ስደተኛዋ ሶፊያ || ሙሉ ታሪክ ||

  Рет қаралды 56,307

Elaf Tube - SIRA

Elaf Tube - SIRA

Жыл бұрын

በጋራ ... ከእውቀት መኣድ እንቋደስ!!
ቴሌግራም :- t.me/elaftube
በዚህ በሁለተኛ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች በፍጥነት ይደርሶዎ ዘንድ ቤተሰብ በመሆን የደውል ምልክቷንም መጫን እንዳይረሱ።

Пікірлер: 246
@aliahmedaliahmedadam
@aliahmedaliahmedadam Жыл бұрын
አላህ ወይ የአገሬን ሴቶች በያሉበት ስደተኞች በሙሉ ከክፋት አንተ ጠብቃቸው
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 2 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Ай бұрын
አሚን
@user-nh4uv1ne4l
@user-nh4uv1ne4l Ай бұрын
አሚንንን
@zebibaawolorsharif
@zebibaawolorsharif Ай бұрын
Ameeeeeen
@AsdDfa-gx1vo
@AsdDfa-gx1vo Ай бұрын
ቅመሞችየ የት ናችሁ የኛ ታሪክ ነው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢😢
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 አለን
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube Жыл бұрын
የስደት ኑሮ በቃችሁ ብሎን ለሀገራችን ረበና ያብቃን
@user-xg2mm1bc3x
@user-xg2mm1bc3x Жыл бұрын
عامين يرب
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Жыл бұрын
አሚን አሚን ውድ
@hawahh9419
@hawahh9419 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ❤❤
@toybayoutube1611
@toybayoutube1611 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@shamehamido4071
@shamehamido4071 Ай бұрын
❤❤❤😭😭😭
@mimolove4821
@mimolove4821 Ай бұрын
ሙሉው ባይሆንም 70%ቱ ስለእኔ እሚወራ ነው የመሰለኝ ❤❤😢😢😢
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 10 күн бұрын
አብሽሪ ነሁሉም ታሪክ ነዉ ብቻ አልህምዱሊላህ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
አይ አይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ የሰደት እህቶቸ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰደት በቃ ብሎን የረፍት እጀራ ይስጠን ኢላሂ
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u Жыл бұрын
አሚን አላሁመአሚን
@hdbiejhdjiei6565
@hdbiejhdjiei6565 Жыл бұрын
Amennnnn yarebb
@alha6977
@alha6977 Жыл бұрын
አሚን ያረብ ወላሂ አሁንስ ደክሞናል ልረፈ ብየ አስብና እደት ብየ ይህ የናቴ ቤት እኮ አይደለም እላለሁ ያረብ የአለማቱ ግታ እስኪ አሳካልን ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
@@alha6977 አብሽሪ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ አታልቅሽ ኢሻአላህ ሁሉም ያልፍል
@azkar8021
@azkar8021 Жыл бұрын
ስራ የምሰራው ታርኮችን እያዳምኩ ነው ይህንን ታርክ ለማዳመጥ ጨነቀኝ አልጨርሰው አልኩ ምክናየቱም የኛየመዳም ቅመመሞች ታርክነው😭😭😭😭😭 አላዳምጠውም የራስን ታርክ ማዳመጥ ይከብዳል እንደ ያአላህ 😭😭😭
@EthiopiaHagere7474
@EthiopiaHagere7474 9 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@EthiopiaHagere7474
@EthiopiaHagere7474 9 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@EthiopiaHagere7474
@EthiopiaHagere7474 9 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bv2cw7fl2k
@user-bv2cw7fl2k Жыл бұрын
የኛ የስደተኞቹ ታሪክ ነው
@monaali6909
@monaali6909 11 күн бұрын
በጣም
@user-sf7ec2so3c
@user-sf7ec2so3c Ай бұрын
ሶፊ ጠንካራ ሴት ናት አላህ ይጠብቅሽ እህቴ😢😢
@hadiyaseid2163
@hadiyaseid2163 Ай бұрын
ሱበሀን አሏህ ያረብ የስደተኖችን ሂወት አተቲቃለህ እዘንልን
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g Жыл бұрын
ምን ይዤ እያልኩ 10 አመቴ እናቴን ወድሜን በስልክ ተረዳሁ ምንም የለወጥኩት ነገር የለም በሺታ ፀፀት ብቻ አላህዋ አተ በቃ በለኝ
@samirahassan-gs7xg
@samirahassan-gs7xg Жыл бұрын
አይዞሽ
@skinatube9120
@skinatube9120 Жыл бұрын
የስደት ቁስሉ ብዙ ነው
@Hnanmelaku-ye6ee
@Hnanmelaku-ye6ee Ай бұрын
Ayizoshi ema.tnatun yistshi gnbi hagershi hulunm teyiwuna mnalbat adis tesedaji slehonku yihona endih yalkushi ema
@user-yv8cc5sh5r
@user-yv8cc5sh5r 12 күн бұрын
ያርብ እህቴ ሀዘንሺ በደሥታ ይቀይረልሺ ያቺን ውዲ እናትሺን በጀነት ያብሺረልሺ ያን ወዲ ወንዲምሺን አላህ ጀነትን ይወፈቅልሺ ያረብ ትካዜሺን ጪንትሺን ብሶትሺ በኸይ በስታ በኢማ ይቀይርልሺ ያረብ ❤
@turabbentturab7898
@turabbentturab7898 Жыл бұрын
የስደተኛዋ የሶፊያ ታሪክ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ኢላፍዬ በዛኛው ቻናልክ እስከ ክፍል 5 አዳምጬዋለሁ ቀጥልልን እንጂ ኧርጁክ
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Жыл бұрын
አይይይ ስደት ክፉ አረ አውንስ በቃቹ በለን አላህዬ ሆይይይ ደከመኝ የልቻልኩም 😭😭😢😢😢😢
@zeynab1mohammed
@zeynab1mohammed Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Жыл бұрын
@@zeynab1mohammed የኔ ማር ዜድዬዬዬ አብሽሪ ሁሉም ያልፈል እሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
😢😢😢🥺🥺🥺🥺 የኛ ዉጤት የኔ ቢጤ ሁና ነዉ ሀቢብቲ 🥺🥺🥺😥😥😥 መቸነዉ ግን ህይወት የምንኖረዉ አይ ዱንያ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
ስደት የወጣም ያልወጣንም ትልቅ ትምህርት ነው ወላሂ ደግሜ ደግሜ ነው ያዳመጥኩት እራሴን እዚሁ ታሪክ ውስጥ አገኘሁት ይገርማል አላህ መልካሙን ነገር ያምጣልን ልብ እንበል እህቶች
@ghstorchghstorch5706
@ghstorchghstorch5706 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ወላሂ እራሴም በዚህ ሰአት እያሳለፍኩ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያአላህ ያረቢ ኸይሩን ነገር እሻልን😢😢😢😢😢
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አሚን
@aliahmedaliahmedadam
@aliahmedaliahmedadam Жыл бұрын
አላወይ የአገሬን ሴት እህቶቻችን በኩፋ ከምመኛቸው ነገሮች ሁሉንም በሰላም ጠብቃቸው
@user-bo5vc4th3v
@user-bo5vc4th3v Ай бұрын
አይይ የኛስ መጨረሻ ምን ዪሆን ቅመሞችዬ እስኪ ዱኣ ኣደረጉ😢😢😢
@user-yj5bq6gd2j
@user-yj5bq6gd2j Жыл бұрын
ያረቢ።የአሏህ።ከይሩን።ምረጥልነ።ያረቢ
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የኛ የስደተኞች ፈተና መብዛቱ😭😭
@kebirbezabeh-jc1tq
@kebirbezabeh-jc1tq Жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ስደተኛ ሁነን ለማናውቅ ሠዎች ስደተኛ የሆኑትን ወገኖቻችን ችግራቸውን መረዳት ና ማገዝ ይኖርብናል።
@Jemila-xm5tz
@Jemila-xm5tz 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ውድ እህቶቸ አብሽሩ ኢነሏሀ ማአና
@fatimafa4500
@fatimafa4500 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ 1 ወር ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ያረብ በቃ በለኝ የስደት ህይወት!!
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Жыл бұрын
የኔ ማር እኮንም ደስስስ አለሽ በሰላም ድረሽ አላህ ለእናትሽ ሀገርሽ የበቃሽ ያረብ አዉ ለኛም ይህ ተራ ይድረሰን ያረብ እኔ እራሱ ልቤ ሀገር ለይ እየለኝ አስቸገረኝ ሀቂቃ😭😭😭😢😢ብቻ አልምዱሊላህ አንድ ቀን ይደርሰናል ያረብ
@fatimafa4500
@fatimafa4500 Жыл бұрын
አሚን ማማየ አብሽሪ አላህ ያለ ቀን ሶብር በጣም ያስፈልጋል ለጤንነት መጥፎ ነው ስደት!!
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube Жыл бұрын
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@hihello9139
@hihello9139 Жыл бұрын
አይ ስዴት አልሀምዱሊላ 😥😥😥😔😔😔
@hayathayati9014
@hayathayati9014 Ай бұрын
😢😢😢የኔም ታሪክ ነው አላህዬ የስደተኞችን ልብ አይተህ ከክፍ ነገር ጠብቀን ያረብ ስደት የእግር እሳት ነው ና አእረፍት እጀራ ስጠን ያረብ
@naimatube2312
@naimatube2312 Жыл бұрын
ስደት !! እስኪ አላህ ለእኛም ጥሩ ህይዎት ይወፍቀን 😥
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Жыл бұрын
የኔ ነብስ ሱብሀን አላህ😢 በስ ስለ ሁሉም ነገር ለሆነውም ወደፊት ለሚሆነው ነገር ሁሉ አልሀምዱሊላህ የኔ አላህ እርዳታህ አይለየኝ ጌታዬ የሰው ልጅ ችግሬ ብሶቴ ብነግረውም ይሰለቻል መቼም በምንም ሁኔታ ላይ ሆኜ የማልሰለችህ አንተ ብቻ ነህ እዝነትህ አይለየኝ ያረብ !!
@user-ip1nm3fx1w
@user-ip1nm3fx1w Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ታሪክ ይሶፊያ በሆንም የኔም ታረክ ነዉ 12 አመት ስደት ተመሳሳይ ታረክ ነዉ ያለን አሁንም ስደት ነዉ በዱአ አችሁ አሰታዉሱኝ 😭😭 የኔ የመለዉ ህይወት አላህ እንዲሰጠኝ 😭😭😭😭
@SamiraMahamed-cb5cs
@SamiraMahamed-cb5cs Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ያረቢ ያአላህ ከደዚህ አይነት አላህ ያውጣን ያረብ 😂😂😂😂😂😂
@NnNn-qg2wb
@NnNn-qg2wb Ай бұрын
ያርብ ሁላችሁንም የማታ እጀራ ይስጠን 🎉
@semira-511
@semira-511 Жыл бұрын
የሁሏችንም ታሪክ
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ
@user-sj6zb4ct2u
@user-sj6zb4ct2u Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ከርታታ የመዳም ቅመሞች የኛ ታሪክ ነው😢😢😢😢
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ
@jamileGabera-ff2cs
@jamileGabera-ff2cs 7 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያኛ ታሪክ ቢወራ ቢወራ አያልቅ አለህያ ሆይ ስዴት ባቃቹ ባላን ላሀጋሪም አብቃን አሚን ያራብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😭😭😭
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Ай бұрын
ጀዛክአላህወንድማችን የኔን ሂወት ሙልውንን ገልጠህዋል አላህይጠብቅህ
@kemsie
@kemsie Жыл бұрын
ጀዛከላህ😢😢
@user-ns2me1wx3i
@user-ns2me1wx3i Жыл бұрын
ኢላፍ ለአሏህ ብዬ እወድሃለሁ ወሏሂ አሏህ ይጠብቅህ እድሚ ይስጥህ
@user-ed2dz2xf6e
@user-ed2dz2xf6e 15 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም አይይይይይ የኛ ሰደትኞቺ ጉዳት ማለቃየለዉም አለህ እሲከኛ ይሁን
@toyba1211
@toyba1211 Жыл бұрын
ያረቢ
@susubintbaba6644
@susubintbaba6644 Жыл бұрын
ጀዛኪአላህኸይር
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
this Looks Like teru story
@kemaltube4880
@kemaltube4880 Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ በወረካቱ
@user-rc9qb6ec1d
@user-rc9qb6ec1d 25 күн бұрын
😢😢😢
@jasminakter5077
@jasminakter5077 Ай бұрын
Allah Akbar ☝️😥😥😥😥😥 mashalla 😍🥰👍
@rabyaaaaa7472
@rabyaaaaa7472 Жыл бұрын
የአላህ,,ያረቢ,,😭😭
@user-rk2px6bk3s
@user-rk2px6bk3s 28 күн бұрын
ሱበሀን አላህ የኛ የሴቶች ፈተና ብዛቱ አጂብ ነዉ ይህ ታሪክ ከብዙዎቻችን ጋ ተመሳሳይ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ የልፋል በሚል ቃል እየተፅናናን ዛሬም ድረስ አለን በሠዉ ቤት😢😢😭😭😭💦💦💦💔💔💔
@TofikMurid
@TofikMurid 9 ай бұрын
ልክ የኔ ታሪክ የተጻፈ ነው ሚመሥለኝበብድሩ ብንለያይም
@hamdiyashure786
@hamdiyashure786 Жыл бұрын
Walekumasela werahemtulahi weberkatuhu
@ateyatube7061
@ateyatube7061 Ай бұрын
ሱብሀነላህ ያአላህ መጨረሻይ አሳምርልኝ ያማል
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር አይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ ስንቱ አሳየን እረ ስንቱ አየንበት ደስታው ሀዘኑ መውደቅ መነሳቱ ደግነት ክፋቱ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን አላህ የእረፍት እንጀራ ይወፍቀን
@roziirozii7149
@roziirozii7149 13 күн бұрын
yene tarik new wollah😭😭😭😭 yaa allah
@jamileGabera-ff2cs
@jamileGabera-ff2cs 7 сағат бұрын
ሱበሀናአለሀ😢😢😢😢😢
@FetyaAhmed-jm4rj
@FetyaAhmed-jm4rj Ай бұрын
የአረቢአላህ
@fetyaahmadhusen1853
@fetyaahmadhusen1853 Жыл бұрын
Besha allhamudlila 🙏🙏🙏 selaulume nagare
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
በሰደት ያላችሁ ዉድ እህት ወንድሞቸ አብሽሩ ተስፈ አትቁረጡ 😢😢😢😢 ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ አሏህ ያሰብንዉ ተሳክቶ በሀገራችን ያኑረን አሏህ ሀገራችንን ምነዉ ሰላሞ ባደረግልን ሌላዉ ቀርቶብን😢😢
@hayat5097
@hayat5097 Жыл бұрын
Yene tarik masalng walahi libe diras new yetasamang🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@user-yc9hg7yz6v
@user-yc9hg7yz6v Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ftooomdaowd4845
@ftooomdaowd4845 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔😥
@ssa3151
@ssa3151 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-bj4ug8eh2e
@user-bj4ug8eh2e 4 ай бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይረን ኡሥታዝ
@najatali6785
@najatali6785 Жыл бұрын
Subhan Allah
@bedry520
@bedry520 Жыл бұрын
የኛ ፈተና ብዛቱ😥😥 ብቻ አልሀምዱሊላ
@HikayaTube
@HikayaTube 21 күн бұрын
mashallah
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 Жыл бұрын
ያአላህ
@AppUser-tp7dw
@AppUser-tp7dw 10 ай бұрын
ያረብ
@fetijamal5229
@fetijamal5229 Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o 2 ай бұрын
ያራቢ ኡፉ አቤት ዲከም አይ ዱናያ አለሀ ሆይ በሰለም ለጋራችን አብቃን ጀዛካለሀ
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
ሱብሃንአላህ
@NurusNurusofi
@NurusNurusofi Ай бұрын
አሚን ወላሂ ያ አልህ አልሃምዱሊላህ እኔ በላ ወላሂ ኢንሻ አልህ
@user-mw7tc1yw3l
@user-mw7tc1yw3l 9 ай бұрын
ጀዛክ. አላህ ኸይራ ውዝታዙና እድሞና ጤና ይስጥህ . ውነት. እንደት አወክ. እህህህህህ. የው. አገራ. ብቻ አልሀምድሊላህ. አለኩል ሀሊን.
@user-uv6oq1ob8d
@user-uv6oq1ob8d Ай бұрын
👍
@sitinashikur31
@sitinashikur31 Жыл бұрын
አላህ ,የስደት ኑሮ በቃ ይበለን ያረብ ኡፍፍፍፍ ሰደት
@JameelaSaeed-bc7hh
@JameelaSaeed-bc7hh 9 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Allhe yegazane
@ahmedmake5507
@ahmedmake5507 11 ай бұрын
😢😢
@user-lx8hn6mr7t
@user-lx8hn6mr7t Жыл бұрын
❤❤❤❤
@temimatemima3730
@temimatemima3730 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አይ ስደት ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ አላህ ከልፋት በኃላ የእረፍት እጀራ ይስጠን ያረብ አንተዉ አርዳን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አላህ ስደት በቃ በለን ርዝቃችን በሀገራችን አድርግልን ያረህማን በስደት ያለሁሉ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@hananmulatu6464
@hananmulatu6464 Жыл бұрын
አይ ዱንያ ግን ከዚህ ሁሉ አንዱን አግብታ ብትቀመጥ በትዳሩውስጥ ብዙ ኑእማወች አሉ አላህ የተሻለ ህይወትን አላህ ይስጠን ያረብ😢
@user-jl5xe8xh9d
@user-jl5xe8xh9d Жыл бұрын
እኔም የሳ አይነት ሂወት ነው እየኖርኩ ያለሁት አላህ ካለ ግን በቅርብ ለሀገሬ እበቃለሁ አረፋን ከቤተሰብ ጋ አሳልፋለሁ ግንኮ እማየ የለችም 💔😭
@toybayoutube1611
@toybayoutube1611 Жыл бұрын
አብሺሪ እህት እናትሺንም አላህ ጀነት ፎርዶስ ይወፍቃቸዉ
@yyyyplh9540
@yyyyplh9540 Жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭
@hayatomar3229
@hayatomar3229 Жыл бұрын
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይር
@user-bs2nz4hb3k
@user-bs2nz4hb3k 9 ай бұрын
ኡሥታዝ አላህይጠብቅ ጀዛከላህ
@fatemaf5493
@fatemaf5493 2 ай бұрын
ጀዛከላህ 😢የኔን ታሪክ ይመስላል የሚተርከዉ
@susunenfiker5193
@susunenfiker5193 Жыл бұрын
Yarbi kesdti nsa awtan
@TemreDxb
@TemreDxb 6 ай бұрын
የአላሕ የኛን የሥደተኞችመከራ እምታቀዉ አተብቻ ነሕ አተእርዳን
@Ali-ze9sn
@Ali-ze9sn Жыл бұрын
ማሻአላህ አይስደት ብቻ አልሃምዱሊላህ ለኸይረ ነው ማን ያቀን
@narins89
@narins89 Жыл бұрын
🥺🥺ያአላህ እራሱን በመስታወት ያየሁት እስከሚመስለኝ ድረስ የኔ ነው ብየ እራሱን ያነቃሁበት ነው እራሱን ፈልጉ ያጣሁበት ስደት
@user-uv6oq1ob8d
@user-uv6oq1ob8d Ай бұрын
እዉነት አይ ሰደት ነዉ
@user-fh4zo1rk2i
@user-fh4zo1rk2i 5 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
የኛው ታሪክ ነው 😢ይህ
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁክፉል (7) 🌺ሶፍያ ቢንት አብዱል ሙጦሊብ የሴት ሰሃብያት ታሪክ በመሳጭ አቀራረብ🎧🎧🎧أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم فرج همي ويسر أمري وارحم ضعفي وقلة حيلتي يا رب العالمين اللهم فقهي في دين اللهم فاهمني قرعان الكريم ورزقنا تلاوته انا اقره في ليل ونهار يا رب العالمينሰለዋት እያወረዳቺሁ
@user-no6pr5vj6t
@user-no6pr5vj6t Ай бұрын
አለሕ የምንሠራዉ እቁምነገረ ላይአዉልልኝ
@fathagaberwot552
@fathagaberwot552 8 ай бұрын
😢❤
@Rohmah-om7sq
@Rohmah-om7sq 17 күн бұрын
አይ ስደት የስረህን ይስጣኮ
@user-gm8lb5gy3v
@user-gm8lb5gy3v 3 ай бұрын
😢😢😢💔💔💔
@abdusomed8240
@abdusomed8240 Жыл бұрын
Oh allah እሱ የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ😢😢😢
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ🥺
@user-dj9gg5hg5b
@user-dj9gg5hg5b Жыл бұрын
💔😥
@user-sq6or6jh2i
@user-sq6or6jh2i Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@MarMar-zb1oy
@MarMar-zb1oy Жыл бұрын
አይ እድሌ 😢
@susunenfiker5193
@susunenfiker5193 Жыл бұрын
Yarb kesdti allah neja ywtan😢😢😢
@Sada-xu8rd
@Sada-xu8rd Ай бұрын
💔💔😌😌
ዓኢሻ ቢንት አቡበክር (ረ.ዐ) || ELAF TUBE - SIRA
28:26
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 49 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
ዛህራ || ልብ የሚነካ ታሪክ ||  @Elaf Tube - SIRA
23:06
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 153 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН