No video

ስለጠበሉ ምስክርነት | በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ | Full version

  Рет қаралды 28,093

ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

Жыл бұрын

ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ? ለምትሉን..
መልሱ ቪድዮውን ይመልከቱ እንላለን።

Пікірлер: 46
@ambachewfeleke5759
@ambachewfeleke5759 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እንኳን መጣሁ 27 አመቱ በሰዉነቴ የነበረዉ የፊንጢጣ ኪንታሮት በ 27/04/2015 ተፈዉሻለሁ ለ እኔ የሆነዉ ፈዉስ ከሁላችን ጋር ይሁንልን
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነውጅ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን 💚💛❤😭😭😭😭
@user-nf1pz1if5k
@user-nf1pz1if5k Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለቅድስት አገሬ አስገብተህ ይሄንሰ ተአምረኛ ቦታ አሳየኝ
@yeabtube437
@yeabtube437 Жыл бұрын
Amen egziabher yelebshin yasakalesh yenkonjo yetemegneshiwn yargelesh. Leben nekashiwu. Yenem megnote new lebotawu yabekan. Eneja bezih alem wuset gen ende orthodox hayimanot sew edelegna yehon sew ale gen yihenen mayet erasu metadel new. Bselase sem etsube denek ew yegziabher sera
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አሜን አቤት ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው እልልልልልል ድንግል ሆይ ብፅኢት ነሺ የኔ ሩሁሩህ እናት እማፍቅርየ የአምላክየ እናት
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@weleteslase21
@weleteslase21 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀረከታችሁ ይደርብን እኛንም በስደት ያለነዉን በሰላም ለደጁ ያብቃን አሜን
@ayalayele-rp6ck
@ayalayele-rp6ck Жыл бұрын
አሜን አሜን
@hiwet1560
@hiwet1560 Жыл бұрын
Egzbehr yemsgen Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Amen Amen Amen Amen ❤❤
@rhrh4613
@rhrh4613 Жыл бұрын
Egziabher amlak ledeju yabkan enaten ledejik agbktek fewuslgn kidus giworgis hoy👏
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 Жыл бұрын
አሚን አሚን 🙏🙏🙏👏👏👏👏
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያልነውን ልጆችህን በሰላም ለሀገራች አብቅተኸን ለደጅህ አብቃን በረከታችሁ ይድረሰን
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@enatimariyam4780
@enatimariyam4780 Жыл бұрын
Bewnet betam desssss yemil gizi neber lemegles ke amro belay new besdetm endihu behager yalachihu semaetu kidus giorgis ledeju yalachihu amennnnn
@tinamedia1719
@tinamedia1719 Жыл бұрын
Amen!!
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
አቤቱ እኔንም ሰንሰለቴን በጣጥሰህ ለቦታው ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገዳምህ አብቃኝ ከስደት መልሰህ መዳን እፈልጋለው
@Giday-dz8wt
@Giday-dz8wt Жыл бұрын
Eway amlak hbkum gwergis aboy mehareni
@user-ws8of3fj1e
@user-ws8of3fj1e Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Жыл бұрын
እመን እንጂ አትፍራ የጻድቃኖቹ አባቶች የነ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@soopna4697
@soopna4697 Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያርግልን ከስደት መልስ 💚❤️💛
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቅድስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ መታደል ነዉ
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ስትቀርፁ ባታንቀዠቅዡት አይን ያሳምማል!!!
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የልባችን ያቃል የቅዱስ ገወርጊስ ያሰብኩትንዪፈፅምልኚ
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 Жыл бұрын
Kalehiwetin yasemalin 🙏egnanm ledeju yabkan 🙏amen 💠💠💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👑
@hiwet7879
@hiwet7879 Жыл бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለገዳም ያብቃኝ ከስደት መልሶ አስበኝ ጊዮርጊሰ አባቴ አሰበኝ አባቴ
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 Жыл бұрын
Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Жыл бұрын
መታደልነው በፀሎት አስቡኝ
@yoditabrham-6000
@yoditabrham-6000 Жыл бұрын
Lamaha nefalgalen ebakachew gn talfon kalachew ez lay xahfu
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Жыл бұрын
የቅዱሱ ቦታ አድራሻ እኮ በጣም ጠቃሚ ነዉ ለምንድነዉ የማትለጥፉት????
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@elizabethadnew5216
@elizabethadnew5216 Жыл бұрын
እዚሁ ፀበል ከትንሽ የመንፈስ ጭንቀት በስተቀር ፍፁም ጤነኛ የነበረ ወጣት መጥቶ ፀበሉ ሠወረው ተባለ ከዛ ሞቶ ትላንት እዛው ሬሳው አይሰጥም ተብሎ ተቀብሯል እባካችሁ ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል በቅንነት መልሱልኝ አኔ ምንም አልገባኝም 🙏
@yetnayetkibrekidusan4993
@yetnayetkibrekidusan4993 Жыл бұрын
ልጁ የሞተው ፀበሉ ጋር አይደለም ሲያገለግል ውሎ ተጠምቆ ቤቱ ከገባ በኋላ ነው። አንዷ ላይ ያለው መንፈስም የዛኑ ቀን እንደሚሞት ነግሮታል: እራሱም ታውቆት "ዛሬ ግን ባልሞትኩ" ሲል ነበር። የቀብሩ ደግሞ አስከሬን ለመሸኘት በጣም ጥረት ተደርጓል 35ሺህ ያስፈልጋል ተብሎ ገንዘብ ስላልተገኘ ነው የተቀበረው። እዛው ስለነበርኩ ነው
@genettesfaye6703
@genettesfaye6703 Жыл бұрын
Guzoo yenoralii?
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 Жыл бұрын
የት አካባቢነው የት አገር
@mulukentaza8414
@mulukentaza8414 Жыл бұрын
ከአዲስ አበባ መሄድ አፈልጋለሁ የጉዞ መኪና አለ ?ካለስ የትነው የማገኘው? ስልክ ቁጥሩን እፈልጋለሁ?
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Жыл бұрын
አድራሻዉስ?
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እንዴት እንደሚኬድ ንገሩ ከአዲስ አበባ ወንድሞቼ እዚህ ቦቶ እንድረግጡ እፈልጋለሁ እኔ ስደት ላይ ነኝ እና ተባበሩኝ በቅዱስ ጊዮርጊስ
@SamiraSamira-qc7gn
@SamiraSamira-qc7gn Жыл бұрын
አ አ ከሆኑ በሀርዳር ይሳፈሩና ከዛ ጎንደር መሳፈርነው ።ቤተሰቦቸ ደርሰው መጡልኝ ይሄን ሁለትቀን ወኔድሜ ተፈወሰ ማመን እስኪቅተኝ ድረስ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
@@SamiraSamira-qc7gn እግዚአብሔር ይመስገን
@tizitacheru7871
@tizitacheru7871 Жыл бұрын
Lebotaw yabkan
@soopna4697
@soopna4697 Жыл бұрын
ፔስቢክ ግቢና ፈልጊ ታገኛለሽ ቁጥራቸውን
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 Жыл бұрын
@@SamiraSamira-qc7gn አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በጣም
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 52 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
አባ ኪዳነ ማርያም | NEW!
1:03:48
ሞገስ ቲዩብ Moges Tube
Рет қаралды 6 М.
የካንሰሩ ሀኪም #ወይራ ሰፈር የሚገኘው አቡነ እጨጌ ገዳም
20:15
ቤተ-አባ ሕርያቆስ ሚዲያ
Рет қаралды 175
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47