የረዳት አብራሪ ዮሃንስ ተስፋየ ሙሉ ፕሮግራም ክፍል አንድ

  Рет қаралды 456,174

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

የረዳት አብራሪ ዮሃንስ ተስፋየ ሙሉ ፕሮግራም ክፍል አንድ

Пікірлер: 1 000
@meirafw5419
@meirafw5419 5 жыл бұрын
"አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር!!!"
@ousmanfereja6194
@ousmanfereja6194 5 жыл бұрын
እዉነት እዉነት እላችኋለሁ እንደ አማራ ሕዝብ የተገፉ የለም ፡፡ ግን የእዉነት አምላክ አላህ ይድረስልክ ካንተ የተማርኩት እጅ አለመስጠት ነው ጀግና ነግ ወገኔ በርታ ወንድሜ
@user-cv7ts6ek6e
@user-cv7ts6ek6e 5 жыл бұрын
የጎጃም ጀግና ነህ አንተ ግን ምን ዋጋ አለው እድሜ ለውያኔ አማራ እንዲያድግ የማይፍልግ ጊንጥ ውያኔ ድፍት ያድርግህ የመቅበሬያህ ቀንም ድርሶዋል አይዞክ ውንድማለም
@nosahem6653
@nosahem6653 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው አንተ የበላይ እነሱ የበታች የሚሆኑበት እሩቅ አይደለም ቅርብ ነው አይዞህ ጀግና ነህ
@marthahabesha807
@marthahabesha807 2 жыл бұрын
በጣም ፡ የሚገርመዉ ፡ የቀድሞ ፡አለቃ ፣ ያ ፡ ሠላቶ ፡ የወያኔ ፡ አሽቃባጭ ። የሰራብህን ፡ ተንኮል፣ እግዚአብሄር ፡ ይበቀለዋል ። እየፀለይኵልህ ፡ ነው ፡ አይዞህ ፡ ወንድሜ ። ታሪክህ ፡ ያስለቅሳል 😭😭😭
@user-yw2hg4wi8s
@user-yw2hg4wi8s 5 жыл бұрын
ጥንካሬን ሳላደንቅ አላልፍም
@firdutolosa7567
@firdutolosa7567 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወጣት አብራሪው ላይ የደረሰበት ሰበብ ደስ አይልም ካፒቴን ዮሴፍ ሃይሉ ከንግግራቸው ችግር አለባቸው ራሳቸውን ማየት ያስፈልጋቸዋል ካፒቴን ዮሀንስ ወደስራው ሊመልሱት ይገባል ይቅርታም ጠይቀውም ቢሆን
@ritashababa2754
@ritashababa2754 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለዉ አይዞህ እዉነት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ በርታ አላህ ይጠብቅህ ሰሜን ወሎ እንዴት ሆነ ውድ የአማራ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ አማራ ብቻ የሚገደልበት ዘመን ላይ ነን በራሳችን ሆዳም ባለ ስልጣን ሌላ ባንዳ ያልሆነ ይመረጥልን ህዝባችን አለቀ
@tigestbekele5143
@tigestbekele5143 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው ኤርፖርት ያለው ችግር ከዚህም የባሰ ነው
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 2 жыл бұрын
አይሰው ይህ አለም ምድራዊ ነው ሰውን ይህን ያህል ማውረድ አይገባም ደስ የሚለው እግዚአብሔር አያዳላም ሁሉም ያቺን አፈር ሁሉም እኩል ያገኛታል በአፈ ቀላጤነት ፍርድ አይዛባም ስለእግዚአብሔር ፍርድ እንጠብቃለን ስራው ይመለስ መንግስም ጣልቃ ገብቶ ሞራሉ ተጠብቆ እባካችሁ ባጭር ጊዜ ፍርድ ይሰጥ የኛ ጀግና ፍርድህን ከእግዚአብሔር ጠብቅ የኛ ጀግና ግብርናውንም ጀግና ወንድ ስለሆንክ ነው በስመ ወንድ ማን ም ሞልፋጣ ሱፍ የለበሰ እኮ አያርስም አንተ በሁሉም ሁንበት የኛ ጀግና ተባረክ
@rahmamohammad5280
@rahmamohammad5280 5 жыл бұрын
አሏህ ከትልቅ ቦታላይ ሁነህ የማይበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ ወላሂ ይሄን ልጂ ሳየው ልቤ ስብር ይላል
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
እግዝኦኦኦኦኦኦ ማሀረነ ክርስቶስ ጌታሆይ ካንተ ተስፋ አይቆረጥም በጣምነው ነው ልቤ የተሰበረው ያማል ያማል ያማል ግን ከአንድ ከፈጣሪ ፍርድ አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 5 жыл бұрын
እግዞ ማህርነክርስቶስ ስት አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ይፍረድ አይዞህ ወድሜ ለሁም ግዜ አለው አተ ጀግና ነህ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንፍማችን
@yeshiwasmengistu2095
@yeshiwasmengistu2095 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚያብሔር የስራህን ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል!!!!
@user-ps1df7pw3r
@user-ps1df7pw3r 5 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህ
@gfdsaggfdsax7941
@gfdsaggfdsax7941 5 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ካተጋር ነው እካን እግርህ እጅህ ከስር ቤት ወጣ ለስው ልጅ ጤና ነውና ነጳንትህ ለዘላለም እመኝልሀለሁ እኔም ከዱባይ
@gezehagndessalgn983
@gezehagndessalgn983
ያስታውቅብሀል መጥፎ ማንነት አለበህ አቶ ዮሴፍ ሀይሉ
@lebleb3498
@lebleb3498 2 жыл бұрын
ችሎታ አለው ቢመለስ ጥሩ ነው ፍትህ ለዚ ልጅ አባካቹ ይምጣ እያለነው አሁንም አረፈደም ተመለስ እባክህ
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
የክምር ድንጋዩ ጀግና አባ ረፍርፍ ይናገራል
10:21
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 657 М.
የአቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ጉዞ
43:25
Fana Television
Рет қаралды 35 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН