No video

አስገራሚዉ የሩጫ አዚም እየሮጡ ማንቀላፋት Memehir Girma Wondimu

  Рет қаралды 29,438

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

8 ай бұрын

#subescribe_now Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 184
@abc12452
@abc12452 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😢😢😢ለአንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትድረስልን😢😢አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@aedyemhoylse3943
@aedyemhoylse3943 8 ай бұрын
ኣሜን ለኔም ይድረሱልን❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
አሜን፫
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 8 ай бұрын
ኣሜን
@azebgebretensay7853
@azebgebretensay7853 7 ай бұрын
Amen qale Hiwet yasemaln
@MuLuDesta-dw3iy
@MuLuDesta-dw3iy 7 ай бұрын
😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔም የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳኝና አድነኝ ፈውሰኝ😢 እኔም ማንቀላፋት ስራዬ ሆነ 😢 አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ። አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር ከሰው ሰይጣን ከሰው ዓውሬ ይሰውረን። እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 8 ай бұрын
ኣሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 8 ай бұрын
ኣሜን
@user-ev9wc6wl5v
@user-ev9wc6wl5v 8 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ይኑሩልን አባ 😘😘😘 ❤❤ ቸሩ መዳኒአለም አባቴ እኛንም ከአጋንት እስራት ይፍታን 🙏🙏
@borgayae7709
@borgayae7709 8 ай бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፣
@telljtelljtell8501
@telljtelljtell8501 8 ай бұрын
ቸሩ መድሀኔያለም ለአንች እደደረሰ ለብዙዎች ለታሰሩት ይድረስላቸዉ እኔም ከነቤተሰቦቸ ከስራቴ እድፈታ ይረዳኝ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ወለተ ማሪያም ነኝ በስደት አለም ያለሁ
@hananetp6572
@hananetp6572 8 ай бұрын
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እመቤቴ ሆይ ለደጂሽ አብቂኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት ፀጋ ስላሴ ነኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እእፍፍ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የመጨረሻ ፈውስ ያደርግልሽ የእኔ እህት😢 መምህሬ መምህር ገርማ ወንድሞ ለእርሰዉ ቃለ የለኝም እግዚያብሔር ይጠብቅወት
@hareghaile1889
@hareghaile1889 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤አባታችን እረጀም እና ጤና ይስጦት ኑርልን ❤❤❤
@romankahsay7777
@romankahsay7777 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ዕድመና ጤናይስጦት አባታችን
@mitikuyenet
@mitikuyenet 8 ай бұрын
የት ናቸው
@abadigebre4385
@abadigebre4385 8 ай бұрын
እረ ኣባታችን እግዛኣብሄር ኣምላክ ዘለኣም ሂወት እድሜና ጤና ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥዎት 🙏🙏🙏 ለኣባታችን የሚቃወሙት መምህራን ይሁኑ ሰባኪ እግዛኣብሄር ኣምላክ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው 🙏🙏🙏
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባዬ ለአንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትድረስልን አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን በፀሎት አስብን አተርስን ቤተሰብን በፀሎት አስብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 8 ай бұрын
እግዞኦ ክፋታችን ወይ ለራሱ አያድግ ወይ ሰውን አያሳድድ እግዚያአብሔር ይግስፅ ደብታር ይምላዉን መፍስ አባታችን እሬጅም እድሜ እና ጤና
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 8 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በስደት አገር ያለነው የኦርቶዶክስ ልጆች በደንብ እምነታችንን እንድናውቅ ስላደረጉን አናመሰግናለን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
አሜን፫ በእወነት
@askalakalo555
@askalakalo555 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህወይት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
@tesfayetegene4555
@tesfayetegene4555 Ай бұрын
አባቴ በረከትም ረዴትም አይለየኝ ስልክምን ባገኝ ደስ፡ ይለኛል። ጤናና እድሜ ይስጥም
@zano7ds155
@zano7ds155 8 ай бұрын
አረጂም እድሜናጤናለአባታችንያጎናፅፍልንኑሩል ንለኛ በውነት😢😢
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
❤❤❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን 🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏✝️🙏⛪🙌
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 3 ай бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።🤲🤲🤲
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 8 ай бұрын
አባታችን እርጅምእድሜከሙሉጤናጋር ቀሪውዘመነወት የተባርከይሁንለወት ለኛለሀጢተኞቹ የተላኩመላዕክ ነውት በእውነት እኔንም መዳህንያለምይርዳሽ በሉኝበጶለታችሁ አስቡኝ ሁለተሀናብላችሁ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የደረስች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልእግዚያብሔረ ይመስገን እእእእእእእእእእእልልልልልልልል
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን የህይወት ቃል ያሳማልን እድሜዎትን ያርዝምልን
@zhraaas8742
@zhraaas8742 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረስዉ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን አባየ እረጂምም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አሜን እኔንም ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ ገብርኤል ወልደ ማርያም ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ
@henimak2727
@henimak2727 8 ай бұрын
እድሜ ይስጦት አባታችን ለሀገራችን ያብቃንና ለመዳን ያብቃን😢
@user-bx9hv7hw7m
@user-bx9hv7hw7m 8 ай бұрын
ፈጣርየ ሆይእንየን ደረሰልኝ ኣባታችን አድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TsegazabAbereha-el3uc
@TsegazabAbereha-el3uc 7 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ስደተኛዋ ልጁዉትን ይፍቱኝ ተሰቃየን በሰዉ ኣገር ስልኩትን ባገኝ ደስ ባለኝ
@Eva-cg7ee
@Eva-cg7ee 8 ай бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ለአባታችን ያጎናፅፍልን ኑሩልን ለኛ በውነት 😢😢
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 8 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤ ለኛም ይድረስልን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለ አባታችን እድሜ ጤ ና ይስጥልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ለአባቶቻችን
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 8 ай бұрын
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም አባቴ እንኳን ደና መጡ ለእናተ የደረሰ ለእኔም ኃጢአተኛዋም ለሁላችንም ይድረስ አቤት ስቃዩ ከባድ ነው #ካሰች_ወለተ_ማርያም እስቡኝ እባካችሁ😢
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 8 ай бұрын
ሰላም ለርሶ ይህን አባታችን አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ❤እድሜ ከፅጋር ያኑርልን።
@romankahsay7777
@romankahsay7777 8 ай бұрын
አባታችን የሚያገለግሉበት ቦታ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ ንገሩን ምእመናን
@yewalashettadesse2463
@yewalashettadesse2463 8 ай бұрын
አሁን የሚያገለግሉበት ቦታ የለም:: የበፊት ቪድዮ ነው::
@lemlematsebha9014
@lemlematsebha9014 8 ай бұрын
እንዴት ነው ታድያ ማግኛት የምንችለው
@wondeZerihun
@wondeZerihun 8 ай бұрын
እርሳን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 8 ай бұрын
Abbatachin Ideme Stage yaa bizolot ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@satgraway292
@satgraway292 8 ай бұрын
የኔ መዳኝ ቀን መቼ ይሁን😢😢😢😢
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 8 ай бұрын
አሜን አባታችን ይፍቱን ❤❤❤
@yrgg1047
@yrgg1047 8 ай бұрын
le abatachin erjima edamena tena yesatota egzbiher berkatota yedarbana tsegawun yabazalot egzbiher 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 8 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱ ይላከልን በኡነት ለአባታችን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@teshaleFudi
@teshaleFudi 8 ай бұрын
እግዚአብሔረ አምላክ ለአባታችን መምህረ ግረማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ይፍቱኝ
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 8 ай бұрын
አቤቱው የሰራዊት ጌታ ሰው አርገን ሰው ሆነን የስው ተግባር የለንም ይቅር በለን😢 የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔ አለም አባታችንን ስለስጠ ከን እናመስግናለን አባዬ እኔም በጅት ልፍውስ😢😢😢
@alexmario1097
@alexmario1097 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበርይመስገን❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 8 ай бұрын
አ ቤቱ ጌታ መድሀንያለም ከዚህ ጉድ መከራ አድነን አቤቱ አቤቱ እግዚኦ አባቶቻችነን የሠጠን እግዚያብሔር ይመስገን ረጅሙን እድሜ ይሥጠወት ይቺን ቀን አምላክ መድሀንያለም ያፍቀድልኝ
@MerhawiEfrem
@MerhawiEfrem 8 ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጦት እባካችሁ የት እንደሚያገለግሉ ምታውቁ ኮመንት ላይ 🙏🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
Egzabiher yimsgen abetu #yedawit lij hoy marn yikerm beln masetewalun adeln amen 💚💛❤ #abatachn kale hiwot yasemalen
@fitalenegashu6846
@fitalenegashu6846 8 ай бұрын
Nuf jirdhaa abbaa kenyaa waqaayoo umrii isnii yaa dhersuu💞💞💞💞💞💞💞
@adisuteshome7117
@adisuteshome7117 8 ай бұрын
እውነት እግዝአበሔር የምወዴን ከሆኔ ሓብቴ ፈውስ የሆኑትን አባታችንን ወዴ ጅማ ያምጣልን።
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 8 ай бұрын
Egzho Mrnrt Krstyos Abetu Adnen 🤲🤲🤲🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 8 ай бұрын
ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳኛችንን ቀን ያቅርብሎን አሜን አሜን አምን።
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 8 ай бұрын
አቤቱ.የሠውክፈት😢😢😢😢❤❤❤
@RahelAklilu-be7ub
@RahelAklilu-be7ub 8 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እኔም በጣም እየተቸገርኩኝ ነው እሰራለሁ ብር የለኝም በስደት ላይ ደከመኝ እግሬንም እያመመኝ ነው አባ ፀልዩልኝ
@azebgebretensay7853
@azebgebretensay7853 7 ай бұрын
Egziabher mhret ysten
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 8 ай бұрын
Egezhaber Abatatene yekeberelen
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d Ай бұрын
ename eyetsekayehue newe besewe hagere😢😢😢😢😢😢
@user-vc1tv7cy7g
@user-vc1tv7cy7g 2 ай бұрын
እመብረሀንን ሥሞን የጠራ አፍሮ አያውቅም እናቴ ማርያም ሚሥጥረኛየ ላቺንቺ የዴርሠቺ ለኛም ትድረሥልን እልልልልል ጨርሦ ይማርሺ ቅዱሥ ሚኬኤል ይከተልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 8 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢
@tifit589
@tifit589 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እርስወን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@sintayehuhailu2456
@sintayehuhailu2456 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም ኧረ ለኔም ድረሺልኝ
@hayatgetnet4128
@hayatgetnet4128 7 ай бұрын
Ebakachu selekachewn yemetaku
@efriammelak
@efriammelak 8 ай бұрын
Abatachin edmiena tiena ystot 🙏🙏🙏
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz 8 ай бұрын
Abtchin nuuf Jiradha Umerii dhera siinif Yaa keenu Waqayyon Amnii
@TekeleTarike
@TekeleTarike 8 ай бұрын
Maloo esati aregena
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ej4pb5io2w
@user-ej4pb5io2w 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@shewagetgezachew3557
@shewagetgezachew3557 8 ай бұрын
Yet nachu ebakachu nigarung
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 8 ай бұрын
ብዙዎቻችን እንደ ፊልም እናየዋለን እንጂ ወደ ህይወታችን ብናመጣው ግልፅ እናቀዋለን እኛ ጋ ማን እንዳለ
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 8 ай бұрын
እኔ ሃጣተና ነኝ እግዜአብሔር ሆይ አንተ ደረስልኝ
@user-gn2bk6mp1f
@user-gn2bk6mp1f 8 ай бұрын
እኝን አባት የትነው የማገኛት እባካችሁን ንገሩኝ በእግዚአብሔር ስም
@SoliyanTelahun-ek1lf
@SoliyanTelahun-ek1lf 8 ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 8 ай бұрын
❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@user-uw6fv1qr9m
@user-uw6fv1qr9m 7 ай бұрын
Berchi gobez
@user-ic6sx5ed9v
@user-ic6sx5ed9v 8 ай бұрын
አባ ቴበረከተወትለመላቤተሠብይድርሥህ❤❤❤❤
@user-bt1hj8xf4x
@user-bt1hj8xf4x 8 ай бұрын
አባታችን እድሜናጤናይስጠዋት
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 8 ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr 8 ай бұрын
Enkwan beselam matachewe Abatacheneeeeeeee
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 8 ай бұрын
ላንች ይደረሰዉ ፈዉስ ለኛም ይድረስልን
@hak.d2211
@hak.d2211 8 ай бұрын
⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️amlka fetarya anthinfetagi kaganet esrat
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 8 ай бұрын
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤
@batetekela6986
@batetekela6986 8 ай бұрын
Edima ena tina yestilen
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገንን አባታችን ኑሩልንን
@alem-us4lb
@alem-us4lb 8 ай бұрын
ይሄ ቦታየት ነው
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 8 ай бұрын
@@alem-us4lb ሳዉዲ ሰካካ የምትባል አገረ ናት ማን ልበል
@ufts5046
@ufts5046 8 ай бұрын
እንደምን አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች። ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድድሞቸ። ችግርውስጥነኝ
@user-ty3ko2dr4h
@user-ty3ko2dr4h 8 ай бұрын
ኧረ በጌታ እዳው በእመቤታችን አድራሻቸውን ስጡኝ
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 8 ай бұрын
😢💚😢
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 8 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፎፎፎፎፎ፡ላንችየደረሠችልሽ፡እመቤቴለእኛምትድረሥልን😢😢😢😢😢አባየእዴሜፀጋይሥጥልን፡የኔህወትእዚችውስጥአለች፡
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 8 ай бұрын
Medhaniyalem egnanim maren amen amen amen
@melshealem6630
@melshealem6630 8 ай бұрын
እባካቹህ በጣም ተሰቃየሁ ስልካቸውን የሚያውቅ ተባበሩኝ
@GenetKonjoo
@GenetKonjoo 8 ай бұрын
Enkan be Salam matiu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤abtachin❤
@samuelberhe1702
@samuelberhe1702 8 ай бұрын
☦️☦️☦️
@raheltariku-nv4so
@raheltariku-nv4so 7 ай бұрын
Endat dengel mareyam lenam dershelig
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
በርክትውት ይደረስልን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-rk1dk6sm9m
@user-rk1dk6sm9m 8 ай бұрын
abitichen edmyin tani yestwatln
@user-oc5yx2xu5x
@user-oc5yx2xu5x 6 ай бұрын
Abat. Aba... Selam... Iereso.. Yehun... Aba. Beselot.. Asebug... Aba... Iedeju.. Yabekag... Kalehubet... Eserat.. Endefeta.
ምሳና እራት ሺሻ ነበር  ኦሪጅናል ኢትዮጵያ ተባልኩ፦ Memehir Girma Wondimu Video 614
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 44 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
Memeher Girma Wondimu 213 የቤተሰብ ዛር ቡዳ
21:25
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 65 М.
ሌሊት ያሶጣኛል እኔ አላውቅም የሰው ልጅ በቀላሉ ይበላሻል // Memehir Girma Wondimu #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
22:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 78 М.
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 15 М.
Memehir Girma Wondimu VCD Part 5 B
1:15:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 290 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 44 B
1:03:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 433 М.
Memeher Girma Wondimu 217 ለ2 ሰአት ሞታ ተገንዛ የተነሳችዉ አስገራሚ የመናፍስትሥራ
20:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 386 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН