ስለ ጭራቀረሽ (ዘነበች ታደሰ) ያልተሰማ ነገር - ስለ ማን

  Рет қаралды 27,077

EBC Entertainment

EBC Entertainment

11 күн бұрын

ስለ አርቲስት ዘነበች ታደሰ (ጭራቀረሽ) ለ28 ዓመታት ያክል ከምታውቃት አርቲስት አሰለፈች አሽኔ ጋር የተደረገ ቆይታ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 43
@benabe6627
@benabe6627 9 күн бұрын
አሰለፈች አሽኔ በጣም የሚገርም ነዉ የማስታወስ ችሎተዎ የድምፃ አወጣጥ በዚህ እድሜ ጨምሮ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@user-lp9iq7gd1i
@user-lp9iq7gd1i 10 күн бұрын
ማሚ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 күн бұрын
መልካም ባልንጀራ...!!! እነባዬን አመጣሽው እትዬ አስለፈች እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ተባረክ የተቀበሩ ባለሟዮችን ስላስታወስክልልን🙏❤
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 7 күн бұрын
ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጀኸው ወንድም ዳዊት ከልብ እናመሰግንሃለን , አርቲስት ወ/ሮ አሰለፈች አሽኔ ስላየሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል , የዘንዬን ታሪክ እንዳለች እስከሚመስለኝ ድረስ ስላጫወትሽን ክበሪልን፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️✨️✨️✨️
@almelenai6593
@almelenai6593 10 күн бұрын
ሥነስርአትክ አጠያየቅክ ስብእናክ ተባረክ በዚ ዘመን እድሜና ጤና ይስጥክ
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 10 күн бұрын
አሪፍ ዝግጅትና አሪፍ አቅራቢ እናመሰግናለን ወንድሜ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@ShetuMulate
@ShetuMulate 9 күн бұрын
አርቴስት አሰገደች አሽኔ በጣም የምወድሽናየእኢትዯጵያ ሕዝብ በጣም የሜያከብራችሁ ፈርጦች ናችሁ ገንዘብ በማይሰራብት ጌዜ ለሙያው ፍቅር ብቻ መድርጉን ያከበራችሁ መሆናችሁን ሳስብ ምንኛ መታደል ነው እላለሁ :: የድሮዎቹን ለሙያ ፍቅርናለህዝቡ ፍቅር ብላችሁ የደረስባችሁን ችግር ሁሉ በሞት እንካን ቢሆን ችላችሁ ሠርታችኇል ለዚህም እግዜእብሔር ይስጥልን :: ሌላው አስዬ በህይወት ኖረሽ ሁልጌዜ ስለጏደኞችስ በትዝታውስጥ ሆንሽ ማዳመጥ እንችን ብቻ ሳይሆን እኔንም Emotional ያደርገኞል በህይወት ያላችህትን በስስት እይን ነው የማያችሁ እድሜ ይስጥሽ :: እህቴ 💕🙏
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 10 күн бұрын
አሴ እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ ❤🎉❤🎉❤
@zeritutube
@zeritutube 9 күн бұрын
ተባረክ ጀግናነህ❤ማሚዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋርተመኘሁ❤ እባክህ የእንግዳዘር ነጋ ታሪክ አቅርብልን😢
@userd76
@userd76 2 күн бұрын
እድሜ።ይስጥህ።አቦ።እንደ።እሳት።ነው።የሚለበልበው።የኢትዮጵያ።ፍቅር።እና። ናፍቆት።ቆንጆ።ፕሮግራም።እናመሰግናለን።
@wmym
@wmym 3 күн бұрын
ነፍሷን በገነት ያኑርልን። ሳቅንና ደስታን በልባችን ዘርታ አለፈች ፍልቅልቋ አርቲስት። ወይዘሮ አርቲስት አሰለፈች አሽኔም ረዥም ዕድሜ ይስጥልኝ።
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 5 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን አርቲስት ወሮ/አሰለፈች አሽኔ ጥሩ ምስክርነት ስለሰጡን ዕድሜ ይስጥልን።
@alemedebela5342
@alemedebela5342 3 күн бұрын
የሀገር ፍቅር አርቲስቶች ደስ የሚል ባህርያቸዉ ገከጓደኝነት ባለፈ ቤተሰባዊ ከስራ በሁዋላም በፍቅር ታጅበዉ ሲዝናኑ የሚታዩ እወነተኛ ፍቅርን ገለጮች መሆናቸዉን በጣም አውቃለሁ።
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 9 күн бұрын
Zeni she was my neighbor I was a teenager I admired her the way she talk free her walk very advanced always having fun she was great & generous I remember she brought a Nigerian tradition cloth for me & gift for my Mother we will always love her 💖 Mrs. Aseghedech I used to pass by her shop so beautiful still she is 🙏🏽 for remembering a great artist & singer 💖💖
@dcghetto
@dcghetto 7 күн бұрын
*aselefech ashene
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Күн бұрын
ሁሌም አቀራረብህ በጣም በጣም ደስ ይላል blessed 🙏🙏🙏🙏
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 6 күн бұрын
እትዬ አሰለፈች አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በአንቺ ጊዜ የነበረችውን ኢትዮጵያ ዛሬ ስታያት ምን ይሰማሽ ይሆን
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 күн бұрын
ወይኔ ደስ ስትል እናታችን እድሜ ይስጠወት መልካም ጓደኝነት እድህ ነው💓💓
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 5 күн бұрын
እትዬ አስለፍ፣ወርቅ በእሳት ይፈተናል እንዲሉ የእርሶን የወርቃማ ጊዚያችሁን ሳይጥሉ አርቲስት ዘነበች ታደሰ ( ዘኒ ) ን ታሪኳን ከፍ ከፍ እንዲል ትዝታውን በማቅረቧዎ ፈጣሪ መድኃኒያለም ያክብሮት።ትዝታውን ከሚጋሮት!!!
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 9 күн бұрын
ሰት፡ልጃ፡ፈረሳይ፡ነች፡አግግብታ፡ወልዳለች፡የህቴ፡ጋደኛ፡ነበረች፡እልቴ፡በዚ፡አለም፡የለችም፡
@yonasalene2077
@yonasalene2077 5 күн бұрын
Aselefeche ashene zenebeche ye Ethiopia angafa artistoch kibir yigebachuhal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 23 сағат бұрын
እቺ ሴትዮ መቼስ ወጣት በነበረችበት ጊዜ ብዙ ወንድ ተደባድቦባታል ውበቷ በጣም ይገርማል ውቤ በረሃ ሲደንሱ የኖሩት የዘመኑ ጎረምሶች ይመስክሩ
@tesfayeteferi9639
@tesfayeteferi9639 9 күн бұрын
Thanks
@yemetaye4622
@yemetaye4622 21 сағат бұрын
Aselefu I love you long life, my dear❤️🙏
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 3 күн бұрын
የሀገር ፍቅር ትያትር ከአፈራቸው የጥበብ ሰዎች አንዷ ዘነበች (ጭራ ቀረሽ) መሆንዋ እውነት ነው የጓደኝነት የስራ ምስክረነታቸውን በሀቅ ለህዝብ የመሠከሩት በእጅጉ ደስ ይላል ጠያቂው ጋዜጠኛም ከመልካም ያጠያየቅ እና ከሙዚቃ ቅንብሩ ጋር አድማጭን ወደኋላ መልሶ ትዝታን ከመድረክ እዲጎበኝ በማድረግ ቅንብሩ ሊመሰገን ሊበረታታም ተገቢ ነው የትዝታ ምስክርነት የሰጡት ታዋቂዋ ሙዚቀኛ ወ/ሮ አሰለፈች አሽኔ በጣም ይመሠገናሉ !!!
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 3 күн бұрын
Fetar edimena tenachiu yisitachiu enameseginalen 💚💛❤🙏🙏🙏
@habeshawit2008
@habeshawit2008 9 күн бұрын
ዘነበች ታደሰ (ጭራ ቀረሽ) የሃገር ፍቅር ቲያትር መድረክ ፈርጥ መቼም አንረሳትም, አሰለፈች አሽኔ ደግሞ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ💚💛❤️
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Күн бұрын
እቺ ሴትዮ እንዲህ አርጅታ የምታምር ወጣት ሆና ምን ነበር የምትመስለው ?
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Күн бұрын
ለአዘጋጁ:- "ሎሚ ብወረውር" የሚለውን የዘነበች ታደሰን ዘፈን አቀርባለሁ ብለህ የተዳቀለ ሌላ ዘፈን ማቅረብህ ስህተት ነው! ራሱን ኦሪጅናሉን ዘፈን ማቅረብ ነበረብህ!በተረፈ የምንወዳትን አርቲስት አአለፈች አሽኔን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን! በርታ!
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g 4 күн бұрын
Enquan selam metachu Dave ❤❤❤
@HureyaNur
@HureyaNur 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@saraabraham5753
@saraabraham5753 6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@woine123
@woine123 7 күн бұрын
የአንዳንድ ሰው እድል ይገርማል! " ደስታ " የምትባል እስክስታ ወራጅ ነበረች! ኃላም የእስክስታ ማሰልጠኛ ከፈታ ነበር! እና ምነው ሰው አያነሳትም ? እባካችሁ ስሟን አንስቱ::
@dcghetto
@dcghetto 7 күн бұрын
Desta gebre awo abet setwregereg
@user-ef8nq4ge2j
@user-ef8nq4ge2j Күн бұрын
ዲጄው አሳምራለሁ ብሎ ሐምን ያበላሸዋል
@dcghetto
@dcghetto 7 күн бұрын
Aselef aselef ashene memote new ene konjowa aselef telela kebede bet setemechi astawseshalew anchinem zeneyem ke keu mekinawa gar lemotut mengeste semay yawaresachew lanchim edeme ketena gar yesteshe
@abebe7532
@abebe7532 5 күн бұрын
Kemotu bohuwala War Way Le Dingayu Newer⁉️
@ShetuMulate
@ShetuMulate 9 күн бұрын
ሌላው ጋዚጠኛ ዳዋት ሰው አክባሪነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ::
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 7 күн бұрын
ጥላሁን የዘነበችን ሀብል አልመለሰም። እራሱ ሲናገር እንደሰማሁት ያን ሀብል ለፍሬው ሀይሉ የሰርጉ እለት ለፍሬው ሚስት ነው ሰጠኋት ያለው።
@alemedebela5342
@alemedebela5342 3 күн бұрын
14 ክፍለሀገር ነዉ 12 አይደለም።
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 6 күн бұрын
ስለደስታም ብትዘግቡ።
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 күн бұрын
አሰለፈች ፡ ሸገኔዎች ላይ ነበርሽበት ?…
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 күн бұрын
ጠለላ ከበደ አንዷ ነበረች።
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
40:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
* ፉሉይ ውድድር ባህላዊ ስዕስዒት ትግርኛ #tigray_idol
52:58
Tigray idol ትግራይ ኣይዶል
Рет қаралды 1,4 М.
አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ  ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:03:01
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 17 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 4,7 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
GIANT alligator was caught in line while eating a smaller gator 😯 || Jacob Landry
0:10
Jacob Landry (swamp People)
Рет қаралды 12 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 19 МЛН