ስለ ምቹ ቤት Etege

  Рет қаралды 57,195

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ስለ ምቹ ቤት Etege
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 193
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ሃኒቾን አይቼ ነው የገባሁት 😍😍😍🥰✝️
@tovresh9031
@tovresh9031 3 жыл бұрын
ውብ አለባበስ ባንድራን የአገር ፍቅርንና የሴት ሥራአትንና ማሪያምያዊነት የሚያንፀባረቅ። ማሻአላህ !!!!!!!!!
@saraabi7780
@saraabi7780 3 жыл бұрын
btammmm des yelale
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
ይመችሽ አንቺም
@aaw5447
@aaw5447 3 жыл бұрын
Giltsegninet desyilal👍👍
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Thanks
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
ስርዓት ያላቸው ኢትዮጵያዊ ሴቶችpls keep it up ቀጥሉበት
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 3 жыл бұрын
ሀና ዘ ኢትዮጵያ በጣም የማደንቅሽ ለዚህ ምዕራባዊውን አለም ናፍቆ ለጠፋው ትውልድ መመለስ ምሳሌ ምትሆኚ የእራስሽ ህይወት ለጥሩ ክርስትና ህይወት ሚሰብክ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከሚታይ ከማይታይ ፈተና
@Milliboy100
@Milliboy100 3 жыл бұрын
ሀንቾ ኢትዮጵያውዊ ውበት አለባበስ ያለሽ እህታችን ነሽ ፍፃሜሽ ይመር ለህሉም ሴት እህቶቻችን ተመሳሌት ነሽ ::
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
እንደመር❤🙏
@azebassefa2057
@azebassefa2057 3 жыл бұрын
እንደ ሀና ያለ ትውልድ ብዙ ቢኖረን የት በደረስን የሰው ማድነቅ ትተን ወደራሳችን እንመለስ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ምቹ ቤት እንድኖረን መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ፍቅር, መተሳስብ, የወንድ የሴት ብሎ ሰራ አለመከፋፈል መደማመጥ ቤተስቦቻችን ቆንጆ ህይወት ይኖረናል 💚💛♥️💯👨‍👨‍👧‍👦👍👊!!!
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ሐና እማምላክየ መጨረሻሽን ታሣምርልሽ ለብዙዎቻችን አርያየምትሖኝ ድንቅ ኢትዮጵያዊትነሽ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
እንደመር❤🙏
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሴት ከአለባበስ እስከ አነጋገር #1🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️😘😘
@lidyashimeles2729
@lidyashimeles2729 3 жыл бұрын
ምቹ ቤት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በተለይ ለእናቶች .ልናበረታት ይገባል ።ሮዚ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁና አመሰግንሻለሁ 🥰😘
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
መልካም ፕሮግራም ነው። ክብሬ የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ።። እሮዝ እና ሀኒ ግሩም ብላችሆል ። እድለኛ ሀኒ ተገላገልሽ ከአጭበርባሪው አለም።
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 3 жыл бұрын
ሃንዬ የኔ ዉብ የኔ ቆንጆ የተዋህዶ ልጅ የኔ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 3 жыл бұрын
ሃና በጣም ሚዛናዊ ለመሆን የምትሞክሪ ከግራ ወደ ቀኝ የምታይ በመሆንሽ ሣደንቅሽ። ከአውሮፓ እና ከአሜሪካ የሰሙትን የራሳቸው ሃሳባ እየመሰላቸው ለሚያገሱት ጥሩ አርያነሽ ። ቦታ ግን ስለማይሰጡሽ ቻይው
@tigeayalew6318
@tigeayalew6318 3 жыл бұрын
ሀኒቾ አንችን አይቼ ነው የገባሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ስርአታችሁ ያምራል
@user-wg8pc3db3z
@user-wg8pc3db3z 3 жыл бұрын
እቺን ልጅ ገና አሉለታ ነዉ ያየኋት አለባበሷ ደስ ሲል 🌹
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ሀኒቾ ልባችን እዲመለስ ፀሎት አደድርግልን
@user-tj5zv2ts9d
@user-tj5zv2ts9d 3 жыл бұрын
ሀኒቾ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@firehiwotteklu7447
@firehiwotteklu7447 3 жыл бұрын
Arts TV World እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን እየመረጣችሁ የምታቀርቧቸዉ እንግዶች እና ርዕሶቻችሁ በጣም የተመረጠ ነዉ ። ሮዝ መስቲካ እጅግ በጣም የማደንቃት ጠንካራ እህታችን ናት ከብተሰብ እርቃ ከሀገር ዉጪ አራት ልጆችን እያሳደገች ጎን ለጎን ለእናቶች መብት ተሟጋች በመሆን ለብዙ ዓመታት ስትሰራ የነበረች ጠንካራ አስተማሪ እህት ናት እንዲሁም ሀኒቾ በሀና ዘኢትዮጵያ እጅግ በጣም አሰተማሪ መልዕክቶችን የምታስተላልፍ ......ጠንካራ አስተማሪ እህት ናት .... በርቱ ጠንክሩ እንደናተ ያለዉን መልካም ቤተሰብን ያብዛልን !!!
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
የስንዱ ሴጣነው የሚጫወትባት እንፀልህላት 😥😥 ሀኒቾ ጀግና የኢትዮጵ አርበኛ ውድድድድድድ 🥰🥰🥰ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ የሀገሬሊጆች
@melesesalilih1244
@melesesalilih1244 3 жыл бұрын
I love the girl. How passionate she is about 🇪🇹
@liduwolde1354
@liduwolde1354 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የእህተ ማርያም ተከታይ ስለሆነች እኮ ነው ተናግራለች
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 жыл бұрын
@@liduwolde1354 @@ እግዚአብሔር ይባርክሽ ነቅተሽባታል መዘዞ በጣምምምምም የከፍ ነው ስው ዝምምም ብሎ እንደ ከብት እየተነዳ ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 жыл бұрын
ስው ልብስ አሳምሮ 🟢🟡🔴. ስለለበሰች በማር የተለወሰ መርዞን ስለተፍች ዛሬ ሰማይ እየሰቀልናት ነው ነገ ግን መዘዙዙዙዙዙዙ ብዙ ነው ይልቅ መካቡን ትተን እንንንንንንንንንቃቃቃቃቃቃቃቃ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 жыл бұрын
@ጌታ ነው መድኃኒቴ @@ ቅናት ሳይሆን እውነታውን ነው የተናገርነው ብዙዙዙዙ ተኩላዎችን ከማየት የተነሳ ነው እህቴ በመጥፎ አትውሰጂው
@liduwolde1354
@liduwolde1354 3 жыл бұрын
@ጌታ ነው መድኃኒቴ ለምን እንቀናለን ከፈለግን እህተ ማሪያም እኮ አታስከፍልም ስለዚህ ምፕሄድ እንችላለን በመቀጠል ሀሳቧን እንደምደግፍ እራሷ ሀና ናት የተናገረችው ሀሜት አይደለም። ትልዲያ ትንሽ ይፕዘባረቅሽ አልምፕሰለሽም?
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች አለባበሳቹ እራሱ የናትነትንና ምቹ ቤትን ያስተምራል ❤️❤️❤️ ሀንቾ የኔ ማር እካን ሀገርሽ ገባሽ ❤️
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 3 жыл бұрын
ሀኒየ ውብ እስከአለባበስሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
እንደመር❤🙏
@kidistg2244
@kidistg2244 3 жыл бұрын
ክብሬ እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቱልኝ ሁላችሁም እህቶቻችን።
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
ለሴቶች አረያ ነሽ ሀኒ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 жыл бұрын
የሃበሻ እናቶቻችን የምትመስል ሴት ሃና ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ ቢሆኑ እንዴት ጥሩ ነበር፡ ዱቄት ተለቅላቂ ሴቶች እስቲ ተማሩ ኣታሳፍሩን ።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
Great discussion! I respect and admire women like these.
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
ሮዚ በእውነት ጥሩ የሆነ አመለካከት አለሽ ጠቅላይ ሚኒስተር የመሆን አቅም አለሽ በርች ።👏🤛🤛🤛👍👍👍
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
እንደመር❤🙏
@ALEXLEOSUS
@ALEXLEOSUS 3 жыл бұрын
ሃኒቾ ምርጤ በርቺ እነዚህ ያልኖሩበትን በግሎባሊስቶች የሚወረወርላቸውን በሴቶች መብት ስም feminism አስተምረው ልጆቻቸውን ሲቀሙባቸው ሊገባቸው አይችልም አንቺ ግን የገባሽ ከዚህ አሜሪካ ሄደሽ ታስተምሪያለሽ
@ayechewhabete478
@ayechewhabete478 3 жыл бұрын
ክብሬ ተስፋዬ ወራሀ የካቲት አብረን ነው የተማርነው ።የአስተማሪዬ የቲቸር ተስፋዬ ልጅ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 3 жыл бұрын
ምቹ ቤት ቁም ነገር ያለው ማስተዋል ያለው ለሀገር ለአለም ለሽማግሌ ለዎጣት ኤስ ህጻን ግደል ፍለጥ ቁረጥ ሳይሆን ሰላምን ሁላችንም ይችን ምድር ሁላችንም እደምንለያት አምነን ቁም ነገሮችን የሚያፍራ ምቹቤት ይሁን ሰላም ሁኑ
@betselotmuche6230
@betselotmuche6230 3 жыл бұрын
ሀኒቾ እኔ ምርጥ💞💞💞💞💞💞❤♥♥♥♥በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤እናመሰግናለን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
ሀኒቾ 👍 Preach hun 😘
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ሀኒቼን አይቼ ነው የገባሁት ምርጥ የኦርቶዶክስ አለባበስ እምትለብስ ሴት ናት እምትሳደቡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ ደሞ የእህተ ማርያም ተከታይ አይደለችም የኦርቶዶክስ አለባበስ እኮ እደዚህ ነው እሚለበሰው ለስንዱ ማን ሰጣት
@mesaytube5409
@mesaytube5409 3 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ውብ ሀበሻ ሴት
@alemulemma6362
@alemulemma6362 3 жыл бұрын
ሀኒዬ በጣም ልክ ነሽ በደንብ ተወረናል እኮ ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 3 жыл бұрын
Both grill are amusing I am so happy to see u good bless u.
@sderese
@sderese 3 жыл бұрын
On a light note, I have never heard of such a name Rose Mastika. I have learnt a lot from the discussion.
@ehitesemaet9691
@ehitesemaet9691 3 жыл бұрын
She has a You tube channel. Check her on ምቹ ቤት KZfaq channel
@m.fekpetpfekpetp4475
@m.fekpetpfekpetp4475 3 жыл бұрын
ሐና.ዘ.ኢትዮጵያ.ውቤቷን.ኢትዮጵያ.አለባበሥሽ.ሐገር.ሑሎመናነች.ምሣላችን.ነሽ.ክርስትናሕጓን.አለባበሧን.ምናለ.ልጁቿ.ልቡና.ሠቱን.ሠርሐቷን.አጥብቀን ብንይዘውብሮግራማችሑ.ቀጥሉበት.
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ሀኒይ የተዊህዶ እንቁ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ሳታቂ ዝም ብለሽ ስም አትስጪ. ሀና የተዋህዶ ልጅ ሳትሆኖ የእህማሪያም. መንጋ ናት ያውም ፃድቅ መሳይ አስመሳይ!!!!
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
ይቅርታ የተዋህዶ እንቁ ብሎ ማዕረግ የለም እንዲህ የማይገባ ስም እየሰጣቹ ሰውን የበለጠ ስህተት ውስጥ የምትከቱት እናንተ ናችሁ አስተዋይ እንሁን እንጂ ጎበዝ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 жыл бұрын
ጥሩ አሳብ ነው ግን ጋዜጠኛዋ እራሷ ጠይቅ እራሷ ቦታውን ትይዘዋለች ለተጠያቂዎቹ የበለጠ ግዜ ቢሠጥ
@maheletendale6674
@maheletendale6674 3 жыл бұрын
Gobeze gazetega ☝️👍👍👍 engedawocheshem interesting idea neberachew bertu 🙏🙏🙏
@degendegen78
@degendegen78 3 жыл бұрын
ሀኒቾ አና አሮዝ አመለካከታችሁ. ብቻ ሳይሆን አለባበሰችሁ. ድንቅ ነው. 👍 ጋዜጠኛዋ. ትንሺ. ተምታቶብሻል አሻሺይ. የራሺን ባህል ሰይሆን የውጭውን. ልታደንቂ. አትሞክሬ. Sorry. 🎈
@da8387
@da8387 3 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው በርቱ ግፉበት የ.....ገባሽ ኣባባሌ....ኣባባል ግን በዛች ከይቅርታ ጋር።
@user-nv9tj7lp7w
@user-nv9tj7lp7w 3 жыл бұрын
ከማውራት መሆንን ስንመርጥ (only when we practice what we preach) ከዛ የማትሞት ኢትዮጵያ ዳግም ታብባለች፤ ዛሬ ሞተን የነገን ተረካቢ ትውልድ እንሰራለን።
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Hi Hannecho good to see you...👍🏽👏🏽
@user-dn7uq5gj2r
@user-dn7uq5gj2r 25 күн бұрын
haniyen ayeche new yegebahut❤❤❤❤❤
@selamawitteferi3334
@selamawitteferi3334 3 жыл бұрын
roziye betam new yemwedsh nurilgn yene wed
@era7420
@era7420 3 жыл бұрын
hanayee 😍😍😘❤
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@meseretnega4459
@meseretnega4459 3 жыл бұрын
Very passionate
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 жыл бұрын
የወንዶች ቀን ፦ ጳጉሜ 1
@mahtebaabera3417
@mahtebaabera3417 3 жыл бұрын
Esti mechu betena yemiwed be ewnet betam tekami aesitemari bete Nw. subscrib yedereg pls🙏🏽 rosina❤️
@Ethio_Orthodoxy
@Ethio_Orthodoxy 4 ай бұрын
Hana Des sitiy egiziabher yitebikish our sister
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 жыл бұрын
እሕቶች፣ጥሩውይይትንበር፣ግንበሃገራችን፣ሠወ፣እየተጨፍጩፍንው፣ንቁ
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 жыл бұрын
ሀንየ አንችኮ ከእነዚህ ጋር የምትቀርቢ አይደለሽም እነዚህኮ ዘመናዊ ባርነት ናፋቂ ናቸው አንችኮ ልዮ የተዋህዶ እንቁ ታሪክሽን ጠንቅቀሽ የምታውቂ ነሸ ማሬ አቤት ውበትና ክብር ሀገርሽን ሆነሽ ነው እኮ የሄድሽው እንድያው ምን ልበልሽ ይለፍልፋ ተያቸው እነዚህን እህቴ ሀና እነዚህ አይገባቸውም ተያቸው ተፈጥሮን መረዳት አይችሉም የሉምኮ ከስጋዊ ህይዎታቸው ጋር ብቻ ናቸው ሀንየ እንቁ ነሽ በቃ አባቶቻችን ለምን እንደዛ እንዳደረጉ አይገባቸውም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
በዓለም የእኖረች ለምንድንዉጨከዓለም ሰወች የምትርቀዉ ደግሞም አድሲ ክርስቲያን እንጅ ጠንቅቃ ያወቀች ብሎ ማካበድ ለሷም ከንቱ ዉዳሴ አይጠቅምም በዛ ላየሰ ሮዝ ማስቲካ ምቹ ቤት ስነ ምግባር ያላት ኢትዮጵያዊ በሃይማኖት የ ፀና ዓላማ ያላት ሀገር ተረካቢ ልጆችን የምታበረክት ናት
@iamfine6333
@iamfine6333 3 жыл бұрын
ግብዞች ፈሪሳውያን ናችሁ ሁላችሁም ።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
@@iamfine6333 እሽ እናንተ ሳምራውያን ናችሁ😀😀😀😀
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
እኔ ከወለድኩ በኅላ እቤት ነኝ ግን ጡቴ ወተት ስሌለው ፎርሙላ ነው ማጠጣው። ሀኒቾ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?
@2atv386
@2atv386 3 жыл бұрын
❤️❤️
@alemumelesea8801
@alemumelesea8801 3 жыл бұрын
Can you just stop talking and let your guests speak their opinion. መቼ ነው ይህች ጋዜጠኛ ምትመከረው 50% እኔ ላውራ ከማለቷ ምትረዳው ገልብጣ ነው
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 3 жыл бұрын
Gebash ababale yemilew kal betam tedegageme tinsh bikenes
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 Жыл бұрын
Kibre betam adinikeshalehu! as well as ur guests are
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 3 жыл бұрын
Egzabher yemsegen gen behola ende sendu endatehogni
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ሆኖ ሳለ የጋዜጠኛዋ እንግዶቿን ኣላስወራምማለት በጣም ኣሳፋሪ ነው ስለዚ ኣሻሽይ::
@kidistn.2203
@kidistn.2203 3 жыл бұрын
Exactly KZfaq yerasuan kefta bitlefelif yeshalal andegnawan
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 3 жыл бұрын
ስለ ጡት ማጥባት ያወራችሁት ማጥባት ለማይችሉ በጤና ምክንያት ማለት ነው እጅግ ልብን የሚሰብር ንግግር ነው በቅንጦት ለማያጠቡ ማለቴ አይደለም። የበለጠ guiltyነት እንዲሰማቸው ያደርጋል።
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
The woman with Scarf is a little off to me. I understand that she doesn’t like American culture or system but not everything she is saying actually true to be honest. Some truth is missing in this discussion. I wish to be in this discussion 😃
@kokidan2225
@kokidan2225 3 жыл бұрын
Exactly!
@humanity1st494
@humanity1st494 3 жыл бұрын
Exactly!
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
ባህላቸውንም ኑሯቸውንም አልወደደችውም
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Ende ameleketachin new
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
wey hana tasgerimiyalesh
@user-jj6xm6id9g
@user-jj6xm6id9g 3 жыл бұрын
እስቲ ያውርበት አስልች ናት ጋዜጠኝዋ
@selamawitwoleda1317
@selamawitwoleda1317 2 жыл бұрын
Hi
@demelashgirma5066
@demelashgirma5066 3 жыл бұрын
የአሜሪካ ህግ ለሴቶች አያዳላም ሁለቱም በህግ እኩል ናቸው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 жыл бұрын
Are you sure about it..for sure you aren't living in USA
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 3 жыл бұрын
*Yet nehhh yalehew Entorotos huno sele America mawurat ayekebdem*
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
ድብን አድርጎ ነው ለሴት የሚያዳላው....Am pretty sure that you don't live in USA.
@keriamen3250
@keriamen3250 3 жыл бұрын
@@mimizeniwork4500 ሁልጊዜ አይደለም።
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 3 жыл бұрын
You are absolutely right .if both are honest .
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
ህዝቡ የሚበላው የሚጠጣው የለውም በጾታ በመከፋፈል ምቾት የምታስቡ በጥራቆች ናችሁ !
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
ቆይ መጀመሪያ እውነት ማስቲካ የአባቷ ስም ነው?
@YeZeleke-Samuel
@YeZeleke-Samuel 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ክብሬ ተስፋዬ ለየት ያለ ጥያቄ አለኝ። ስምሽ ልዩ ነው። የአያትሽ ስም ማነው? ሞገሴ እንዳይሆንና የቅድመአያት ስም እንዳልጠይቅ😂😂
@armings7219
@armings7219 3 жыл бұрын
? Who is she
@soulrebel1987
@soulrebel1987 3 жыл бұрын
Which one? They're three.
@armings7219
@armings7219 3 жыл бұрын
@@soulrebel1987 The one who wears her hair
@soulrebel1987
@soulrebel1987 3 жыл бұрын
She's a researcher & youtuber. They're discussing about creating a healthy & happy household.
@armings7219
@armings7219 3 жыл бұрын
Thank you my friend 👍
@seadaali3117
@seadaali3117 3 жыл бұрын
ሙስሊም ነው ምትመሲይው ማሻአላህ በዚ ቀጥይ
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 3 жыл бұрын
ሀንቾ ከህተማሪያም እራቂ አደራሽን
@yenebecha1939
@yenebecha1939 3 жыл бұрын
እቺን አጥማቂ ነኝ ባዩ የጠንቋዩ የግርማ ፍልፍል ካሜሪካ የመጣች አጋንንታም ማላይበት የት ልሂድ ደሞ አርትስ ላይ መጣች ማ ስለሆነች ከጴንጤ ወደ ግርማ ጠንቋዩ መምጣት ምንም ለውጥ የለውም🤔... ደሞ ዛሬ ባንዲራ ለበሽ ሆ በሽተኛ ነገር😠😠😠
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
እስቲ ስለመምህር ግርማ ሱባኤ ጠይቅ አንድ ቀንም ይሁን ስለሳቸው አስተምሮ ልዑል እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቅ እውነታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እና የሚገኘው እግዚአብሔርን በጸሎት በስግደት ጠይቅ አሜን!
@brainfuel9593
@brainfuel9593 3 жыл бұрын
አርትስ ቲቪ በአርት ዙሪያ ይምትሰሩት በብዛት የአንድ ብሄር ስነ ልቦና እና ባህል ምትሉት ነገር የአንድ ብሄር ብቻ ከእንግዱቹ ጀምሮ በብዛት አድሎ ይታያል
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ልብ በሉ ሀና. የእህተማርያም ተከታይ ናት!!!!! እመቤቴን የምሬን ነው ጠይቂያት ነው የነገረችኝ. ።ተመልከቱ አለባበሳ አቀማመጧ. እንደ እህተማርያም ነው ።የ KZfaq ስሟ. እንደ እሷነው ።እኔ ተናግራለው ቀን ሲደርስ እውነቱ ይወጣል!!!!!!!! አሳሳች
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
ኧረ እህቴ ስለራስሽ እወቂ ስለ ሰው አትጨነቂ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
ስራ ፈት ሰለ እራስሽ እወቂ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ግዚው ሲደርስ አብረን እናየዋለን!!!!!! እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም !!!!!!!!!
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
@@user-fy8mi5gk5r ስረአተ-ቢስ ነሽ ወደድሽም ጠላሽም ሀና የእህተ ማርያም ተከታይ ናት ። ወይስ አንቺም የሷ ተከታይ ነሽ ?????😁
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
ትክክል
@elizabethbezabihe7743
@elizabethbezabihe7743 3 жыл бұрын
አብሲት በዘይት ይጣላል
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
አይ ትንሽ ጨው ከተገኘ አንድ ማንኪያ ቅቤ ጣል አድርጊበት።
@kokidan2225
@kokidan2225 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተሳስተሻል በጣም የወል ስም እንኳን የለንም ሰው የአዳም ነው አትሳሳቼ በደንብ አንብቢ መፀሐፍ ቅዱስ… ……ሰውን በመልካችን እንፍጠር የተባለው ለአዳም ነው አደራ አንብቢው በደንብ ሔዋን የአዳም ተቀፅላ ነች እኔ አላልኩም መጽሀፎን አንብቡት በቀና በንፁህ አእምሮ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
መቀለጃ ነዉ ያረጋችሁን ተረት ተረት ትነግሩናላችሁ
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 3 жыл бұрын
አይገርምም ግን ደህና የተባሉ ሴቶች እንደ ሙስሊም ሚለብሱት ነገር ? አልሃምዱሊላሂ
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 3 жыл бұрын
ለናንተ ብቻ ማን ሰጣችሁ
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 3 жыл бұрын
Yaw altelmedem bey eko new
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 3 жыл бұрын
በኛም ሀይማኖት መገላለጥ አልተፈቀደልንም ያው ስለማንተገብረው ነውጅ. ሆኖም ግን ብዙዎች ይተገብሩታል በተለይ አሁን አሁን እየተለመደ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@agelgiltube7826
@agelgiltube7826 3 жыл бұрын
እንደ ሙስሊም ሳይሆን ትክክለኛ ክርስቲያን ስለሆኑ ነው እንደዛ የሚለብሱት። የእግዚአብሔር አምላካቸውን ቃል ትእዛዝ ስላከበሩ ነው እንደዛ የለበሱት ።
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
Great 👏such kind of hair style is not suitable for u kibre🙏
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 3 жыл бұрын
በሴት ስም እምትነግዱ ሴቶች … ይድፋቹ
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
እኮ
@Ethi912
@Ethi912 3 жыл бұрын
ሀና ዘ ኢትዮጵያ + እህተ ማርይም ዘኢትዮጵያ ተመሳሰሎብኝ
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
የስንዱ እህት ናት
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
ኧረ ልቦና ይስጣችሁ እስቲ ጸልዩ ወደ ራሳችሁ ተመልከቱ።
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 3 жыл бұрын
እህት ሳትሆን ተከታይዋ ነኝ ብላ መልሳለች ለጠየቋት ሰወች ዮቱቧን ተመልከቱት
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
@@adoniyaadam3010 እሺ ተከታይ ለማለት ፈልጌ ነው
@Ethi912
@Ethi912 3 жыл бұрын
@@adoniyaadam3010 ዩቱብን ከከፍትማ ገንዝብ አገኝችብኝ ስራው ያወጣት
@believeinyou9745
@believeinyou9745 3 жыл бұрын
I like the program just one thing,The girl with the flag explained very long and boring... act like she knows everything.just extreme
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
I don’t understand why she were the Ethiopian flag ayyy amarhta people
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
ቆሮቆንዳ ስለሆንሽ አይገባሽም 😂😂
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😄 you are not me
@gigilemma6133
@gigilemma6133 3 жыл бұрын
የአሜሪካን ሕግ ለመውቀስ ገና እዛ ያልደረስን ሕዝብ ነን::
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 жыл бұрын
ፈሪሳዊ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ትገርማለሽ ጨራሽ የአሜረካ ህግ ትውቅሻለሽ ኦር ታስቃለሽ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ሀና የእህተማሪያም ተከታይ ናት!!!!አይደለችም የምትሉ ሳታቁ አትቀባጥሩ እሺ እኔ እራሴ ነኝ ጠይቂያት. ነው የነገረችኝ!!!! አዎ የሳ. መንጋ ናት!!! እራሳቹን አድኑ ሰው ከመከተል።
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
የምር🤔
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 жыл бұрын
አይደለችም ኢዮቱቧን ተመልከቺ ከመናፍቅ ነው የመጣችው
@medimedi619
@medimedi619 3 жыл бұрын
አይደለችም
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
@@medimedi619 ግን ታጠራጥራለች ምክንያቱም በተደጋጋሚ ስትጠራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶና የሚለውን ትታ ተዋህዶ ብቻ እያለች ነበር አንድ ጊዜም ኦርቶዶክስ የሚለውን ቃል አትጠቀምም ይሄ ደግሞ የወይዘሮ ስንዱ አስተምህሮ ነው
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 жыл бұрын
ግን ሰውን ጃጅ ከማድረግ የራስን ሀጥያት ማሰብ አይበልጥም
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 жыл бұрын
ዛሬ ሃና ሃና ያላችሁ ነገ እንደ ትግስት / እሀተ ማርያም ብላ እራሶን የሾመች የምትጠራው የተባለች ተኩላ ሆና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማሰደብ የምታደርገው ጥረት ባይሳካላትም ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመንን በመብላት ትገኛለች ነገም ሃና እንደሷ ሆና ህዝብን ስታሳስት ለስድብ ለነቀፍ አፍችንን እንዳንከፍት ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን ዛሬ ነው አሁን ነው
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ማድነቁ በመልኩ መሆን አለበት መካሪ ያስፈልጋታል እና
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
በጣም ሲበዛ አስመሳይ ነሽ። እውነት እንነጋገር ከተባለ 24 ሰዓት ሙሉ ትከናነቢያለሽ ? ማታ ማታ ዲስኮ እና አሽሽ እየነፋሽ ቅዱስ ለመምስል አትሞክሪ:; ኖርማል ልብስ በመልበስ እራስሽን መሆን ትችያለሽ።ባጠቃላይ ያልሆንሽውን እየሆንሽነውና አዘልቂም።እናም እራስሽን ሁኚ። አስመሳይ መንፈስ ውስጥሽ አለ።ባጠቃላይ እስራት ውስጥ ነሽ።
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 3 жыл бұрын
በለው አብረሻት ነው እዴ የምትኖሪው??
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
@@mastawoshanegash6502 አስመሳያችን ለማወቅ የግድ አንረሽ ማደር አይጠበቅብሽም።
@simplyhani7235
@simplyhani7235 3 жыл бұрын
Thank you 😊
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
@@user-xc9gd2el6v ተይ ሰውን በትህትና እንጂ በንደዚህ አይነት ንግግር መመለስ አይቻልም የራሷን ምርጫዋን አክብሪ። አለባበስዋ ምንም ችግር የለበትም ኢትዮጵያዊነትዋን ይገልጻል ሌላው የራሱዋ መብት ነው የፈለገችውን መሆን።
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 3 жыл бұрын
@@user-xc9gd2el6v በእርግጠኝነት አንድ ሰውን አብረሽው ሳትኖሪ አስመሳይነቱ ያስታውቃል ካልሽ አንቺ አስመሳይ ነሽ ማለት ነው ከሰው የሚጠቅምሽን ውሰጂ የማይጠቅምሽን ተይው ክፉ ደግ ማውራቱ ግን ተገቢ አደለም ።
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
It’S So Fun To Wash My Son’S Hair! #funny #baby#cute  #funnybaby
00:14
Amazing Children Toys
Рет қаралды 6 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Phd ምን ማለት ነው?
12:41
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 15 М.
ፍኖተ:አእምሮ(የእውቀት ጎዳና)::
22:32
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 7 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН