ደም አስተፋኝ ነቢይት ዮዲት ተስፋዬ

  Рет қаралды 32,796

BERHAN TUBE

BERHAN TUBE

2 ай бұрын

አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
"ደም አስተፋኝን" እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏 ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን PARADIGM SHIFTፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
CONTACT 09 46 74 59 05 #ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት
contact : +251 946 745 905
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #semayent #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor ቤተሰቦቻችን፤ በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። For more information Ethiopian +251 946 745 905 / +251 924 346 435Telegram: - +251 900 302 057 / +251 924 346 435Whats Up :- +251 946 745 905
‪@Berhantube52‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@EvangelistYaredTilahun‬ ‪@Encounter_‬ ‪@abenezerfikruandtsegadanie62‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@marakiweg2023‬ ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬ ‪@PastorTeddyTadesseOFFICIAL‬ ‪@mikurabmedia2572‬ ‪@yonatanakliluofficial‬ ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ‪@prophethenokgirmajpstvworl8083‬ ‪@propheteyuchufaamharic‬ ‪@FrieDagiFamily‬ ‪@realityshow7187‬ ‪@BereketTesfayeOffical‬‪@Berhantube52‬ ‪@Berhantube52‬ ‪@Berhantube52‬ ‪@BerhanTv‬
#gmmtv #amhara #paradigmshift #testimony #ሞት #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love

Пікірлер: 243
@MihretFeyisa-jc8gr
@MihretFeyisa-jc8gr 2 ай бұрын
እኔ የ ኢየሱስ ስም ሲጠራ በእምባ እዝረከረካለው ለምን መሰላቹ በህይወት ያለሁት በእሱ ነዉና ከብዙ ሞት ሳይሆን ሞቶች አሰመልጦኛልዛሬ የመቆሜ ምክንያት ኢየሱስ ነው እውነት ጌታ ለ እኔ እንዴት እንደሚያደላ እንዴት እንደሚጠነቀቅልኝ አየሁ በቃ እሱ ስሙ ሲጠራ አልችልም ኢየሱስ ያላቹ ደስ ይበላቹ እውነት ደስታዬ ወደር የለውም ተባረኩ በጌታ ደስ ይበላቹ
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም 🙏🔥🔥🔥
@MihretFeyisa-jc8gr
@MihretFeyisa-jc8gr 2 ай бұрын
@@Berhantube52 አሜን አብሮ ይባርከን🙏
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ሁላችንም ከቤተሰብ የተለያየ መርገም ነፃ ያወጣህን የናዝሬቱ እየሱስ ተባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-kx8nc1mq7j
@user-kx8nc1mq7j 14 күн бұрын
Ebakachu selqwn según tebareku
@samriab
@samriab 2 ай бұрын
የኔ ውድ ኢየሱስ ስለአንተ ቢወራ ቢወራ አያልቅም❤የኔ ውድ ኢየሱስ አንተ እኮ በፍቅርህ ግሩም ሩህሩህ ቸር ይቅር ባይ መሀሪ ብናወራ ብናወራ ፍቅርህ ርህራሄህ አያልቅም ተመስገን 🙏🙏🙏ስለ እህቴ ስላረክላት ቸርነትና ምህረት ስለፍቅርህ አመሰግናለሁ ተባረክ🙏🙏🙏
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 ай бұрын
Amen ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
@@hassetbezabih5211 BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 Ай бұрын
አሁንም ፀጋው በዝቶልሽ በእጥፍ የአጋንትን ስራ የምታፈርሽበት እሳት ይጨመርልሽ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@SamyAbay-hc1yr
@SamyAbay-hc1yr 5 сағат бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ_ ህይወት ፤ እውነት እና መንገድ ነው የምንለው በ ምክንያት ነው ።
@Berhantube52
@Berhantube52 5 сағат бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@menentesfaye6487
@menentesfaye6487 2 ай бұрын
የእውነት የእግዚአብሔር ሰው! ሰው ነሽ ለወንጌል የምትኖሪ ለትውልድ የምትራሪ ለመመገብ የማትደክሚ እኔ ምስክር ነኝ ካንቺ ብዙ ተምሬአለው እወድሻለው❤️
@godsheknows3792
@godsheknows3792 2 ай бұрын
ጌታን መውደድ በፍቅሩ መቃጠል ልቤን አናሳሳሽው ተባረኪ
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙏
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 2 ай бұрын
ስታስተካክሉ አየለሁ ፡ ጨለማው በጣም ይጨንቃል
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ሁሌም መልካም ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berukeblessed
@Berukeblessed 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ቀጣዮን እጠብቃለው ተባረኩ
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ዘወትር እሁድ 10 ሰዓት ይጠብቁ
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 18 күн бұрын
ጌታ ሆይ ጥበብህ ድንቅ ነው! አንተ ትልቅ ነህ ስራህም ግሩም ነው።
@Berhantube52
@Berhantube52 18 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@menentesfaye6487
@menentesfaye6487 2 ай бұрын
የእውነት አገልጋይ ስለምትበይው ሳይሆን የምታበይው የምታስቢ ፆም ፀሎት የሆነ ህይወት በመንፈስ የምትመሪ የምታገለግይ እኔ ስንቱን ልናገር እኔ ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ሰውን ሁሉ ለክርስቶስ እየማረክሽ ዘመንሽ ይለቅ የልብሽ መሻት ይሁንልሽ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-kx8nc1mq7j
@user-kx8nc1mq7j 14 күн бұрын
Selkqwn felgalehu
@Berhantube52
@Berhantube52 14 күн бұрын
0946745905
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Ай бұрын
Muzkaw betam yrbeshal
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 ай бұрын
Amazing
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 ай бұрын
GOD IS GOOD
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
AMEN
@wudistgmeskel9021
@wudistgmeskel9021 2 ай бұрын
ጌታ ይክበር ! Thanks for sharing your testimony!!
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
amen
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 ай бұрын
WOW
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 ай бұрын
ምነዉ ጨለመ እግዚአብሔር ብርሃን ነዉ መብራት አብሩ።
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 2 ай бұрын
Atamenafeshi! Menyagenagnewal?
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tizitagirma4451
@tizitagirma4451 Ай бұрын
Mamayee
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@abrhamteferi2692
@abrhamteferi2692 2 ай бұрын
በእውነት እምነትን የሚጭር ኢየሱስን የሚገልጥ የተኛን የሚያነቃ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ተባረኪ ነብይት!!
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
amen amen
@manal-jc777
@manal-jc777 2 ай бұрын
የተባረክሽ ማሚዬ ከምር በዚህ ዘመን ለትውልድ እግዚአብሔር ብዙ በህይወት የሚያኖር መልዕክት የሰጠሽ አገልጋይ ነሽ ጌታ በሰጠኝ ጊዜ ተጠቅሜአለሁ ለእግዚአብሔር በመጨከንሽ ለብዙዎች እናት ስላደረገሽ ጌታን ስለ አንቺ አመሰግነዋለሁ ጌታ ያለሽን ሁሉ ወርሰሽ አያለሁ ዘመንሽ ይለምልም እወድሻለሁ ❤🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@helenfekadu3811
@helenfekadu3811 2 ай бұрын
አቺን ያገኘ መፈስ ያግኘኝ ፀሊይኘኝ
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@MayoshaTa
@MayoshaTa 14 күн бұрын
አሜን እኔንም ያግኘኝ
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
BERHAN TBE TAHNK YOU SO MUCH GOOD JOB
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 ай бұрын
ጌታ እኮ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@ermiasamerga-uj2ti
@ermiasamerga-uj2ti 2 ай бұрын
አንዳንዴ ጌታ ለራሱ ምስክር የሆኑ ሰዎችን ያነሳል ኑራቸው መቀመጥ መነሳታቸው የእርሱን የእግዚአብሄርን ምህረት ታማኝነት ፍቅር መልካምነት ማሳያ የሆኑ ማማዬ ህይወትሽ አገልግሎትሽ ልብሽ ቤትሽ....... ሁሉም ስለምትወጅው ጌታ ያወራል እርሱን ብቻ አጉልቶ ያሳያል ጌታ ደሞ ይህንን እድል አመቻችቶ በአንቺ ታሪክ ውስጥ የጉላው የህይወትሽን አደባባይ የያዘው ጌታ በአንደበትሽ እየተተረከ ስላላ ደስ ብሎኛል ጌታ ደሞ በአንቺ ታሪክ እና አንደበት ተጠቅሞ ብዙ ልቦች ላይ እየሱስን ስለሚስል እጅግ ተደስቼአለሁ ጌታ ይባረክ
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 2 ай бұрын
Yene wud enate❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 2 ай бұрын
Yene eysus
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j 2 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክሽ🙏🙏background yalwen ye ስልክ ጥሪ አስተካክሉ ። ተባረኩ 🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Eshi enastekakelalen betam yekerta 🙏 blessed
@kiki5819
@kiki5819 2 ай бұрын
Tebarekuuu
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@fallaksamra4465
@fallaksamra4465 2 ай бұрын
Eyesuuuss ❤men yaladerkelgh negr ale tebarkuu
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
አሜን
@nanat1515
@nanat1515 2 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት ነገ እሁድ ይጠብቁን
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
THANK YOU LORD
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
AMAZING
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
GOD BLESSED YOU YODITI TESFAYE
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@eyobyelma1516
@eyobyelma1516 2 ай бұрын
Tebareki nebeyet
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@GHLU-qi4ul
@GHLU-qi4ul 2 ай бұрын
BLESSED
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@atsedekhali4271
@atsedekhali4271 2 ай бұрын
የዚህን ምስክርነት ርዕስ "የእግዚአብሔር ልጅ ከበረ " በተባለ ኖሮ ስል አሰብኩ
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
wow betam dss yemile res nw geta yebarkish
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት ነገ እሁድ ይጠብቁን
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት ነገ እሁድ ይጠብቁን
@user-md5zb3mt6o
@user-md5zb3mt6o 2 ай бұрын
Eyesus geta new kibrun yiwusedow
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
AMENN
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@kiki5819
@kiki5819 2 ай бұрын
❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@ELANIBERUKE
@ELANIBERUKE 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Thank you so much
@emuhirute2664
@emuhirute2664 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ enate
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-rv7ek3ir9f
@user-rv7ek3ir9f 2 ай бұрын
Yene konjo enat ❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD🙏 ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
YOU ARE AMAZING PROPHET
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@jezealsisay4358
@jezealsisay4358 2 ай бұрын
Praise God for sustaining you in his kingdom through all of this trouble. You’re a gift for this nation. A true Woman of God 🙏❤️
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Thank you our familly
@kiki5819
@kiki5819 2 ай бұрын
Yemigerem mesekerenet new tebarekuuu
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
AMENN
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
WHAT AMAZING
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 2 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ .....ኡፈይ.......
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@kiki5819
@kiki5819 2 ай бұрын
Yodiyee
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@nahomtegegn8168
@nahomtegegn8168 2 ай бұрын
Wow such a great testimony ❤️❤️❤️❤️ Stay blessed all time enataa ❤️❤️
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
THANK YOU
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Lula0405
@Lula0405 2 ай бұрын
እየሱስዬ❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ሀሌሉያ
@rehobothhomes7470
@rehobothhomes7470 2 ай бұрын
Enate ❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@AlmazWeldeslassie
@AlmazWeldeslassie 2 ай бұрын
I am Blessed by you Good blesse you ❤️❤️
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤🙏
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 2 ай бұрын
Eyesus geta new
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
amennnnnnnn
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 2 ай бұрын
የትውልድ እናት🥰🥰 የራሱ ያረገሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ🙌🥰
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Amen tebarklen josiye
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 2 ай бұрын
Amen🙏
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Blessed
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@andryasabebe9618
@andryasabebe9618 2 ай бұрын
What a wonderful God we have , What a great testimony and a blessing women of God we have for our nation 😇 the Lord is with you mamaye yene enat😇🙌 u r my proudness🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemituali6406
@alemituali6406 15 күн бұрын
ነብይ ዮዲት ቨአንቺ ፀልየሽልኝ ነገሬ ተሠርቷልበጌታ ስልክ ሽን?ከሀዋሳነው።
@Berhantube52
@Berhantube52 15 күн бұрын
0946745905
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 ай бұрын
EYSUS GETA NW
@girumhabte2925
@girumhabte2925 2 ай бұрын
Wow geta eko melkam new
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
amen tebark
@godsheknows3792
@godsheknows3792 2 ай бұрын
bless You Sister
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
አሜን
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@ruthm1310
@ruthm1310 2 ай бұрын
Betam yemiwedatin yeegzabeher baria silakerbachu tebarku bemiskirintu beteseben enday erasen enday adergognal tsegawen egziabher yabezalsh zemenishin hulu egziabher yebark ewdeshalew 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
EGZIBEHER YEBARKISH TEBAKEKILEGN
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
geta cher nw denk program nw tebareku
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@ebenezerjosephofficial7029
@ebenezerjosephofficial7029 2 ай бұрын
MAMA ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Joakin17
@Joakin17 Ай бұрын
We all know your dad; I'm from Wonji.
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
GETA YEBARK SELACHI
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@dinad359
@dinad359 2 ай бұрын
Egizhabiher yimezigen yibarek simu yiqedesi hayilim kibrim lezelalem lanite yihon ❤❤❤❤😢😢😢
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@wasezeru1967
@wasezeru1967 2 ай бұрын
ድራማ ይመስል አጠቆራችሁት መንፈሱን ወጋሁት
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ተባረክ
@jics297
@jics297 2 ай бұрын
አቤት እየሱስ፣ ክብር ይሁንልህ።
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@gebrebayera253
@gebrebayera253 2 ай бұрын
woooow true Love of Jesus❤❤❤❤❤ God bless you Yodit
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 2 ай бұрын
May God bless you blessed 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@zebibakedir2184
@zebibakedir2184 2 ай бұрын
Ye Hagere Lij yodiye Tebarekii
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@EnkuNatu
@EnkuNatu 2 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት ❤ " አይደለም እንዲ ንጹ እና ትክክል ሆነሽ ስተ ሻል ተብለሽ 🫤🫤አንቺን መከተል ክብር ነው " you are Timeless and the woman of Honor 🎖️🏅🎖️ really you can stop time....,.
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
😭😭😭 You are blessed
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 18 күн бұрын
አልበዛም ወዳጄ? እንድንከተል የሚያስፈልገው እኮ ጌታን እንጂ ሰውን አይደለም:: ያውም ከነ ስህተቱ?
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 ай бұрын
BELSSED
@saralove3388
@saralove3388 2 ай бұрын
እዉነት ጌታ ይባርክሽ
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@seblealemu1167
@seblealemu1167 2 ай бұрын
Geta zemenshen yebarkew, tewlde banche yedan,
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 2 ай бұрын
ተነግሮ የማያልቅ የኢየሱስ ጉድ አለባት።ኢየሱስ ድንቅ ነው።በዚህ የሚጠናቀቅ አይመስለኝም።ስልኳን ላኩልኝ።(አብርሃም ከዲላ የሕይወትብርሃን ቤ/ክ)
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@zebibakedir2184
@zebibakedir2184 2 ай бұрын
Ewenet new wonjii ye Arsii sefer lij abatewa yetaweqe tenqeway new
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 2 ай бұрын
Tebarkulegn
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
AMEN
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@edentasew8077
@edentasew8077 2 ай бұрын
Eyesusye ante yaldereskelete ante yalasnanahew mane ale Ewedhalew
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 2 ай бұрын
Hmm Yesus men Ykfelh. Gn Azegajche sofet embachew Ymitergulet mzgajet atchelum😊
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Sorry ባጋጣሚ ተረስቶ ነው እናስተካክላለን 🙏
@godliness46
@godliness46 2 ай бұрын
WOOOOOOWWWWWWW
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Blessd
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 2 ай бұрын
Why the video is very dark
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
ሂዶ መመለስ ግን ከጌታ ጋር ያለማንም ግፊት ላንደና ለመጨረሻ ግዜ መሀላ ያርገባል ይህን ስል የመጥፋት (ከጌታ የመሸሸ ትርፉ መከራ ነው :)እንዳትሞክሩት
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 2 ай бұрын
KIBER HULU LEGETA YEHUN
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
AMENNN
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Ай бұрын
Back ground yalew sound looks like yagnet ymeslal please taking off
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Ай бұрын
Take it off*
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@eyobetefa6292
@eyobetefa6292 2 ай бұрын
Lemin be part taderegutalachu. Betam yasazinal , agelgilotu tiru new gin youtube lay yemigegnewin tikim sayhon agelgilotun askedimu, e/r yibarikachual please please
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ወዳጄ ከጌታ የተሰወረ ምንም አይነት ጥቅም የለንም ። እንደዚያ ከሆነማ ለምን በአለም ያለውን ትርፋማው የዩቲዩብ ስራ ላይ አንሰማራም ? እኛ ጌታን እንጂ የሰውን ሀሳብ አናገለግልም ። በምን አይነት ውጣ ውረድ እንደምናልፍ ስላላየህ ነው ጌታ ይባርክህ 🙏
@user-ou1md9nn5e
@user-ou1md9nn5e 2 ай бұрын
Mesekerenet film aydelem atekoraretut.
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@bisratmengistu3873
@bisratmengistu3873 2 ай бұрын
Kifil 2 pls
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mercyansa
@mercyansa 2 ай бұрын
fese nebiyat be seyef selase stelot yewetaleshl ewenetn new
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@azebwolde8768
@azebwolde8768 2 ай бұрын
kefele 2 begugute eyetebekene nw,yefetene pls 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Kedame yetbekun
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ቅዳሜ ይጠብቁን
@eyobetefa6292
@eyobetefa6292 2 ай бұрын
Ke semay tube temaru enesu miskrinetochin be part aylekum
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ENCOUNTER የኔ ኘሮግራም ነው እሺ 🙏 ቤተሰብ 🙏 ይሄ የኛ አሰራር ነው እሺ 🙏 ሁለቱም የየራሳቸው አካሄዱ አላቸው ።
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰማይ ቲዩብ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ?
@TamiratBekele-cm1xj
@TamiratBekele-cm1xj 2 ай бұрын
Part 2 ...?
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@kalkidanbekele-iv7yt
@kalkidanbekele-iv7yt 2 ай бұрын
part 2 yetali
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
KEDAME YELKEKALE TEBARKI
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 2 ай бұрын
too darkplace pls light up ega yebirhan lijche nen darkness des ayelem hulam
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ENASTEKAKLALEN
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
BLESSD ኢየሱስ የሚታይበትን የወንጌል ምስክርነት ለሁሉም ቤተሰቦቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ; ኢየሱስ የሚፈውስ አምላክ እንደሆነ እናሳይ You are so blessd
@MenenGebremicael
@MenenGebremicael 2 ай бұрын
Ybirihan lijoch honen sale be chelema wagist ingida meqebel lemin new.betu bebirihan yimol
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@FikrAlemayehu
@FikrAlemayehu 2 ай бұрын
ጌታድንቅምሕረት አርጎልሻል ግን ለምን እየሱስ የተጠቀመበትን ሐዋሪያው ዘላለምን እንዴት አረሣሽው መነሻሽ ነበር አሁን አለኝ የምትይው እሱላይጌታፐባረገውጸጋነወ መስክራ መነሻየሆኑሽን አትርሺ
@Berhantube52
@Berhantube52 Ай бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
Wow wow የሚያስኝ የክርስቶስና የስይጣን ግብግብ ያለበት ትልቅ ጦርነት ኤፌሶን 6:11 ጅምሮ ያለው ‭ኤፌሶን 6:11-12 NASV‬ [11] የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ። [12] ምክንያቱም ተጋድሏችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ ከሥልጣናትና ከኀይላት እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው። can't wait until next week !!! ያዳነሽ የወደደሽ የተጠነቀቀልሽ ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን አንቺ ጅግና የጌታ ልጅ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ከምስጋና ጋራ
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
Mekdis እናመሰግናለን ተባረኪልኝ
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት ነገ እሁድ ይጠብቁን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
Thank you for reminding me
@beersheba4316
@beersheba4316 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሽ ለምልሚ ❤ ብረሃን ቲዩቦች ካላስቸገርኩኝ ለወደፊት ቪዲዋቻችሁ ብራይት ብታደርጉት ጥሩ ነው ተባረኩ በርቱ ።
@Berhantube52
@Berhantube52 2 ай бұрын
እሺ ተባረኪ
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
I almost vomited it all out#Short #Officer Rabbit #angel
0:36
兔子警官
Рет қаралды 10 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 12 МЛН