Рет қаралды 87,463
#Tesfaye_chala#ስምህ_እንደሚፈስ_ዘይት_ነው #Subscribe #Zekarias_Tadesse_Official
ቆየት ካሉት ዝማሬዎች በክራር ብቻ ወደ ጸሎት በሚያስገባ መልኩ ዘምርልን ብላችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ከ 30 አመት በላይ ካስቆጠረው ከተስፋዬ ጫላ ቁጥር አንድ ሰንዱቅ ላይ "ስምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው"(Your name is like flowing oil) የሚለውን ክብርና መንፈስ ያለበት ዝማሬ፤ በጌታ ጸጋ እንዲህ ሆኖ ቀርቦላችኋል።
ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ በህይወቴ ትልቅ ምሳሌ የሆነ ድንቅ የጌታ አገልጋይ ነው። እወድሐለሁ ተስፍሽ❤
👉ይህ ዝማሬ ወደ እናንተ እንዲደርስ ላደረጉ #Honest_Pictures እና #Bini_DigitalStudio ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው።
ሙሉውን ዝማሬ በዚህ ቻናል ያገኙታል።
kzfaq.info...
ተባረኩበት🙏
Follow Us
Face Book👇
tade555/?ref...
Telegram👉t.me/zeeanointed
Zekarias tadesse 📲+251911686405 +2519 12348858
For support👉1000177502468
Commercial bank
⭐️Thank You For Visiting Our KZfaq Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers 🙏MORE BLESSING