No video

ስለ ጫጉላ ምን ያህል ያውቃሉ የወሎ ይለያል በአርሶ አደር ወግ

  Рет қаралды 87,445

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ስለ ጫጉላ ምን ያህል ያውቃሉ የወሎ ይለያል በአርሶ አደር ወግ

Пікірлер: 757
@asersetube2009
@asersetube2009 5 жыл бұрын
የዋሁ አማራ ለመጣው ሁሉ ቤቱ ክፍት ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኮንም የናተ ዘር ሆንኩ
@Zainab-jm3qr
@Zainab-jm3qr 5 жыл бұрын
ትክክል ልዩ
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 4 жыл бұрын
ደስ ይላል አሁን ግን የሄ ስነ ስረአት ጠፍቶል የመስለኝል
@bensonkayden9346
@bensonkayden9346 3 жыл бұрын
you all prolly dont give a shit but does anyone know a tool to log back into an instagram account?? I was dumb lost the account password. I love any assistance you can give me
@alainphil963
@alainphil963 5 жыл бұрын
አማራ አማራ ነው ደሴ ከሚሴ አትበሉ ።ሁሉም አማራ ይመሳሰላል ።ትንሽ ነው ልዩነቱ
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
አይመሳሰልም የወሎ ሌላ ነው የጎጃም ሌላ የጎንደር ሌላ። እንኳን አንድ ሕዝብ ይቅርና አንድ ቤተሰብም የተለያየ መልክ አለው።
@mohammadwolloyew3282
@mohammadwolloyew3282 5 жыл бұрын
አንቻሮ/Ancharo Tube Gm, Amhara Amhara bcha nen. Tnb mndn new lyunetachn??? Gm ye gala Dem kelelebh/kelelebsh endih koshasha athonyim/athonm. Amhara tkdem ❤️💪💪
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 4 жыл бұрын
ባማራነቴ አልደራደርም አማራነት የዋህነት ነው ላይክ ግጩኝ
@rahmetkebede8010
@rahmetkebede8010 5 жыл бұрын
እደዚህ ኡስታዞች ሂደው ስለ ድን ቢያስተምሯቸው ወላሂ የዋህ ማህበረሰብ ናቸው ቶሎ ይስተካከሉ ነበር
@user-tc8qr2no7c
@user-tc8qr2no7c 5 жыл бұрын
eiwilahe. yrebi
@user-dh9kz2fb3f
@user-dh9kz2fb3f 5 жыл бұрын
እነሱ ባህላችሁን ትታችሁ ድን ተማሩ የሚላቸዉን ሰዉ አይወዱ
@jemitube2604
@jemitube2604 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ግን ለመማርፍቃደኛ አይደሉም
@menbereasserese6469
@menbereasserese6469 5 жыл бұрын
አዬ የወሎ ሰው እንደው አማራ እኮ የዋህ ነው
@selamsemawe7819
@selamsemawe7819 5 жыл бұрын
ከወሎ መፈጠረ መታደሌ ነው
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
Selam ለምፅን እደት ማጥፍት እንችላለን Semawe ❤❤
@mada4429
@mada4429 5 жыл бұрын
ትክክል ወይኔ ሀገሬ አንብብ ፍቅርርርየዉህ ማንንእዳማርርር
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 жыл бұрын
ደጉ ባላገር የእግዚአብሔር ሰው ንጹህ ፣ ሩህሩህና እንደ አዲስ ህጻን ንጹህ ናቸው ፣ የአንዱ አባት የጫጉላ ጊዜውንና ገጠመኙን ሲናገር ማርያምን ከልቤ ነው አንብቼ ያለቀስኩት በእውነት ፣ የተናገረውን እንደወረደ ልናገረው የሚስቱን ድንግልናዋን ለመውሰድ ይፈልጋል ፣ እርሱ ወደ እርሷ ጭን ውስጥ ሲገባና ምስክር ከአንዴም ሁለቴ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ባሏ ከብልቱ ላይ ቡጉንጅ ወጥቶበት ነበርና ፣ ወደ ሚስቱ ሲጠጋ ከመፍራቷ የተነሳ ሲጠጋት ስትፈራና ስትፈራገጥ ቡጉንጁን ስትነካበት ይባስ ብሎ እርሱ ወደ ኋላ ይሸሽ ጀመር ፣ ከዛም የወሰደው እርምጃ ቡግንጁን እንዳትነካበት ስለፈራ አፏን ሲያፍናትና ስትፈራገጥ ባለቤቷ ወደ እርሱ ይበልጥ ስትቀርብ ብልቱን ከብልቷ ጋ ሳያባብል እስከመጨረሻው ይጨምርባታል ፣ ሚስቷም በድንገት ስለጨመረባት በዘመኑ አጠራር ፌንት ትወጣበታለች ፣ ባለቤቷም በጊዜው የወሰደው የመጀመሪያ እርዳታ እንበለው ፣ ሚዜዎቹን ጠርቶ ውሃ እንዲያርከፈክፉባት ነበርና ሚዜዎቹ ውሃውን ካርከፈከፉባት በኋላና ፣ ከቆይታ በኋላ እንደ እድል ሆኖ ነቃች ፣ በመጨረሻ ያሳቀኝና ይህ ሰው ለጋዜጠኛው የነገረው ነገርና ያሳቀኝም የእኛ እቃ መድሃኒትም ነው ፣ ገዳይም ነው ፣ ብሎ ፍርፍር አድርጎ እድሜየን ጨመረልኝ ፣ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛለት ደጉ ያገሬ ንጹህ ሰው ፣ እግዚአብሔር አምላክ እናንተ እንደ ሕጻናት ካልሆናችሁ ወይም ዳግም ካልተወለዳችሁ ወደ መንግስተ ሰማያት ከቶ አትገቡም ያለው እንደነኝህ ደጋግ ሰዎች ቅንና ንጹህ እንድንሆን ፈልጎ ነው ፣ እስኪ ቅኖች እንጅ ቅንቅኖች አንሁን ።
@bizzib8724
@bizzib8724 5 жыл бұрын
erasu shimagile new yeminabatu hitsan lij yilal kebt ajuza
@user-hs1ok4xh3u
@user-hs1ok4xh3u 5 жыл бұрын
Mekonnen Mengistu ሀሀሀሀሀሀሀ አይ በሳቅ
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
እር በሳቅ
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 жыл бұрын
😂😂😂hoho kkkkkkk
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
ጉድ ጉድ
@user-yw5xy1lf1j
@user-yw5xy1lf1j 5 жыл бұрын
አማራዎች እኮ ባህላችን ልዩ ነው አማራነቴ ኩራቴ ❤
@user-in3pp6ig4x
@user-in3pp6ig4x 5 жыл бұрын
አገሬ ሲጠራ ምነኛ ደስ አለኝ አስገዶች ሞቴወች ጉጉፍቶች ጠባሲቶች ጥርቻ ላይክ ግጩኝ
@shimelking2274
@shimelking2274 5 жыл бұрын
ማዘር በጣም ደሥ የሚሉ እናት ናቸው እሥኪ ማዘርን እንደኔ የወደዳቻው እሥኪ ልያቹ
@aminatmuhammad4448
@aminatmuhammad4448 5 жыл бұрын
ያርሶ አደር ውግ ደስይለኛል አማራ ቲቪ በርቱልን
@user-pv2dd8qd1j
@user-pv2dd8qd1j 5 жыл бұрын
የአማራ ቲቪ ጋዜጠኞችና የኢቲቪ መዝናኛ ውሎ አዳር ጋዜጠኛዋ ውድድ ነው የማደርጋችሁ በርቱልን
@user-mj1pd8nf2p
@user-mj1pd8nf2p 5 жыл бұрын
አይዞህ
@destamelese3244
@destamelese3244 9 ай бұрын
የኔ እናት አቤት ድምፅ በጣም ያምራል የወሎ ባህል ይለያል እንኩአንም ተወለድኩብሺ ❤❤❤❤
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
አቤት አገራችን ያምራል ማሻአላህ አማራ ላረገን ጌታዪ🙏🙏ውድድድድ
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 5 жыл бұрын
አማራነቴኮራቴ።ውድድድ👍👍👌👌👌👌😙😗😗
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
ያለ ማካበድ ከኩራትም በላይ ነው ሠላማችሁን ያብዛው ወገኖቸ ፎቶውን በመጫን ቻናሌን ጎብኙልኝ ያገር ልጆች።
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 жыл бұрын
😙😙😙😙😙
@kamelahahmad977
@kamelahahmad977 5 жыл бұрын
ማገንወሎ ደጉ ያገሬስው ስላማችሁ ይብዛ እኛንም ላገራችን ያብቃንክክክ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያናትህ ነው ኩራት የሚሆንህ ለስንቱ ይነገራል እዲያው እደወሊድ መከላከያ በከዳችሁ አያስገቡላችሁ ለናተ አማርነቴ ኩራቴ ኦሮሞነቴ ኩራቴ ትግሬነቴ ኩራቴ ለምትሉ ሰወች ውይይይይይይ
@user-kl9fn2gh6z
@user-kl9fn2gh6z 4 жыл бұрын
አማራ እናቴ ኩራቴ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ዋውውው አማራወች በርቱ💚💛❤💋😘😘
@user-or2ly3fl1c
@user-or2ly3fl1c 5 жыл бұрын
ወይ ወሎሀገሬ ባህሎ ደሥ ይላል የኛ ወሎዮወች ወሎ ገራገሩ ለዘላለም ኑሪ
@user-tc9xl2nq7n
@user-tc9xl2nq7n 5 жыл бұрын
ሡስ ናችሁ አማራ ቲቪ ጋዜጠኞች ሠው የምወዱ ተመሳስላችሁ አማረ አስጠላ ሳትሁ ሁሉንም በእኩል የምታዩ ብርቅየ ጋዘጠኞች አላህ መጨረሻችሁን ያሲምርልላችሁ።
@user-eg7dy9mj1x
@user-eg7dy9mj1x 3 жыл бұрын
ወላሂትክክል በጣምደሥይሉኛል ማዘርኳ አይሉም እማማነዉየሚሉ ሰዉቲያከበሩ እህቴ አማራቲቪትሠራለይ ወላሂእኔም ከሥደትመልሥተምሬ ምኞቴነዉኢሻአላህ
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ዘመን ላደረሰን ለአላህ ሱበሀነተአለ በጣም የማስጠላኝ ነገር ጫጉላ ነበር ልጅ ሆኘ የአጎቴ ልጅ ሚስት እጠብቅ ነበር ብዙም ሴት የለምና ጠብቂ ሰባል ምርር ይለኝ ነበር ።በከረሚላ እያሞኘኝ ነበር የምጠብቅው ።እኔም ልጅ ሁኘ ነበር ለባል የተሰጠሁት በጣም እፈራ ነበር አልሀምዱሊላህ ሳለገባ ወደ ስደት መጣሁ አልሀምዱሊላህ ።አንድ ሰው ሚስቱን ማንም አያይም እንካን አብሮ መተኛት እንኳን ይሄዘመን እህቶቸም እኔም አልደረሰብንም አልሀምዱሊላህ ።
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 5 жыл бұрын
Rahma Rahma አሁንማ ቀረ አልሃምዱሊላህ ግን የዱሮቹ ፍቅራቸዉ ማሻአላህ ናቸዉ
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ማማየ ፍቅራቸውም ደስ ቢል ከአላህ ምንገድ የወጣነው ።
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 5 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ ብዙ ሀብትና ባህል ያለን አምሀራ
@yemerlubaba8437
@yemerlubaba8437 5 жыл бұрын
ያገሬሰው
@emanseid591
@emanseid591 5 жыл бұрын
ኧረ አባባ አሳቁኝ የዛኔ የበላሁት ነው ዛሬ ሚያንቀሳቅሰኝ አሉ የኔም አባት እንድህ ሲል እሰማዋለሁ ሁሌም ለካስ ውነቱን ነው እኔ አላመንኩትም ነበር እድሜና ጤና ለአባቶቻችን
@addisiewubiewassie9243
@addisiewubiewassie9243 5 жыл бұрын
ድሮ ቅቤና ማር እንጂ ዘይት ያውም እሚረጋ አልነበረማ
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 5 жыл бұрын
Eman seid አሜንንን
@aminatmohammed3913
@aminatmohammed3913 5 жыл бұрын
አሚንንን
@user-lo9oi2zb4x
@user-lo9oi2zb4x 5 жыл бұрын
ወሎዎች ዉስጤ ነቸዉ በህሉ ከእስልምና የወጣ መጥፎ በህል ስለሆና ቢቃር::
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 жыл бұрын
ወሎ መርሳ ገጠሩ በጣም ሙስሊሙ ይበዛል ግን ሲገባ ሚዜዎቹ ጋር ተኝቶ ነው ግንኝነት እሚፈፀመው አሁን ግን አልሀምዱሊላ እየቀረ ነው
@hassanadam2170
@hassanadam2170 5 жыл бұрын
አ ኦ ዚ ቢ ላ ሒሚንሹዩ ጣኑ
@s..s..5348
@s..s..5348 5 жыл бұрын
አው በትክክል ጠላ ከባል ሌላ ምናምን አረ ይደብራል ወላሂ ያሁኑ ይግደለኝ ለምን ብትሉ እራሳችን ንፁህ ከሆን ንፁህ ሰው ያጋጥማል ዋናው በራስ መተማመን ነው ድሮም ይሁን አሁ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ሙሽራት ከእስልምናጋር አይጣላም እህት እኔ ተሞሽሬ አለሁ ለሊት ቁርአን ቀን ቁርአን. ሲያጥቡግን ለቅሶ. ባሌን አስገርፌዋለሁ አለንጋውን ሸሽጌ. ሙሽራት እማ ለምን ይቅር. ግን አደብ አለው እደእነሱነው በዲናቸው ጠንካሮች ከሆኑ. ያምራል. እነዚህ እቀበሌአቸው ካፊር የለም እኔከነሱማዶነው ሀገሬ ግን የሚሰሩት ስራያስጠላል
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
እሱ እደ እምነት ጥንካሬ አችሁ ነው ውዶቸ እኔ 2ወር ስንሞሸር. በደስታ አላህን እያወሳን ነው ብዙወቹ መጠጥ ይጠጡነበር ከዛወዲህ አልሀምዱሊላህ ትተው አሊሞች ናቸው አሁን. ሙሽራት ውስጤነው ዳግም ላግባመሰል ሀሀሀ በተለይ ሲገራፉ ምናምን ሀሀሀ እኔ 2ቀን ተገርፌ አለሁ አብሬ አልተኛም ብየ ሀሀሀሀ ንቃህ ነው በላት እያሉ ሊያስገዲሉኝ. እኔም ብዲሬን መለስኩ ሲያጥቡ አለንጋውን ሰርቄ ለሚዜው ሰጠሁበት ከዛ. ልክ አስገብተው ገረፉልኝ. ሚዜወቸን ስወዳቸው 💝💝💝💝💝💝10 አሉኝ ምርጥ አማኞች
@missweyine5739
@missweyine5739 5 жыл бұрын
ዉይይይይ ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️አይ ባህል አሉን እናተን የመሰለን ምስኪን ለማጥፋት መሞከር ሀጥያት አይደል 😢ያጥፋቸውና እነሱን ጠላቶቻችሁን እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቦ 🥰🥰🥰🥰
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 жыл бұрын
weyinshet worku
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
ዋው እንደት እንደምታምሩ ወሎ ገራገሩ አገሬዋ እናታችን ዋድምፅ አቦ ሺ አመትኑሩ
@user-jm6qp2bu2x
@user-jm6qp2bu2x 5 жыл бұрын
አቅራቢው አይረባም አቦ ደባሪ እምዬ ሀገሬ የዋሁ ህዝብ መወለድስ አማራክልል ለዛውም ወሎ
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
እንደኔ ድንግል የሆና እስኪ ላይክ ጀሊልሉ ይጠብቅልን ለባሎቻችን እስክናስረክብ በስት ጦርነት መሰላቹ እስካሁን የኖረው ሃሃ
@seadaali5566
@seadaali5566 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አሚን
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
አሜን
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 5 жыл бұрын
ጎበዝ ጠብቂ በደንብ ክክ እኔስ አስረክቤዋለሁ እሰከመቼ ተሸክሜው
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 5 жыл бұрын
ወኣጂልቱ ኢለይከ ረቢ ሊተርዷ ክክክክ
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
@@farah-jt2ud ኣግብተሽ መሆን ኣለበት ያስረከብሽው የኔማ ቅርስ ነው ሃሃሃ ወላሂ በብዙ ጦርነት ነው እስካሁን የኖረው
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
*የኔ ማርች በጣም ታምራላችሁ የእውነት የድሮው ባህል በጣም ያምር ነበር ዛሬ ግን ባህሉ ተበላሽቷል እኔም የአክስቴ ልጅ ሲያገባ ከጫጉላው ኃላ ተሸሽገን ስናዳምጥ በስመ አብ የተመታችው አለንጋ እሷ ለተመታች እኔን አመመኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እግዚአብሔር ቢረዳኝ እንደድሮው ማግባት ነው የምፈልገው አማኑኤል ሀሳቤን ያሳካልኝ እህት ወንድሞች ይሄ የተውሶ ባህል አይረባንም የድሮው ባህላችንን እናስታውስ ውይም እኔም እናትና አባቴን አኮራለሁ*
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ድንግልን ይዞ
@cd4496
@cd4496 5 жыл бұрын
ዉዶቼቼቼ በኮሜት አፅናኑኝኝኝ ወአለሂ እኔ የ019ቀበሌ አስገዶ ቸወላጂጂጂ ነኝኝኝ አለቀስኩ ሀገሬ ናፈቀኝኝኝኝ ይሆ የምታየቻዉ ቤተሰቦቼ ናቸዉ ዘመዶቼቼቼ አልቻልኩም ቀጥሉበትትት ጋዛጠኛዉንን ሳለመሰግንን አለልፊም
@hargetesfaye5711
@hargetesfaye5711 5 жыл бұрын
የኔ ማር አብሽሪ ሁላችንም ሥደተኛ ነን በርች ቀን ይወጣለን
@amoonamoontube8758
@amoonamoontube8758 5 жыл бұрын
አብሽሬ እኛም ነን አያቴን እኔም በስንት አመቴ አየሁኝ እናም አብሽሪ ሀያቲ
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 жыл бұрын
Wanawu tena mar tgenagnalachuhu.
@jemitube2604
@jemitube2604 5 жыл бұрын
🌷አብሺሪ እኔም አስገዶ ሲባል ደነገጥኩ።የተማርኩት አስገዶ ነው።🌷ሀገሬ💖💖💖💖💖💖
@fafiweloyewa8449
@fafiweloyewa8449 5 жыл бұрын
እህቴ እኔም አጎቴን አይቸ አልቅሻለሁ ማር አላህ በሰላም ያገናኘን እህቴ
@hassna9401
@hassna9401 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ የልጅ ሚስት አለማየሁ የሁለተኛው ወግ አየሁ ሶስተኛው ማእረግ አየሁ አራተኛው ብኖር አየሁ ያይኔ አበባ ያለ ይቀጥላል ይህ ስም የሙሽራው ወላጆች ናቸው የሚጠሩት
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 4 жыл бұрын
የምን ሙሽር ነው የማነንም ወጠጤ ሸክፌ ሚስቴን አላጋፋም ሀጂ ነቢይ ሰው ከቤቴ ምን ይሰራል እኔ አሁን ሳገባ ማነንም ከቤቴ አላስገባም ምን ይሰራል
@ggde3012
@ggde3012 5 жыл бұрын
እኔ በቅርብ ልሞሸር ነው በገጠር ባህል ታዳ ከባሌ ሌላ ሚዜ እሚባል አጠገቤ አይደርስም
@user-mw6re5sy3p
@user-mw6re5sy3p 5 жыл бұрын
ለምን ሀሀሀሀሀሀ
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
እኔም እሱን ባስጥጋሁት ሆ ሆ
@rahimarahima1874
@rahimarahima1874 5 жыл бұрын
ክክክ
@ggde3012
@ggde3012 5 жыл бұрын
+Rahima Rahima እኔ እና አተእን በቃለን እደው ሚዜ ቦታ ያጣብባሉ ምን ይሰሩል ናል ብለው አደም አለሚዜ አይሆንም እፈራለሁ አለ ክክ
@gvghh2074
@gvghh2074 5 жыл бұрын
ስለቀጋው ምን አሰብሽ ሀሀሀሀሀ
@user-uj5rm6ke3x
@user-uj5rm6ke3x 5 жыл бұрын
ውድድድ ነውየምናረጋችሁ ወሎ ሥለሄዳችሁ እሥኪ የአሥገዶልጆች ገባገባበሉ ላይክ እጯቸው
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 5 жыл бұрын
ዉይይ እናታችን ድምፆ ሲያምር ለእናቶች ረዘም ያለ እደሜ ይደላቸዉ አላህ ባይፈቅደዉ እናቴ በሂወት ባትኖርም
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ውይ እህቴ። እኔም። እንደ አንቺ። እናት ባየሁ ቁጥር ሳላለቅስ አላልፍም
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 3 жыл бұрын
@@georgessaroufim7733 አብሽሪ እህት አላህ ለጀነት ይበላቸዉ አላህ የፈቀደዉን ነዉ እሚረገዉ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
@@sofiyaeshete7368 የኔ ቆንጆ። ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ ሁሉ ጌታ ፈቀደው አዎን የእናት ሞት ይሰብራል።
@user-gy7zu4js4t
@user-gy7zu4js4t 3 жыл бұрын
our culture is beautiful 👍😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@derbamihret506
@derbamihret506 5 жыл бұрын
አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ ክፉ አይንካችሁ
@madenamohammed3557
@madenamohammed3557 5 жыл бұрын
ያገሬ ሠወች
@madenamohammed3557
@madenamohammed3557 5 жыл бұрын
ያገሬ ሠወች
@user-uh7bh4lf7l
@user-uh7bh4lf7l 5 жыл бұрын
አይ ጊዜ እንኳን ታማኝ ሙዜ ታማኝ ወንድም የጠፋበት ዘመን ላይ ደረስን አሁን የኛ ህይወት ህይወት ነው ቱ ቱ አላህ ያብጅልን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
♥♥👍
@sadamohamad260
@sadamohamad260 5 жыл бұрын
አይ ደጉ ያገሬ ሰው ❤❤❤የሙሽሮቹ ነገር በጣም ነው ያሳቁኝ ያው የድሮው ይሻል ነበር የዛሬውማ አኡዙቢላህ ነው
@tuybabashir6361
@tuybabashir6361 5 жыл бұрын
አር ሞስባን ላኪልኝ ማር
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ባሁኑማ ማረ ባልተወለዲን ያስብላል 💔💔💔💔
@user-gs9ci8rg9r
@user-gs9ci8rg9r 5 жыл бұрын
አማራየ የዋሁ ወሎየ ደስስትሉ
@user-fm2wy1zr8b
@user-fm2wy1zr8b 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራልን ውድ አባቶቻችን ያረብ እስኪ ዱአ አድርጉ ከቢድአ መንዴር አላህ ያላቃችሁ ሀባይቢ አላህ ቀልባችሁን ይመልስላችሁ ግን ስወዳችሁ አላህ ውዴዳችሁ የተመቸው 👌🏻like
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
አሚንን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
እሚገርመው አስገዶ ብሎ ጋዜጠኛው ሳይናገር እኔ አውቄው ነበር አስገዶ ደስ የምትል ሠፈር ሀገር ናት በተለይ ዱቤዎች አብሮ መብላት መጠጣት መጨዋት እግዳ አቀባበል ዋው
@jggj5165
@jggj5165 4 жыл бұрын
ሹፉ ያጀማአ ወላሂ ኡስታዝ ሣዳት ከማል የሚናገረው እውነቱነው አቡኬ ዩሮፕ ድረስ ከመሄድ መጀመሪያ የኛወቹን አሥተምሩ የሚለው ወላሂ እውነቱን ነው አላህ ለኛም ለናተም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን።
@jaychavez8241
@jaychavez8241 5 жыл бұрын
ጫጉላ በእስልምና አይፈቀድም ምክናየቱም ሚዜዎቹ ሀጅ ነብይ ናቸዉ
@Mohamad-kv2lz
@Mohamad-kv2lz 5 жыл бұрын
አባ ተመቸሺኝ እህ ዱአ አርግልኝ እኔ ገና አላገባሁም በሰልግ አላገባም እያልኩ ነው ይህንን ፋርቸ ቤተሰባች ግን በሰርግ ነው እያሉ ነው
@aishaethopia7179
@aishaethopia7179 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ.አልቀረብሽም.ሀጅነብይ.እውይይይይ
@taztatazta9386
@taztatazta9386 5 жыл бұрын
እንደ እካባቤው ነው
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
በእስልምና ጫጉላ ይፈቀዳል በደበአድርጎ ስርአትባለውመልኩ ይፈቀዳል ኢህትላጥ ሳይኖር
@user-fm2wy1zr8b
@user-fm2wy1zr8b 5 жыл бұрын
ጦይቢ ቢንት ኢስላም Mohamad ማነው ሀራም ነው ያለው እረ እባካችሁ ሀራምና ሀላል እወቁ በቃ መሞሸር ይችላሉ ምክናየቱም እኔ አሁን አክስቴ ተሸፋኞች ናቸው ግን ተሞሽረዋል ይላሉ እነሱ ምን አገናኛቸው የብቻቸው መሞሸር ይችላሉ
@zuzu4878
@zuzu4878 5 жыл бұрын
አቤት ሀገራችን ወሎ ማማሩ ኑሩልን ወገኖቼ
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 5 жыл бұрын
ወሎፍቅርአገሬውድድድድ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
የሰፈሬ ሰወች ናቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@zeinbualain4913
@zeinbualain4913 5 жыл бұрын
ኪከከኪኪኪኪኪኪኪ እሱሲያቅተው ለስርሚዜው አይማየልም ሀሀሀሀሀሀሀሀ አሯየዱሮ በሀል ግማሹም ደስይላል ግማሹም ይደብራል
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ስወደው ይህን ፕሮግራም የገጠር ልጅ ነኝ እኔም በገጠር ባህል ተድሬ አግብቸ 15ቀን ተሞሽረን ወደ አድስ አበባ ሄድን
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 жыл бұрын
ምንም የሚደነቅ ነገር የለውም በጣም ነው የሚያስጠላው ያው አውቀው ባይሆንም እንደ ጥሩ ነገር መስማት የለብንም በልጅነትኮ ነው የሚድሯቸው የ7 8 9 ዓመት ሕጻናት ውይይይ በስመአብ ጌታ የተሻለ ዘመን አምጣ
@user-hf2cq8qr7y
@user-hf2cq8qr7y 5 жыл бұрын
ቆይ ግን እናተ የአማራ ሚድያወች ለምን ወደ አማራ ሣይንት አጅባር እማትሄዱት እንግዳ ተቀባዩ የጀግኖች ሀገር ሣይንት ናፈቀኝ ከሥደት ሥመለሥ እሞሸራለሁ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ሲያምር ውይ የገጠር ሰርግ ሲያምርኝ
@muhamedalemu7155
@muhamedalemu7155 5 жыл бұрын
Des siyl ygtr lig bhon des blege
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
አይ ወሎዬዎች ትንሽ ነው ሚለያይ ከጎንደር ባህል ጋር
@oliversulio5704
@oliversulio5704 5 жыл бұрын
ቀጥሉበት ባላገር እካ ግልፅ ናችው ያውን ያከተማ ወጠጤ ህግ ያለው አለ እዴ
@rahmetkebede8010
@rahmetkebede8010 5 жыл бұрын
ተመስገን አገሬ በሚድያ ቀረብሽ አስገዶና ሞቴ እናመስግናለን ቀጥሉበት
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
ወሎ ማሻአላ ሁሉምነገሩ ያምራል
@khalidmohammed9701
@khalidmohammed9701 5 жыл бұрын
የማዘር ድምፅ ሲያምር
@user-sh5qf5rf2d
@user-sh5qf5rf2d 5 жыл бұрын
የዛሬ ዘመን አስቀድማ ነው የምስጠው ውይ የድሮው ባህላችን ቢኖር
@user-wq7ys3yf9b
@user-wq7ys3yf9b 5 жыл бұрын
ዘርአችሁ ይብዛ የኔ ምርጦች የዋህ ህዝብ
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594 5 жыл бұрын
አልሀምድሊላ ቡድናችን የተጠላ ነው ባህላችን ከድናችን ጋር ይጋጫል አኡዙቢላህ በላሀው ለወላ ባህላችን እጅግ የወረደ እና የዘቀጠነው ከድናችን ጋር ከተጋጨ አንከተለውም
@user-lh7by4tw5p
@user-lh7by4tw5p 5 жыл бұрын
👍👍👍
@gangag8039
@gangag8039 5 жыл бұрын
የድሮቹ ሚዞች ሥራቸው ይገርማል ወሀ ወረፋ ሲሆን ጥላት ተለቅልቀው ወረፋ ይበትናሉ እናቴ ሥታወራ እሠማ ነበር ዶሮ እርጎ ከዘኑበት ቤት ይሠርቃሉ እናቴን እመጫት ሆና አሥደግጠዋት አሁን ድረሥ ታነሣለች የድሮው ይሻል ነበር እኛማ እድሜ ሢደርሥ የአረብ ሀገር ገረድ ሆን
@cd4496
@cd4496 5 жыл бұрын
አጎቴ መሄ አሲንን እና ሰኢዲ ሙሄ ሳያችሁ፩የተሰመኝኝኝ ነገርርር አለዉቅም ዘመዶቼቼ ኑርልኝኝኝኝኝ የአረብ
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 5 жыл бұрын
ከምር ታቂያቸዋለሽ
@rabiaayalew2176
@rabiaayalew2176 5 жыл бұрын
ዘመዶችሽ ናቸው?
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዘመዶችሽን ማየት ደስ ይላል
@emanseid591
@emanseid591 5 жыл бұрын
እህት ታውቂያቸዋለሽ እንደ ከምር
@user-jh2bl6kl6c
@user-jh2bl6kl6c 5 жыл бұрын
እውነት የምታቅያቸው ከሆነ ደስ ይላል
@yashieyashie4878
@yashieyashie4878 5 жыл бұрын
ወይ ባጋጣሚ በጨለፍታ ቤቴን አየሁት
@user-hs1ok4xh3u
@user-hs1ok4xh3u 5 жыл бұрын
እረ ውዳ የድሮው ባህል ወዝ ለዛ ያለው ነበር ያሁኑማ አኡዙቢላህ እኔ ወድሜ ሲያገባ በ93 አመተ ምህረት ሚዜወቹ ጫወታቼው ለዛቼው የሚዜ ጫወታ እደት ደስ እደሚል በዳቦ ይሯሯጡ ነበር አንዱ ሰረቆ ሲሮጥ የሚያወረዱበት አለንጋ ያሁኖቹማ በ3 ቀን ተባልተው ይወጣሉ ወላሂ ዱአ አድረጉ የድሮው እድመለስ
@user-tc8qr2no7c
@user-tc8qr2no7c 5 жыл бұрын
Wilahakkkkkk
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 5 жыл бұрын
ላታህዘን ኢናላህ ማአነ
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 5 жыл бұрын
አቢት.የዱሩ.ምኙት.በዚህመልኩ.እና.ባህል.ማግባት.ያለኝ.ጉጉት.ነበርኝ። ግን.አላህ.አላለኝም ብቻ.አልሀምዱሊላህ።ከሱየበለጠ.ስደትን.ሰጠኝ።አልሀምዱሊላህ.ቢዲአን.ከሽርክ.እዲንልኝ።ስደትን.አመጣልኝ.አልሀምዱሊላህ።ከዚህ.የተሻል.የሚበጀ.ትዳር.እደሚሰጠኝ.ተስፍ.አለኝ።ኢንሻ.አላህ።
@aminat811
@aminat811 5 жыл бұрын
እኔ መቸም ህግ አለኝ
@fssgssg8332
@fssgssg8332 5 жыл бұрын
ላታህዘን ኢናላህ ማአነ እረ እኝክ አያ እንደው ሲያስጠላ የድሮው
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 5 жыл бұрын
ዉይይ ጋዜጠኛዉ የአገሬ ልጅ ጀማል ሰይድ ምርጥ ስራ ነዉ የአገራችንን ባህል ማስተዋወቅህ በል በነካ እጅህ ወደ ሰፈርህ ጎራ በል ወደ ገልሻ
@tinamohammed1931
@tinamohammed1931 5 жыл бұрын
ገልሻ ነኝ ግን አላወኩትም ማነዉ
@tinamohammed1931
@tinamohammed1931 5 жыл бұрын
ሶፊያ እሸቴ አሙሙ አገር ያለሽዉ ነሽ 😍😍😘
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
አይ፣ሀገራችን፣በጣም፣የሚደብር፣የሚዘገንን፣ባህል፣እኮ፣አለን፣በሰው፣ህይወት፣መጫወት፣እኔም፣የገጠር፣ልጅነኝ፣እኛሀገር፣ግንከድሮጀምሮ፣በትምህርት፣ቤት፣ተዋውቀው፣ነው፣የሚያገቡት፣እኔ፣በልጅነቴነው፣ወደከተማ፣የገባሁት፣ግን፣ለከተማም፣ቅርብ፣ስለሆንን፣ነውመሰለኝ፣ብቻ፣ሳይተዋወቁ፣አይጋቡም፣
@user-qq9ur5rl6s
@user-qq9ur5rl6s 5 жыл бұрын
ድሮ የሆነ ሁሉ ልክ ነው እስልምና እንትን አትበሉ እነሱ ልክ ናቼው እኛ ነን አሁን ይህ ያ እያልን ዝም በለን እምንቀላቅለው እና ባንቀባጥር መልካም ነው
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
ግን ሕጳን ከሆነችሥ እሥከምታድግ አይጠብቃትምዴ ከኛጋ እሥከምታድግ ይጠበቃል ይዋዋላሉ እድሜዋ እሥኪደርስ 15 አመት በላይ ከሆናት ግን አይዋዋሉም ማታ ያደርጋሉ
@melkammelkam510
@melkammelkam510 5 жыл бұрын
ማደጎ ነው የሚባለው አለ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ድምፃ ሲያምር ሴትዮይቱ
@toyba1967
@toyba1967 5 жыл бұрын
ትክክል
@toyba1967
@toyba1967 5 жыл бұрын
ፈገግታዋ ጪምር
@user-ep3bi9ri7w
@user-ep3bi9ri7w 5 жыл бұрын
የእናታችን ድምፅ ያምራል 👍👍
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን😘
@Tube-oh1dn
@Tube-oh1dn 5 жыл бұрын
እኛ ወሎየዎች የዋህኮነን አነጋገራቸው ብቻ ግልፀኝነታችን ኧረ ስንቱ ፍቅር በናንተ ዘመን ቀረ አባቶቻችን እናቶቻችን ሳይተዋወቁ ተጋብተው አብረው ያረጃሉ አይ የኛ ዘመን ሲያስጠላ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ውስጤ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
በሳቅ ገደሉኝ 😂😂እርጂም እዲሜና ጤና ተመኘሁ ምርጥ የሀገሬ የዋህ ስወች💚💛❤😘👌
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Motherye Erejim EDMEA...Ystsh,,💖💜💙Wendochye Beseleten kuankua Btaweru Ariff New,,And and Wereawech Ydebralu...💜💜💖👌👌👌Yageri Sew......Gazeategnaw Tenkirrr....Thank You..💜💜💜
@Tube-dr6ym
@Tube-dr6ym 5 жыл бұрын
የቡጉንጁ ነገር በጣም አሳቀኝ ክክክ እኔ ወሎ አይደለሁም ግን ብቻ ጓደኛዬ የዛ ሀገር ልጅ ነው ከተጋባን እንግዲ እቀላቀላቸዋለሁ
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 жыл бұрын
ወይ የገጠር ሠው የዋህ እርጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ በርቱ አሪፍ ፕሮግራም ነውውድድድድድድ
@MaryamMaryam-ng5ot
@MaryamMaryam-ng5ot 5 жыл бұрын
ወይኔ እንኳንም አማራ ሆኩኝ አልሀምዱሊላህ
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
ወይ የዚህ የጋዜጠኛ ስነምግባር ያለው ወላሂ ከልብ ነው የሚያዳምጣቸው ስወድህ በስነመግባርህ
@ilovemymom784
@ilovemymom784 5 жыл бұрын
ወይኔ የሀገሬ ሰወች ናፍቀውኝ ነበር አመሰግናለሁ ወይኔ አገራችን አስገዶ
@user-rd4wk1qi9r
@user-rd4wk1qi9r 5 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ውይ የሆንንብፖሮክራምስወደው ወላሁ እኔም ሚዝየን እወደውአለሁ ያረብ አሁንበባሀር እዳብኝ አልቅሸልሞትነው አላሕበሰላምእድስገባልኝ በዱቃአትርስኝ
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
አላህ ይድረሥልህ
@mrim6416
@mrim6416 5 жыл бұрын
በልጅነት ትዳር በሰአቱ ያስጠላል ያችቀን አልፍአ ትዝታዋ ግን ደስስ ይእላልል የኔ እናቶች እድሜ ና ጤና ይስጥእልእን ደጉ ያገሬ ሰው
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ቢጫ ባርሜጣ ያረገ ው አህያ ጭኖልኛል. እመሬማ ወፍጮ
@user-ug7od5vk7z
@user-ug7od5vk7z 5 жыл бұрын
😂😃😃😁👍❤
@azd977
@azd977 5 жыл бұрын
ክክክክክክየትነው አገሩ
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
@@azd977 ውሸቴን መስሏአችሁነው ወላሂ ውነቴን ነው. ባስገዶ ማዶነው ሀገሬ መያን ሞቴም ያያቶቸ ሀገር ነው. ስፈልጉ ልውሰዳአችሁ ከደሴ ብዙ አይርቅም 15ብር ትራንስፖርት ነው
@user-uj5rm6ke3x
@user-uj5rm6ke3x 5 жыл бұрын
ክክክክ
@serkegedafaw3194
@serkegedafaw3194 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ለምን አማሀራ ሳይንት አጅባር አትህዱም፣???
@alemseleshi875
@alemseleshi875 5 жыл бұрын
ትክክል ወደዛ ቢሄዱ ጥሩ ነበር
@user-fo8ed4vl5b
@user-fo8ed4vl5b 5 жыл бұрын
ውይ የእኔም ጥያቄ ይህ ነበር:: አጅባር እናቴ ተወልዳ ያደገችባት ህሐገ ናት ❤️
@mrim6416
@mrim6416 5 жыл бұрын
እግእዳ አችየ ወደ ቦረና አይሄድም አብዛኛውእን
@user-hs1ok4xh3u
@user-hs1ok4xh3u 5 жыл бұрын
Serke Gedafaw ሳይንት አጅባር ውይ በዛ በገደል ምን ሊያደረጉ እህቴ ትራንስፕረት ይገባዋል እንደ እህቴ እኔ ስለማውቀው ነው
@khalidmohammed9701
@khalidmohammed9701 5 жыл бұрын
የሳይንት አጅባር ልጅ ከሆንሽ በናትሽ እንተዋወቅ እኔም ሳይንት አጅባር ነው የአባቴ ሀገር
@user-rr6lp9kq5u
@user-rr6lp9kq5u 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ቂጥር አሁን እኮ አብሮ መወለድም ቀረ አሉ የዋሁ ያገሬ ሰወች ስታምሩ አሁንማ ባህሉ ወጉም ጠፍቶባቸዋል አርግዘው ሽምግልና ያስልካሉ የኔም በጣም የምወደው የባሌ ጓደኛው ነበር ብኖር አየሁ የሚለኝ ዛሬ በሂወት የለም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑረውና
@semiraali8611
@semiraali8611 5 жыл бұрын
ዜድ የአላህ ባሪያ ትክክል ብለሻል ሀያቴ
@user-hq3jl4li9g
@user-hq3jl4li9g 5 жыл бұрын
*እኔ ወሎየ ባልሆን ኖሮ በወሎየወች እቀና ነበር*
@alibhaba3180
@alibhaba3180 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@azizaomar2001
@azizaomar2001 5 жыл бұрын
ሀሀሀ አይወሎ ደጉ ሚሥቱን ለጒደኛው ያጊዜ የለም አሁን
@user-sh5qf5rf2d
@user-sh5qf5rf2d 5 жыл бұрын
ግን ቆይ እኔ ምለው መውሰድ ቢያቅተው አሳልፎ ለሚዜ ይከብዳል ይደብራል ኧር ምንም ቢወደው ሚዜውን
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
በጊዜው ልክ ናቸው እንደባህላቸው። እሷ ሳታውቅ ነው የሚያዱርገው። አሁን ሙሽራው ወጣ ሲል ለት እዛው ይቀምስለት የለ? ወዳጅነታቸውም እስከ ዕድሜ ልክ ነበር።
@abebawasmare8290
@abebawasmare8290 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛውም ጎበዝ አጠያየቁ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
መያንን አልሰጥህ ያባት አራጋውነው የናትኑሩ እኮነው ያጎትአራጋውነው ያስያ አራጋውነው የአህመዲአሰንነው የአኗርአሰንነው የፋኢዛአሰንነው የሩቅያ አሰን ነው. ያረብ መኮነንነው. ሞቴን እዳልሰጥህ የበላይ ሰይዲነው የኑሩየሱፍ ነው የሰይዲ ኑሩነው. የማም ከበደነው. አስገዶን አልሰጥህ የሁሴን ሙሄ ነው. ጭረቻን አልሰጥህ የሁሴን ይመር ነው. የሀዩ ይመርነው የሀሰን ይመር ነው. ቀይገደል አልሰጥህ የዲሪስ ሀሰን ነው የአወል ሀሰን ነው የማሜ ሀሰን ነው የሀውለት ሀሰን ነው. በግደን አልሰጥህ የአሊ ሁሴን ነው የፈንታው ሁሴን ነው. ሀሮጌን አልሰጥህ የመካሽ ይመር ነው የመሬም ይመርነው የዘይነብ ይመር ነው የሽብርይመር ነው. እልቤላይ ስራ የኔ አገር ይሄነው. እወቀረዋለሁ ጥርሴን በጎመን. የሸግዩች ሀገር እደነሽ መያን. ፍየሊቱን አርደውይሏታል ሞተች እደምነሽ መያን ከጎራው በታች. መያን ተወልጀ መያን አዲጌአለሁ ደግነት ደግነት ፍቅርለምጃለሁ. ወሎ ሲያስተናግዲ ይልሀል በሞቴ. የቆንጆቹሀገር እደምነሽሞቴ መያንና ሞቴ ቀይገደል ዲበሩ ባይንህየገረፍከኝ አልዳነም ሰንበሩ. እኔ ከመያን ልጂ እኔ ከሞቴልጂ እኔካስገዶልጂ ፈሪቢገኝብኝ ገራዶ ሜዳላይ ጋሪ ይነዳብኝ ሀብየለብየ የተማርኩብሽ እናታለም መያን ወርቅይፍሰስብሽ. መያንዙሪያው ገደል መሀሉ ሜዳነው. የኛመገናኛሰአቱ መቸነው. ገንደራገባየ ቅልይጀ እደለማኝ ወይ አንተ አልተገኘህ ወይገባየ አልቀናኝ. እስኪ አያታሂጀ ሸማምቸ ልምጣ ሽሬታው ደግነው የለም የሚታጣ. 💝💝💝💝💝 የመያን ልጂ ነኝ ከመንዲቦ.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 жыл бұрын
Fatuma Hassenወሎየዋደሴየአሊሞችሀገር tinqola nw endy?
@user-nd3ot7my5h
@user-nd3ot7my5h 5 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
@@Tefera-hf8fw እ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ተባረኪ የኔ ቤት ብቻ ነው የቀረሽ በምን ባናገርኩሽ በአላህ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
@@hayathassen1357 የት ነሽ. ሀሀሀሀሀ
@bluecity4322
@bluecity4322 5 жыл бұрын
This is the most innocent people I've fallen in love..amazing. May God (Allah)bless you all.
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
እዴት ደስ የሚል ባህል ጨዋታ
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ ወገኖቸ
@hassna9401
@hassna9401 5 жыл бұрын
ደስስ ስትሉ እኔም ከዚህ ምላሽ እሞሸራለሁ የገጠር ልጅ ነኝ ባህላችን አንድ አይነት ነው
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 5 жыл бұрын
እስኪ የጭረቻ ልጅች ብቅ በሉ ውይ አገሬ
@saadahome969
@saadahome969 5 жыл бұрын
ከሚላ የደሴ ልች حجج እኔአለሁአልሸ
@fatoumali7047
@fatoumali7047 4 жыл бұрын
ወየትአካባቢነሺበአላህ፣መልሺልኚ፣ሰዉልጠይቅሺ
@fatoumali7047
@fatoumali7047 4 жыл бұрын
ሰብአደረኩሺማማየመልሺልኚ
@HhGg-pu7cg
@HhGg-pu7cg 5 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ
@user-oc6qe5gl9p
@user-oc6qe5gl9p 5 жыл бұрын
አይ ዘመን አይጨፈለቅ እኔም አማቴ አለማየሁ አለሚቱ ነበር የሚሉኝ አላህ ይራሀማቸዉ
@moni2818
@moni2818 5 жыл бұрын
እኔ ደሴ ከተማ ነው ✌ ግን የአባቴ ብዙ ንብረቱ አስገዶ ነው አጎቶችም እዛም ናቸው አሁን ለራሱ እማውቃችውን ሰውች አየሁ በአመት አንድ ግዜ ነበር እንሄድ የሚፈቀድልን
@cd4496
@cd4496 5 жыл бұрын
ማነዉ ስምሺ እንተወወቅ
@user-xj4fl8iz6z
@user-xj4fl8iz6z 5 жыл бұрын
እስኪ የወሎ ልጆች የንጀራ አባቴን አፋልጉኝ የወንድሞቼ አባት ነው በደርግ ጊዜ ወታደር ነበር እና አዱ ወንድሜ አብሮን ነው ያደገው አሁን አግብቶ 3ልጆች ወልዶዋል የሱ ታላቅ ግን ወታደር ነበር ብላ እናቴ አባቴም ነግሮኛል ግን ወንድሜን አላቀውም አንቺን ይመስላል ብቻ ይሉኛል እናም አባቱን ባገኘው እና ወንድሜ ካለም ከሞተም ቢነግረኝ እናም አባታቸውም እኛጋ ያለው ልጁ ወንድሜም ልጆች ስላሉት የልጁን ልጆች ቢያይ ሀገሩ እናቴ እደነገረቺኝ 👉(ወሎ ወረ ይመኑ ጃማ ይባላል)👈
@moni2818
@moni2818 5 жыл бұрын
@@user-xj4fl8iz6z ስሙን አታውቂውም ማር ስሙን ንገሪኝ እና ለአባቴ እነግረዋለሁ አባቴን ብዙ ስው ስለሚውቀው
@user-xj4fl8iz6z
@user-xj4fl8iz6z 5 жыл бұрын
ታደስ በላይ ይባላል በደርግ ጊዜ 14ኛ ሻለቃ ነበር ልጆቹ ገዛሀኝ ታደሰ አወቀ ታደሰ ይባላሉ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
አይ ባህል እኮ ይገርማል ደስ ይላል ግን ከተጋቡ እስከ ለተ ሞታቸው አይለያዩም ፍቅራቸው ልዩ ነው
@madenaali4373
@madenaali4373 5 жыл бұрын
Alia Azzam 😆😆😆😆😆
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 жыл бұрын
እንደዛሬው በቁሳቁስና በንብረት አይደለም ፍቅራቸው ፣ የእኛ ዘመን ትዳርና ፍቅር ሁሉንም ነገር በራሳችን ስሜት ስለምንነጉድ ትዳሩና ፍቅሩ እንደ ሸክላ አይበረክትም ፣ ተሰባብሮ ይወድቃል ፣ የጥንቶቹ የእናትና አባቶቻችንና አያቶቻችን ፍቅራቸው ማነህ ፣ ምንድን ነህ ፣ ምን አለህ ፣ ምን አለሽ አይደለምና ትዳራቸው የተባረከና ረዥም የእድሜ ዘመንን ያስቆጥራል ፣ መታደል ነው ።
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 5 жыл бұрын
Alia Azzam በጣም
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
ምኑ ነው ደስ የሚለው ይሄም ባህል ይወደዳል ባሌ ካቃተው ሚዜው እዲያረጋት ያደርጋል ይሄ ሰይጣናዊ ባህል ነው
@ameenaameena4518
@ameenaameena4518 5 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታየን ቀሠቀሣቺሁብኝ ያአላህ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@addisaddis4232
@addisaddis4232 5 жыл бұрын
Webetu higera siwodshi 😗😗😗😗😗😗
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ዝግጅት ነበር ጀም
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
ልቤን ሚያጠፋ ፕሮግራም ነው ያርሶአደር ወግ እንዴት እንደሚያምሩ ጫዋታቸው ያነጋገር ዜቤያቸው የነፍሳቸው እውነት አማራ ቲቪ እሄን ፕሮግራም አጠናክራችሁ መቀጠል አለባችሁ እንዲሁም የአማራ ክልልን መልካምድር ባህልሀይማኖታዊ ቦታዎችን ምናይበት ዝግጂት ብትጀምሩ መልካም ነው በጣም ነው ምወዳችሁ እንዳገሬ Ulfadhaa Horaa Bulaa Gabadhaa💚💛💖
ስፖርት ዜና፡ ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
8:23
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 265
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
Sheger Sport - Dr. Ayalew Tillahun  Interview
1:12:27
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 1,3 М.
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
26:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 142 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН