''ስኳር ተገኘ ብሎ ጠጁ ላይ እንዲ መሞጀር ምን ይሉታል🤣🤣...'' | የሻምበል ልጅ ሰርግ🤣| ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ

  Рет қаралды 416,606

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ተስፋሁን_ከበደ #tesfahun_kebede #comedy #ethiopian_comedy #theatre
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 180
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ያለበትን እውነታ ይህንን ልጅ በደንብ ማደመጥ በቂነው ሌላመፅሃፍ ማንበብም ፖለቲካም መስማት አያስፈልግም። ተስፋሁን እድሜይስጥህ።
@priyathomas9635
@priyathomas9635 Жыл бұрын
Matthew 15:14 ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩት ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ። አንተም፣ እሱም፣ መሪዉም......
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
You are right
@MA-uo8cp
@MA-uo8cp Жыл бұрын
አይ አንተ ልጅ የምትናገራቸው ቀልዶች ቁምነገሮች የሚጣል የለውም። አላህ ይጠብቅህ።
@esmaelebrahim4850
@esmaelebrahim4850 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እስከዛሬ የነገርክንይበቃነበር አስተዋይጠፋ እንጂ
@esmaelebrahim4850
@esmaelebrahim4850 Жыл бұрын
ኦኬ
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
ስወድሽ አችን ትመስላለች ኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤ love
@adisalem1777
@adisalem1777 Жыл бұрын
"ዝቅ ዝቅ እያደሩ ማነስ ለሊት ያነጠፉትን ቀን መልሶ መልበስ" እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ያድልህ። ከክፉ ይጠብቅህ።
@yeabkonjoo6285
@yeabkonjoo6285 Жыл бұрын
አምሮህ ምርጥ ነው ተባረክ በቃልህ ማለትህ ደሞ ለይቶሀል ተባረክ 🙏🙏
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
ይገርማል የተናደዱ ታዳሚዎች አሉ ጉድ ነው ተባረክ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Gudachewun be akal sinegrachew 😂
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ🙏 በርታልን💚💛❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
አንዳንዶቹ ታዳሚዎች ተናደዋል I think ልክ ልካቸውን እየነገራቸው ነው ከገባቸው
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
That's is an old show . I saw it last year.
@glory3954
@glory3954 Жыл бұрын
ይሄ የቆየ videoነው😂
@siudjemal5725
@siudjemal5725 Жыл бұрын
ልኮምት የገባሁትን ነው የተኮመተው😂😂😂😂
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
@@siudjemal5725 You funny dude 😂😂 it took me almost a minute to understand what you wrote 👍
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ሆዳም ስለሆኑ ነው 😂😂😂ቤተመንግስት ትርፈራፊ ለምደው ነው 😂😂😂😂
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
ቅኔው አሪፍ ነው በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p Жыл бұрын
ደጋሹም ብልፅግና በዩም ብልፅግና ስኳሩም በብልፅግና እጅ ዘይቱም በነሱ ነው😢ልክልካቸውን ነገርክልኝ ራስህን ጠብቅ
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
ትርጉም ማን ጠየቀህ?
@kibromhabtemichael1544
@kibromhabtemichael1544 Жыл бұрын
ቀልድህን እወደዋለሁ 😂❤
@danielmekonnen2909
@danielmekonnen2909 Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስወደው። ልክ ልካችንን እየነገረ ያስቀናል። በተለይ በኑሯችን!!!
@bezamengistu7059
@bezamengistu7059 Жыл бұрын
u😮oo
@bezamengistu7059
@bezamengistu7059 Жыл бұрын
u😮oo😊o
@Josephsol55
@Josephsol55 Жыл бұрын
This guy is so intelligent articulate and incredibly funny wow!
@mershabimirumesaye
@mershabimirumesaye Жыл бұрын
ከአሁን በፊት የተላለፈ ያለ ቢሆንም ግን አለመሳቅ አይቻልም!!!!!"
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ይህ ሰው አለማድነቅ ንፊግነት ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@mekedszerihun2053
@mekedszerihun2053 Жыл бұрын
የሰፊው ህዝብ ልጅ እግዚአብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቅህ
@fitsumf9837
@fitsumf9837 Жыл бұрын
ምጡቅ ነህ!! እንደዚህ እያዋዛህ እውነቱን አድርሰሃል !!👏🏽👏🏽
@abby8509
@abby8509 Жыл бұрын
ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያንዊ
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 Жыл бұрын
ጀግናእድሜይስጥልን አይጦቹ የዘድሮ ባለ ስልጣኖቹናቸው
@abebechbayou267
@abebechbayou267 Жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ጆሮ 👂 ያለው ይስማ
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 Жыл бұрын
መደሀኒአለም ይጠብቅህ የልብ አድርስ
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 Жыл бұрын
ምርጥ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ😂😂🤣🤣😅 የተናደዱት ግን ስራቸዉን ያዉቁታል
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
He is brilliant
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ በርታ🎉🎉❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ተሰፋሽ ማርያምን ትችላለ አቦ ይመችህ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@MayMam-cv7tu
@MayMam-cv7tu 6 ай бұрын
ሁሌም ድንቅ ነህና!!!!!
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው።
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n Жыл бұрын
ኑርልን እያስተማርክ ትንግረናለህ! እድሜህ ይርዘም ወንድማችን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የኔ ባለ ቅኔ ❤❤❤❤❤ በረታ🎉🎉🎉🎉
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
ሑሉንም. የሚቻለው. አምላክ. ቀዳሚ. ነዉና. በሒወትሕ ሑሉ. ይቅደምልሕ. !
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 Жыл бұрын
የሃምዛ ያለህ የትውልድ ቅራሪ የዘመን አተላ፣ ልቦና ቢስ ፣ሰነፍ የመንደር ቀውላላ፣ "ብልጥ ነኝ " የሚልህ ሞኛሞኝ ተላላ፣ ብዙ ፍየል መንጋ ተከቦ በተኩላ ፣ ፍርሃት አንግቦ ፣ውርደት ተከናንቦ ፣ ተቀምጦ ያለቅሳል በዘመን አሳቦ ፣ ይህ ነው የኔ ትውልድ ፣ ይህ ነው የኔ ወገን የሐበሻው ኩሩ ፣ በታሪክ የሚኖር ተበርግዶ በሩ። ጨካኞች ጎጆውን ለመንቀል ሲደፍሩ ያውም የአላህን ቤት ባለሚናራውን ዳስ ሲሰባብሩ፣ ቅዱሱን ቁርአን አቃጥለው ሲሞቁ ፣ ቀደው ሲጨፍሩ፣ ተጋድሞ የሚያይ ነው ያለው በመንደሩ። አንተ ኢትዮጵያዊ የሐበሻ ሙስሊም ፣ ይህን ጉድ(በላ) እያየህ ዝም ብለህ ስትቆም ፣ የልቦናህ ኢማን ደርቆ፣ከስሞ፣ጠፍቶ ፣ ለምቾትህ ስትኖር በዱንያ ናፍቆት ጭንቅላትህ ፈልቶ ፣ እጅህን ሰጥተሃል ለሰው አሽከር ሆነህ ጌታህን ረስተሃል፣ የቁም ሞት ሞተሃል፣ ፈጣሪህን ክደህ ፍጡር ተገዝተሃል። ሰማይ እና መሬት የተሸከሙትን ፣ አሂራን መውረሻ ጣፋጩን ዲንህን ፣ የት ጥለኽው ይሆን ? ያንን ድንቅ አማና መውላ የሰጠህን? "እንቢ" በል መሰ ጂድህን ያፈረሱ ለታ ፣ "ዘራፍ" በል ዲንህን ለደፈረ ሽፍታ፣ ፍርሃት ተሞልተህ አታሰማ ለቅሶ፣ሮሮ፣ ዋይ ዋይታ፣ ሃቅህን አንግበህ ሸሂድ ሁነህ ውደቅ ጠላትህን ምታ። ወንድም አለም በርታ በአላህ ስም ግጠም ከእስርህ ተፈታ። ወይ ነዶ ! ወደድንም ጠላንም በመላ ኢትዮጵያ የሚዘንበው የጥፋት ዶፍ ቀን በቀን የሚዥጎደጎደው ሠላማዊ መስለው ፍጅትን በሚጠነስሱት፣ አልሚ መስለው ጥፋትን በህቡዕ በሚቆሰቁሱት የጥፋት ሐዋርያቶች ማለትም በከሀዲያን የኦሮሞ ልጆች ነው። በነጋ በጠባ ሲጋጋም አፈሳ፣ ምነው ወንዱ ሸና ፣ ሺህ መላሹ ፈሳ ? ምነው ዝም አበዛ ትውልዱ ቀዘነ ? በአስመሳዮች ሴራ ማር በገፍ ሲዘረፍ ንብ እየታደነ።
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
He was an amazing speaker in detailed about Ethiopian current condition and politics, please, i gave you a permission to talk about Eritrean politics, i can't considered it about intervention... so deepen words and poem he completely describes... so powerful ...
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
በስማም አንደበቱ ኮ ጉደኛ ነው አንበሳ❤
@mokenodaaashina7427
@mokenodaaashina7427 Жыл бұрын
አንት በጣም ነዉ የምትምችንግ ፈርሽ አድሽ በርታ ቅን ቀልድሎቭ
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ምርጥ ነበር ❤
@user-dk8ys7ul1e
@user-dk8ys7ul1e 7 ай бұрын
አንተ፡ምርጥ፡ሰዉ፡አትጠገብም፡ኑር፡አንጣህ፡ምግዜም፡
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
Denqe ye Zere 💚💛❤👋👋✌ thx Bro . T
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Жыл бұрын
ብርሌና ካድሪ ከሆዱ ሰፊ ነው ትደክማለህ እንጂ የተረዳህ ማን ነው
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአተጋር ይሁን ወድሜ ሰካራም ያሰበዉን ነዉ የሚናገርዉ 😄😄
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ልክ ልካቸውን
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij Жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ የተዋጣለት ሰራነው የምትሰራው
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Amharegna national language yehonew bemiknyat new ...I really proud of that I am from original Amharic speakers. I miss my grandparents. When they speak Amharic, all words have their own different secret meaning . ❤
@eliasmulugeta8060
@eliasmulugeta8060 Жыл бұрын
66yyy6
@eliasmulugeta8060
@eliasmulugeta8060 Жыл бұрын
😅y😅um76u76😅6yyyyu😅
@tewodrosetefera8443
@tewodrosetefera8443 Жыл бұрын
​@@eliasmulugeta8060learn Amharic
@maymunasururu8111
@maymunasururu8111 8 ай бұрын
@raskidus1681
@raskidus1681 Жыл бұрын
Top comedy!!
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@foadnasir216
@foadnasir216 Ай бұрын
ደስላል🎉🎉🎉🎉
@ergoshadunga2688
@ergoshadunga2688 Жыл бұрын
የት ነዉ የሚዘጋጀዉ ይህ ዝግጅት
@pee2694
@pee2694 Жыл бұрын
Amharic satire is amazing. Wish I got it all.
@amrutemam4944
@amrutemam4944 Жыл бұрын
ዶቃ ማሰሪያቸው ድረስ ንገራቸው
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
Am Tigrigna and English speaker Since i born and raised in Ethiopia, none of them these peoples .. Journalist and Comedian 1. Sibhat Gebregzabher 2. Tesfahun kebded 3. Yetnebesh Nugussie 4. Comedian Eshetu are so powerful speaker ....
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
የሚደንቅ ጎበዝ ልጅ ክበርልኝ።🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thanks for your selected drama!? Drama is thoughtful puzzle. Hope your drama struggle open the blind mind and heart? I wish you act like the developed countries, with freedom of speech you're doing your best act and may God strengthen you and Avance not adhere?!… 🙏 👍
@aregafente8702
@aregafente8702 Жыл бұрын
😂😅 በጣም ግልፅ ነው መልክቱ❤
@hiwot7004
@hiwot7004 Жыл бұрын
ድጋሚ ነው ?
@whoami8518
@whoami8518 Жыл бұрын
መደጋገም ጀመራቹ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 Жыл бұрын
ፍራሽ-አዳሽ : ምርጥ ሰው
@YidnekYidnek-o3y
@YidnekYidnek-o3y 13 күн бұрын
ምርጥ
@yonikifle5645
@yonikifle5645 Жыл бұрын
ደስ የሚለው አይገባቸውም
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው😃
@jastiger3421
@jastiger3421 Жыл бұрын
አቤት ልክልካቸውን እየነገራቸው አብረው ይስቃሉ እንዲገባቸው ስማቸውን መጥቀስ ነበር
@Icesoccerroblox7
@Icesoccerroblox7 Жыл бұрын
ትችልበታለህ፡በርታ፡ሁሌ፡መልክትህ፡በድንቅ፡ጥበብ፡ነው፡የምትገልፀው።በርታልን።
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Жыл бұрын
Tleyaleh
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Жыл бұрын
ትለያለህ ❤
@mmn6040
@mmn6040 Жыл бұрын
አቦ ይመችክ 😓
@tadegewalelegn-dd9id
@tadegewalelegn-dd9id 9 ай бұрын
ተመቺቶኛል
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 Жыл бұрын
አይ አይ አይ አይ !!!!!!!
@user-tr9gv3fn8z
@user-tr9gv3fn8z Жыл бұрын
😍😍😍
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333 Жыл бұрын
endi lek lekachun negrach 😂😂
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
@user-pv1ww9xo7d
@user-pv1ww9xo7d 10 ай бұрын
ምን አይነት ተፈጥሮ ነዉ አድናቂህ ነኝ
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ከታዳሚው ፊት ለፊት ነጭ የቴክሳስ ኮፍያ ያረገው ሰው እዚ መገኘቱ ይገርማል.አሁን ምን ሆኖ ነው አዕምሮው የት ገባ ?
@user-qd2sb6jf4u
@user-qd2sb6jf4u Жыл бұрын
የሚያውቅ ካለ እባካችሁ የት ነው የሚገኘው ይህ ትያትር ቤት? አንድ ቀን ላይፍ ገብቼ ማየት እፈልጋለሁ
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@MyD1010
@MyD1010 Жыл бұрын
ቀልድ እና ሳቅ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር ?
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 Жыл бұрын
Wow kumenegere yalew meleheket
@mmisarh6652
@mmisarh6652 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂፣🤣🤣😆
@user-xs7iv5dp3i
@user-xs7iv5dp3i Жыл бұрын
ይህን ሕዝብ ለማስቅ ከመጣር ማስልቀስ ይቀላል ሆድ የባሰው ሕዝብ ❤️🙄😊
@Lezemen
@Lezemen Жыл бұрын
Can anyone tell me how can I get a ticket to this show when I come to Addis in July?
@oneethio4665
@oneethio4665 Жыл бұрын
They are touring USA … they are in Southern California tonight. San Diego California
@Lezemen
@Lezemen Жыл бұрын
Are you serious? I was told they are stationed in Addis only, and this particular Artists show is only once a month.
@getachewgedef23
@getachewgedef23 Жыл бұрын
😂😂😂
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ገረቫ ጀመርክ እንዴ ይህን እኮ ሰማ ነው
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
ህዝቡ ቀድሞ ሄዷል 😂😅
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 Жыл бұрын
Hahaha
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@mmisarh6652
@mmisarh6652 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክብክክክክክ
@asnakeengida2015
@asnakeengida2015 Жыл бұрын
ሁሌ አንድ አይነት ዘፈን ግን አይሰለችም ጔዶች? እና ምን ይጠበስ?
@habtieabrham2262
@habtieabrham2262 Жыл бұрын
Kadre neshi ende🤣🤣🤣🤣
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 Жыл бұрын
አማርኛ አይሰለችም
@tsion4649
@tsion4649 Жыл бұрын
Why you here??
@asnakeengida2015
@asnakeengida2015 Жыл бұрын
@@tsion4649 To laugh at you, not for the performance. You foolish.
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@eyueltadele6657
@eyueltadele6657 Жыл бұрын
ሰላም ፍራሽ አዳሽ እባክህን መድረክ ላይ አንተን ከማማ ልጣሽ ጋር ማየት ተመኘዉ።
@mwt7276
@mwt7276 Жыл бұрын
Some of them are cadres and they are so mad .
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
የፋዘር ተረት ነበር የኛ ልጅ ጭራም አትበላ ልናይዃላ ልናይ ዃላ 😅😅😅😅😅😅
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
ያዘነዉን ታስቃለህ ምን አይነት እይታነዉ
@minetube322
@minetube322 Жыл бұрын
ድጋሜ🤔
@glory3954
@glory3954 Жыл бұрын
ምንድነው የምትገርቡት
@millionmerd2166
@millionmerd2166 Жыл бұрын
መድረኩ ላይ ያለው ክለር በጣም ያስፈራኛል የጌዎች ከለር መሆኑን አላስተዋችውም ?
@user-wn2sk8ye7m
@user-wn2sk8ye7m 3 ай бұрын
ንጋርልኝ ልክልካቻውን
@Ethio-Nahom2324
@Ethio-Nahom2324 Жыл бұрын
Amharic Honey Language
@messiwerkenhe2563
@messiwerkenhe2563 Жыл бұрын
setechelebet.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
CAA Conversion kit at ZAHAL 🎯
0:14
Zahal Youtube
Рет қаралды 16 МЛН
казахи сделали мустанг🤯❗️
0:26
Профессор ПельменАрти💀
Рет қаралды 3,2 МЛН
Ném bóng coca-cola😂😂😂
0:35
Tippi Kids TV
Рет қаралды 33 МЛН
tractor rear light project #project
0:40
SB Skill
Рет қаралды 12 МЛН
Ice Cream or $100?
0:26
Hungry FAM
Рет қаралды 4,9 МЛН
Очень ждал свою маму 💔
0:56
Awesome Cuts
Рет қаралды 7 МЛН
🤣Хитрый План Папы #shorts
0:18
@gordey.bogdanov
Рет қаралды 2,3 МЛН