыл бұрын
ተባረክ ልጅ
@demekefeissa3677
@demekefeissa3677 2 жыл бұрын
የሐባብ ፍሬን ስንጠቀም ምን የህል ፍሬዎችን መውሰድ እንደሚገባን ብትገልጽልን ጥሩ ነው። ለመረጃው እናመሰግናለን።
@mangistualemyo428
@mangistualemyo428 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
@helenhelen750
@helenhelen750 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@gezuberhe9573
@gezuberhe9573 2 жыл бұрын
ስለ ደም ብዛት ህመም የተሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው። እናመሰግናለን።
@-habeshaglobal
@-habeshaglobal 2 жыл бұрын
Nice Video.
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 2 жыл бұрын
እግዘአቢሔረ ይሰጥልን
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 2 жыл бұрын
አመሰገናለ በሲዴተ በጣሚ እያችገራኘ ነበር መዳን ት ታዞሉኘ ነበር ገን አለወሰኩኝሚ ትፍሺ ያብራሩ ል💞🙏🙏
@sofinayene9664
@sofinayene9664 2 жыл бұрын
Amesefnlwe betame
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 жыл бұрын
💚💛❤አመሰግናለው
@orotube44
@orotube44 2 жыл бұрын
Soly well come 🥰
@aklilugebrekidane4491
@aklilugebrekidane4491 2 жыл бұрын
You can make yogurt at ht home by using grass feed cow milk
@madhanbarhe6446
@madhanbarhe6446 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ቀይ ስር ስኮር አለው ወይ
@umuaymen5764
@umuaymen5764 2 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን: ቀይስር ለስካር ታማሚ ይመከራል?
@mestugemechu2598
@mestugemechu2598 2 жыл бұрын
🇪🇹❤❤❤
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ!ወንድሜ!!
@simegnnigussie6563
@simegnnigussie6563 2 жыл бұрын
መዝ ለስኳር ይፈቀዳል ወይ
@simegnnigussie6563
@simegnnigussie6563 2 жыл бұрын
ቀይ ስር ለስኳር መጠቀም ይቻላል ወይ
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 жыл бұрын
Egziabher yalbchewn hulum esw yastekakllechw
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amsgnalu
@asterbah3504
@asterbah3504 2 жыл бұрын
መዳኒቱን የጀመረ ሰው ማቆም አይቻልም ?
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
አይ ወንድሜ ያልታሸገ እርጎ ከየት ይገኛል? 👍❤
@alawoled7022
@alawoled7022 2 жыл бұрын
ገጥርሞልቷል
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
@@alawoled7022 አውሮፓ
@alawoled7022
@alawoled7022 2 жыл бұрын
አዉሮፖ እንልካለን
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
@@alawoled7022 😂😂👌❤
@abrahagebru3942
@abrahagebru3942 2 жыл бұрын
መድሀኒት ለጀመሩት ይመከራል
@Effoy
@Effoy 2 жыл бұрын
አዎ ከመድኃኒቱ ጋር አብረው ይጠቀሙት
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
ወ ንድሜ እኔም አለብኘ መድሃኒት አታቁአርት ምግብ ችግር የለውም የተከለከሉ ምግቦቺን መጀመሪያ መተው ዝግ በ ዝግ እየቀነሰ ይመጣል መድሃኒት ውሰጂ ብለውኘ ሳልጀምር ምግብ በማስተካከል አሁን ኖርማል ሁኖልኛ እነዝህ ምግቦቺን አዟትረህ መመገብ ደም ግፊቱን ያስተካክለዋል እንጂ ከመደሃኒት ጋር ቺግር የለውም
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m Жыл бұрын
@@pinkandmorepink የኔ እናት ጀምራ ነበር መድሃኒቱን እና በባለፈው ጦርነት ምክንያት ሀኪም ቤት በወቅቱ ስለሌለ ከዛ ጀመሮ ተጠቅማ አታውቅም ምግቦቿን እያስተካከለች እስካሁን ደህናነች እና ኋላ ችግር ያመጣ ይሆን እንደ
@mastewalengdawork3483
@mastewalengdawork3483 2 жыл бұрын
እነዚምግቦቺ ለተጒዳኚ በሺታ ቺግር አያፈጥሩም ማለትም ስኮር ላለባችው ሰወቺ
@AsterGutama
@AsterGutama 14 күн бұрын
አ ባ ክ ህ ስለ አህያ ጆ ኦ ሮ አብ ራ ራ ል ን በጣም አና መ ስ ግ ና ለ ን
@tophichussein7648
@tophichussein7648 2 жыл бұрын
1.Timatim 2.Avocado 3.muz 4.ya bahar teff 5.ya habab fre. 6.carot 7.Bakela and misr 8.kosta 9.Kibatama Asa 10.Nach shunkut 11.brocile 12.Irgo 13.chia seed and telba 14.Qay sir 15.spinach 16 burtukan,lomi,yawayine fire
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
1ኛ
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
እንዴ ምንድነው የምታስተምረው ? ባለፈው ለደም ማነስ ያልካቸውን ምግብ እንዴት ለደም ግፊት ተጠቀሟቸው ትላለህ ?? ለምሳሌ ቲማቲም, ስፒናች ,ቀይ ስር, ብሮክሊ እነዚህን ምግቦች ለደም ማነስ ተጠቀሙ ብለኸን ነበር::አወዛገብከኝ😞
@Effoy
@Effoy 2 жыл бұрын
አይወዛገቡ ከፍተኛ የደም ግፊትና የደም ማነስ ይለያያሉ። የደም ማነስ የምንለው የቀይ ደም መጠን(ቁጥር) በሰውነታችሁ ሲያንስ ነው። የደም ግፊት የምንለው ደግሞ ደም ከልብ ተነስቶ ወደተለያዩ አካሎች ለመጓጓዝ የሚጠቀመው ሃይል በደም ትቦ ግድግዶች ላይ የሚያሳድረው ተጽኖ ነው። ማለትም በሰውነታችሁ ውስጥ የቀይ ደም ሴል መጠን መብዛት አይደለም የደም ግፊት የሚሰኘው።ግልፅ ነው? ስለ ደም ብዛትና ስለ ከፍተኛ የደም ግፊት....
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
@@Effoy አዎ አመሰግናለሁ::5 አመት ሊሆነኝ ነው ደም ማነስ በVitamin D እጥረት ምክያት ሊስተካከልልኝ አልቻለም::ህክምና እና ሳፕልመንቶችንም እየወሰድኩኝ ነበር
@aba5750
@aba5750 2 жыл бұрын
Tablatu. Bichwne. Wagaa. Yalwmee🤔🤔qaysire. Ba.orange. JUSE. Fachtashe. Atrtashe. Tuwate. Tuwate. Tache.tamire. babuna::lenaa. Enazenachawe. Ytaqamugee. Batrfawe. EGZABHRE. ymareshe. 🤔🤔😢😢
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
@@aba5750 አሜን አመሰግናለሁ
@demekefeissa3677
@demekefeissa3677 2 жыл бұрын
የደም ብዛት ማለት ደም በሰውነታችን ውስጥ ሲበዛ ማለት አይደለም። የደም ብዛት ሲባል በደም መዘዋወሪያ ቱቦ ላይ ግፊት ሲበዛ ለማለት ነው። ስለዚህ ለደም ማነስ ይጠቅማል የተባሉት መግቦች ለደም ማነስም ይጠቅማሉ መባሉ ስህተት የለውም። አነጋገሩ ግን ግራ ሊያጋባ ይችላል።
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
ሙዝ ለሥኳር ትሩ አደለም ይባላል
@kiteneshmekbib1990
@kiteneshmekbib1990 2 жыл бұрын
enamesgnlendoketr
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
ግራ ገባን ቡና ጠጡ ለጤና ይላሉ ግማሻችሁ አትጠጡ ትላላችሁ ግራ ገባን
@Effoy
@Effoy 2 жыл бұрын
ስጋቶት ግልፅ ነው። በእርግጥ ቡና በርካታ ጥቅሞች አሉት። ነገር ግን ያ ማለት ምንም የጎንዮሽ የለውም ማለት አይደለም። ስለ ቡና የጎንዮሽ በደም ለማወቅ ሊንኩን ተጭነው ያድምጡት kzfaq.info/get/bejne/iZiRgcWKr52nl5s.html
@tekledebrewerkdebrewerk2640
@tekledebrewerkdebrewerk2640 2 жыл бұрын
?..?ቨ፤
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 30 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 19 МЛН
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 137 М.
tagesschau 20:00 Uhr, 27.07.2024
15:38
tagesschau
Рет қаралды 106 М.
Philip Kotler: Marketing
57:30
Chicago Humanities Festival
Рет қаралды 2,3 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН