ስለ ፋኖ የክልሉ መንግሥት አቋም

  Рет қаралды 159,544

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

2 жыл бұрын

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
ameco.bankofabyssinia.com/

Пікірлер: 311
@jamilahmuhammad1497
@jamilahmuhammad1497 2 жыл бұрын
ይህንን ድንቅ እና ትክክል አባባል በተግባር አሳየን አማራየ 💚💛❤️👏👏👏👏
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
ይልቃልአተንምነበርመግደል
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው 4 ነጥብ ✊✊✊ባንድ ባንዳዉን በለዉ ጀርባዉን 👈🤛🤛🤛አትማረዉ ማሪያምን😔በቃን
@jamilahmuhammad1497
@jamilahmuhammad1497 2 жыл бұрын
በትክክል 💚💛❤️👍👍
@user-ve8wu4pt4y
@user-ve8wu4pt4y 2 жыл бұрын
ውነት
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
ማንም ደፍሮ ፋኖን አይነካም ጀግናው ፋኖ
@munamohamed4702
@munamohamed4702 2 жыл бұрын
አማራ መሪ አልባ ነው የአማራ ህዝብ ጀግናህነ ጠብቅ ከፋኖጎን ቁም።።።
@sosos2973
@sosos2973 2 жыл бұрын
ሁሉም አማራ ነኝ የሚል ሁሉ ፍኖ ነን ።
@user-vs7ws5ti5p
@user-vs7ws5ti5p 2 жыл бұрын
ፋኖ 👌የአማራው አለታ የኢትዮጵያ ማገር🇲🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖን ለመቀበል አይኑን ከፍቶ እስኪዘጋ ድረስ መቆየት ነበረበትን😔😥⚖️ ተዛባ እኮ ወንድሞቼ አዎ! ሚዛን ሚዛንነቱን አጣ! ፋኖን አስቆጣ! ለሀገሩ ቢሞት የሌለዉ ጣጣ፣ ተክዶ አግኝቶት ልቡ ተቆጣ! አልመለሴ ከቤት ከወጣ! ጠላት መማርክ ፈንታዉ ነዉ እጣ! ተዉ ብየሀለሁ እንዳይቆጣ! የተቆጣ እንደሁ የለዉም ጣጣ!! እንተ ማን ነህ! ፋኖ! እኔ ማን ነኝ! ፋኖ!❤️
@hiwotamare6153
@hiwotamare6153 2 жыл бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው በፋኖ ቀልድ የለም።
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 жыл бұрын
ይህንን ድንቅ አባባል በተግባር አሳየን 💚💛❤
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
አቶ ይልቃል ከፋለ የተናገርኸው እውነት ቢሆንም ዋናው ጠላታችን ግን የክልሉ መንግሥት ነው ስንት ጀግኖቻችን ያሳጣን ማን ሆነና ጀነራል አሳምነው ጽጌ ዶክተር አባቸው መኮንን ፋኖ አስቻለው ደሴ ፋኖ ጎቤ መላኬ ኧረ ስንቶቹን ጀግኖች በላችሁብን እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁ ይስጣችሁ ለነ አቢይ ሽመልስ ተላላኪ ሁናችሁ ቀራችሁ መች ይሁን ለሕዝባችሁ እምቆሙት የንጹሐን እንባ እና ደም ይፍረድ ይግባኝ ለክርስቶስ !!!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
🤲😔🤲 ♦️♦️♦️ 🤲😔🤲 ⚖️ ተዛባ😔🤲🤲 ይግባኝ ለክርስቶስ እንላለን😥
@ebrahemethiopianyoutube7708
@ebrahemethiopianyoutube7708 2 жыл бұрын
እውነታው ይህ ነው ፋኖ ለዘላለም ይኖራል አወ ምንያርጉ ሙተን አናልቅ አልናቸው እኛን ለመጨረስ ፋኖን ትጥቅ ማስፈታት እዳለባቸው ተረዱ ያልተረዱት ነገር አለ የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው እወቁት አወ ።
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
@@ebrahemethiopianyoutube7708 ትክክል ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ደግሞ ያለምንም ጥርጥር እናሸንፋለን ኢትዮጵያም ከፍ ትላለች
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
😭😢ትክክል
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
አናተን ሁሉ የብልፅግና ሰብሰብን ከሞት ያዳነ ነዉ ከፋኖ ላይ እጃችሁን እንሰ ብልፅግናወችና የወነግ ሰብሰቦቺ ፋኖ ፋኖ ደም መላሼ ፋኖ 🇲🇱🇲🇱😅😍 ፋነሸ 💪
@birtuan7130
@birtuan7130 2 жыл бұрын
ደቂቃውን ጨምሩበት አማራዬ 💚💛❤🔥🔥🔥😍😍😍
@ebrahemethiopianyoutube7708
@ebrahemethiopianyoutube7708 2 жыл бұрын
ፋኖ ሂወታችን ነው አወ ፋኖ ለዘላለም ይኑር
@habtiebaye8975
@habtiebaye8975 2 жыл бұрын
ወሬ አይደለም የምንፈልገው በተግባር አሳዩን፤ ክልሉ ውስጥ መተው እንደፈለጉ የሚፈተፍቱ፣ ትንኮሳ የሚፈጽሙ የመከላከያ አመራሮችን ተው በቃችሁ ማለት አለባችሁ፤ ክልሉ የማንም መጫወቻ፣ መፈንጫ መሆን የለበትም ይሄን መቃወም መታገል አለባችሁ።
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
ጀግና ሰው የአሳምነው ፅጌ ልጅ ነህ አዎ ፋኖ ትጥቅ አይፈታም ከፈታአማራ አለቀለት ገና አዲስ አበባን ከተረኞቹ አስለቅቆ ስልጣን መያዝ አለበት ለኢትዮጵያዊነት ስለቆመ
@wewnetu6306
@wewnetu6306 2 жыл бұрын
Well-structured, targeted, and timely presentation. AMECO good job!
@azmerawnigussie
@azmerawnigussie 2 жыл бұрын
ዶክተር ይልቃል የተናገርከውን ከተገበርክ እድሜህን እንለምናለን ።እንመካብሀለን።
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 жыл бұрын
ይህን ካላችሁ ለምን ታሳድዳችዋላችሁ አስመሳይ ቁማርተኛ ቁማራችሁን ከአብይ ጋሁናችሁ ትቆምራላችሁ ሚድያላይ ትዋሻላችሁ እውነታው ግን ሌላ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም የአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ነው።።።
@aberhittesfamaryam3799
@aberhittesfamaryam3799 2 жыл бұрын
በርቱ አይዟቹህ ብዙ ሚልየን ህዝብ ከጎናቹህ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ጠንካራ መሪ ከአማራው ይጠብቃሉ ...ይህን ስርአት ያጣ አገዛዝ የሚያስተካክል መሪ ይፈልጋሉ።
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
በፋኖ አትምጡብን አንድ አማራ ፋኖ ሺአመትኑሩልን የኛጀግኖች
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አዎ ትክክል ፋኖን አትንኩት የእኛ የአማራዎች አለኝታችን ናቸው የታሰሩትንም ፍቱ
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
እናተ ላፍችሁ ነው ልታዘናጉ ፋኖ እራስህን ጠብቅ ወልደያን ያየ ህዝቡን አዱኑ መግስት ከሆናችሁ የሚሞተውን
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
ፋኖ ከለለ አማራ የለም አማራ ከለለ የኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም አለቀ .የማንም ከብት አማራን አያሳድድም
@luismesfin3578
@luismesfin3578 2 жыл бұрын
ውሽት አልወድም እኔ ዛሬ ፋኖ ሞተ አልሞተ ሳይሆን ፋኖ ማለት በራሱ የአማራ ሕዝብ ዋና ጉሮሮ ነው ፋኖ ሕዝብ ማለት ነው ነውም እንዲህ አይነት ቁማር አማራ ክልል ካልቆመ መጀመሪያ የሚበላው እራሱ የክልል መንግስቱ ነው 💚💛❤️የአማራ ክልል መንግስት ከምንም በላይ ደም መላሽ ብሎ ማቆላመጥ ብቻ ሳይሆን ፋኖን ማክበር እና ማስከበር ካልቻለ ዙሪያው ጦር ብቻ እና ፈንጅ መሆኑን አውቆ መግባት አለበት 😭በደሙ ነው ዛሬ ማንም ቆሞ ማይክራፎን ጨብጦ እንዲናገር እና እቦታው ላይ አማራ ክልል እንዲኖር ያረገው ይህ ካልገባህ ቁማሩን ተበልተሃል ልብ ያለው ልብ ይበል 💚💛❤️🙏💚💛❤️
@misrakchernet2250
@misrakchernet2250 2 жыл бұрын
ይሄንን ድንቅ አባባል በተግባር አሳዩን ማድረግና ማውራት ይለያያል።
@antenehmehariyegeta7692
@antenehmehariyegeta7692 2 жыл бұрын
መሳሪያ በበቂ አቅርቡላቸው፡፡ አማራውያነን እነርሱ ያስከብራሉ፡፡
@yesha2624
@yesha2624 2 жыл бұрын
ትክክል ፋኖ ባለውለታችን ነው👌🌹❤❤🇪🇹💪💪💪
@user-yn8mk2uv8g
@user-yn8mk2uv8g 2 жыл бұрын
ሁሉምአማራ ፋኖመሆኑን አትርሱ
@kelemeworksefiw184
@kelemeworksefiw184 2 жыл бұрын
ህዝብ የሚፈልገውን ትናገራላችሁ ጌቶቻችሁ የሚፈልጉትን በተግባር ትፈጽማላችሁ። ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁና ከወገናችሁ ጋር በዕውነት ቁሙ።የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ የአማራ ጠላት እናንተንም ከማጥፋት አይመለስም
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
ትክክል
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 жыл бұрын
ትክክል የገባዉ ይግባዉ ከተኩላዉ አብይ አህመድ ተጠንቀቅ ።
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 2 жыл бұрын
ፋኖወች ጀግና ናቸው የስው ሀቅ አይፈልጉም ባልቴት ህፃን አይገሉም እርሻ አያቃጥሉም ፋኖወች አላህ ከክፍ ነገር ከምቀኛ ይጠብቃቹ ታማኝ ሁኑ ለህዝባቹ ታገሉ በርቱ አንድ አማራ ውድድድድ
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
አማራ ፋኖ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪
@mahmmadahmd8634
@mahmmadahmd8634 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ፋኖነት አማራነት ይለምልም
@abvabc5007
@abvabc5007 2 жыл бұрын
በተግባር እንያችሁ ፋኖመከታችንነው አትኩብን ፋኖ ደሞቸ❤❤
@user-tc8ob7dv7d
@user-tc8ob7dv7d 2 жыл бұрын
እዲህ ቆፉጠን ስትሉ ያምርባችኋል በተግባርም አሳዩን ፋኖ ወዴፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@baseethiopia3182
@baseethiopia3182 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ሁሉም ከፋኖ ጎን መሰለፍ አለበት አለበለዚያ የአማራ ህዝብ የሽኔ እና የወያኔ መጫወቻ ይሆናል።
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 жыл бұрын
በሚዲአ ይህንን እያልክ በውስጥ ለውስጥ ፋኖን ትገላለክ መሳሪያውን ትቀማለክ ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ብታርፍ ይሻልካል በብልፅግና ውስጥ አማራን ወክለው የተቀመጡት አማራ አይደሉም ይህተላላኪነት ያዋጣሀል ለአማራ የሚስሩትን አባረክ የአማራ ስለልቦና የለላቸውን አስቀምጠሀል በመጨረሻ ትዋረዳለክ አማራ አድ እስተቀረ ይታገላችዋል በአማራ ድም ኢትዮጲያ አትገነባም
@rabia6064
@rabia6064 2 жыл бұрын
ይድረስ ለአደፓውያን ወራሪውን ባስቸኳይ አባሩ ተክልላቺን ተፈናቀሉወገኖቻችን ይመለሱ ወደየቤታቸው።📢📢📢ከወለጋ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ባስቸኳይ ምን ይፈልጋሉ እቦታውበመገኘት ችግራቸውን ፍቱ የአማራ ተማሪዎቻችንን አምጡ ።የአማራ ተማሪዎቻችንን ውጤት አስተካክሉ።📢📢ይህንን ችግር አልፈታም ያለ አመራር ዳይ ክልላችንን ያስረክበን እኛው እራሳችን ችግራችንን እፈታዋለን።📢📢📢📢📢📢
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 2 жыл бұрын
ብልፅግና እና ሌሎችም እነ አሜሪካ ፋኖ ትጥቁን ከፈታአማራክልል ለመቆጣ ጠር ቀላል ሊሆን ስለሚችል ፋኖ ልዪሀይል ምልቫ ትጥቁን ለማስፈታት የማይቆፍሩትነገር የለም ወልቃይትን ለመውርር በዝግጅትላይናቸው 💚💛❤️
@eidrisbedru5151
@eidrisbedru5151 2 жыл бұрын
እባካችሁ የአማራ ባለስልጣኖች ለህዝቡ አለኝታናተገን ሁኑ በፈጠራችሁ እስኪ እንባውን እበሱለት ማለትም የውስጥ ችግራችሁን በመፍታት ባንድነት በመቆም ለክልሉ አርአያሁኑ ህዝቡም ከጎናችሁ ይሆናል የእውነት ከሶማሌክልሉ ጀግና ከክቡር ሙስጠፌ መሃመድ ኡመር ትምህርት ቅሰሙ ትንሽዋ አድስ አበባ ነች ጅግጅጋ ወላሂ ሁሉም በፍቅር የሚኖርባት ከተማ ይህ የሆነው በትክክለኛ የክልሉ አሰራር ነው ስለፋኖ ደግሞ ማንኛውም የአማራ ህዝብ ይቅርና የኢትዮጵያ ህዝብ ሊመሰክር ይገባል ስለዚህ ፋኖን ማሳደድ ማፋን መያዝን ይህንን አስመሳይ ሰውየ ተው ሊለውይገባል የክልሉ መስተዳድር ለጠቅላዩ አደራ
@wondimualemayehu5992
@wondimualemayehu5992 2 жыл бұрын
GREAT PRESIDENT YIBEKAL. NOW AMHARA KELEL IS ACTING AS REAL ETHIOPIAN AND AMHARA HERO. GOD BLESS YOU ALL INCLUDING OUR BELOVED FANO !!!!!!!!!!!!!
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
ከፈለገ መግስት ትጥቅ ይፍታ መቸምአሰራበትም ጀግናፋኖ ህወቱን ገብሮነው ያኖረን
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 жыл бұрын
ፍኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ህዝብን ደግሞ ማጥፍት አይቻልም ሰላም በሆነ ጊዜ ወደ የስራ ዘርፍ የሚሰማራ ሀይል ነው ስለዚህ ተውን በቃ 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
@demelashmulu4260
@demelashmulu4260 2 жыл бұрын
የአማራን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ወደ ኦሮሚያ ክልል ለመላክ እየታሰበ እንደሆነ ይሰማል አማራ ከልል ደግሞ የኦሮሚያን ልዩ ኃይል የመከላከያ ልብስ አልብሶ በፋኖ ስም የአማራን ህዝብ ትጥቅ ለማስፈታት የተጀመረዉን ሴራ የክልሉ መንግስት በጥንቃቄ ማስተዋል አለበት ቂጥ ጥሎ እራስ ክንንብ እንዳይሆን።
@senetyeseyoum573
@senetyeseyoum573 2 жыл бұрын
ፋኖ የአማራ መከታ ዋልታ ማገር ነው እንደምትናገሩት ባተግባር
@eidrisbedru5151
@eidrisbedru5151 2 жыл бұрын
ፋኖማለት የእውነት ለሃገር የቆመ የማይከፈለው ኩሩ ጀግና ሃገር ወዳድ ነው እና በስሙ የሚነግዱትን አስመሳዮች ከውስጥም ከውጭም ስላሉ በጋራ እረፉ አይናችሁን ንቀሉ ብለን ከፋኖ ጎን መሆን አለብን የእውነት ትልቅ አሻጥረኞች አሉብን ከውስጥ ከራሱ ከአማራ ብንግና እስከ ፌደራል ብልግና እና መንቃት ያስፈልገናል
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
ይህንን ድንቅ እና ትክክል አባባል በተግባር አሳየን
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
ተግባር የለም ዋናው የፋኖ ጠላት የክልሉ መንግሥት ነው
@jamilahmuhammad1497
@jamilahmuhammad1497 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@teferafentaw4100
@teferafentaw4100 2 жыл бұрын
ዝም በላቸው ቦቅቧቃ ሁላ ፍርሃቱን ማን ይቻልላቸው ?ሲጨንቃቸው ድረሱልን ይላሉ ጭንቀቱ ገለል ሲል ፍቱልን ይላሉ ባይሆን መሳሪያ አስመዝግቡ ሊባል ይችላል እንጅ ማንን እንዳስፈቱ ያስፈታሉ?
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
የብአዴን አመራሮች እያሉ አማራ መች ሰላም አገኘ ብላችሁ ነው ባንዳ ባንዳውን ማፅዳት አለበት የክልሉ መንግስት ።ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ። ።💚💛❤️🇪🇹☝️🥰🙏🤲
@hanaaboya5835
@hanaaboya5835 2 жыл бұрын
እነሱ የሉ ማለት አንተም አትኖር ማለት ነዉ! Ethiopia 🇪🇹 አገራ አትኖርም ማለት ነዉ!
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
ፋኖ የሀገር ኩራት ፋኖ የሀገር መከታ ፋኖ የህዝብ መከታ ነው ፋኖን መንካት ማለት ሙሉ ኢትዮጵያን እንደመንካትነው እወቁት አብይተብየው ከፋኖቻችን ላይእጅህን አንሳልን
@hazalethlo1870
@hazalethlo1870 2 жыл бұрын
አማራ ከአተ ጎን እሚህነዉ ስለ ፋኖ ጡረ ሥታወራ ነዉ💪💪
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
ብአዴን የአብይ ተለጣፌ ፍኖን ማሳደድ ይብቃ ፍኖ የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ሲጨንቃችሁ ፍኖ ድረስልኝ ችግር ሳይኖር ፍኖ ይገደል የምትሉ የብአዴን ድኩማኖች እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፍችሁ የአማ የህዝብ ስደት ሞት መፈናቀል የማይቆጫችሁ
@mela1567
@mela1567 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ህልውና ለመታደግ ካስፈለገ የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ጥምረት ፈጥረው እናተን የወያኔ እህአዴግ ዛሬ ደግሞ የኦነግ ብልጽግና ተላላኪ ተሸካሚ ብአዴኖችን ማስወገድ አለብን!
@user-gl1rl3hx9t
@user-gl1rl3hx9t 2 жыл бұрын
ቢሆን ይሻላችሆል ብልፅግና ምክንያቱም ከዚህ በኃላ የአማራ ህዝብ በፋኖ ድርድር የለንም።
@emmiegebresilassie9101
@emmiegebresilassie9101 2 жыл бұрын
Thank you
@amaredessie4596
@amaredessie4596 2 жыл бұрын
ወርቅ ለሰጠ ጠጠር አይመለስለትም።ቢቻል ይሸልሙታል የወድሱታል እንጅ ፍኖን ሌላ ነገር ማሰብ አንበሳን አባሮ አጅብን እንደመከባከብ ይቆጠራል።
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 2 жыл бұрын
በእውነቱ እኛ እያልን ያልነው በቴሌቪዥን ብቅ እያላችሁ የምትነግሩነን በወልደያ፣ በጎጃም የምታደርጉትን አቁማችሁ አሳዩን ነው፡፡ ከዛ ውጭ በቲቪ አስር ጊዜ እየወጣችሁ ብትናገሩ መልሱ የተበላበት ስልት ነው ነው የሚሆነው ፡፡ አስተውሉ የሚታለል ህዝብ ይኖራል ብላችሁ ካሰባችሁ የውሃ ላይ ኩበት እንደምትሆኑ አትዘንጉ፡፡
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
ይሄ ሚድያ በጣም እያስጠላኝ ነው ለምንድን ነው ለአማራ ህዝብ ድምፅ ልሁን ባለ ክርስቲያን ተደለ ተከለከለ?😏😏😏
@user-cf7fx9tq4d
@user-cf7fx9tq4d 2 жыл бұрын
እኔም ግቦኛ ናቸዉ 😤😤
@shimelsgashaw558
@shimelsgashaw558 2 жыл бұрын
ብአዴን ከፋኖ ከህዝብ ጋር አሰላለፍህን በፍጥነት ከአደረግህ ከጎንህ ፋኖም ህዝብ ልዩ ሀይልም ሚንሻም ምሁራንም በደቂቃ ውስጥ ከጎንህ ይሆናል ብአዴን አሰላለፍህን በፍጥነት የነ ዩሀንስን መስመር ተከተል ሁሉም ነገር ወደ አንተ ከመዞሩ በፊት
@Al_habisha
@Al_habisha 2 жыл бұрын
የየት ሽማግሌ ናችሁ ከካሜራ ጀረባ ምንእደምትሠሩ እናውቃለን።
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 2 жыл бұрын
እውቅናን ስጡ አሁን ከሱዳን ጋር ጦነት ልትጀምሩ አደል ልትለማመጡ ነው ግን እውቅናን ስጡ ውስጥ ውስጡን እያስገደላችሁ የሚያምናችሁ የለም
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
ትክክል ትንሽ ቆይተው ፋኖ አሸባሪነው ይላሉ ደግሞ 😏
@user-ie2ku3ph3i
@user-ie2ku3ph3i 2 жыл бұрын
ፋኖኖኖኖኖነት ይለምልም 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tewodros23
@tewodros23 2 жыл бұрын
ፋኖን ከነካችሁ ወደ በአዴንነታችሁ ተመልሳችሁ ማለት ነዉ ። አማራ ብአዴንን አይሽከምም ስለዚህ ፋኖን መንካት እንዳታስቡት። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ።
@user-yn3tg4bo6t
@user-yn3tg4bo6t 2 жыл бұрын
የሚያወሩት እና መተግባር የምናየው አንድ አይደለም በተግባር,አሳዮን
@denekemetaferia6054
@denekemetaferia6054 Жыл бұрын
ፋኖነት ...ኢትዮጵያዊነት ነው : በተለይም አሁን ጎትጉተው ጎትጉተው ፋኖነታችንን እንድናጠናክር አድርገዉናልና እናመሰግናቸዋለን :: አሁን ሁሉም ፋኖ ነው : ምን ትሆኑ ?????
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal Жыл бұрын
ፋኖነት አማራነት ነዉ።
@simratsim1638
@simratsim1638 2 жыл бұрын
አማራ ሁሉ ፍኖተ ንው አሁንም ብረተቱ አድ ሁን እንውዳቸዋልን
@zemenuteka1126
@zemenuteka1126 2 жыл бұрын
ንግግሩን ወድጄዋለሁ፤ ተጨማሪ የምሰጠው ሀሳብ ግን እንደ ክልል ጠቅላላ ህጋዊ መዋቅር፣ አዛዥና ቁጥጥር ቢኖረውና ደግሞ የምኒልክ፣ የበላይ ፣የቴዎድሮስ ፣ የንጉሥ ሚካኤል ማለታችን ትተን የአማራ ፋኖ ማለት ይኖርብናል። ሁላቸውም የሞቱት ለኢትዮጵያ ነውና። በተጨማሪ ደግሞ የጭንቅ ቀን ወደ ማጀት በሠላም ጊዜ ፋኖ ነኝ የሚል ወጣት ራሱን ቢመክር ይሻላል። ስማችን አይሰደብ፤ ከሀገር መከላከያ ጋርም ግጭት አንፍጠር። ውስጣችን ይጥራ!!!🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@werkemelese4557
@werkemelese4557 2 жыл бұрын
እሱ ነው የና ጥያቄ በውጭ ያለነው የአማራ ህዝብ ጥያ ቄያ ችን እህ ነው ሊበሎው አችሁ ነው ሰፍው ወገኔ የአማራ ህዝብ ነኝ ነኝም ፋኖ ነኝ በጠላ ቶቻችን መቃብር ላይ ቁመን እንዘምራ ለን ኢትዮጵያ ብለን ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይዘን እናሸን ፋለን
@beleubeyene3262
@beleubeyene3262 2 жыл бұрын
በድኑ በአደን ከህዝብ ጋር ቁም ለመንግስት አታሽቃብጥ
@user-id7ew2bo5w
@user-id7ew2bo5w 2 жыл бұрын
የዱሮ እያወጣችሁ እባካችሁ ህዝብ አታዘናጉ እስክ ሰልጥኑ ከሌሎች በሌብነት ስማችሁ ከሚጠራ በጀግንነት ስማችሁን አስጠሩ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
ከማውራት ተሎ ብላችሁ እውቅና ይሰጠው ለፋኖ በአንድ አደረጃጀት ይዋቀር
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 жыл бұрын
ፋኖ🐆❣️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ብአዴን መጀመሪያ ከተላላኪነት ውጡ 30 አመት ከዛም በፊት የአማራ ህዝብ የደረሰበትን ታውቁታላችሁ በቃ ለህዝባችሁ መስዋህት ክፈሉ ።
@fafitube6702
@fafitube6702 2 жыл бұрын
በትግባር ተጎናቸው መሆን አለብህ መሪያችን
@almazwondimu2523
@almazwondimu2523 Жыл бұрын
ፍኖ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
እያታለሉ ልጆቹን ማስበላት ለብአዴን የኖረበት ታሪኩ ነው
@salhasualih7355
@salhasualih7355 2 жыл бұрын
ዋዉዉ አማራ አማራ የሚሸት ድምፅ ሰማሁ መሰለኝ ጀሮዬን ጠርጌ ሙሉውን ለማዳመጥ ዝግጁ ልሁን. ደመናው ሲደምን ይወረዛል ገደል ይዘገያል እጅ መች ይረሳል በደል
@tuluandualem9666
@tuluandualem9666 2 жыл бұрын
እስኪ ትክክለኛ የፋኖ መሪዎች ወይም የተቃዋሚ እውነተኛ መሪዎች ይንገሩን በሚዲያ አይቀርቡም እያላችው አይደል እንዴ በምን እናረጋግጥ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 2 жыл бұрын
አሁን እደ አተ አይነቱ ነው አማራን ከመጣበት መአት የሚተረፈው ምንም ሰትሰሩ አይታይም ሁልጌዜ በውሪ ማደንቆረ
@zafmedia
@zafmedia 2 жыл бұрын
ፋኖን አለመደገፍ አይቻልም ፡፡ ማህበረሰቡ በሰላም የሚያንቀላፋው ፋኖን በዱር በገደሉ ልኮ ነው ፡፡ ፋኖ መገለጫችን ነው
@mimilata6653
@mimilata6653 2 жыл бұрын
መከላከያው ከትግራይ ፈርጥጦ ሲሸሽ ደጀን የሆነለትን የአማራ ህዝብ ሁለት ጊዜ ከድቶ አስመትቶታል። ስለዚህ የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት
@dillumeta7563
@dillumeta7563 2 жыл бұрын
መከላከያ ነው የአማራን ህዝብ ከውርደት ያዳነው አትቀደጂ
@zelemolto
@zelemolto 2 жыл бұрын
Amhara tebaki yasfeligewal !!!
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ማለት ፋኖ ነው። ትኩት ለራያ ህዝብ።
@ashenafidenboba9239
@ashenafidenboba9239 2 жыл бұрын
Keep your word !! Be practical show us who you are by protecting them
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር?! ጉርሻ የሠሰለ አነጋገር🤔 ከልብ ያለሆነ ለበጣ የሚመስል ምስጋና🤔 አዎ ምንም አይል ግን🤔 ግን ምን!? እዉነት በፋኖ ላይ የሚገባዉን፣ እዉነታዉን፣ ታላቅነቱን ከፍ ባለ ድምጽ፣ አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ፣ የታሪክ መዝገብ የህዝብ ኩራት የሀገር ክብር በማለት አንጁ፣ " እንደ እዉነቱ ከሆነ " የሚል ከወንዳገረድ እንጅ፣ ወንድ ነኝ ከሚል አንደበት ሲሰማ፣ ወንድ ለመሆናቸዉስ ምን ዋስትና አለን!? አገር ልበ ሙሉ በሆነ በሆነች ልትገባ ግድ ይላል!!!
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖ ነዉ።።።።።።።
@abebebitwdede8564
@abebebitwdede8564 2 жыл бұрын
ዶር ይልቃል ወጣህም ወረደክም ይመረርኸም ሁሉም አማራ ፋኖ ነው
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 жыл бұрын
ብቻ የማዘናጋት ዘይቤ እንዳይሆን ተጠንቅቆ መጠበቅ ግድ ይላል ።
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 2 жыл бұрын
በተግባር የፌዴራል ጣልቃ ገብነት ይቁም ያገሩን ሰርዶ ባገሩ መሬት በቃ
@daniselmon2755
@daniselmon2755 2 жыл бұрын
ለአማራ ክልል ውለታ ዋልለት የአማራ ህዝብ መምራት አልቻልክም በቃት ላለው ሰው ስልጣንህ አስርክብ
@ts9329
@ts9329 2 жыл бұрын
ወራዳ አስመሳይ ገዳይ አፉኝ አገዛዝ። ክብር ለፉኖ።
@unify9481
@unify9481 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌👌 ፋኖ !
@ethioamerican1905
@ethioamerican1905 2 жыл бұрын
ሿሿ ቁጥር 2 መሆኑ ነው ቁጥር 1 እነ ኢትዮጵያ ሱሴ የት እንዳደረሱን ማስታወስ ግድ ይላል
@user-sr4gp1cn7r
@user-sr4gp1cn7r 2 жыл бұрын
❤️💛💚👍
@preciousjohn8868
@preciousjohn8868 2 жыл бұрын
same! I started with 6k and now 39k...happy I started with Sharon
@user-hq6bu9nc9t
@user-hq6bu9nc9t 2 жыл бұрын
አቶ ዶ/ር ይልቃል ከፈል ሆይ ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ምን ይደረግ ይህን ቃልህን መልሠህ አትብላው በተግባር አሳየን ፋኖንና ልዩ ሀይላችነን ሸልማቸው አወድሳቸው ይገባቸዋል ይህም ሲያንሳቸው ነው።ምክኒያቱም ውድ ህይወታቸውን ገብረውልናል ቆሥለውልናል ኦኬ አታሥመሥል የአማራ ህዝብ ማለት ፋኖና ልዩ ሀይል ማለት ነው። አብይ አህመድን ከሱሪው መቅዘኑንና መሽናቱን ሳያቆም ለመንግሥትነት ማነው የሾመው ይህ ዘርኛ ባንዳ አሥመሳይ አብይ እውነቴነው።እምልህ የንጽሀን ደምና የሚሥኪኖች እንባ ፈሶ አይቀርም ያንተም በቅርብ ቀን ይፈሳል እመነኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል ከአለም ፍርድ ብታመልጥም ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን አታመልጥም። ☝😭😭
@semiayimer6967
@semiayimer6967 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gechgmas27
@gechgmas27 2 жыл бұрын
አዴፓ እባካችሁ ለህዝባችሁ ቀሪውን ዘመን ስጡት
@lidet8049
@lidet8049 2 жыл бұрын
💚💛❤️💪💪
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 2 жыл бұрын
ግን የአማራ ፋኖ እንዳይሸወድ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ብልፅግና ን ማመን አያስፈልግም መጠራጠር አይከፋም
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 129 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН