ስለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ያልተሰሙ መረጃዎችና የአሟሟታችው ምስጢር (መንግሥት የደበቃቸው ጉዳዮች) |Ethio Forum

  Рет қаралды 1,105,353

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

3 жыл бұрын

#EthioForum

Пікірлер: 1 100
@fikertegetnet3980
@fikertegetnet3980 3 жыл бұрын
የኢንጅነር ስመኛው እውነታው ናፈቀኝ መቸም ቢሆን የማይረሱ ጀግና ናቸው። ነብሳቸውን በገነት ያድርግልን።
@rahmetali2463
@rahmetali2463 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ላንድ አዝማሪ እንድህ እየተሆን ስመኘው መረሳቱ ያማል።
@sophiaali3933
@sophiaali3933 3 жыл бұрын
እጅግ በጣ ም ያማል ያ ብርቱ ጀግና የሃገር አለኝታ እንጅነር ስመኝህ እንደ ተራ ነገር ወጥቶ ቀረ አየ ይቺ ኢትዮጵያ እስከ መቼ ይሁን የደከመላት የማትወድ ልጆቻቹሁ ያለ አባት ያስቀራቸው እውነተኛው አምላክ ፍርዱን ይስጥ
@meltatewelde8146
@meltatewelde8146 Жыл бұрын
11111¹1111111111111111¹111111111¹11111111111111111111111¹1¹111¹11111111111111111¹11111¹1¹1111111111111111¹111¹¹ poo
@zahr7513
@zahr7513 3 жыл бұрын
ነብሥህን በአፀደገነት ያኑርህ የኔ አምሣ ።በልባችን ትኖራለህ የኔ የእግር እሣት
@user-rr3ft6gv2g
@user-rr3ft6gv2g Жыл бұрын
😢😢😢🙏🙏
@mesaymulugata1457
@mesaymulugata1457 3 жыл бұрын
ሰመኘው ቢሞት የሰራው ታሪክ አይሞትም ሁሌም ይወደሳል ታሪክ ሁሌም ህዋዉ ነው
@user-dz4ul7hb2n
@user-dz4ul7hb2n 3 жыл бұрын
ኡፍ እንደገና ሀዘኔ ተቀሰቀሰብኝ 😢😢😢😢
@yalemtekia3569
@yalemtekia3569 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yx4db6il8f
@user-yx4db6il8f 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑርልን የእለቱ ገብርኤል ንፅሕ ደምሕን ይፈልግ።
@adaecnh5992
@adaecnh5992 3 жыл бұрын
እውነት የስመኘው ሞት እስከ ዛሬ ከውስጤ አልወጣም እውነት የድንግል ማርያም ልጅ እውነት ያውጣልን
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 3 жыл бұрын
ነፍሰህን በገነት ያኑረው የእኛ ጀግና። ለገዳዮችህ ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጥ።
@user-bc1lz8nf3c
@user-bc1lz8nf3c 7 ай бұрын
🤔🤔🤔
@GuxFrom
@GuxFrom 7 ай бұрын
መቸስ ማ ይሆናል ያው አብይ ነዋ ሞቱን እንኳበክብር አልነገረለትም
@nigstaradom8368
@nigstaradom8368 2 жыл бұрын
ያዛዝናል እንዲሁ ከቱ ቀረ ነብሱን በገነት ያኑረው
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
እጂነር ስመኝው እግዚአብሔር እምላክ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@user-zl4tr2tu9h
@user-zl4tr2tu9h 3 жыл бұрын
የሚስቲቱ ነገርማ የሚገርም ነው ሞቱን የፈለገችው ነው የምትመሰው ያሳዝናል
@ediltitekle712
@ediltitekle712 3 жыл бұрын
አንድ ቀን እውነት ትወጣለች ግድየለም! ;ገዳዩ የእጁን ያገኛል ፈጣሪ ይፈርዳል።
@emebetabera800
@emebetabera800 3 жыл бұрын
ስለ ኢን/ር ስመኘው ያቀረብክው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ አስታዋሽ ያጣውን ጀግና አስታወስክ
@yimamahassenhassen7489
@yimamahassenhassen7489 3 жыл бұрын
እጅነር ሥመኘውን የገደለ ኢትዮጲያ ነው የገደለው አላህ ያጋልጠው ገዳውን አይቀርም ኢሻ አላ
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 3 жыл бұрын
ኤንጅነር ስመኘውን ያስገደለው አብይ ነው አመናችሑም አላመናችሑም።
@nebaribelete6169
@nebaribelete6169 3 жыл бұрын
:)
@etfowersetew961
@etfowersetew961 3 жыл бұрын
Awo marr
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
ፋሽሽታዊ መንግሥት
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
*ፎቶሽን አዬቼ ደለትኩት😜 @Hailat ለሌሎች ቀልዶች ጎራ በሉ!!!*
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
ስለ ኣቀረብክልን እናመስግናለን ኣስታዋሽ ያጣ ስው ስመኝው ነብስ ይማርልን👏👏👏
@alemwelela5777
@alemwelela5777 3 жыл бұрын
እነ ደመቀ መኮነን ገዱ ኣንዳርጋቸው የእንጅነር ስመፕው ታሪክ ሃውልት ማነፅ ነበረባቸው እንደ ሽመልስ ኣብዴሳ ለሃጫሉ ያረገው ....ግን ለምን ኣላረጉትም????
@etheth5034
@etheth5034 3 жыл бұрын
እነሱ ይሄን ማድረግ አይችሉም ለምን ተላላኪ ናቸው የህውሀት ተላላኪ አሁን ደሞ የብልፅግና
@Tkkj73
@Tkkj73 3 жыл бұрын
You are absolutely correct we must do to remember his legacy. Simegñew Bekele An engineer and a man behind the construction of Great Ethiopian Renaissance Dam (GERD), which completed its first phase of operation two months ago deserve some kind of recognition the same way Ethiopian musical icon Hachalu Hundessa’s name is being recognized by naming different sites after him .There could be something we can do to honor and appreciate Engineer Simegñew a man who worked his fingers to the bone to get the project off the ground, and reach the initial phase of operation. It is not to much to ask in naming this majestic project after his name, or to put up a statue for such a crowning achievement at the site of this majestic hydroelectric dam.
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 3 жыл бұрын
እነሱ ኣይደሉምንዴ ገዳዮች? ቅማንት ስለሆነ ደግሞ የባሰ ያደርገዋል ኣማራ ቢሆን ይንጫጩ ነበር ኣሳምነው ፅጌ ኣገው ስለሆነ ኣትግደሉኝ እያላቸው ገደሉት ኣርጎባ ሽናሻ ወይጦ ወዘተ መሆን ዋጋ የለውም
@selamsewangizaw1464
@selamsewangizaw1464 3 жыл бұрын
ሙታንና ሆዱን የሚወድ ምንም አያረግም። እድሜ ልክ ማፈሪያዎች ናቸው።
@hiwotmelese9709
@hiwotmelese9709 3 жыл бұрын
ስለረሱት።
@belayabelay6097
@belayabelay6097 3 жыл бұрын
እስኪ ማን ይሙት ሀጫሉ ነው ኢንጅነር ስመኘው ነው ለዚህ ሀገር የሰራ ሐውልት እና አደባባይ በስሙ መሰየም ሚገባው ለማነው ?
@abelkalu2757
@abelkalu2757 3 жыл бұрын
ሃጫሉ የየመለስ አድናቂ አይደለማ ስመኜዉና መለስ ይዋደዳሉ ለዛ ሌላ ምክንያት የለዉም
@blennetsanet7479
@blennetsanet7479 3 жыл бұрын
For Hachalu the Oromo people set the world on fire .But u guys.... you keep eating your heroes "erim" ,if you have any though
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
ተረኝነት ስለሆነ ነው።
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 жыл бұрын
እንጂነር ስመኘውን አይደለምከሃጫሉ ከአብይም አህመድ ጋርም ለውድድር መቅረብ አይገባውም!!!
@selamgetachew2379
@selamgetachew2379 3 жыл бұрын
ሃጫሉ በግፍ በመገደሉ የኦሮሞ ህዝብ ሆ ብሎ ተነሳ ምድርን አስጨነቀ። ኣማራ ግን ሆዱ ከሞላ ምንም ስለማይመስለው ጀግኖቹ በአደባባይ ሲገደሉ ዝም ጭጭ አሉ።
@alemdagne2547
@alemdagne2547 3 жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኘው የኢትዮጲያ " የቁርጥ ቀን ልጅ " ነፍስህን እዝጋብሄር በገነት ያኑራት ።
@saratedla3606
@saratedla3606 2 жыл бұрын
ሁሌም በልባችን ትኖራለክ
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በገነት ታስቀምጥልን ምጊዜም አይረሳም ያገር ቅርስ ነው
@pate840
@pate840 3 жыл бұрын
የተረገመ መንግስት ይሄንን ጀግና አሳጣን።ጊዜው ቀርቧል ሁሉንም ሚስጥር እንሰማለን።ድንቅ ዝግጅት በርቱ
@denekgeberayohanes1660
@denekgeberayohanes1660 3 жыл бұрын
@Malat zerga Malat zerga b
@sabaffalmi1473
@sabaffalmi1473 3 жыл бұрын
minaw hacalu, generalochis mangedelacho abiy adelam inde
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ ፡፡፡፡
@amenatedres3308
@amenatedres3308 3 жыл бұрын
አይናችሁያላየውንዙልምመግስትንአያስፈልግምአላህደሙንያውጣለት
@sabaffalmi1473
@sabaffalmi1473 3 жыл бұрын
inem ichi asebe neber gin haacaaluu ye bela demo ye oromo ye xinti xalat jibu zar, nefxegna mehon xiyaqe ale?
@Lemlem7682
@Lemlem7682 3 жыл бұрын
ለአገር የሚሆን ጀግናውን ገደሉት እኛንም ጭምር ነው የገደሉን። መቸስ በሱ አበቃ መግደል የኢትዮጵያ እታማዡር ተገድሎል ጀንራሎች የአገር ገዢያቸውን ተገድለዋል። ኢንጅነር ስመኙው በቀለ እራሱን አልገደለም ተገድሎ ነው የመጣው። እሱን የገደሉ የሱን ቀን ይስጣቸው።
@yihunlehulu1439
@yihunlehulu1439 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እዉነት በሌለበት እዉነት ለማዉጣት ያለህ ቁርጠኝነት አንድ ቀን እንዳንተ እዉነት ፈላግዋ ብዙ ይሆናል ።
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b 3 жыл бұрын
እማይሞተዉ ሞተ ያንተን እድሜና እዉቀት ለልጆችህ ይስጥልን ነብስህን በገነት ያኑርልን
@kalishkale5593
@kalishkale5593 3 жыл бұрын
አቤ ጎበዝ ድሮም አንተ ሞያዊ ብቃትህን የምትወጣ ነህ በርታ
@astutadesse1438
@astutadesse1438 3 жыл бұрын
ኢንጅነሩ እራሳቸውን ለማጥፋት አደባባይ ምን አወጣቸው ካሜራውን ማን አነሳው እውነት ትመነምናለች አትቆረጥም።
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 жыл бұрын
YOU'RE RIGHT!!(FOR YOU'RE( QUASHING TPLF IS RESPONSIBLE FOR HEIS DEATH)
@TEBERHE1
@TEBERHE1 3 жыл бұрын
Ewnet nw lemn Adebabay mewtat asfelegew .
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 3 жыл бұрын
@@MulunaLewi good for you
@binyamfessahie2004
@binyamfessahie2004 3 жыл бұрын
@@MulunaLewi qqqqqq
@mulugettakassa2222
@mulugettakassa2222 3 жыл бұрын
I love yoi to mach
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 Жыл бұрын
የሚያሳዝንና ልብ የሚነካ ትንታኔ እናመሰግናለን
@user-on5lc5mb3b
@user-on5lc5mb3b 3 жыл бұрын
በምንም ተአምር እራሱን አያጠፍም ስንት ስራ የሰራ ሰው እንዲ በቀላሉ እረ የማይመስል ነገር ነው ነብስህን በአፀ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭
@negussiealmu9883
@negussiealmu9883 3 жыл бұрын
እንጅነር ሥመኘው እራሱን አያጠፋም ምክንያቱም ንጽሕ ኦርቶዶክስ ነው በዚህ ላይ የኢትዮ ጵያ ጀግና ነው እሡን ይሚተካ ይለም እግዚአብሔር ፍርድ ይሥጥ ለአጫሉ ያደረጋቹች ምነው ለሡም አድርጉ ለት
@meseretwon1090
@meseretwon1090 3 жыл бұрын
ተባረኩ በውነት በብዙዎች ልብ ውስጥ ያለውን እውነታ ስለ ተናገራችሁልን!
@selmonbyne9718
@selmonbyne9718 2 жыл бұрын
አርካታ
@selmonbyne9718
@selmonbyne9718 2 жыл бұрын
Erlata
@edenwelde2535
@edenwelde2535 3 жыл бұрын
ኢንጅነር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@higemengistbiyadgilign5580
@higemengistbiyadgilign5580 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑረው ፤ አንተ በስጋ ሙተሀል ፤ በመንፈስ ግን ሁሌም ከኛ ጋር ነህ ። የማትረሳ የልብ ውስጥ ማህተማችን ነህ ። አሻራህ ሁሌም እንደመብራት እየበራ ይኖራል ።
@abebawtilahun4806
@abebawtilahun4806 2 жыл бұрын
Yewunetun merja awutute bemebity
@abelkalu2757
@abelkalu2757 3 жыл бұрын
ምስቱ ሳትመጣ የቀረችበት ምክንያት ምንድነዉ?ለምንስ አንድ ሰዉ ልጠይቃት አልተቻለም?
@yitbarektenaw9362
@yitbarektenaw9362 3 жыл бұрын
አቤ እግዚአብሄር ይባርክህ ተመስጨ ነው ያደመጥኩት
@samrawitdemtsu8129
@samrawitdemtsu8129 3 жыл бұрын
በጣም ያማል የእውነት ፤ እግዚኣብሔር የሚስኪኑ ስመኘው ደም ይፈርዳል። ሚስኪን ኣባቱ ልጆቹ እና ሚስቱ ኣይዛቹ ታያላቹ እግዚአብሔር በጊዜዉ ሲፈረድላቹ
@hunegnawberihun6673
@hunegnawberihun6673 3 жыл бұрын
መልስ ከፈጣሪ እንጠይቃለን እንጂ ................ ብቻ ዝም ማለት ሳይሻል አይቀርም 🤔🤔🤔🤔🤔
@ktube2655
@ktube2655 3 жыл бұрын
አየ እቺ ሀገር ውለታው የዋለልሽ ጀግና ፍትህ አልባ ሆነ ይቅር ዓክክክ😭😭😭ኢንጂነር ሆይ አንተ ሂያው ነህ።በቁማቸው የሞቱ ገዳዮችህ ናቸው።ሁሌም ከህሊናየም አንድ ቀን ማትጠፋ ጀግናየ ነህ ክቡር ኢንጂንየር ስመኝው በቀለ ነብስህ በስላም ትረፍ😭😭😭
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 жыл бұрын
የህዳሴ ግድብን ያለመለስ እና ያለስመኘው ማሰብ አይቻልም !
@examplenew7744
@examplenew7744 3 жыл бұрын
ትክል ብለሀል (ብለሻል) ሀቅ ለሚናገር ሰዉ ትልቅ አክብሮት አለኝ
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 3 жыл бұрын
SISISISI SISISISI AMEN
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔
@Jarreso1
@Jarreso1 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን: የሚይሳፍር: የማይገባ: የማይታመን ሁኔታ!!! እባካችሁ ለቤተሰቡ ገንዘብ የማሰባሰብ ዘመቻ እንጀምር: ደክተር አበበ ሐረገወይን እባክህ አስተባብረን 🧐🤷🏾‍♂️💁🏾‍♂️
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
እህህህህ እንጅነር ስመኘው እንደወላጅ አባት ሞቱ ሁሌም ይቆጨኛል💚💛♥💔😡😡😡😡😭😭😭😭
@user-gi8os2ji8u
@user-gi8os2ji8u Жыл бұрын
አይ ወንድሜ ደምህን አላህ ያወጣው
@user-uq4ur3nu1u
@user-uq4ur3nu1u 3 жыл бұрын
እንጂንር ስመኘው እራሱን አላጠፋም ለገዳዮች እግዚአብሔር ይፍረድ ባቸው
@martelomarta7417
@martelomarta7417 2 жыл бұрын
fered lefetare edegere esate emeyagebegben yesou tareke medehaneyalem feredoune lesu telenewale ewenete yezegeyalejne haku edemayekere ergtejna nejn
@martelomarta7417
@martelomarta7417 2 жыл бұрын
emebata teferede
@mahl8mtk30
@mahl8mtk30 11 ай бұрын
@@martelomarta7417 ፺
@azmeraalemayehu3597
@azmeraalemayehu3597 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው!
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 3 жыл бұрын
የኢንጅነር ስመኝህ ደም ከንቱ አይቀርም። ግዜ ይወስዳል እንጂ መገለጡ አይቀርም። እግዚአብሔርን ፍርዱን ይስጥ አሜንንን
@jerrygirma5272
@jerrygirma5272 3 жыл бұрын
Amen !!!
@ydna2588
@ydna2588 3 жыл бұрын
ሞኝ ነሽ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ ከሞተልሽ ይልቅ የገደለሽ በላ። 😭
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
@O Z empty souls have nothing positive to say, because they are empty.
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
@O Z he built one of the largest hydroelectric dams in the world!!! What have u built ? Maybe writing dumb comments on youtube is your accomplishment.
@kelemeworkhmariambalo9536
@kelemeworkhmariambalo9536 3 жыл бұрын
@@teipplestar5586 09pu80
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
@@kelemeworkhmariambalo9536 ???
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
@O Z that is a fitting description for u. Dry 💩
@biniyammillion2246
@biniyammillion2246 3 жыл бұрын
በሚገባ መልኩ ነው የገለፅከው ወንድሜ ፈጣሪ ይክፈልህ ሰው የማይወጣባት ሀገር
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
Justice for engineer Semegnew Bekele family?
@samts1259
@samts1259 3 жыл бұрын
Bravo etio forem thanks for your honesty
@roseadem6059
@roseadem6059 3 жыл бұрын
Ethiopian never forgotten you ❤ ♥ 💖
@mekbek7188
@mekbek7188 3 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ይህ የተጠናከረ የግድያ ስርአት ነው:: እግዜአብሔር ይፍረድላቸው:: ነፍሳቸውን በገነት ያውለው:: አሜን::
@muleman9590
@muleman9590 3 жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኘው ግን ለምን ሀውልት አልተሰራለትም።ምንም ያልገባኝ ነገር ነው።ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚወደ ሰው
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 3 жыл бұрын
Yaa Rabii Lamotuti uLumi hqahawin AwxaLahauu
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 3 жыл бұрын
Abyi musti gooooooooooo
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 3 жыл бұрын
yes we miss you Inginer Smegew 😭😭😭😭😭
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 3 жыл бұрын
@@dainasalmon6756 Allha Yifradii 😭😭
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
አማራ ለሆነ ኦርቶዶክስ ስለሄነ ለሌብነት የማይመች ደረቅ ስለሆነ በአይማኖቱ የፀና የመነኩሴ ልጅ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
@makdatesma1446
@makdatesma1446 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማርልን
@Manbere
@Manbere 3 жыл бұрын
ደመ ከልብ ሁነህ ቀረህ የኛ ጀግና። ፍርዱን ከፈጣሪ ብቻ ነው የምንጠብቀው ።።
@user-mp5vt4gs3p
@user-mp5vt4gs3p Жыл бұрын
😂😂,🎉❤❤🎉🎉😢😮
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 3 жыл бұрын
ያሣዝናል በጣም😢😢😢😢 ኢንጂነር ሥመኘዉ ሁልጊዜ ሥለሡ ሣሥብ አድስ ሀዘን ይሆንብኛል😭😭
@awolmohamed8288
@awolmohamed8288 3 жыл бұрын
የኢት ብርቅዬ ልጅ ነፍስ ይማርምትክ የሌለው የኢት ምርጥ ልጅ ነበር፡፡
@kirubelyeyesus7115
@kirubelyeyesus7115 3 жыл бұрын
😭🇪🇹መቼም አንረሳህም የኢቲዮጲያ ባለውለታ ነህ🇪🇹
@hbtomatsebeha1751
@hbtomatsebeha1751 3 жыл бұрын
እትዮጵያ የዚ ሰው እጅግ ስለበደለቹ (ሰለገደለቹ) ደሙ በሰማዩ አምላክ ፊት እውነት ፍረድ እያለች እደምትጨው አሁን ያለው የእትዮጵያ ሰላም ማጣትዋ የሰራቹ በደል ደመዝዋ ነው እትዮ ፍሮም ግን አቦ እጀራ ይውጣላቹ ለህወታቹ ጤንነት ለስራቹ መሰካት የሰማዩ አምላክ ይስጣቹ በኡነት ሰወዳቹ።።።
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 3 жыл бұрын
የአባቱ አምላክ ይፈርዳል 😭😭😭
@shamsiyahshamsiyah5899
@shamsiyahshamsiyah5899 Жыл бұрын
ምን መንግስት አለና መንግስት እራሱ እንዴ ጅብ ጀግና በይ ነዉና
@asmabiru6036
@asmabiru6036 3 жыл бұрын
ምንም ቢዘግይ ህቅ አይሸፍንም ጊዜ ይወስዳል እንጂ ቤተሰቦቹን ፅናቱን ይለግሳቸው
@ydna2588
@ydna2588 3 жыл бұрын
Can’t stop crying 😭
@leilee6960
@leilee6960 3 жыл бұрын
Me to
@dawittebeje1072
@dawittebeje1072 3 жыл бұрын
Aby malet eko mert shermuta new yewshet Dr endehon eyawkachu
@abeduraya473
@abeduraya473 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እንጅነር ስመኘው በቀለ በፍጹም እራሳቸውን አላጠፉም ምክንያቱም እንደዚኽ አይነት ደካማ ሰው አይደሉም እንደውም ጥንካሬን የሚያስተምሩ ጀግና እንጂ ግን የሆነው ሆኖ እግዝአብሔር ይፍረድ ሁሉን ያየ እሱ ነውና ደግሞም ይፈርዳል የቆየ ቢመስልም አይዘገይም እኔ የሳቸውን አባት እና ልጆች ባየው ቁጥር አለቅሳለው አባታቸውን እና ልጆቻቸውን በትነው እንደወጡ በመቅረታቸው በእውነት ያማል ልብ ይሰብራል ብረሀንን ለጨለማ ጨለማውን ለብረሃን ያስገዛ አምላክ ደማቸውን ያውጣ የኚኽ የደካማ አባት አምላክ ይፍረድ ፍትኽ ከሱ ትምጣ ለቤተሰቦቻቸው ጽናቱን ይስጥ ቁስላቸውን ይፈውስላቸው
@semeretsewene5228
@semeretsewene5228 3 жыл бұрын
ምን ግዜም የሀገር ባላውለታ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ.. በእንዲህ መሞት አይገባውም ነበር..
@samsomtesfay718
@samsomtesfay718 3 жыл бұрын
የሚያስብ ህዝብ ቢኖረው ይታወቅ ነበር ገዳይው ግን ህዝቡ ኣሽቃባጭ ነው
@munafshaya6231
@munafshaya6231 3 жыл бұрын
Samsom Tesfay it’s sad Authority and Aby is responsible
@girmayhazomo7234
@girmayhazomo7234 3 жыл бұрын
ለስምኘው በቀለ ማትሆን ኢትዮጵያ ገደል ትግባ
@AaAa-om1jk
@AaAa-om1jk 3 жыл бұрын
መቼነው ግን የሀገር ልጆች እውቀታቸውን ሠውተው በሀገሩ መኖር ማይችልባት ሀገር ፈጣሪ ይፈርዳል
@martelomarta7417
@martelomarta7417 2 жыл бұрын
ege,abare yetebekehi wedem
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 3 жыл бұрын
በምንም አይነት ኢንጅነሩ እራሳቸውን አልገደሉም ። ለማንኛውም ነብሳቸውን በገነት ያኑረው !
@wondwossenabebe1218
@wondwossenabebe1218 2 жыл бұрын
የማታውቀውን አታውራ
@wondwossenabebe1218
@wondwossenabebe1218 2 жыл бұрын
ከጊቤ 2 ጀምሮ እንተዋወቃለንንንንንንን
@aammaamm5314
@aammaamm5314 3 жыл бұрын
በስመኘው ግፍ ብቻ የአብይ አሟሟት ልክ እንደ ጋዳፊ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 3 жыл бұрын
Tekekel! !!
@tinatina7518
@tinatina7518 3 жыл бұрын
Tekwkle
@tesfayohanneshaile5500
@tesfayohanneshaile5500 3 жыл бұрын
ሀገር ሙሉ ነው ያጣነው እውነት ግዜ ጠብቆ ይወጣል።
@melakutadegeengidaw3327
@melakutadegeengidaw3327 2 жыл бұрын
፨ጠቸ
@amanbeaman5192
@amanbeaman5192 3 жыл бұрын
ምን ይደረጋግል እኔ ሰመኘው ከሞተ በኋላ ኢትዮጵያዊ መሆኔ አብቅተዋል ቆይ ግን ሰመኘው ያልተከበረባት አገር ማን ሊከብረባት ነው የህ የሁላችንም ተስፋ ያቀለጠ የእንጅነራችን መገደል ለሃገርህ መስራት ምን እደሆነ በመጨረሻ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል ። ታድያ 10የ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያላችሁ ምትቀባጥሩ ያለ ሰው ኢትዮጵያ ምንድነዉ
@zewdihadera2132
@zewdihadera2132 3 жыл бұрын
እህህህ አየ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭
@Jarreso1
@Jarreso1 3 жыл бұрын
የገደሉት እንዳያጋልጣቸው የፋሩ ሰወች ሳይሆኑ አይቀሩም? ጉዳዩ አለመርመሩና ውጤቱ አለመነገሩ በጣም የሚገርም ነው: 🙊🙈🙉
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 3 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ሰው ፤ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው !!!
@alemgeta2016
@alemgeta2016 3 жыл бұрын
ልክ፣ነህ፣ወንዲሜ፣፣እግዝያብሄር፣የልጆቹ፣እምላክ፣ይጋልፅ፣፣፣በጣም፣ያሳዚናል፣ለፊቶ፣ቀር፣፣ነገ፣በኔ፣ነው፣እንጅ፣ሰውየው፣ለኔ፣ምንም፣አዬደለም፣፣ግን፣በጣምያሳዝናል፣እእእእእእእህህህህህ የሞት፣አምላክ፣ይፍርድ፣፣ልክ፣ነህ፣የገባው፣ይግባው፣፣ላንድ፣እዝማሬ፣አድሲ፣አበባ፣በሱ፣ሲም፣ልሆነው፣የለፍተድፍቶ፣ቀረ፣፣
@aeshaahmed7895
@aeshaahmed7895 3 жыл бұрын
ግን ያማራህዝብ ለዚህጀግና ታግሎ ቀኑንሌቱን ለዚህያደረሰው ታታሪጀግና ማስታዋሻ እኳ አዲሀውልት አስተክሉለት 😭😭😭😭😭💔💔💔
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
Justice for engineer Semegnew Bekele
@tigistfiqadu2864
@tigistfiqadu2864 3 жыл бұрын
የእማረ፣ካልል፣ባለሰልጣናች፣አውልቱን፣ምሰረት፣አለባቸው
@saratedla3606
@saratedla3606 2 жыл бұрын
ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑርልን የዘላለም የእግር እሳት ሆኖብኛል 💔
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
እህህህህ እስቲ ተወን ።።።።ቀን አለው ለሁሉም ቀናቸው ቅርብ ነዉ የደፉት የሚደፉበት
@etioferom2684
@etioferom2684 3 жыл бұрын
ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑራቸው 😭😭😭
@kevinkibro9534
@kevinkibro9534 3 жыл бұрын
የኣማራ ህዝብ እና የኣማራ ፖለቲከኞች ያን የመሰለ ሰው ተገድሎ የወያኔ ተላላኪ ነበረ ይላሉ። ኣየ ኣማሮች እውነትም እናንተ ቁማር እየተበላቹ ነው
@ggf9611
@ggf9611 3 жыл бұрын
ጊዜ የሸፈናትን ሀቅ ጊዜ ያወጣታል የእንጅነር ስመኘው በቀለ ደም አሁንም ትጮሀለች አምላክ ፍርዱን አይዘነጋምና እንታገስ ፍርድ ለፈራጁ ጌታ ይሁን
@lakeadem2933
@lakeadem2933 Жыл бұрын
Replies
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
ወ ጊዜ ለኩሉ ትክክል
@techreview_7737
@techreview_7737 3 жыл бұрын
ትውልድ የማይረሳው ጀግና
@user-tv7zi3hg1v
@user-tv7zi3hg1v 3 жыл бұрын
መንግስት እጅ አለበት ከማንም እጅ የለበትም።
@tenagnchmengsite5478
@tenagnchmengsite5478 3 жыл бұрын
E
@tehaybelay1105
@tehaybelay1105 3 жыл бұрын
@@tenagnchmengsite5478 ?????.፨??"?
@brooktade1639
@brooktade1639 3 жыл бұрын
@@tenagnchmengsite5478 `
@henytes7181
@henytes7181 3 жыл бұрын
@@brooktade1639 'v' vv
@nigstaradom8368
@nigstaradom8368 2 жыл бұрын
ትክክል መግስት እማ ነው የሚገለው አጫሉን እራሱን እሱ ነው የሚገለው አብይ ዶማ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋው
@xfghu761
@xfghu761 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ ጋዘጠኛው
@sememenkebede4121
@sememenkebede4121 3 жыл бұрын
ነፍሥ ይማር
@tigesttina9999
@tigesttina9999 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል የማይሞት ሰው ሞተ.
@keruqtesfa5507
@keruqtesfa5507 3 жыл бұрын
የኛ አንዱ ሞኙ ስመኘው በቀለ እንደ ሃፀይ ቴድሮስ ራሱን ገደለ ! ምናለ በቆየ ለልጆቹ ብሎ የተመኘው ግድብ በጅምሩ ጥሎ በአውላላ ሜዳ ልጆቹን በትኖ ያጎልማሣ ዕድሜው ላፈር ቀላቀለው ። እቅዱ ሣይጨርስ ለኛ ለይለን ደስ ያምርጥ ጭንቅላት ከአፈር ሊለውስ በችኮላ ሄደ ምንም ላይመለስ ። ስመኘው በቀለ አብ ልበይ ዝዓሠለ ጀግና ናይ አባይና አለኻ ምሣና ብዙሕ ኢና ሓዚና ብሞት ምስ ተፈለኻና ኢትዮጵያዊያን ኩላትና ነፍቅረካ ድማ አብ ሙሉእ ዕድሜና !!
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
Ethio Forum you should go farther to make it clear who killed engineer Semegnew Bekele,stand up for people right.
@tigesttina9999
@tigesttina9999 3 жыл бұрын
ያማል የእውነት
@lemlemhagos7264
@lemlemhagos7264 3 жыл бұрын
ነብሱ ይማረው የኛ ጀግና
@netsanetabebe2917
@netsanetabebe2917 3 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የሰራላት የምትበላ አገር 😭ነፍስህን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@GuxFrom
@GuxFrom 7 ай бұрын
አሜን😢
@chudinato8224
@chudinato8224 3 жыл бұрын
May you rest in the bosom of God engineer Semegne. God is on his throne.
@GhebreabT
@GhebreabT 3 жыл бұрын
we missed a great man in Ethiopian history!
@cookiese6013
@cookiese6013 3 жыл бұрын
you right💔 hope the truth will come out☝🏾🙏🏽😥📣
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 3 жыл бұрын
እንደዚህ የመሳሰሉ ጀግኖች የህዝብ ኑሮ ለመሻሻል ህይወታቸ ባደጋ የሚያስገቡ ሰዎች በነዚህ ህዝብ ለማማራትስ ይቅር የራሳቸው ኑሮ እንደሰውም እንዴት እንደሚኖሩ የማያውቁ የሃሰት በሽተኞች ህይወታቸው ስያጡ በጣም ኣሳዛኝ ታሪክ ነው። እትዮጵያ ጆግኖች ልጆችዋ መብላት ከጀመረች ነው የጥፋትዋ መንገድ የጀመርች። ኢትዮጵያዊት ኣይደለሁም ግን እያየሁትና እየሰማሁት ነገር መናገር ሃይጢኣት ኣይደለም ብየ ኣምናለሁ።
@axumempire4731
@axumempire4731 3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያሳዝነው ግን ቤተሰቦቹስ አባቱስ የሚረዳቸው አለ
@mychild5210
@mychild5210 3 жыл бұрын
ማንም የለም የዛሬውን FB ላይ ግባና እይ አባትየው ሲያሳዝኑ በጣም ጌታ ይርዳቸው::
@alebachewmaseria8660
@alebachewmaseria8660 3 жыл бұрын
Rest in peace brother history will never forget you
@binyamafework5254
@binyamafework5254 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘጋቢ እንጅነረ ስመኝው ነፍሱን ይማርው ገዳይ ግን እንቅልፍ ይጣ
@worafoaweke2348
@worafoaweke2348 Жыл бұрын
በኢትዮጵያነት ለዚህ ሰው በስሙ አንድ ነገር አለመሰራቱ ፣ አሟሟቱ ግልፅ ያልሆነበት እና እንኳ ለአንድ ተራ ዘፋኝ ስያሜዎች ተሰጥቶ ለዚህ ሰው ባዶ መሆኑ ያሣዝናል።
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 3 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ጀግና ኢንጂነር ስመኘው እንወድሀለን እናከብርሀለን የመለሰ ሞት አንተንም አሳጣን ከብር ለመለሰ ዜናዊ ለኢንጂነር ስመኘው
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 3 жыл бұрын
Nebs yimar 💕💕💕
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Жыл бұрын
ነብስህን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር😢
@gabermadhinmichael8542
@gabermadhinmichael8542 3 жыл бұрын
ወይኔ እመቤታችን ለነዚህ ለአገር ሌሊትና ቀን ሰርቶ ክብር ያላገኙ ነብሳቸውን በገነተ አኑረው ሌላ መሬት ላይ ያለ ምንም ትርጉም የለውም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ መስዋዕትነት የሚከፍለው ከንቱ ናቸው ግን ግን እነዚህ ሰዎች እንደዚህ አይጋባቸዉም
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН