✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 ማሪቱ ለገሰ ያላየችው ጉድ!

  Рет қаралды 163,535

Tossa tube

Tossa tube

6 ай бұрын

✅ የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
ማሪቱ ለገሰ ያላየችው ጉድ !
#tossatu #addisababa #ethiopia #maritulegesse
ይህ ፕሮግራም እርሻ እያረሰ በጀርባው አዝሎ ከየትኛውም የገጠር ልጅ በተለዬ ሁኔታ ያሳደገኝን አርሶ አደሩን አባቴን ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን ወደ አዲስ አበባ ወስጄ ያዝናናሁበትና በአዲስ አበባ አብረን ደስ የሚል ጊዜ ያሳለፍንበትን ሁኔታ የሚያሳይ ነው፡፡
አባቴን የመጀመሪያ የአዲስ አበባ ጉብኝቱ የፈጠረበት ስሜት አስገራሚ ነው፡፡ የተሰማውን ስሜት የሚገልጽበት ቋንቋና ገለጻም እንዲሁ ይደንቃል፡፡ ፈታ በሉበት፡፡
This program shows the situation where I took my father, the farmer, who brought me up unlike any other country boy, on a plane to Addis Ababa for the first time, and we had fun together. The impression that his first visit of Addis ababa made my father was amazing. The language and expression with which he expresses his feelings is also surprising. Enjoy it.
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 🤣 • ✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸ...
✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ |Tossa tube |maritu legesse
---
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= profile.php?...
Tiktok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 2 300
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ - ለተወዳጁ አባቴ ላሳያችሁት ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሠግናለሁ 🙏 ኑሩልኝ ❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
ሰዎችን ቢጠምዷቸው ያርሳሉ ነው ያሉት። ሌላ ርዕስ አጥተህ ነው? ኧረ ተው ።
@user-jx6fe9gk8z
@user-jx6fe9gk8z 6 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@kfc8734
@kfc8734 6 ай бұрын
አባቴን እንዳየሁት ቆጠረኩት በእንብ በተሞላው አይኔ አይች ጨረሰኩት💞💞💞💞💞💞
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
ጋሼ እንኳን ደህና መጡ ወንድም ጀማል እናመሰግናለን
@turyetoore6938
@turyetoore6938 6 ай бұрын
ወይ ወንድምዋ ወላጆቻችን ከዚህ በላይ ይገባቼዋል እንኳን አሳዬሀቼው እናትህንም ባሳዬሃቼው ስማቼው የአባቴ ስም
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 6 ай бұрын
እረ ይሄን ልጅ 100ሽ እናስገባው ክብር ላባቶች በእውነት ልጅ ይውጣልህ
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ገና ሀጂ ያደርጋሉ❤❤❤
@sususeada-zy3de
@sususeada-zy3de 6 ай бұрын
MCA sehedu yemhonut tayeg❤❤❤
@FatoomaAk
@FatoomaAk 6 ай бұрын
ለዛ ያብቃቸው
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 6 ай бұрын
ምንኛ መልካም ቀና አስተሰሳብ የለሽ ቅን ሰው ነሽ ታባረኪ❤
@1993Rihna
@1993Rihna 6 ай бұрын
የኔ መልካም ዉድድድድ❤❤ የኔ ዉድ መልካምነትሺ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
@ronsmc3355
@ronsmc3355 6 ай бұрын
እሻአሏህ የማንኛዉም ሙሲሊም ሞኞትነዉ
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 6 ай бұрын
ይህን የመሰለ መልካም ነገር እያሳየን 100 አለመግባቱ ያናዳል ረጂም እድሜ ይሰጣቸዉ የዋህ መልካም አባት ናቸዉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 6 ай бұрын
አባቴም እንደዚህ ነው ያለው ለህክምና ለንደን መቶ ከተማውን ሲያይ በሽታው ጠፋልኝ ብሎ ፈዞ ነበር የቀረው ። ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ እንኳንም ተሻላቸው ብሪጁን አይተው ነው ወይሥ ዌሥት ሚኒሥቴር
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 6 ай бұрын
አባት የዚህ ሁሉ መሰረት ገበሬዎች አባቶቻችን ናቸው
@hunamamaye6748
@hunamamaye6748 6 ай бұрын
ዬኒጀግና አባት ወኒቸው ደስስል እራጅምእድሚተጠና ይስጣቸው እግዛቢሔር ዬኒውድ ወድም ጀመል ዬተባረክልጀአስደስትካቸው ዬማይጠገቦ አባትእፍ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 5 ай бұрын
በትክክል
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 6 ай бұрын
ቤተሰቦችህን አላህ ያቆይልህ ከሀቃቸው ይጠብቅህ ከበረካቸው ይወፍቅህ ያረብ ማሻአላህ ደስ የሚሉ አባት ❤❤
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 6 ай бұрын
አቦ ደግ ነገር ካየሁ ቆየት አልኩኝ አባቴ እያሰላሰልኩ ይህንን ንፁህ ወግ አየሁት ተባረክ ወንድም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለአባትህ ይስጥ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 6 ай бұрын
እኔ በጉጉት የምጠብቅ ወሎ ሲሄዱ ለኛ ፍልቅልቅ ሚስታቸው ሲያወሩ❤❤❤❤እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@kadirmustafa2640
@kadirmustafa2640 5 ай бұрын
hi
@user-vr1rq5xz5i
@user-vr1rq5xz5i 5 ай бұрын
እኔ እራሱ እዴት እደሚያስርዳት
@emuabdurahman9497
@emuabdurahman9497 6 ай бұрын
የኔ ውድ አባት አንተም ጎበዝ ነህ ወላሒ ብዙ ወጣቶች በወላጆቻቸው ያፍራሉ አንተ ግን ጀግና ነህ
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 6 ай бұрын
አባትና እናቱን የሚያከብር ልጂ ይሰጣቸሁ አባቴዋ እናትዬዋ የቤቱ ድምቀቶች❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 6 ай бұрын
አረቡች ወላጆቻቸውን በጣም ያከብራሉ እንደ አንት አይነት አባቱን የሚከብር ወጣት በሀገሬ ስላለሁኝ ደስ ብሎኛል
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 6 ай бұрын
_ሴቱ ቂጡ እዛ እዚህ የኔ አባት😂😂😂 በእውነት ምርጥ አባት አና ልጅ ጀም ሀያት ይስጥህ እንኳን አስጎበኘሀቸው ብድሩ ይግባህ አሉ የኔ ውድ አባት😢_
@user-jk3fu8uk4k
@user-jk3fu8uk4k 6 ай бұрын
እንደት እንደሳኩ😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 6 ай бұрын
ኪኪኪኪ ሴቶች ሰፋ ያለ ልብስ ልበሱ በሉልን አባባ ንግግረዋ ተሰምቶ አይጠገብም ደግ የአገሬ ሰው
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@lubabatube7975
@lubabatube7975 6 ай бұрын
😂😂
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 6 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ እራሳቸው ሆነው አለባበሳቸው አነጋሀራቸው ጠብቀህ ማዝናናትህ ነው አንድንድ ሰዎችን ቤተሰቦቻቸው ወደ ከተማ ሲያመጡ ያሳቅቃቸዋል እንደዚህ ተናገሩ እንደዚህ ልበሱ ብቻ ብዙ ነገር አይናችን ያያል የኔ አባት እርሰዎ ደሞ የሚገርም አስተሳሰብ ያለዎት ባለ ምጡቅ አይምሮ ባለቤት ነዎት❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 6 ай бұрын
ከባትን ምንም ቢሆን ም ለምን ይሳቀቃል
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@RukiRuki-vj7di
@RukiRuki-vj7di 5 ай бұрын
ትክክል
@gghy7847
@gghy7847 6 ай бұрын
ስንቶቹ አሉ በእናት እና አባቱ የሚያፍር የኔ ወድም ረጅም እድሜ ይስጥልህ የኔ ውብ አባት😘
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 6 ай бұрын
በጣም እድለኛ ሰው ነህ አባትን እንዲህ እንዲደሰቱ ማድረግ በአባት መመረቅ የማይገኝ እድል ነው ።
@semiramohaned
@semiramohaned 6 ай бұрын
አባቴን በጣም ነው የምወደው እሱን ለመግለፅ ቃላት የለኚም ዉለታዉን ለመመለስ ብታገል በሱ ልክ አልመጣልኝም አለ!!!አባት ያላቺሁ ሁሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ ::ጀም አላህ በዱንያም በአሄራም ይክፈልህ ኢንሺአላህ አይየ የደስታቺን ምንጭ ናቸው ♥️👍
@samritube9007
@samritube9007 6 ай бұрын
በናታችው ሽር አርጉት የኔ ድግ አባት ስይፉ ላይ ይቅረቡልን ❤❤❤❤
@user-pf5kp5st2x
@user-pf5kp5st2x 6 ай бұрын
በእውነት ንፁህ ልብ አለሽ የኔ ውዴ እህት ❤❤❤❤❤❤
@aberakura9580
@aberakura9580 6 ай бұрын
ለአባትህ ክብር፣ ለአንተ ደግሞ አድናቆት አለኝ።
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 6 ай бұрын
እኔ እኮ እኚህን ሰው ሳያቸውና ሳዳምጣቸው ጭልጥ ብይ በትዝታ የአገሬን የቀድሞውን ያስታውስኛል:: ይህን ኦርጂናል የሆነ ስራ በየጊዜው እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለሁ:: ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@yeromyerom
@yeromyerom 6 ай бұрын
ወንድም በህይወት ምንም ብትሰራ እንደበተሰብ ደስታ ትርፋማ የለም ደሞኮ በትንሽ ነው እሚደሰቱት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችንን አተም የተባርክነህ መጨርሻህን ያሳምርልህ እንደት ደስ እሚሉ አባት ናቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-et5kw6nh6o
@user-et5kw6nh6o 6 ай бұрын
እደዉ ጀማል ታድለህ❤❤❤❤ ማሻ አላህ አባቴዋ ሺ አመት ያኑርልህ ያረብ❤❤❤
@seada-rq7pm
@seada-rq7pm 6 ай бұрын
ወይኔ ታድለህ በህይዎት እያሉእደዚህ ወላጆችት ማሥደሠት ምንኛ መታደልነው አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣቸው 🎉🎉🎉❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@hanatekile4755
@hanatekile4755 5 ай бұрын
አባቴ የሸዋ ሰው እንዲህ አርግዞ የሚሔደው አንድ በእግዚአብሔር ቸርነት ; እንደናንተ ባሉ አባቶች ፀሎት አንዲሁም አምላክ የሰጣቸውን መልሰው ላምላካቸው በሚሰጡ ደጋግ ሰዎች ነው ። አባቶች ፀለት ነው ። ግን አባ ታዝበነወታል ምነው ሸዋ ! አንዴ እርቃናቸውን አንዴ አርግዘዋል ብቻ ለውፍረታችን አትክልት ፍራፍውን ጥራጥሬውን ለርቃናችን ቡልኮውን ጀባ እንደማለት ! ወቼ ጉድ ይኸውለወት አባቴ የኔ ቢጤ ደሀውንም አምላክ ያደላቸው ይመግቡታል ያለብሱታል አባቴ ጦሙን ተደፍቶ እንባውን እያዘራ የሚያድረውን እቤት ይቁጠረው የጎዳና ልጆችን ቢያዋቸው እንዴት አንጀት እንደሚበሉ እንዲያውም አባቴ ደፍሮ ለልመና የወጣው ሳይሻል አይቀርም እረስንቱ ብዙ ጉድ አለ አንተ ባለፀጋ ወንድሜ ከጥሩው በሗላ ይህንን አዲስ አበ ባ የተሸከመችውን ጉድ አሳያቸው በየ ጓዳናው በየ ቤተክርስቲያንኑ በየ መስጊዱ የወደቁትንም በየደሳሳው ጓጆ ውስጥ ያለውንም የእንባ ጎርፍ እንድታሳያቸው አደራ አባ ያገሬ ገበሬ ጥሩ ጥሩውን እያየ እና እሰማ ስንቱ እንደወጣ ቀርቷል ደግሞም እንዲህ አምሮ ያዩት ያ አፈር መስሎ አፈር እየገፍ የዘመረውን ነው ያገሬ ገበሬ እህልን አየኸው እንዲል። ክብር አምላክ ላከበረው ለደጉ ገበሬ ሰላም እና ጤናውን ያድለው ።
@sofiatube3943
@sofiatube3943 6 ай бұрын
ህፀኑ ልጂ ምን ይዠልህ ልምጣ ሲለው መኪና ብቻ ይዘህልኝና 😂😂 አይ ልጂነት ረጂም እድሜ ጤና ይስጥል ለአባቶች ሁሌየም አቅርብልኝ የኛቀልጣፋ አባት
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 6 ай бұрын
1ብር ትመስለው አለች እኮ ዋጋዋ😂😂😂😂❤
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 6 ай бұрын
ብቻ አላለም😂😂
@sofiatube3943
@sofiatube3943 6 ай бұрын
@@user-yk9nw3yw9w 🤣🤣🤣
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 6 ай бұрын
የልጅወችመኪናመጫወቻይዞልትበሄደ
@Lguama
@Lguama 6 ай бұрын
እኔም አስቆኛል ከረሚላ መሰለው እንደ😂😂
@samritube9007
@samritube9007 6 ай бұрын
ጉርሻ ፔጂ እኒህን ባለ ብዙ ተስጦ መፕስት አለበት ሁሉም ስው እንዲያውቆቸው እፈልጋለው የኔ ገራገር አባት❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 6 ай бұрын
ቁረጡላ ላኩለት ለጉርሻ ጀማልም ጥሩ ሰብርስክራይብ ያገኛል ጉርሻ ላይ የአባታችን ፎቶ ከተለቀቀ
@FatimaYousf-ro6wx
@FatimaYousf-ro6wx 6 ай бұрын
የኔ አባት ሲያለቅሱ አስለቀሱኝ ቁርስ እየበላሁ ነበር ልቤ ተረበሸብኝ ቁርጥ አባቴን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@semawtakele2520
@semawtakele2520 6 ай бұрын
የታደልከ የተመረቅክ ዱአቸው ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለእነሱም እንድደርስ ያደረግህ ደግና ጀግና ልጅ ነህ።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 6 ай бұрын
በጣም ደስየሚሉ አባት እድሜ ከጤና ያስጥዎት አባዬ ታድለህ ተጫዋች ድምፃቸው የሚናፈቅ አባትናቸው ፈጣሪ ያጠብቃችሁ ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf 6 ай бұрын
እኒህን አባት ተባብረን ሀጅ እናስደርጋቸው። እስኪ ደስታቸውን እንይ። የሚሰማማ በኮሜንት ያሳዬኝ ። ከተባበሥነ ቀላል ነው።
@sebletube6489
@sebletube6489 6 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስ ጠወት የኔ እባት የመጀመሪያ ቸው ነው ማለት ነው ወይኔ ቁጭ ብዬ እዳላድር እንጂ አላሉም😂😂😂😂
@tewodrostsegaybaliho8600
@tewodrostsegaybaliho8600 6 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ የሚሉ አባት ናቸው ፈጣሪ ደጋግ የኢትዮጵያን አባቶች ይጠብቅልን አሜን።
@Metiwollo5
@Metiwollo5 6 ай бұрын
ሴቶችዬ ስምታችኋል 🤣🤣 አቡ ጀማል አላህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጠወት 🌹
@Fatumafatuma-xh9tp
@Fatumafatuma-xh9tp 6 ай бұрын
የኔ አባት❤❤❤ እኛንም አላህ ከስደት ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@E.T3731
@E.T3731 5 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄም አላውቅ 😂😂😂እድሜዎን ያርዝምልን አባቴ ❤❤❤❤
@AnwarsArchive
@AnwarsArchive 5 ай бұрын
አወራራቸው አባቴን አስታወሱኝ። (አላህ ይርሃማቸው) 😢 ደስ የሚሉ አባት ናቸው። አላህ ዑምራቸውን ያርዝምልህ። ወላጅን እንደመኸደም የሚያስደስት ነገር የለም ወላሂ ❤
@rabeahussen7893
@rabeahussen7893 6 ай бұрын
ካሁን በሆላ ምንም አልናገር አሉ የኔ አባት እኮን ደስ አለወት አባቴን መሳይ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
ወንድማችን በጣም አድናቂህ ነን ለአባትህ ያደረከው ትልቅ ነገር ነው ወላጅን ማስደሰት ቀላል አይደለም😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 5 ай бұрын
@@Tossatube. 🥰🥰🥰🥰 በመጀመሪያ አባትህም ልጅ ይውጣልህ ብለው መርቀውሀል እኔም የምለው እንደዝህ እንህን እቁ የሆኑ አባትህን ስላስደስካቸው አንተንም አላህ በልጆችህ ብድሩን ይክፈልህ በመልካምነገር ወላሂ አንድበታቸው ሲጣፋጥ አባትህ በደስታነው ያዳመኩት ያየሁት የኔ ውድ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ሰቶ ያኑረወት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ወንድማችን ጀዛከላህ አላህ ኸይር ወጀዛ🥰🥰 አባትህን ስላስደሰትካቸው🥰🥰🥰
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 5 ай бұрын
@@Tossatube. የኔ አባት ትክክል ነወት ውፍረት ለወንድም ለሴቱም በሽታነው ሁሉም ሸቀጥ ሲልነው ለጤና ተስማሚው አይ አባ ቦርጫቸው ቢዘረገፍም በተለያየ በሽታ በስኳር በደም ግፍት ወዘተ የተለከፈነው ከተሜው ለጤና ተስማሚው ገጠርነው ብሏል የሆነ ዶክተር ንፁህ አይር እራሱ አንድ ጤናነው የመኪና ጎማ ሽታ ብቻበቂነው ጤናን ለማወክ ሲል ሰምቸዋለሁ እውነቱንነው ማን እንደ ገጠር አልሀምድሊላህ እንኳንም የገጠር ልጅ ሆኩ አርሶ የሚያደፋርሰው ያልተዘመረለት ያልተነገረለት ያርሶ አድር ገበሬ ልጅ መሆን እድለኝነትነው አልሀምድሊላህ🥰🥰🥰🥰
@ALHAMDULILA803
@ALHAMDULILA803 5 ай бұрын
❤❤❤
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw 5 ай бұрын
አበቴ እድሜና ጤና ይስጦት ለሀጅነ ኡምረም ያብቆት ልጆትንም አለህ ይበርኮት ደስ ስትሉ
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 5 ай бұрын
መልካም አባት እንደ ሆኑና አንተን ሰው ለማድረግ በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ብዙ እንዳሳለፉ ይስታውቃሉ በአጭሩ "ወሎ ገራ ገሩ" የሚለውን ብሂል ይገልፃሉ እድሜያቸውን ያርዝምልህ
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 6 ай бұрын
ለኔ አባት እርጂም እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ወንድማችን ታድለህ ቤተሰብን ሳሉ መንከባከብ የሚፈልጉትን ማድርግ ያለብን ለተርዳ መልክቱ ብዙ ነው ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 ай бұрын
የኔአባት❤❤❤❤ በሳቅ ሞትኩ እረጅም እድሜ ይስጠወት እኔምኢሻአላህ አባቴን በሰላም ላግኘውእጅ አስጎበኘዋለሁ
@user-su9tx5gs8c
@user-su9tx5gs8c 6 ай бұрын
አቶ ማገኘት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew 6 ай бұрын
ወላሂ አንተን ልጅ አለማድነቅ በጣም ንፍግነት ነው እጅግ በጣም አድናቂህ አባትህን እንዲህ ስላስደስትካቸው አላህ የልብህን መሻት ይስጥህ አብባንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ምንም አያደርገውም እንኳን አባቱን ከገጠር ወደ ከተማ አምጥቶ ያውም በሚዲያ ይህን ያልኩብህ ስንቶች ናቸው ገጠር ተወልደው አድገው ወደ ከተማ ሲገቡ የሚጠሩት ያሉበትን አገር ነው እናም አንተ ከነሱ ትለያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 5 ай бұрын
ወላሂ ገና ዛሬ ተቀላቀልኩዋችሁ ከስት ወራቶች ብሀላ ሳኩኝ 😅😅😅 የኔ አባት ይጠውል ኡምርኩ ሸ አመት ኑሩልኝ
@wudadistesfaye1759
@wudadistesfaye1759 6 ай бұрын
ነገር ቆልማሚ ሁላ😂😂 እረ በናታችሁ ትልቅ ሚዲያ ላይ አቅርቧቸው ደሥሥሥ ሲሉረጂም እድሜ ይስጥልን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
ማርያምን አሳቁኝ ነገር ቆልማሚ ሁላ😂😂
@maryetube14585
@maryetube14585 5 ай бұрын
ክክክክ
@user-pp4dv9ln3e
@user-pp4dv9ln3e 6 ай бұрын
እዳው ሣውድ መካን እና መድናን እናዘይረው ❤❤❤❤😂
@eshetetube8790
@eshetetube8790 5 ай бұрын
የእውነት ደግናቸው እግዚአብሔር ደግሀሳባቸውን እንዲፈፅሙ እድሜ ይጨምርላቸው
@MamushidaneliDaneliMamus-vt6gl
@MamushidaneliDaneliMamus-vt6gl 5 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡአኡ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክ የኔ አባት 💔💔💔😢 ዳስ ነወ የሌኝ እኔም የኔን አባቴ ና እነቴን ብያስጎባኛቾ😢💔
@Mshawaab
@Mshawaab 6 ай бұрын
የኔ አባት አባት መሰለኝ አባቴ በጣም ተጫውጭ ነው አባቴ ለልጆቹ ያለው ክብር አባት ይኑርልኝ ምኔም መልካም እድሜና ጤና ይስጥልን ያርብ አባቴ ወሎ ይኑር 😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
የጋሼ ደስታ ወደር የለውም እሰይ እንኳን ደስ አሉት ጋሽዬ ❤❤❤❤❤
@user-mn9dx6kt3h
@user-mn9dx6kt3h 5 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው የወደድኩት ጀግና ነህ በጤና ያኑርልህ
@hanatekile4755
@hanatekile4755 4 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን አባትህ አኔ አለቀስሁ አባትህ ደስ ብሏቸው ሲለቅሱ እኔም በደስታ አለቀስሁ ታድለህ!!!! ከቃል አልፎ በእንባ ተመረቅህ አቦ አሁንም ከፍ ከፍ በል!!!!
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed 6 ай бұрын
እኔ እኮ በስስት እያየሁ በሳቅ አይኔ እባ እየሸፈነኝ ነዉ እማያቸዉ አባብየ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት ምንኑን ተቸ በምኑ አሥተያየት ልጻፍ ያነጋገር ቅላጼያቸዉ ግርምታቸዉ ደስታቸዉ ትዝብታቸዉ ቁጭታቸዉ የኔ ገራገር አባት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤አባቴ በኖረልኝ እና እኔምባሳየሁት. አላህ ይረህምህ አበዋ. አባትያላችሁ አላህ ያቆይላችሁ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين الله يحفظك ابوي حبيبي انا احبك كتير يا روحي انا 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️
@habtamutesfayeduressa8233
@habtamutesfayeduressa8233 5 ай бұрын
ይህ ድንቅ ሥራ ነው ፤ አባታችን ድንቅ ኖት ፣ ተባረኩ፡፡ ወንድሜ አንተም የሚያከብርህ ልጅ ይስጥህ፡፡
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 5 ай бұрын
ወይኔ ሀገሩ የት ነው ደስ ሲሉ ፍቅራቸው የዋህነታቸው❤❤❤
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 6 ай бұрын
የማያጠፍው ልጅ መውልድ እና መልካም ስራ ነው አባቴ ትክክለኛ አነጋገር ነው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 6 ай бұрын
ማሻ አላህ እንደት እንደምወዳቸዉ አባቴን ነዉ እሚመስሉኝ ጀማል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እኔ ላልቅስ ❤❤😭😭😭
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 5 ай бұрын
ምርጥ አባት ናችው እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው አባቶቸ ሽ አመት ይኑሩ😘😘😘
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 6 ай бұрын
ቀረፃና የምስል ጥራቱ በጣም አስደንቆኛል።ደስ የሚሉ አባት ናቸው።
@hayat6647
@hayat6647 6 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ሀጅን ይወፍቀወት የአላህን ቤት ቢጎበኙ ምን ያክል እንደሚደሰቱ አስበት በዚአይነት
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
እሽ በቀጣይ! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ይህን የመስለ አባት ጨዋታቸው በጣም ደስ ይላል በርታ ለሌሎችም ጥሩ ትምህርት ይሆናል በርታ ረጅም እድሜ ይስጥህ::
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@elaybright8884
@elaybright8884 6 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲል አላህ ይጠብቅልን ደስ ሲል የኔ የዋህ ሁሉም ባላገር እንዲሁ የዋህ ህዝብ ናቸው።።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 6 ай бұрын
የውነት ጦሳ በጣም እናመሰግናለን ያባትህ ደሰታ ያተም ደሰታ ነው ተባርከ መታደል ነው ወንድሚ💝😍💐🙏
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@softmeha9100
@softmeha9100 6 ай бұрын
ወላጆችህ አላህ ያቆይልህ አባዬ በጣም ደስስስስ እሚሉ አባት ናቼው ሁሌም ደስ ይበላቼው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 6 ай бұрын
ዱባይ ቢሄዱ ጥሩ ነው ኢንሻ አላህ ወይ መካ ወይ ዱባይ 😊😊
@abbushemelaku943
@abbushemelaku943 5 ай бұрын
ዋው ወድጄዋለው የገጠር አባትህን ስላከበርክ ለአንተም ክብር ይገበሃል ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው !!!
@endalegerma2521
@endalegerma2521 6 ай бұрын
ጎቡዝ የሀገር ልጅ እናትህንም ብታስጎበኝ ከይር ነበር🎉
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 6 ай бұрын
የኔ አባት ሁሉም ሀፍታም ነው አሉ ከተማ ድሀው ነው ብዙ😊
@fatum164
@fatum164 6 ай бұрын
የኔ አባትየ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤እወዳችኃለሁ❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 5 ай бұрын
መታደል ነዉ እድህ የወላጅን ደሰታ ማየት
@zelekekebede1975
@zelekekebede1975 6 ай бұрын
እረ አንተስ በጣም ምርጥ ልጂ ነኽ።በጣም ነው የተመቼኼኝ።በርታ በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራህ ነው ያለከዉ።ጦሳ ቲዪብን ከልብ አመሰግናለሁ ፡በርታ አይዞህ የእኔ ባለ በሣል አእምሮ።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 6 ай бұрын
የኔ ጀግና አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ከዝህም በላይ አላህ ያሥደስትህ ጋሺ ጀማል በልጅህ አላህ ያሥደስትክ የልብህን መሻት ሁሉ ያሣካልህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@leznakelemu-ro7ob
@leznakelemu-ro7ob 6 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነህ ጨዋታቸዉ ማይጠገይ አባት በደንብ አስጎብኛቸዉ ለልጆቻቸዉ ዋጋ ሚከፍሉ አባት እና እናት ትልቅ ክብር አለኝ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥወት
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-dq2ut8zm1l
@user-dq2ut8zm1l 6 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ ወንድሜ
@user-re8px6bu2w
@user-re8px6bu2w 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ አባት እርጂም እድሜ ከጤና ጋር 100 k እናስገባው ወንድም ቸንን የጀመአ 👍👍👍👍👍👍👍
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 6 ай бұрын
የአላህ ፈገግታቸው የውስጣቸውን ደስታ ያንፀባርቃል ❤❤❤የኔ አባት በአድሳባ እንደዚህ ከተደመሙ 🤲🤲 ያረብ መከተል ሙከረማን እና መዲነተል ምነወራን አላህ ወፍቋቸው ቢደመሙ ብየ ተመኘሁ እዛማ ቢመጡ ምን እንደሚሉ ታየኝ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 6 ай бұрын
የኔ አባት አላህ እድሜህን ያሰረዝመው ያረብ😢😢 አባቴ ካየሁ አሰር አመቴ 😢😢አባቴን አሰታዋሳችሁኝ😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@bma4502
@bma4502 6 ай бұрын
አይዞሽእኔ 17አመቴ😢
@tube8181
@tube8181 5 ай бұрын
እኔም፣7አመቴ፣በጣምነው የናፈቀኝ፣አላህበሰላም፣ያጠናኘን ያረብ
@bisratgebremedhin3915
@bisratgebremedhin3915 6 ай бұрын
እንደው በጣም ታድለሀል እንዲህ አይነት አባት ለዛ ያላቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው አንድ ቀን ደግሞ እኛ ሳቂታ እናትህን ወደ አዲስ አበባ አምጥተህ አሳያቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@jakobadem4900
@jakobadem4900 5 ай бұрын
አባታችን በጣም አዝናኑን አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው🙏
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@user-ls6cw8ex7y
@user-ls6cw8ex7y 6 ай бұрын
እኮን መጣችሁ አባትና ልጂ🎉
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 6 ай бұрын
የኔ አባትዋ ስውደወት ወላሂ❤😢 አላህ ይጠብቀወት ፈታ አልኩኝ ወላሁ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@habetamugetahun3928
@habetamugetahun3928 5 ай бұрын
እውነት በጣም የሚበርታታ ሰራ ነው በርታ የአባቶች የናቶች ታሪክ መቀመጥ አለበት
@aberashikulichi2369
@aberashikulichi2369 5 ай бұрын
አንተ የታደልክ ልጅ ነህ አባትህ በሕይወት ኖረው ይህንማየትህ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 6 ай бұрын
እንደው ጀማል በልጆችህ ብድሩ ይግባህ እንኳን ይሄንሁሉ አሳየሀቸው ብዙእሚያዩ ያረጋቸው እድሜ ሰቶ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 6 ай бұрын
አባየ የኔ ታናፋቂ ሁሉ ነገረቸው የሚያስቂ ፈታ ያሉ ናቸው አላህ ያቆይልህ ወድም ጀማል በልጅ የምትደሰት ያድርግህ
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 4 ай бұрын
መታደልነዉ ወድሜዋ አባትህ በዚህ እድሜያቸዉ ያላቸዉ አሥተሣሠብ ማሻአላህ❤❤❤👍✅
@lyela222-zy1ux
@lyela222-zy1ux 5 ай бұрын
ውይ ደስ ሲሉ በአላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ወንድማችንም አላህ ይጨምርልህ የወላጅች ምርቃት ትለቅ ቦታ ያደርሳል በርታ
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 ай бұрын
አይ አጂ ሰሂድ ሁሴን ጀግና አባት ናቸው ገጣሚም ናቸው እግዛቤር ይስጥህ እንኳንም የተመኙትንም አዲስ አበባን አዩት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አዝናኝ ናቸው❤❤❤❤❤❤
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 6 ай бұрын
አባት አለም እስከ እድሜወ ፍፃሜ እንደሳቁ ይኑሩ ሁሤን ይሙት ሴቱ እዛ እዚህ የአላህ ያለህ😂😂 ደግሞ አልተሳሳቱም በሮቹና በቅሎዉ ቢሸጥ እሮቢላ ይገዙ ነበር ማርያምን ሆደ ቆሠለ በሳቅ❤❤❤
@user-dq3fk8zn3w
@user-dq3fk8zn3w 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ሌሎችም ይህን በመከተል እንደነዚህ ያሉትን በገጠር ለሚኖሩ ገበሬዎች አባቶች ያላዩትን ከተማም ይሁን ሌሎች ነገሮችን ማሳየት ጥሩ ተግባር ነው አንተም በርታ ይህን የመሠለ በጎ ሥራ ለአባትህ በመሥራትህ እና ለብዙዎች ጥሩ መልካም ምሳሌ ስላሳየህ ልትመሠገን ይገባሃል
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 6 ай бұрын
አባባ እደሚናጤና ይስጠወት ፈታ ያሉ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-jk3fu8uk4k
@user-jk3fu8uk4k 6 ай бұрын
ጨዋታቸው ልክ እንደ አባቴ 😂😂😂ሀገሬ ስገባ እኔም አሳያቸዋለሁ
@hayatmohammed5697
@hayatmohammed5697 6 ай бұрын
ይሄ 100 ሺ ሰብስክራይብ ያሰዋል❤❤❤❤❤❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 5 ай бұрын
ማርያምን አለቀስኩ 😢አባትህ ሲለቅስ የኔ አባት❤❤
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 6 ай бұрын
ተከታታይህና አድናቂህም ነኝ ኮሜንት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሁለተኛ ኮሜንት ነው አባትህን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተንም አላህ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ማሻአላህ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 6 ай бұрын
😂😂አሁን እግድህ ሲገቡ አመቱን ሲያወሩ መክረማቸው ነው. ደህና ይጎረርባቸዋል. አቡአላህ ያስደስትህ እድሜም ይስጣቸው
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz 6 ай бұрын
😂😂
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 6 ай бұрын
ለጎደኝወቻቸው
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@zortebo
@zortebo 6 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ አባትህን ይባርክልህ! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ! አንተም መልካም ሰው ነህና ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ!
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 5 ай бұрын
❤😂😢❤😮😊 የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ መታደል ነው እንደዚ ወላጅን ማስደሰት ተባረክ የኔወንድም 🙏 የኔ የዋህ ቅን እውነተኛ ስሜቶትን በነፃነት የሚገልፁ እርስዎ የበርካታ የሀገራችን አባቶች ማሳያ ነዎት እግዚያብሄር የበለጠ ክብር ያሳይዎት ።
@behailuteshale-ni1cf
@behailuteshale-ni1cf 5 ай бұрын
አባቴ ደጉ አባታችን ትክክለኛው የእትዮጵያ መገለጫ እድሜና ጠና ይስጦት ሀገረ ትክክለኛ እርሶን ነበር የምትመስለው እንዳሁኑ ሳትበላሽ
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 25 М.
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 8 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 63 МЛН