ኢትዮጵያ ምንም አታመጣም ብላ ሰደበችን!ፀደኒያ ገ/ማርቆስ ከጀርባዋ አደገኛ መረጃ ወጣባት!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM,

  Рет қаралды 182,323

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

10 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 1 000
@tadesserorisa6035
@tadesserorisa6035 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ነች። ሳድሶች በርቱልን! እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 10 ай бұрын
😂Wey kdusan 😅tereth aytegebm
@tadesserorisa6035
@tadesserorisa6035 10 ай бұрын
@@DawitAsmerom1 rasih teret neh
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ በፍፁም እናንተ እንደምታስቧት አይነት ሆናም አታውቅም አሁንም አይደለችም ምክንያቱም እርስ በእርስህ እየተገዳደልክ ከተማው ሙሉ በሌባ በሴተኛ አዳሪ በድራጊስትና በከፋ ራስ ወዳዶች የተሞላችን ሀገር ቅዱስ ብሎ መናገር ስላቅ ነው
@tadesserorisa6035
@tadesserorisa6035 10 ай бұрын
@@yh4es እሱ እንዳስተያየትህ ነው።
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 10 ай бұрын
ቤዛዊት ጎበዝ ጋዜጠኛ እደጊ ተመንደጊ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን። አርዓያ መካሻ ለእውነት የቆረጠ ጀግና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ። ጎበዞች ።
@temesgenwondimu3558
@temesgenwondimu3558 10 ай бұрын
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 10 ай бұрын
Bezi ❤❤❤❤❤❤ Bravooo Araya mekasha ❤❤❤❤❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 10 ай бұрын
Amennnnnnnnnn🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾💠💐💐
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
Thanks good job both of you
@user-ul1db7mf2o
@user-ul1db7mf2o 10 ай бұрын
በስጋ ለባሽ ተጠቅሞ በአደባባይ ላይ የወጣ የግብረ ሰዶሞ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን!
@rainman1775
@rainman1775 10 ай бұрын
Amen!
@photography6969
@photography6969 10 ай бұрын
Dedeb pente kechalk beakal wegaw bezi zemen manfase becha aydelam sawem ssrat atoal erasachun atatalu katafachu atfu
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 10 ай бұрын
Amen
@bereketmeles3298
@bereketmeles3298 10 ай бұрын
Amen
@Shalom77979
@Shalom77979 10 ай бұрын
Amen
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ነች ሳድሶች በርቱ ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 10 ай бұрын
በሀሌታ ትላንት በጣም ተናድጄ ነበር ዛሬ የልቤ ደረሰ እናንተና day 7 ምላሽ ስለሰጣቹ
@hhuu202424
@hhuu202424 10 ай бұрын
አወኩ ብላ ፀደኒያ የምትባል ዘፈኗ አያምር መልኳ አያምር ስራዋ አያምር የሰለጠነች መስሏት አሜሪካ ሰለጠንን ብለው እኮ አይተናል በውሀ እና በንፋስ በእሳት እየጠፉ ነው ፀደኒያ አጉል ውኒጥ ውኒጥ ለመጥፋት ነው
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 10 ай бұрын
አሜሪካ የተከሰተው ሰደድ እሳት ወይም አውሎ ንፋስ በclimate change አማካኝነት ነው ...እግዚአብሔር ምንም አይነት ቁጣም ሆነ ምህረት አያደርግም ምክንያቱም እግዚአብሔር ሰዎች አእምሮ ውስጥ ብቻ ነው ያለው እንጂ የለም
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 ай бұрын
ፀደንያ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ህዝባችን አትበክይ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነው ነገሯ
@gedimarley1328
@gedimarley1328 10 ай бұрын
እውነት ነው የምንውዳትን ያህል ተፋናት፡፡ ቀልድ የለም
@hddd313
@hddd313 10 ай бұрын
አንተን ልቦና ይስጥህ ካበደ ጋር ጊዜህን ለምታሳልፈው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
እውነትነው❤❤❤
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 10 ай бұрын
@@gedimarley1328 ወድጄያትም አላውቅ ሜጋ እያለለች ጀምሮ ነው የማዉቃት
@ruttendale8488
@ruttendale8488 10 ай бұрын
ፀደንያን ጨምሮ ብዙ ሰይጣን እሚጋልባቸው ፈረሶች አሉ
@user-hi4rt3gr2t
@user-hi4rt3gr2t 10 ай бұрын
በትክክ የፃድቅሀገር ናት
@youditberhane8021
@youditberhane8021 10 ай бұрын
አንዴት አምለክ ያዳላል? ሰለም ከሁላችን እመኛለሁ🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ የኛ እናት መጠሪያችን 🙏🏿 የ ከርስቲያን ደሴት ም ናት ❤🙏🏿 ተዋህዶ አደርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🤲🤲🤲🤲
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
Ewunte newu❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
@@abebaembiale3452 🙏🏿
@yalemworkbazezew289
@yalemworkbazezew289 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
@@abebaembiale3452 ሞክሼ 😂🙏🏿
@hhuu202424
@hhuu202424 10 ай бұрын
አስተውሉ ኢትዮጵያን እየተቀጣን ያለን ከኢትዮጲያዊነታችን ስለወጣን ነው ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ነብር ዥጉርጉርነቱን ሊቀይር ይቻለዋልን ?
@Janhoy723
@Janhoy723 10 ай бұрын
እውነት ነው ወገኔ✅
@adanechtekle7636
@adanechtekle7636 10 ай бұрын
በትክክል ልቦናን ያድለን
@makemehappy5229
@makemehappy5229 10 ай бұрын
እንዲህ ነው የሰይጣንን ተንኮል መግለጥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@abebatefera2334
@abebatefera2334 10 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@tigist19
@tigist19 10 ай бұрын
ሲጀመር የፀጉር እስታይሏ አኳኋኗ ያስታውቃል ልቦና ይስጣት እውነት ታዋቄ ነን ብር አለን የሚሉት ናቸው ህዝብን የሚሳስቱት እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ይጠብቅ 😭🙏
@mimiayele6860
@mimiayele6860 10 ай бұрын
በመሀተ ስላሰረች ከርስቲያን ነች ማለት አይደለም ይቺ የሰይጣን ቁራጭ
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 10 ай бұрын
የተከበራች የሳድስ አዘጋጅና አቅራቢ ❤❤❤ በሙሉ እግዚያብሄር ሃይል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ !!
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 10 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@xplusscvhuip2407
@xplusscvhuip2407 10 ай бұрын
ሳላደቃችዉ.አላልፋም.ሳድሶች.በርቱልን.የኢትዮጵያ.ጀግኖች.እግዚአብሄር.ይጠብቃችዉ
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
አዎ ኢትዮጲያ የፃድቃን ሀገር ነች በርቱ ሣድሶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 10 ай бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotarega9751
@hiwotarega9751 10 ай бұрын
እንዳትሳሳች ኢትዮጵያችን የቅዱሳን አገር ነች ያስራት በኩራት ሀገራችን ኢትዮጵያችን
@bizualemniguss1283
@bizualemniguss1283 9 ай бұрын
ሳድሶች በእውነት የዘመናችን የኢትዮጵያ ኩራቶች ናችሁና እንዳያደናቅፏችሁ የድንግል ልጅ መድሀኒዓለም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ።
@alemayehubekele3634
@alemayehubekele3634 10 ай бұрын
ትክክል፡፡ ንግግሯ በጣም አስከፍቶን ነበር፡፡ እናመሰግናለን ሳድስ ሚዲያ🙏
@ururur6108
@ururur6108 10 ай бұрын
ሣድስ ፕሮግራም ያምታቀርቡልን ዉድ መምሮቸችን ኑሩልን እግዚአብሔር በእናንቴ ለይ አድሮ አገራችንን ከጨለማ ወደ ብርሀን አውጠት እናዝን አስመሳዮች ልቦና ይስጠቻው እናንቴንም ይጠብቀቹ በርቱልን
@selamawitworku
@selamawitworku 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልሳኑን ይዝጋው።
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 ай бұрын
አረያና ቤዛዊት ዘመናቹ ይባረክ
@vaticanabebe9921
@vaticanabebe9921 10 ай бұрын
አጋንንት መጠቀሚያ ያደረጋቸው ናቸው ፈጣሪ ይማራቸው
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 10 ай бұрын
እሶ እደረከሰች አውቀዋለች ለመመለስም አላማ የላትም ስለዝ ጸድቅ የለም አለች ይገርማል ሴይጣን በአካል ተገልጦ ቢጠየቅ የሚመልሰውን ነው የመለሰችው የው የባቱልጅ ነች ሥድስን እግዝአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 10 ай бұрын
ይገርማል እየሱስን ገፀ ባህሪ ነው ያለው!!!ማንነትህን እንድነግርህ ውሎህን ንገረኝ አለ ያገሬ ሰው!!!!ፀደንያ አስተውይ!!!!!ምናልባትም ግብሯን እየፈፀመች ይሆናል!!!!!
@hanam3589
@hanam3589 10 ай бұрын
No no question definitely she did
@bethlehem43
@bethlehem43 10 ай бұрын
Well said
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 10 ай бұрын
ተባረኩ አሪቲ ወንድሜ ኢትዮጲያ የቅዱሳን አገር ናት ሰይጣን መድረሻው ይጥፋ
@makimaki3012
@makimaki3012 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ን ተፈጥሮ ይመሰክርላታል ቅዱስ ናት ሀገራችን
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu 10 ай бұрын
በደ 11 አመት ገደማ ፀደንያን ከሁለት መንታ ወንድ ልጆችዋ ጋር የህፃናት ሀኪም ቤት አይቻት ነበር እና ስለ እወነት ደንግጭ ነበር ገፅታዋ አለባበሳ ሁሉ ነገርዋ ወንድ ነበር የምትመስለው ወንዳወንድ መሆን ብዙም ብርቅ ላይሆን ይችላል ግን ልጆቿ በጣም ህፃናቶች ስለነበሩ ቢያንስ ሴት ልጅ ስትወልድ በተወሰነ ሴት መምሰሏ አይቀርም እሷ ግን ፋፁም ወንድ ነበር የምትመስለ:: ይሄንን ነገር ያልኩት አሁን ደግሞ በዚህ ነገር ስሟ ሲጠቀስ በጣም ገረመኝ
@yop2523
@yop2523 10 ай бұрын
ሳድስ የኛ አንበሶች ኮራሁባቹ።ሀሌታ አፈርኩባቸው።
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 10 ай бұрын
በሀሌታ ከማፈርሽ በፊት አሁን ላይ የተለቀቀውን ገብርሽ እዪው።እና ደግሞ ሰድበሽ ለሰዳቢ አትስጪ
@mekonnenworku6067
@mekonnenworku6067 10 ай бұрын
ፀደኒያ ታዋቂ እንጅ አዋቂ አይደለችምና መማር አለባት
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሌላ ምን ይባላል።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 10 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ❤❤ ሞት ለሶዶሚዎች!!!!!!!!!!!!!
@mkk9552
@mkk9552 10 ай бұрын
ቃለህይወት የሰማችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ለጥቂት ጊዜነው ከነተከታዬቹ ዲያቢሎስ ይወድቃል።
@abebatefera2334
@abebatefera2334 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 10 ай бұрын
በርቱ ሳድስ ሚዲያ ግን ደሞ አንድ ሰው ሳላደንቅ አላልፍም day7 tube አኮ የሚገርም ልጅ ነው አይታው ሁሌም ያስገርመኛል ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏
@bettykebede5967
@bettykebede5967 10 ай бұрын
Day 7 ewnet new ...gobez like nw❤
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 10 ай бұрын
አገልግሎታችሁን፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 10 ай бұрын
መዳንይለም የስራሽን ይስጥሽ ..ልጆች አላት በውነት ምንአይነት ጉድድ ናት ....የስራሽን ይስጥሽእግዚአብሔር ።።።ከዱሮም አልወዳትም ..
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 10 ай бұрын
ምን ታድርግሽ ...መቼም ሀቅ ይተናነቃችኋል
@user-os4nz3ug7d
@user-os4nz3ug7d 7 ай бұрын
እውነት ነው እውቀት የምታከብረው ታላቁ ኃያሉ ልሁል እግዚአብሔርን ነው።ልቦና ይስጣቸው እኛንን ይጠብቀን
@user-or3zj6bp4j
@user-or3zj6bp4j 10 ай бұрын
በርቱ በርቱ አጋልጥ።
@danielergete3648
@danielergete3648 10 ай бұрын
በርቱ እደነዚህ አይነቶችን የዲያብሎስን ቅሪላዋችን አጋልጡ በርቱ እግዚአብሔር ሃይሉን ይስጣቹህ።
@elenitelelew3768
@elenitelelew3768 10 ай бұрын
ሳድሶች በጣም እናመሰግናለን በጣም ያናደደኝን ነገር ነው ያነሳችሁት !!! ከጎናችሁ ነን!!!!!
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 በርቱልን እነዚህ፡አርቲስቶች፡አበዙት።
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 10 ай бұрын
ይሄ ሚዲያ የተለየ ነው!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 ለአስመሳይዋም ልብ ይስጣት
@hannayenatwalij2227
@hannayenatwalij2227 10 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹ የምር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
@kibreabdebebe6032
@kibreabdebebe6032 10 ай бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል አሜን
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 10 ай бұрын
በእዉነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእዉነትሰወችናችሁ
@GeezSamrawit
@GeezSamrawit 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሚፈሩት ጉልበታቸው ነው !!! በርቱ ወገኖቼ
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x 10 ай бұрын
በረቱአላህያበረታችሁ፣በጣምገባድ፣ቀንነውየመጣብን
@mesgbre
@mesgbre 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣቹልን። እርሷ ውጥታ መርዟን ትውልድ ላይ ስተትፋ መርዟን ማክሸፍ ያስፈልጋልና በርቱልን እቺ የዳቢሎስ ተላላኪ እግዚአብሔር ባዋረደቻት አገራችን ኢትዮጵያ ስም ጭንብልዋን ገላልጦ ያዋርዳት ሌዝቢያን ነው የምትመስለው። እግዚአብሔር ይፍረድባት።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
ከዚህ በፊት እኮ ሆሞፊል የሆኑትን ስትደግፍ ንበር እሱዋ እኮ ብዙ ጉድ ያላት ሴትየው ናት ጀርባዋ ሲጣራ
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 10 ай бұрын
እናንተ አንደኞች ናችሁ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ምርጦቸ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 10 ай бұрын
እናንተን ጌታ ይባርካችሁ ።በርቱ።ጌታ አውነትን ይገልጻል እያዋረዳቸውም ነው።
@user-lb1me3xz8z
@user-lb1me3xz8z 10 ай бұрын
የማይጠረጠር ሰው ይጥፋ። እነዚ ሰዎች በደንብ መከታተል ነው። በተለይ እርዳታ በሚያደርጉት ቦታ ትኩረት ያስፈልጋል። ትውልድ ይበክላሉ።
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 10 ай бұрын
እውነት ነው በሌለን ነገር በጎዶላችን ነው ሚገቡት እነዚህ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
አራአያ በርቱ አታቁሙ ከአላህ ታገኛላችሁ ክፍያችሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hhfj9761
@hhfj9761 10 ай бұрын
ሳድሶች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ያድላችሁ በርቱልን
@user-pe1mz1vs6d
@user-pe1mz1vs6d 10 ай бұрын
እውነት እናንተ ብቻ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 10 ай бұрын
አይታችሁ ስትጨርሱ ላይ ለምን አታደርጉም❤❤❤❤❤❤❤
@helin6219
@helin6219 10 ай бұрын
ፀደንያ አፏ እራሱ የሲሆል በር ነው እንዴት ስለ ቅድስት አገራችን መናገር ትችላለች ዘፈንን በሚዘፍን አፍ ፅድቅ መናገር ይከብዳል እኮ
@binyamkflemariyam617
@binyamkflemariyam617 10 ай бұрын
Ha ha ha 😂😂😂😂 እውነት እውነት እልሃለው ካንተ በእርስ በእርስ ጦርነት የሚሊዬኖችን ህይወት ከምትበላ ሃገር ፣ በድንቁርና ምክንያት ስላልሰራን በርሃብ ከምናልቅበት ሃገር ............ከፀደኒያ አፍ የሚወጣው ጣዕመ ዜማ 100 እጥፍ ይሻላል Look ur story bro .......
@helin6219
@helin6219 10 ай бұрын
@@binyamkflemariyam617 እውነት ነው ለተደፈነ አህምሮ መቶ ፕርሰንት ነው እውነት ላስተዋለ ግን ቅዱስን በተዘለፈበት አፍ ምን ይወጣል የእሷ ዘፈን ነው አቁሞህ ያለው እያልክ ነው ዘፈን ሁላ አጋንትን ማመስገኛ ማሞገሻ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ አንተም በአፏ የሚወጣውን እሳት እየበላህ ትኖራለህ
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
እነዚህ ተስፋ የቆረጡ እንኳን መቀመጫህን ከነ ሰገራህ ተበሳብሰህ የዳይፐር ተጠቃሚ መሆን ክብር ይሁንህ ከእንሰሳ ያነሳችሁ ሺይጣኖች ኡ ኡ ኡ ከ ኢትዮጵያ አላህ በቁጣዉ ያስወግዳችሁ
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 10 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁናቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ትልቅ ስራ ነው እኛም ልጆች ወላጆች ወጣቶች ጓደኛዎቻችንን እዚ ቻናል እንጋብዝ እነሱም ይማሩ ይወቁ ይሄንን በሽታ በህብረት ነው ማሸነፍ የምንችለው እንበርታ
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 10 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ እናት የኔ ጎበዝ በርቺልኝኝኝኝ❤❤❤
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 10 ай бұрын
ውይ በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴን❤❤
@elizabethg4668
@elizabethg4668 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገፅሠዉ ይሄን መንፈስ. ሣድስ በርቱ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ.
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 10 ай бұрын
እርዳታው ማለት!!በማር የተለወሰ መርዝ ነው።
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት ፀረ ሀይማኖት ሰዎችን እንድናቅ እና እንድንጠነቀቅ አድርጎናል ለማንኛውም አዝማሪዋ ፀደኒያ ልቦና ይስጥሽ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
አፍር ብይይይይ❤ እደዚህ አልጠብቃትም እሽ የምትረዳቸውንን ልጆችችች❤❤❤ ድረሱላቸውው ይህ ማጭበርበርያ ነው እባካችሁ ቸክ እድርጎቸው❤❤❤
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 10 ай бұрын
ያረብ ሀገራችንን በእዝነትክ ከመጥፍ ነገር ጠብቃት
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ድሮም አልወዳት ወደፊትም አትዋጥልን ሌለውን ፈጣሪ ይግለፀው
@user-vl1sk2kz3v
@user-vl1sk2kz3v 10 ай бұрын
እናንተ ግን በነብሳቹ ተወራርዳቹ ነው ይሄ በጣም ማሳያ ነው መድሀኒአለም ይጠብቃቹ
@TheSemir2020
@TheSemir2020 10 ай бұрын
ቢዝነሳቸው ነው። እንጂ😂 እንደናንተ አይነት ከብት እያለቡ ነው😂
@genetbekele8017
@genetbekele8017 10 ай бұрын
አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤ የኛ ውዶች
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
ሳድሶች ጀግኖች በርቱ እግዚአብሄር ብርታት ይሁናችሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ አንቁን እንደዚህ❤❤❤ጎበዞች ጥበቡን ይግለፅላችሁ አሁንም እንዳታቆሙት
@mamemelese3054
@mamemelese3054 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱን መምህር ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይገባዋል ተባረኩልን
@gedimarley1328
@gedimarley1328 10 ай бұрын
እንዴት ናቸሁ ሳድሶች በእውነት የዛሬው ዝግጅት በትክክል ሰዓት ነው የቀረበው፡፡ Day 7 ላይ ተመልክቼው ከምለው ብላይ ያሳዝናል፡፡ አሁን ደግሞ እንዲህ ጉድዋ ሲውጣ ማንነትዋ ታወቀ፡፡ እስቲ ሳድስ ላይ እንመልከትሽ ሀሌታ ትዩብ ይቅርታ ይጠይቅ፡፡
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 10 ай бұрын
እኛ እኮ ግራ ገባን እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx 10 ай бұрын
በጣም እመቤቴን አሁንስ ሁሉም ነገር አስጠላኝ ስታይው ፃድቅ መስለው ውስጣቸው የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላወች ናቸው
@solomonweldehana4368
@solomonweldehana4368 9 ай бұрын
​@@Ffxfhcg-fd8fxማለት ማንን ነው
@aynalemabdissa4062
@aynalemabdissa4062 10 ай бұрын
ከሳቱ እንፀልይላቸው በቅርበት የማውቀው ግን እግዚያብሄርን የሚወድ መኖሩንም የሚያምን ትላልቅ የግልና የመንግስት ስራዎችን የሚሰራ የራሱ የሆነ የሕይወት ፍልስፍና ያለው ልጆች ያለው ነው የራሳችንን ጉድፍ ትተን ስለሰው ጉድፍ ለማውራት ልንፀልይላቸውና ከሳቱ በፍቅር ልንመልሳቸው ይገባል እላለው
@girmawordefa8963
@girmawordefa8963 10 ай бұрын
ነስዑ እስመ ቀርበት መንግስተ ሠማያት(መንግስተ ሠማያት ቀርባለችና ንስሃ ግቡ ) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ንስሃ ገብተን ከዚህ ከጨለማው ዓለም ገዢ ከሆነው ርኩስ መንፈስ ጋር ሠራፂ ከሆነው በሕያው ቅዱስ መንፈስ አጋዥነት ልንዋጋው ይገባናል በርቱ የእናቴ የእመቤቴ የድንጋል ማርያም ልጆች
@demisse7777
@demisse7777 10 ай бұрын
ህታቺን ፀደንያ ንስሐ ግቢ እድመሺም እየሄደ ነው በዝህ ምድር ላይ ጥቂት ዘመን ነው የሚኖረው 70 ግፋ ብል 80 ነው ታድያ አስቢበት ከጨለማ ውጪ
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 10 ай бұрын
እኔም አዳምጫትነበር በጣም አዝኜነበር። ሣድስ ሚድያ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ጸዲንያ ዋናይቱ አስመሣይ ሠይጣን ነች ከዚህ በላይ ፍጥጥ ብላ መጥታ ስታጭበረብር ህዝቡን ይዛው እዬጠፋችነው።
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 10 ай бұрын
ምን ሚዲያ ላይ ነው ያለችው
@user-lw5ki8eh7l
@user-lw5ki8eh7l 10 ай бұрын
16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። 17 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። 18 እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ 19 እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና። 20 የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ። 22 ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ 23 የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ። 24 ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤ 25 ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን። 26 ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ 27 እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ። 28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ 29 ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥ 30 ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ 31 የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤ 32 እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን ነዉ አምላኬ ነዉ ጌታዬ ነዉ ለእነሱ ምንም ይሁን በጌታችንማ አትምጡ በእሱ ፈፅሞ መደራደር የለም
@solianatube7946
@solianatube7946 10 ай бұрын
በእውነት ደስ ይላል መልሳችሆ እሷ በጣም ልቅ ሆናለች
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 10 ай бұрын
እውነት ነው እርሷን ዞር ብላ ትመልከት በመደባበቅ የሚቀጥል ነገር የለም ከአሁን በሃላ ግብረ ሰዶማውያንን ከኢትዮጵያ ምድር እናፀዳለን እግዚአብሔርም ይረዳናል።
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 10 ай бұрын
ምናባህ ታጸዳለህ ...መጀመሪያ ኑሮህን አጽዳ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 10 ай бұрын
ምን ሆነዋል ያገራችን ሰዎች ዝም ብለው የሚያዩት ይቺ ባለጌ ደፋር
@alentube7755
@alentube7755 10 ай бұрын
ትክክል ኢትዮጵያ የእመቤታችን የአስራት አገርም መሆኗን ንገሩልን፡፡ አስረዷቸውም፡፡
@mulugetatewabe
@mulugetatewabe 10 ай бұрын
በርቱልን ትልቅ ስራ ነው ምትሰሩት።
@eluabebe3831
@eluabebe3831 10 ай бұрын
ሳድሶች በርቱ ትውልዱ መንቃትና መዳን አለበት ከዚህ እርኩሰት። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@selamabreham2852
@selamabreham2852 10 ай бұрын
ተባረኩልን ሣድሶች እነዚህን አጭበርባሪዎችን አጋልጧቸ ❤❤
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 10 ай бұрын
ኢሔሜ ሰውዬ እራሱ ሉሲፈር ነው እግዚአብሔር መሐሪ ነው እና ምህረቱን ይላክልክ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 10 ай бұрын
ሰላም ቤዛዊት እና አረያ በርቱ ቤተ ክርስቲያን በውጭም ሆነ በአገር ውሰጥ ከዘማሪው ከ ካህናቱ ጋር ተመሳስለው ተሰግስገዋል ከነአርሱ ያልተባበረውን በ ቤተ አመለኮት የሚሄደውን በማስፈራራት በመግፍት ይገኛሉ ቤዛዊት እና አረያ በረቱ እናመሰግናለን🙏🕊🙏👍👍👍👍
@user-kl5oo1go9g
@user-kl5oo1go9g 10 ай бұрын
ተባረኩ ይቼን ፀደኒያ የምትባል ጉድ በሰተርጅና እዴት አደሜያረጋት ልቦና ይሰጣት ይቼ ቀውሰ 🤮
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 10 ай бұрын
ፀደኒያ ንቃተ ህሊናዊ ከፍ ያለ ሰው ናት ..በደናቁርት መሀል ያወቁትን መናገር እንደ እብድ ያስቆጥራል
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 10 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን:: በርቱልን ሣድስ ሚዲያ::
@user-mv1yk9sn8k
@user-mv1yk9sn8k 9 ай бұрын
እግዚያብኤር ይባርካቹ ነቅታቹ ሰውን እያነቃቹ ስለኦነ ተባረኩልን
@sophiewolde3053
@sophiewolde3053 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስለሚጥፉ ግድ የሚለው ከአሉት በጎች አንዱ ሲጠፋ የጠፋውን የሚፈልግ ❤:: የጠፉትን ያግኝ ዘንድ🙏
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁንላችሁ አሜን
@debrederseh7137
@debrederseh7137 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እባክህን
@meskeremleta2657
@meskeremleta2657 10 ай бұрын
አምላኬ ሀገሬን ማራት ማራት
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 10 ай бұрын
ፀደንያ የነጭ ገንዘብ አይንሽ ታውራል😊
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 10 ай бұрын
በነገራችን ላይ ኢሉሚናቲ ላይ እሚሰራው ዘሚካኤል ኢሉሚናቲ ናቸው ብሎ ካወጣቸው የአርቲስት ዝርዝሮች አንዷ ፀደኒያ ነች። ማስረጃም አለኝ ሲል ነበር
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 10 ай бұрын
ጎበዝ ትክክል ሀጢት እንስራን ንስሀ ገብትን እንነፃልን
@tsegeredaabebe686
@tsegeredaabebe686 10 ай бұрын
ፀደኒያን ፀበል ውሰዱል እንቢ ካለች አሳክሟት
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 106 МЛН
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
2:07:52
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 246 М.