እስከ ቅዳሜ አንጠብቅም ላላችሁ እነሆ ክፍል ሁለትን ይዘን መጥተናል ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopia

  Рет қаралды 167,772

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

Yodit an artist from Nazareth / Adama has the most interesting and heart touching love story. she was in the army during the Derg regime she passed through the most difficult and mind blowing situations. at this time was she introduced with her first love. we could not believe that a young girl at her age would have such a story that could fascinate every one.
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposeblacketh.com
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 422
@alemalemye4812
@alemalemye4812 2 жыл бұрын
እሼ ይሄ የአምቱ ምርጥ ኢንተርቪው ነው በጣም የሚያስቅ የሚያሳዝን የሚያስተምር ዩዲት እግዛብሄር ጤናሽን ይስጥሽ 🙏🙏
@yibreshgidey8827
@yibreshgidey8827 2 жыл бұрын
J
@abelarron2057
@abelarron2057 2 жыл бұрын
Thank you betam merte nech arada des setel keno molo besemat aselchegnm
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 2 жыл бұрын
መሳጭ ታሪክ ነው እሼ እናመሰግናለን ፍልቅልቋ ዮዲት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እወድሻለው❤❤❤❤❤
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነበር እሼ እናመሰግናለን ውድ ያገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያለነው በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን 🙏🏼
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን እንደ ፍላጎታችን ወጠን ገብተን ሰርተን በሰላም ወገኖቻችንም እኛንም ይጠብቀን አሁኑኑ የአገራችን ሰላም መዳህኒያለም ይመልስላት አሜን
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
የድሮዋን ኢትዮጵያን ሰታወሪ ወደድኳት ናፈቀችኝ
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
እሸ የኔ መልካም ልቦናህን አላህ አይለውጥብህ ስራህም የተባረከ ይሁን በጣም ነው የማከብርህ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆነህ ተወለድክ ስራህ ይባረክ
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሳምንት ሲባል ርቆብኝ ነበር ያንን ምርጥና ጨዋታሽን ቀጥይ
@jerrytube1640
@jerrytube1640 2 жыл бұрын
Ewnat mw
@meserettube5161
@meserettube5161 2 жыл бұрын
@@jerrytube1640 ጀሪየ እንዳመር
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
@@meserettube5161 እንደማመር
@mislailatala5588
@mislailatala5588 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እህታችን መጨርሻሽን ያሳምርልሽ የሁላችንንም መጨርሻያሳምርልን ፍርሀ እግዚአብሔር ያርገን።አሜንንን
@bellasabella3844
@bellasabella3844 2 жыл бұрын
ጭንቅላቴ ውስጥ የቀረው ነገር"እርድና ማለት መኖር ነው እርድና ማለት እራእይ ማሳካት ነው የልብስ እና የአነጋገር እርድና ብቻውን አይሰራም። wow respect beautiful women.♥ thank you for sharing your experience in life♥♥♥
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
እሸ የኔ መልከም ልቦነህን እግዚአብሔር አይለውጥብህ 💞 ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ወገኖቻችን😭😭😭
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ምችት የምትል ግልፅ በጣም ደስ አያለኝ ነው ያየዋት ዮዲትዬ ነፃነትሽ ደስ ያላል
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ወንድም ደምረኝ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የዋህ ስለሆንሽ እኮ ንውገንዘብ ያልያሽው በቃ ሲፍጥርሽ የዋህ ንሽ ግን አሁን ስታይው ስው ሁሉ ብልጥ ሆኖ ተንኮለኛ ሆኖ የምታውቂያቸው እራሳቸውን እየኮፍሱ ሲሄዱ የስው ክፍት ንቃሽ ግን የዋህ የዋህ ስለሆንሽ እመቤቴትርዳሻለች የኔ ናት ያሰብሽበት ድርሺ👏🏽
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም የዋህና ግልፅ መሆንሽ እንደዚሁ ታስታውቂያለሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ምንም ክፉ ንገር አይንካሽ ምን አለፍሽ በጣም ደስስስስ የምትይ የስው መውደድ ጌታ የስጠሽ ንሽ እውንት ንው አንቺም ብለሽዋል ይህው እሽቱ ላይ ንው ያየሁሽ እንደው በጣም ከልቤ ከልቤ ንው የወደድኩሽ እህቴ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-ln2hb8ip8y
@user-ln2hb8ip8y 2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሰተል የኔ ፍልቅልቅ😂💐😘
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ጨዋታች አይጠገብም ኑሪልን💚💛❤💕🙏
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 2 жыл бұрын
እሼ ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ነው ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 2 жыл бұрын
እሼ በርታ ጠንካራ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው አዳማዬ ንፈቅ ብላኛለች
@azmimogs9271
@azmimogs9271 2 жыл бұрын
ወይኔ ፍቅር የሆንሽ ሰው ነሽ እና ንግግርሽ በጣም አስተማሪ ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ😘
@MrChacha777
@MrChacha777 2 жыл бұрын
Yodit is such a sympathetic person with amazing qualities👍 Dearly sweet!
@melakuyohannes2020
@melakuyohannes2020 2 жыл бұрын
አቤት Confidence በጣም አዝናነችኝ በተረፈ እሼ እንደ እና ዮድት አይነቶችን ደግ ደግ ሰወችን ጎርጉረ ስለ ምተመጠ በጣም እንወደሀለን እድሜ እና ጤና እንመኝለሀለን
@bushirafentaw2589
@bushirafentaw2589 2 жыл бұрын
እሼቱ ከአንተ ጋር የምትሰራው ስራ ብታገኝ አሪፍ ነበር ጨዋታዋ የሙዚቃ ችሎታዋ የአራዳ ቋንቋ መቻሏ እና የማያልቅ ታሪክ ያላት በመሆኗ እንዲሁም ለኮሜዲ ምቹ ሴት ስለሆነች ሁሌ በትቀርብ ከአንተ ጋር ብዙ ት/ት እናገኛለን ብየ አስባለሁ።
@selamsissay5919
@selamsissay5919 2 жыл бұрын
Tmytttmmy
@selamsissay5919
@selamsissay5919 2 жыл бұрын
6th math
@selamsissay5919
@selamsissay5919 2 жыл бұрын
Ttt
@selamsissay5919
@selamsissay5919 2 жыл бұрын
This
@selamsissay5919
@selamsissay5919 2 жыл бұрын
TTtm
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
የእኔ ፈንዲሻ የእኔ ፈልቅልቅ የእኔ ትጫዋች የእኔ ሳቂታ በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥሽ እሼ ከልብ እናመስግናለን
@user-bg1ly6cp7o
@user-bg1ly6cp7o 2 жыл бұрын
ይሄ የብዙዎቻችን የማንቂያ ደወል ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ she is so funny!!! የድሮ ዘፋኞች እኮ ለገንዘብ ሳይሆን ለሙያው ፍቅር ነበር እሚኖሩት!!!
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
የዚህች እህት የሚገርም ታሪክ እያነቡ እስክስታ!!
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እናቴ ንስሀ ግቢ ዘፈን ሀጥያት ነዉ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ማስተዋል ይስጠን ሂወትሽ አስተማሪ ነዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እሰከዚም እኮ በጣም ትልቅ ሴት አይደለችም ከእንግዲህም መስራት ትችላለች ስለ ድምፃውያንም ብዙ ታውቃለች።
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት
@MartiTube
@MartiTube 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጨዋታሽ አይጠገብም
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ሳቂታ ደስ ምትል ሴት ረዥም አድሜን ይሰጥሽ ፊልም ብትሰራ አሪፍ ነበር
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 жыл бұрын
እፉ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ የኔ እናት እፉፉፉ ህመምሽ አሳመመኝ
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፈታ ያለች ግልፅ ደስስስ ምትል ኩሩ ሴት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
የኒ እናት የኒ የሂወት መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስሽ እማ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
እሼ ይችንን ልጅ በማቅረብህ እናመሰግናለን ግን እንደዚሁ ከተውካት አዝናለሁ ዩቱዩብ ይከፈተላት እርዳት
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
በመጨረሻም ነጥብ ያለው አስተማሪ ነገር ነው ያስተላለፈችልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው 🕊🥰
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 жыл бұрын
ይሄን ኢንተርቪው በጣም ነው የወደድኩት።የተገለጠ መፅሐፍ ነች።
@askask9433
@askask9433 2 жыл бұрын
እረ ሸዉ መነድነዉ ዜጎቻችንን ሰጡን ማለት እነሱኮ ዉሰዱልን ዉጡልን ነዉ ያሉት የኛ ምግስት ነዉ አልቀበል ያለዉ
@solocmc8117
@solocmc8117 2 жыл бұрын
እስከዛሬ አንቺን አለማወቄ አሳዝኖኛል አንድ ነገር ብሰጣት ደስ ይለኛል
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
አሁንም ጊዜ አለ በእሸቱ በኩል አግኝት
@solocmc8117
@solocmc8117 2 жыл бұрын
@@mediatube3914 k
@habtamutilahun5966
@habtamutilahun5966 2 жыл бұрын
ፈታ ያለች ግልፅ ሴት ናት ደስ ስትል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 2 жыл бұрын
Wow wow wow yodit konjo leb konjo set nat Betam tiru koyita new bizuh timert new yesseteshen ❤️🌺💕🌷🌺❤️🌷💖❤️🌼🌷❣️🌺❤️😘🥰👌👍
@ifinaanmulate5138
@ifinaanmulate5138 2 жыл бұрын
ቆይቶ ነው ያየሁት ያወኩሽም ዛሬ ነው እህቴ በጣም ነው የወደድኩሽ ስትጥሚ ሩህሩህ ነሽ ተጫዋች ነሽ ግልፅ ነሽ አቦ ታድለሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ አሜን !
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 2 жыл бұрын
ስታጣፍጭ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 2 жыл бұрын
ጭዎታዋ የማይጠገብ ደስ ምትል እናት
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የፈለግሽዉን ፈጣሪ ያሰካልሽ
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t 2 жыл бұрын
የጨዋታ ሰው ናት ደስ ስትል 🥰
@nuraliis7du7jk8u
@nuraliis7du7jk8u 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እንደ ድሮው አላህ ይመልስልን ያረብ ደስ የሚል ነበረ ሠው በሠላም ውሎ የሚመጣበት ጊዜ አላህ የምጣልን አሁንኮ በጣም ያስፈራል ውሎ ለመግባት
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
ግልፅነትሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ቀሪው እድሜሽን ይስተካክልሽ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
የዋህ ሴት ነሽ ታሪክሽ አስተማሪ ነው እድሜ ይስጥሽ
@hillayeenatwa4569
@hillayeenatwa4569 2 жыл бұрын
ግልፅ ሰው ፍቅር አያውቅም ለምትሉ ሰዎች ምስክር ናት
@tegerdaatenafu6942
@tegerdaatenafu6942 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 жыл бұрын
አሹየ አለቀ እንድትሆን ብቻ ዮዲትንማ እስከ ክፍል 10 እንያት እንስማት ብዙ የምትለን ይኖራታል ግዴለህም 3ኛውን ዙር እንጠብቃለን !!!
@goldbells6333
@goldbells6333 2 жыл бұрын
የምር አወ ፍቅር የሆነች ሰው ነች ።🥰
@user-fn2sy1fx5q
@user-fn2sy1fx5q 2 жыл бұрын
አቦ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@behailuteshale-ni1cf
@behailuteshale-ni1cf 10 ай бұрын
አይ እውነተኛ ፍቅር ችግር ይቸገር ችግር ብለያያቸውም ስንት አሜት ሙሉ ውስጧ ታምቆ ቆይቶ ፈንግሎ ወጥቶ ሥያሥለቅሳት የወደፍቱን ያሣምርልሽ ዮድትየ
@Hiraatube299
@Hiraatube299 10 ай бұрын
Elfinesh qano yene mirt set betam miwedat makebrrat tagay ye oromo lij nat ♥️
@user-ux8mf2ky9o
@user-ux8mf2ky9o 2 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ነው ያሳዘነችኝ በሳቋዋ ውስጥ ሀዘን እዳሌ ነው የተረዳው ታሪዃዋ አስተማሪ ነው💪
@edendesta4225
@edendesta4225 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደሰ ትያለሽ
@CattTv
@CattTv 2 жыл бұрын
የናዝሬት ሰው ስትሆን እንደዚ ፈታ ነው ደስ ስትል ፈጣሪ ይርዳሽ hope ላይ እየገባቹ እዩላት please
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 2 жыл бұрын
እህቴ ዮዲት ናዝሬትን አስታውሺኝ እሽቱንም እጎትህ የአባታ ጎደኛ ናቸው እውነተኛ የናዝሬት ነዋር መኮንን ቦካን የማያውቅ የለም ስፍራችን የሚጠራው በአቦቶ ሰም ነው
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አብሬ የማለቅሰው ነገርስ
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 жыл бұрын
ለእረብ እገር ላሉ ብቻ እይደለም ድምፅ የሚያስፈልገወ ንፁኃን ዜጎች እየታረዱ ነው !!!
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 2 жыл бұрын
እንኳን፡በደስታ፡በድጋሜ፡መጣሽ፡በጣም፡ተጫዋችና፡አዝናኝ፡ጀግና፡ሴት፡ነሽ፡ባለፈው፡ስታለቅሽ፡በጣም፡አሳዘንሽኝ፡ጉዳቱናስሜቱ፡በጣም፡ከባድ፡ነው፡ይበልጥየሚረዳሽ፡የደረሰበት፡ነው፡የህይወት፡መንገዱ፡ብዙ፡ነዉአልፈሽበታልሁለተኛ፡አስታውሰሽእራስሽን፡አታስጨንቂ፡ወንድም፡እሸቱ፡ፈገግ፡እያልክ፡ልታረጋጋት፡መሞከርህ፡በጣም፡ጎበዝ፡ነህ፡ሁሉን፡ትችልበታለህሁለታችሁም፡የናዝሬት፡አራዶች፡በጣም፡ነውፈታ፡ብላችሁ፡ያጫወታችሁን
@semharyohannes3192
@semharyohannes3192 2 жыл бұрын
ዮዲት ቅኑ ንጽሁ ልቦና አለሽ አይግድልብሽ በጣም ነው ደስ ትያልሽ ቀጥይበት
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ነው የተማርኩብሽ እማ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን ❤👏 እሸዬ አባቴ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ በጣም እንወድሃለን እናከብርሀለን ❤👏
@tewabechabaere4111
@tewabechabaere4111 2 жыл бұрын
ዮዲትዬ የኔ አንደኛ እንቺ እኮ ግልፅ የዋህ ቂም የማትይዢ ለራስሽ ሳይሆን ለሰው የኖርሽ ፀባየ ሰናይ እግዛብሄር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው በግዜው ሁሉ ነገር ይሆናል
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
የኔ ማር *የዉዲት 💕የኔ ፍልቅልቅ*ታድለሽ አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ እህት
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 жыл бұрын
የኔ ማር እነዚህ ዘፈኖች እነደ አዲስ አረጅ ቢደረጉ እንዴት ምርጥ ነበር።ከአሁኑ ዘፈን ዘጋኝ ዘፈን እጅግ ደስ ይለን ነበር
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
በጣም ልቧዋ ቅን ነው
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ሰላም እሸዬ የዶኬዮቱብ አባለትበሙሉ ሰላም የሀገሬ ልጆች በሙሉ ደስ ምትል ፍልቅልቅ እናት ናት 😍😂
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ደስስትል የኔእናት እድሜ ይሰጥሺ
@misrakalamneh1484
@misrakalamneh1484 2 жыл бұрын
እጀግ በጣም የማይጠገብ ጨዋታ እና ቁምነገር ነው ያጫወትሽን እ/ር እረጀም እድሜ ይስጥሽ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኳት ፍልቅልቅ ውብ ሰው ነሺ አታልቅሺ ያለቀሰ ያልቅስ ነው አንቺ የሚያምርብሺ ሳቅሺ ጨዋታሺ ፍልቅልቅነትሺ ነው የሚያምርብሺ ሁሌ ሳቂ እህት አለም እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥሺ
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 2 жыл бұрын
የማንቂያ ደወል ነሽ እውነት ዝም ብለን ህይወታችን የቦይ ውሃ የሆነን ብዙ የአንቺ ዘመን ልጆች አለን በርቺ እድሜ ይስጥሽ ያሰብሽበት ያድርስሽ ❤
@zahramansoor8674
@zahramansoor8674 2 жыл бұрын
የውነት ፍልቅልቅ ናቺሁ
@tenkerzekasanches2257
@tenkerzekasanches2257 2 жыл бұрын
What a wonderful beautiful lady she is a living example why city youths are less successful than country side youth because city youths are not serious on money and life they prefer to enjoy the moment
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኒት ልቧ እራሱ ንፁህነው ታስታውቃለች ደስ ስትይ ።
@kidisthasen43
@kidisthasen43 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምትል ሴት:: አድሜ የጨመርልሽ አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ:: እንዲሁ ለንሰሀ እድሜ እብዝቶ ይስጥሽ የእኔ ቆንጆ
@halima1861
@halima1861 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሃሃሃሃሃሃ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁእሼ ዬኔ ምርጥ ሰላምክ ይብዛ 🙏
@samirarady6622
@samirarady6622 2 жыл бұрын
እባካቻህ ኢትዮጵያ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ ላቸው እረ ወገን እያለቀ እና እየተሰቃየ ነው በሞት እና በህይወት መካከል ነው የሚኖሩት ሰው የሆነ ሁሉ ፍትህ የበል በሳኡዲ ሰለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
ሀገርቤትም ያሉት እያለቁ ነው ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄ ከመንግስት ምንም አትጠብቁ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ አሳብሽን ይሙላልሽ🙏🙏🙏
@user-gz1pq7xy3r
@user-gz1pq7xy3r 2 жыл бұрын
አይዞሽ ያኔ እናት ማክና ቀለል ናው ትጋዘሌሽ በርች
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ የመጨረሻሽ ይመርልሽ አሁንም አልመሸም ልብሽ ያስበውን በርቺና ስሪ አራዳ ማለት የቋጠረ ነው ስለፍቅረኛሽ ሞት ስታለቅሺ ታስለቅሻለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የዋህ አራዳ ነበረሽ ፍቅር የሆንሽ ሴት ❤️
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
ተንደርድሬ ስገባ ተደፍቼ ነበር😔😔😒💕
@mesfinkebede2822
@mesfinkebede2822 10 ай бұрын
ዝማሬ ይሻልሻል በተጨመረልሽ እድሜ እግዚአብሔር አመስግኚ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 10 ай бұрын
ደስ ትያለሽ ዬድዬ, የተቀረሽበት መንገድ እኮ ነው ኢትዮጵያዬ እማማዬ እያልሽ ያለሽው
@gloriascott5089
@gloriascott5089 2 жыл бұрын
እሼ ጀግና መፍጠር የድሮ ሰዉች ብቻ አቀርብልን😍😍🙌
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
ደሰ የምትል እህት እድሜ ጤና ይሰጥሸ ኖሬልኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ ፍቅሩ ይስጠን
@dinanohe101
@dinanohe101 2 жыл бұрын
Seriously you are beautiful inside out there’s cowered people outside don’t blame yourself u did your best
@user-wb3xq7wg5i
@user-wb3xq7wg5i 2 жыл бұрын
ልብሰ መቀየር እርድና አይደለም። ትክክል ልቤ ነካሺው።
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Desss yemetle Artist gobze ahune almeshem berche demeso 100% perfect 💞 ♥ 👌 ❤ 💖 💞 ♥ 👌 ❤
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 жыл бұрын
Big respect 🙏 God bless you more 🙏 I'm proud of you, beautiful 😍 ❤
@ertaerta726
@ertaerta726 2 жыл бұрын
የንዬ ማር ምርጥ ገጠመኝወችሽን ስላካፈልሽን እናመስግናለን
@samsam-kj9lq
@samsam-kj9lq 2 жыл бұрын
She is comedian
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የኔ እናት በርቺ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ደስ የምትይ ሴት ነሽ
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ሁላችንም በሃይማኖታችን ለሃገራችን እንፀልይ እሱ ነው የሚበጀን ፍቅርን እንስበክ ውዶችየ ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ ስወዳቹሁ አይታቹሁ አትለፉኝ የያቆብ ለሊት ይሁንልን 🙏
@merontewodros943
@merontewodros943 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የአመቱ ምርጥ ሰውነች
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 9 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ግልፅና የዋ እድሜና ጤና ይስጥሽ እሼ እንወድሀለን❤❤❤❤
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 10 ай бұрын
የድሮ ሙዚቀኞች ሙዚቃን ለፍቅር ያሁኑቹ ድምፅ ያላቸውም አሉ ግን ብዙው ሙዚቀኞች ሀምሳ ስሜት ሀምሳ ስሌት ናቸው ይሁን እህቴ የህሊና ሀብታም ነሽ አሁን ግን ይብቃሽ ንስሀ ግቢና አምላክሽን አመስግኝ ፍቅር ነሽ አንቺ ህይወትሽ አስተማሪ አዝናኝ ነው
@zerihunbirhanu7980
@zerihunbirhanu7980 2 жыл бұрын
እሼ ተባረክ! ድንቅ ሰው ነች
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 жыл бұрын
ደሥ ሥትል የኔውድ እናት ሐያትሽን ያርዘምልን
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 775 М.
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:59
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 12 МЛН
two poor dogs #trending #funny #viral #dog
0:23
Békeo
Рет қаралды 6 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23
Giga Chad locks in 🔒🗿 #gigachad #comedy
0:19
The Logan Chitwood
Рет қаралды 6 МЛН