No video

bermel Georgis የሰይጣን ምስክርነት የሚሰማበት አሳዛኝ ጊዜ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 19,567

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 324
@gelawdiwoschanal3253
@gelawdiwoschanal3253 Жыл бұрын
ወዳጆች አስተውሉ እኔ ስለክፋ መናፍስት ተንኮልና እንዴት መዋጋት እንደሚገባን አምላክ በመምህር ግርማ ላይ አድሮ አስተምሮኛል ሌላው ደግሞ በርሜል ፀበል ሔጄ ተፈውሻለሁ ቀድሞ የጉበት በሽተኛ ነበርኩ ከፀበሉ መልስ ግን ተመርምሬ ነፃ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉ በላይ ደግሞ በሰማይ ስለሚጠብቀኝ የማይቀር ፍርድ በደንብ እንዳስተውል ና በዋዛ በፈዛዛ አንዳልኖር አድርጎኛል እና እናስተውል ግራ አንጋባ የፀና እምነት ይኑረን ተግተን እንፀልይ።አንድ እርኩስ መንፈስ ተናገረ ብለን አንወዛገብ ማስተዋሉን እንዲሰጠን ተግተን እንፀልይ።
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ደጋፊሽ ነኝ እኔም ጨጓራየን አሞኛል ሂጄ መፈወስ እፈልጋለሁ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@emebet.emumaremuyewa438እኔም ብዙ ችግር አለብኝ መሄድ እፈልግ ነበር
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Жыл бұрын
Ewnet new enem tesewre sente neger teragefo egziyabher eredtogne new yemetahut kiber le egziyabher kiber le emebete mareyam kiber le wetatu feresegna aschenakiw yedabilos medanit kids giyorgis yehun
@ethopiagr
@ethopiagr Жыл бұрын
እሰሰሰሰሰይይይይ. እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልል
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
ወንድማችን፡ሤጣን፡በእግዝአብሄር፡ሃይል፡ከተያዘ፡እውነት፡ይናገራል፡ውሸትም፡ይናገራል፡ግን፡አጥማቂዎቹን፡ሁሉንም፡ባንድ፡ላይ፡አትፈርጁ፡እኛ፡የመምህር፡ግርማ፡ውጤቶች፡ነን፡ሥለዚህ፡ብዙ፡ሠው፡በነሡ፡ወደፈጣሪው፡ተመልሷል፡ፀሎት፡ሥግደት፡ፆም፡ያወቅነው፡በነሡ፡ነው፡ጠላታችንን፡ሥላሣወቁን፡እሥኪ፡እንደነሡ፡ደብተራንና፡ባአድ፡አምልኮን፡ተቃወሙ፡ለህዝቡ፡የሚጠቅመው፡እሡ፡ነው፡ሥብከትማ፡እድሜ፡ልክ፡ተሠበክን፡ግን፡ጠብ፡ያለ፡የለም
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ይገርማል ማነን እንመን እኔ በእኔነዚህ አባቶች ነው እራሴን የመረመርኩት መጾም መጸለይ መስገድ የጀመርኩት በነዚህ አባቶች ነው በመምህር ግርማ በመምህር ተስፊየ በቄስ ሄኖክ እና ስለመናፍስት ነው ሚስተምሩት እድነቃ አድርገውኛል ጸበሉንም አልነቅፍም መንፈሱ ዋሽቷል ብዬ አስባለሁ ከዚህ በፊት ጸበል ቦታ ገጥሞኛል
@bemyself7818
@bemyself7818 Жыл бұрын
መስገድ መጾም መጸለይ ወዘተ ያስተማሩንን አባቶች ለቀቅ አርጓቸው አፋችሁን አትክፈቱ ምናልባትም ከናንተ በላይ ምእመኑ ያውቃል ነቅቷል።
@elatesfakiros6196
@elatesfakiros6196 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብቻ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ሲጀመር ቄስስ ሂኖክ እኮ ሂደዋል ምስክር ሰቶ ነበር
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 Жыл бұрын
እኔንም መጾም መጸለይ አስተምረውኛል ግን እነሱን አልከተልም የራሳቸው ልያደርጉኝ ሳይሆን የፈጣር እንጅ
@mulukenzeleke6525
@mulukenzeleke6525 Жыл бұрын
​@@bemyself7818እናተ እግዚሐቤርን እመኑ በሰው አትመኩ እባካችሁ አስተውሉ በህወት ቀልድ የለም
@esset1685
@esset1685 Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ምንም ተባለ ምንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃኝ 🤲🤲
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
ሰይጣን መርቡን እየዘርጋ ነው ጎበዝ ንቁ ፀበሉ ሰለሚያቃጥለው ሰይጣን ለማደናቀፍ ነው ብቻ አገራችን እንግባ የመዳም ቅመሞችየ አንቀርም እሂን ድንቅ እፁብ ፀበል ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በጦርና በፈርስህ ጠቅጥቀህ ሲኦል ክተትልን
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
አሜን እህቴ እኔም እንዳንቺው የማዳም ቅመም ነኝ ቤሩት ሁለት አመቴን ጨርሼ እዛ እስከምሄድ ልቤ ተይው አጠይቂኝ ለሁላችንም ለቦታው ያብቃን🤲❤❤❤
@yemariyamjerry1743
@yemariyamjerry1743 11 ай бұрын
ወይኔ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በበርሚሉ ጊዮርጊስ ጸበል እጅግ ድንቅ ምስክር ነኝ፣ ሄጄ ተጠምቄያለው በደንብ አይደለም ጸበሉ ደጁ ይባርካል በእውነት ጸበሉ ደሞ እጹብ ድንቅ ነው ማንም ቢሆን ሄዶ ካላየ ሰው በሚነግረው በፍጹም አይረዳም
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
ዘማኑ ዋጁ አጥማቂወችን ሰምተን ተለዉጠናል እናንተ እቤታችሁ የፀሎት ቦታ የፀሎት ስአት አላችሁ እርግጠኛ ነኝ የላችሁም እኛ ግን የአጥማቂወችን ትምርት ሰምተን እንቆርባለን እንሰግዳለን እንፀልያለን ከዘፈን ከጭፈራ ወተናል
@natanemaraya615
@natanemaraya615 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
@@yenenehw የነመምህር ተስፋየ አበራን ትምርት ካደመጥኩ በኃላ በፍፁም አላደርገዉም ከዛ በፊት አስቀያሚ ሂወት ነበረኝ ያልሺዉን ሁሉ አድርጌአለሁ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 11 ай бұрын
​@@yenenehwኧረ የሌለ ነገር አታውራ። ደደብ መሰሉህ እንዴ ቆርበው የሚያመነዝሩት። እራስህን ፈትሽ መጀመሪያ።
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 9 ай бұрын
እውነትነው ሄዎትአግቻለሁእኔ አባቶቻችንን ሺአመትያኑርልን
@MantegboshAdis-sj5ff
@MantegboshAdis-sj5ff Жыл бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃን በሰው አገር ያለነውን 😢😢😢😢😢😢😢
@rozirozi8091
@rozirozi8091 Жыл бұрын
እሳቸው ምንያርጉ የለፈለፈው ሰይጣኑ ሊዋሽ ይችላል እግዛብሄር ሁሌም የትም ያድነናል መታመን በእግዛብሄር ነው
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Жыл бұрын
ቀረፃውን ቢያንስ ማውጣት የለባቸው እሳቸው ካልሆኑ ያወጡት በዛን ቀን እየቀረፀ የነበሰ ካለ መገዘት ይችላሉ ልጀቷ እኮ የምናገረው ሚስጥር አለ ሳትል ምን የምትነግረኝ ሚስጥር አለ ብለው ነው የጠየቁት የሆነ ነገር እንዳለበት በዚ ነው የተጠራጠርኩት ቅድስ ጊዮርጊስ ይፈታው ነገሩን
@hfj4001
@hfj4001 9 күн бұрын
አባት ይህ ጎዳችን እካ ነው መቅሰፍት ያመጣብን ይዞሽ ይሄድ ሀሰተኛ አጥማቄ ጊዮረጊስ እደሆን የኢትዮጵያ ገበዝ ነው ይች ተላላኪ
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@Zeyen427
@Zeyen427 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ ይፍረድ 😢 ይህን ሲራ የሚጫወቱት ሁሉ ሰውም ሆነ መንፈሱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባደባባይ ያወርደው 😢😢😢😢😢 አይዛችሁ ምንም ቢሉ አንሰማቸውም በሃይማኖታችን አንደራደርም 😢😢😢
@ninaa7061
@ninaa7061 Жыл бұрын
Yihene andu debtera kebiros endehone ke gize behuala zim bilacheeu meferd yikebdal negerun memermer tiru new mekdes yale kes debtera ale aydel ende be kidus kurban sayker bizu neger yemiyadergu kesoch balubet hager min yigermal tsebelu fewash new gin sew demo tenkol liyaderg yihilal bizu hizib silemihed wedeza be bizu akitwcha new memermer yalebet enjy zim bilo hastehna atmaky eyalu sim meletef yihe yerashen dikmet lalemayet yimesal negeru
@ninaa7061
@ninaa7061 Жыл бұрын
Enzy hastegna kemitloacheeu atmakiwoch andem ken fit lefit tegenagntacheu enesun lemeteyekm hone lemetechet asbacheeu atakum berku bicha sidib new yemikenachewu bezy zemen bizu tikm bicha sew yemiyasadidbet gize new hulum rasun ke Egzabiher antsar yimermir enjy biltet aydnem! Be Betechiristian yakeeun debtera man yawutawu man yiwukesewu andem ken eza lay sitwekus alsemahuem debterau endefeleg eyebore be telegram sayker mastawekiya sisera enate gin atamky lay nchewu yihe melkam aymeslegnem
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ስማእቱ ታምር ሲሰራ ሲመሰክሩ አይተና እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን ወንድማችን ግን በአንድ በአልሆነ አጥማቂ እውነተኛ አባቶችን አንተም እወቅ ወንድም ምክንያቱም አነጋገርህ አልተመቸኝም እኛ እምናውቃቸው እውነተኛ የበረሀው መናኝ እርሰ ባህታዊ አባ ዬሀንስ የበረሀው መናኝ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መስራች አሉ እሩሁሩህ አባት ስለዚህ ስትናገር አስተውለህ ለማለት ነው እንዲሁም አባታችን መምህር ግርማ አሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው
@biskutgr
@biskutgr Жыл бұрын
ወድሞቼ እርኩሱ መንፈስ አውቆ ለመበጥበጥ ነው እባካቹ ተረጋጉ አባን በጣም ነው የማከብራቸው በነሱ በዙ ሰው እየዳነነው ሰማአቱ በርሜል ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በጣም ነው የምመኘው ሰላማቹ ይብዛ ወድሞቼ
@ababaabbba4866
@ababaabbba4866 5 ай бұрын
እኔ,ዱባይ,ነኝ,ልጄ,ሄዳለች❤❤,ቤተሰብ ሁሉ.ድነናል,ክብር.ለሰመአቱ❤❤❤❤,እኔንም,ለደጁ ያብቃኝ እነአላየም በርቱ ተመርጣችዋል ጠጉዟችሁ ሁሉ.ከፊታችሁ,❤❤❤ይቅደም
@mussiesolomon1514
@mussiesolomon1514 22 күн бұрын
በ እግዚአብሔር ሰላምታ ስርላም ለናተ ይሁን ወደት ወደት ነው ነገሩ የሰው መዳን አቶ ሰይጣን ተናገረ ብለን ከበረከት መቅረት የለብንም ወንድች !
@yoditgalcha557
@yoditgalcha557 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለድጂክ ያብቃኝ አባቴ ሰጣን ይፈር አባቴ🙏⛪
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z Жыл бұрын
በሉአባቶቻችንን ተዋቸው ቆይምንአድርጉነው እምትሉት እረጉድ ያሳዝናል
@merieyob6828
@merieyob6828 Жыл бұрын
መንፈስ ትክክል እውናት አይወራም አምላክ ቅዱስ ጊወሪጊስ ዘልለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ከዳኑ በኋላ ብዙዎቹ አብደዋል መምህር አብደዋል
@rodieyor
@rodieyor Жыл бұрын
ሲያዝ በደንብ ነው እውነቱን የሚናገረው እንደውም ከተያዘው ሰው በበለጠ ነው ስለ ሰውዬው ሙሉ መረጃ ያለው።
@user-ql1pp4iu3z
@user-ql1pp4iu3z Жыл бұрын
በአይናችን አይተናልሰማቱ ሲፈውስ ቃለህይወት ያሰማህ ስንት ታምር አየንእግዚያብኢር ፈቅዱልን ታምር አየን ጌታ ይመስገን
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
እውነት ነው እምላቹህ እነዚህ ሰዎች ራሱ እያስመሰሉ እና እየነገዱበት ስለሆነ በትንሹም ቢሆን ቅጣቱን አሳይቷቸዋል ግን አሁንም አባቶችን መንቀፋቸውን አላቆሙም አሁንም ጠብቅ ልሳንክን ሲዘጋህ 😢ምድረ አስመሳይ ሁላ ግን ምን ብትባሉ ይሆን እሚገባቹህ ላባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤናን ይስጥልን❤
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 Жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ባአካል ህደን ሳንሄዴ በህልማችን ተሰዉረን ሰማእቱ እየተፎዉስን ነው
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
እውነት ነው
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እንዴት አልገባኝም ምን አይነት ቅንነት ነው በይ በጾሎትሽ አስቢኝ አጺተኛዋን ወለተ ሐዋርያት እስከቤተሰቦቸ ያለውት ስደት እንዳልሄድ ወረቀት የለኝም😢
@kidansime2155
@kidansime2155 Жыл бұрын
ስለመናፍስት ያላቹ ግንዛቤ ትንሽ እና እንደ ታላቋ ቤተ ክርስቲያን አቋም የሚቆጠር አይደለም ፡፡ ገና ስለሆናቹ እናውቃለን ባትሉ ወቀሳ የለባችሁም ፡፡ ለግንዛቤ ያህል ግን መናፍስት በእግዚአብሔር ስልጣን እውነት ይናገራሉ፡፡ ብዙ ብዙ ማስረጃ አለ፡፡ እስኪ አንብቡ፡ እስኪ ፀልዩ ......ሁሉ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ባይ ሆነ ...ምህረቱን ያድለን፡፡
@tena9047
@tena9047 Жыл бұрын
እንዴት አግኝቼ ላውራህ
@samsongetachew3343
@samsongetachew3343 Жыл бұрын
lik bilehal wendime..gena bizu gud yewetal!!! Sile menafist wugia gena silalegeban zim bilen b tsebel bicha memelales meftihe yalew yemeslenal!!! aydelem abro metsebel erkus menfes abro yekorbal eskaltedakeme beker!!! Kidus Giorgis ahunem ewnetun yawetaw yetedebekewn felifilo aweteto hizbun yetadeg!!!
@haymeamor9461
@haymeamor9461 9 ай бұрын
Enante awekn blachu mtzelabdu gn tetenkeku .....weyew weyew weyew ...selematawkutna letredut selematchlut neger atawru wa...yihe sebel tegebton sayhon ke mhret yetenesa new yeteseten
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Жыл бұрын
ሰው እዳይን ነው ሌላ ነገር አይደለም ጠልፎ ለመጣል መረባቸውን ዘርግተዋል ያልነቃቹ ንግ እድሜና ጤና ይስጣቸው ላባታችን ለመምኸር ግርማ ወድሙ አንቅተውናል
@bizuayehutadesse3000
@bizuayehutadesse3000 3 ай бұрын
በውነቱ ሰይጣን የሚታረድበት ቤት ስለሆነ ተጨንቆ ነው የሚቀባጥረው እግዛብሄር የስራቸውን ይከፍላቸዋል እኛ ስላየን እንምሰክራለን በወሬ የእግዚአብሄር ተአምር አይቆምም ክብር ልብ ይሁን።
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h Ай бұрын
ሰው ምንም አለ ምንም እኔን ሀጢያተኘዋን ሰመአቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃኝ ከነመላ ቤተሰቦቼ አሜን ፫ በፀሎት እርዱኝ ወገኖቼ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ከነቤተሠቦቼ ❤❤❤❤😢
@user-bz4gg1sc7d
@user-bz4gg1sc7d Жыл бұрын
መንፈስ የሚለውን አምናችሁ ስለቦታው የማታውቁትን የምታወሩ ሰዎች አምላከ ጊዎርጊስ ልቦና ይስጣችሁ በቦታው ተገኝተን ተባርከን ተፈውሰን የመጣን ሰዎች ምስክር ነን ቅዱስ ጊዎርጊስን ጋሻ መከታ ዋስ ጠበቃ አርጎ የሰጠን አምላክ ይመስገን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ሁሉም ሰው መሄድ ይችላል እህቴ??
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 Жыл бұрын
ወንድማችን ቆይ እስኬ ደሞ ጠበሉ ስተት ነው ሳይሆን እዜውስጥ ትክክል ያሉሆኖ አባቶች ይኖራሉ ግን እጠበሉ ላይ እፀ ቢደርግ እንኳን እግዚአብሄር ስርውን ይሰራል ሁሌም አሸናፊነው❤❤❤❤
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v Жыл бұрын
መንፈሱ ነው የዋሸው እሳቸውም ማስተላለፈ አልነበረባቸውም ብያንስ ስባኤም ቢሆን መያዝ ነበረት ትክክል አይደለም
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ትክክል ማርያምን
@ny8hh
@ny8hh Жыл бұрын
የሱዳን መተትስ ተደረገ ብትሉ በእውኑ በዛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አለ ። የክርስቶስ ቅዱስ ስጋው ክብር ደሙ የሚፈተትበት ቦታ ላይ ድህነት የለምን? ይህንን አጥማቂ በእውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለንስሃ ያብቃው። አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍረድ።
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ሲጀመር ይህ ጊዜ የፈተና ጊዜ ነው መፅናት ኣለብን ። ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ኣሁንም ይፈውሳል ወደፊትም ይፈውሳል ። በእምነት ፅና ።
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 Жыл бұрын
ወንድሞችቼ በስይጣን ምስክርነት አላምንም ስውየው አላማው ወደ ፀበል የሚሄደውን ሰው ለማስቀረት ነው ጉዟ ወደ ፀበል ይቀጥላ መቼም አንቀርም
@tamrat-kifleabebe2054
@tamrat-kifleabebe2054 Ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናል። አንዳንድ ጳጳሳትና መምህራን ምዕመኑን የርኩሳን መናፍስትን ምስክርነት መስማት የለበትም እያሉ ወደ እማይሆንና አላስፈላጊ ውዝግብ ውስጥ እያስገቡት ይገኛሉ። ራሱ ጌታችን ፈጣሪያችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርኩሳን መናፍስትን በሥልጣኑ እንደ ጠየቃቸው እና መልስም እንደ ሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ምስክርነት አለ። እርኩስ መንፈስ በባሕርዩ እውነትን ማሰብን መናገርንና ማድረግን ፈጽሞ የማይችል የተረገመ ሐሰተኛና የሐሰት አባት መሆኑን ያጣውና የማያውቅ አንድም ምዕመን የለም። እርኩስ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም በቅዱሳን ስም ተገድዶ እውነትን መናገር ብቻ ሳይሆን ከሰዎችም እንዲወጣ ይደረጋል። እግዚአብሔር በምሕረቱና በቸርነቱ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን። አሜን።
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን ወንድሞቻችን 🙏 ፀበሉ ተአምረኛ ነው ስንቱ ተፈውሶ .ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🙏🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 11 ай бұрын
ማውራት አያስፈልግም 5መ ፈፁሙ መፆም፣መፀለይ፣መስጠት፣መስገድ፣መቁረብ ናቸው ። እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ይገልፅልካል ለሚያምን ሁሉ ይሆንለታል በንስሃ እንጠመቅ ።
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 Жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር በምያውቀው አምስተ ተሰውርያልሁ ቦታው ላይ ሳለድ ሁለት ቀን ሳልተኛ ነው ያደርኩት ብድዮውን እያየሁ በምሰውረኝ ጊዜ በያንዳንዱ ቅጽበት ስፈወስ ነበር በመጨረሻ ሳልውቅ ተፈውሻልሁ እኔ ካልሁበት ከ1800km በላይ ይርቃል ከአማሮ ከሌ ማለት ነው በናታቹ እኔ ተናግረ አልጨርስም የሆነልኝን ስራየንም ልጀምር ነው,ከበተሰቦቸም ተግባብቻለሁ በቃ ቃላት የለኝም አሁንም የበርምሉ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብኝ❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrosgashaw6020
@tewodrosgashaw6020 Жыл бұрын
ወንድሜ አላጌ እና መምህራችን በርቱ እግዚያብሄር ይስጥልን እውነት ነው የሰይጣን ምስክርነት እውነታ የለውም ተገቢ አይደለም በኬፋ የተላለፈው። ወገን ንቁ በፀበል ቦታ ቀልድ የለም አዳኛችን እናውቃለን። እንድንጠራጠር አድርገውናል ኬፋ ቱዪብ????
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
የኔ ቤተሰቦቸ መስከሰረዋል ድቅ ታምር ነዉ ማይት ማመን ነዉ ምድረ መናፍቃን ተኩላ ሁላ ምነዉ ጥቅም ቀረ ገና ይቀራል ቅዱስ እጊወርጊስ ምድርን ይፈዉሳል ትዉልዱ ይድናል ጠላት ይቃጠል አሜን አሜን አሜን
@user-gm4lk5pm8o
@user-gm4lk5pm8o Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍርዱን ይስጥ የለየ ሴጣንን ይደግፋል ያየው የእግዚአብሔር መዳን ይመሰክራል እኔ ልክ የዛሬ ወር በ27 በተሰቦቼ እዛ ፅበል ነበሩ እነሱ አዛ በሄደው ከሆዴ ደረቅ ስጋ የምመስል ነገር እና ብጨ ነገር ከሆዴ ወቶልኘል እዘ ህሄጄ ሰይሆን በተሰቦቼ በመሄዳቸው ብቻ በፍት ኩለልቴን ሆዴ እየነፋኝ በጣም የመኝ ነበር በስደት ሆኜ ነው ሰመእቱ የፈወሰኝ
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 Жыл бұрын
እኔ ምኖረው በስደት ነው ፀበሉንም ሔጄ ተጠምቂያለው ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ለመረዳት አንድና አንድ ሔዶ ማየት ብቻ ነው በውጭ ሆና በመጠየቅ መረዳት አይቻልም ።ዲያቢሎስ ያለውን ይበል ፀበሉ የትም ቦታ የሌለ ልዩ ፀበል ነው ።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እህቴ /ወንድሜ እኔ የመሄድ ጉጉቱ በጣም አለኝ እና ነፍሰጡር መሄድ ይችላል ወይ ቦታው ላይ?
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 Жыл бұрын
አይ አሡን አዎ ለማለት አልችልም ... እስከዛ ግን ባቅራቢያሽ ባለው ተጠመቂ ደውለሽ ጠይቂያቸው ....እመቤቴ ትቅረብሽ..😍😍😘😍😘😍
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@shalomshalom5978 ያለሁት ሰው ሀገር ነው እና እሚቻል ከሆነ ያው አስቤበት እንድመጣ ነበር በጣም ጉጉቱ አለኝ የውስጤን ህመም ፈጣሪ ነው እሚያውቀው
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 Жыл бұрын
እውነት እኔም አምኖረው ባጋንት አሽክላ ነው ግን ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት ድርሳነ ሚካኤል ድገሚ እና ውሀውን ተጠመቂ ጠጪ በርቺ አገርሽ እስትገቢ አይዞን ሁሉም ወጥመድስጥ ነው በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ.........
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d Жыл бұрын
ሔዋንንም ሰይጣን በውሸት መልአክ መስሎ ድጋሜ እንዳትድን እና እግዚአብሔር ይቅር እንዳይላት አሰናክሏቸዋል እኛም የተዋህዶ ልጆች በአይናችን ያየነውን የተደረገልንን ማሰብ እንጂ ሀሰተኛው መንፈስን ማመን የለብንም። እኔ በጣም ጀጁን እስክረግጠው የደጁን አየር እስክተነፍሰው ሰማእቱ ሀገራችንን ሰላም አርጎልን ለደጁ እንድበቃ ፀሎቴ ነው ።
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
እር ኤልሻዳይየ መቼ ነው ጉዞ እኔ ቤሩት ነኝ ሰላመመኝ መምጣት እፈልጋለሁ😥😥😥😥
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
የኔ ውድ እኔም ቤሩት ነኝ እንዳንቺ ቦታውን ለመርገጥ ልቤ ቆሟል አምላክ ይርዳን🤲
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 12 күн бұрын
ወድሞቼ:እናተዝምብላችሁ:ሥራችሁንስሩ:አለምእድትጠፋስለፈለገነው:ሴጣንየሚቀባጥረው:ወየውአገርገብቼ:ደጁንስክረግጥ:እዴትእደቸኮልኩ:ሰማአቱ:ለደጅህአብቃኝ:ስደተኛዋልጅህን😢😢😢
@bemyself7818
@bemyself7818 Жыл бұрын
መስገድ መጾም መጸለይ ወዘተ ያስተማሩንን አባቶች ለቀቅ አርጓቸው አፋችሁን አትክፈቱ ምናልባትም ከናንተ በላይ ምእመኑ ያውቃል ነቅቷል።
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Жыл бұрын
በጠም ትክክክል
@TgDire-tj3hp
@TgDire-tj3hp Ай бұрын
ለሁላችሁም ልቦና ይስጣቹ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
ደግሞ በቅዱስ እጊወርጊስ መጡ አሁንስ በዛ ምነዉ እኛ ነን አዋቂ አሉ ቅዱስ እጊወርጊስ አሁንም አስመሳዮችን አዋርድ ጥቅመኛወችን አጋልጥ ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጀህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@yetykefil7912
@yetykefil7912 Жыл бұрын
ማንም አይሰማቸዉም እኔ ተጠምቄ በ1ቀንነዉ ከሆዴአረንጋዴ የወጣልኝ
@HabatameBeyene-fx4tv
@HabatameBeyene-fx4tv Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘራችሁ ይባረክ።
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 2 ай бұрын
እሄን ሰውዬ የዛሬው ሊቀ ትጉሓን የትላቱ 1996 ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል አቡነ ጎርጎሪዬስ አብረን ፀበልተኛን ማገልገል ፀበል መቅዳት እምነት እንሰጥ ነበረ የብዙ ሱስ ባለቤት ነበረ እንተዋወቃለን ሊቀ ትጉሓን ማለት ለእናተ እዴት ነው የቱጋ ነው ትክክለኛ የመፀሓፍን ጥቅስ እየጠቀሱ ያስተማሩ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ያስተማሩት ለመጨረሻ ቦሌ ቡልቡላ አባ ሳሙኤል ምን ይዞ ነው የተሰወረው ከመምሕር ግርማ ጋራ በምንም አይደርስም ልጃቸውም የመምህ ግርማ የፈተሽ መንፈስ ውጊያው ከባድ ነው ያንዱን በረከት ለማርከስ ከቤትህ ነው ጠላት የሚያስነሳው እንመርምር
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Жыл бұрын
ጠላት ብዙ ያወራል ወድሞቼ የፀበሉ ባለቤት እሱ ይፈረድልን በእምነታችን አንደራደርም እኛ
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 Жыл бұрын
የመጣዉ በሀጥያታችን እየመጣን ነዉ እመኑኝ አሁንም ንሰሀ እንግባ እንፀልይ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል እንዴ እናንተ አልገባቹም እኛ ግን ገብቶናል እኔ ፀሎት አላቅም ስግደት አላቅም ፆም አላቅም ነበር አሁን ግን እሰግዳለው እፀማለው የፀሎት ቦታም አለኝ ሰው አምላኪ አደለሁም የሚጠቅመኝም ነው ምወስደው የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን
@elltaellta6404
@elltaellta6404 4 ай бұрын
Egziabiher bamehretu ledeju yabqaje
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 Жыл бұрын
እረ ሎቱ ሰበአት ይቅር ይበለን ደሞ የጌታዬ መለኮታዊ እጅያለበትን ነዉ አንድና አንድ እኔ ያለሁት ዉጭ ነኝ ሳይገባኝ እዚህ ጣሊያን ድረሰ አንድ ወንድሜ አምጥቶልኛል በዉሀ ቀላቅዬዉ ልጄ አትደፍረዉም የሰመአቱ የተለየ ነዉ እመሰክራለሁኝ ለደጅዉ ያብቃሸ በሎኝ ወላዲተ አምላክ ምሰክሬ ናት እጅግ ድንቅ ፀበል ነዉ እመሰክራለዉ
@Amen2216
@Amen2216 Жыл бұрын
እሰይ... ለድጅ ያብቃሽ!! እኔም ሰለ ጊዮርጊስዬ♥️ ማዳን 💯 ምስክር ነኝ ::
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
⁠@@Amen2216ነፍሰጡር መሄድ ይቻላል ወይ? ያያችሁት ካለ ቦታው ላይ pleas
@Amen2216
@Amen2216 Жыл бұрын
@@user-wj1ln5qg8t እኔንጃ የኔ ቆንጆ እኔ አይመስለኘም... እስኪ እዚ ላይ በደንብ ጠይቂአቸው.
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 7 ай бұрын
አዎ መሄድ ይቻላል የጋደኛዬ እህት ሄዳለች
@ammanjordan7506
@ammanjordan7506 9 ай бұрын
ጠላት ዳያብሎሰ እኛ የአዳም ልጆች እንዳንፈውሰ ጠላት ዳያብሎሰ ውደ ጥልቁ ይግባ እናንተ በርቱ ጠላትን አትሰሙ❤❤❤
@user-yv8ue6rq5z
@user-yv8ue6rq5z 2 ай бұрын
ewnetm behon yesayetan besekent ayrebam ,,,,,, .yemitekmense yekdusan belayekt
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
እኔ እመቤቴን ወንድም አላዬ አንጀቴን በላኝ አትቃጠል በመቤቴ ተዋቸው የፈለጉትን ያቡኩ ሠማዕቱ ሠይፉን ያነሣባቸዋል አትቃጠል በማርያም😥
@user-lg4iv8xv7f
@user-lg4iv8xv7f Жыл бұрын
አዉነት፣ነዉ፣ወንድሜ፣ቦታዉን፣ያልረገጠ፣ሰዉ፣ዝም፣ይበል
@abebatadege7708
@abebatadege7708 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
@elatesfakiros6196
@elatesfakiros6196 Жыл бұрын
እኛ በአይናችን አይተን መተናል እግዚአብሔር መልሰ አለው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ታድለሽ የሄድሽው
@MulugetaYilma-et9je
@MulugetaYilma-et9je 2 ай бұрын
sew endate yesetan wera yesemal.
@Liyatube929
@Liyatube929 Жыл бұрын
Memhiru Mn Aderegu Seytanu new enji yewashew Aba Alalum!
@user-hb6hu3ih9f
@user-hb6hu3ih9f 5 ай бұрын
ቤርሜሎ እድረግጠው ፀልዩልን ስትጠመቁም ፀልዩልን እኔ እድናለው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
እመኑኝ በመቶ እሽ ወች ይገባል ገና መቸ ተገለጠ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@Nwlulu
@Nwlulu Жыл бұрын
Menale yeseyetan wery yezen anechekachek
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Жыл бұрын
አጥማቂው ምን አደረጉ? መንፈሱ ዋሸ እንጂ አምኘዋለሁ አላሉም ስለዚህ ተረጋጉ ኤልሻዳይዎች ሲጀመር ፀበሉ የናንተ ብቻ አይደለም የህዝበ ክርስቲያን ነዉ ስለዚህ ሰዉየው ያላሉትን አትበሉ ተረጋጉ.
@biniyamzeray5046
@biniyamzeray5046 Жыл бұрын
ሰው የሚከተል ሰውየው ሲወድቅ ይወድቃል አሸናፊውን ክርስቶስ ኢየሱስን ብንከተል ይሻላል ቤተክርስቲያን ትናንትም አለች ወደፊትም ትኖራለች ሰማአቱ ይቅር ይበላቹ ኤልሻዳዮች በርቱ የፀበልን ጥቅም እናቃለን
@lemlemrezene8636
@lemlemrezene8636 Жыл бұрын
Gezyoooooo mharna bealeka ferd geta⛪⛪⛪🙏🙏🙏🤲🤲🤲😥😥😥
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 12 күн бұрын
አምላኬ:ሰውየሚለው:አያጣአምላኬውነቱን:አተውአውጣልን😢😢😢😢😢
@kesetegeresus3121
@kesetegeresus3121 7 ай бұрын
Menafest yewashu betam so dont. Aytemanu .bermel georgis tsebel naw and ye amlak Power naw amlak yemsgan ❤❤❤
@yewubneshseifu743
@yewubneshseifu743 Жыл бұрын
Alaye, sawu kefu nawu, Semaitu yikir yibelen!
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t Ай бұрын
በአጋንንት አስመስሎ የስጋ ሐሳብን በሰዎች ጆሮ ማስረፅ ፥ማድረስ
@anguachadugna2842
@anguachadugna2842 Жыл бұрын
ለነሱ ሰማዕቱ መልስ ይሰጣቸዋል፡፡ እንደቸርነቱ እንጅ ያ ቦታ ለእኛ አይገባንም ነበር ሲጀመር እነሱን ማን ያዳምጣቸዋል እኛ የሄድን የነብስና የስጋ ድህነት ያገኘን ምስክር ነን፡፡ ሲጀመር እግዚአብሔር የፈቀደለት ነው የሚሄድ አዳሜ ባይሄድ ለራሱ ይቀርበታል ፡፡
@user-uq4ur3nu1u
@user-uq4ur3nu1u 11 ай бұрын
ጠላታችን ዳቢሎስ ፀበሉ ፈዋሽ ስለሆነ ሰው ተጠምቆ እንዳይድ ስለሚፈልግ ነው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እኔማ እሄዳለሁ
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 Жыл бұрын
አባታችን እዝህ ላይ በእውነት በጣም ተሳስተዋልልልልል አረምን ነካሆት እንደት ነው ስለ ቤርመሉ ጊዮርግስ ሰጣኑ ስዋሽ ለምንድነው ያልወገሱት??? እንደት ፀበል ውስጥ ሰይጣን በመተት ይሰራል ? እንደማይሰራ። እርሶ ያቃሉ አይደል እንደ? አረ ይቅር ይበሎት እጊዝአብሄር። አረ እንደው ማንን ይሆን የምናምነው ዜንድሮ። እግዝአብሄር ሆይ አንተ ብቻ ሁነን።
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረቸሁ ይቅር ይበለን ሰዎች በጋዛ እጅቸው ወጥመድን ያዘጋጃሉ።ሰው ሆይ ።እውነትን ።እንናገር እውነት ውሸት ያሸንፋል ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ውሸት አጸያፊ ነው አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእውነት እኔን ሀጢአያተኛውን ይማረኝ ይቅር ይበለኝ እው
@lidiaweller1567
@lidiaweller1567 Жыл бұрын
Danke!
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ማሥተዋሉን ዣድላችሁ እኛ በመምህሮቻችን ተምረንበታል ድነንበታል ሥለዚህ በቅናት ሠዉን አትበክሉ ሠዉ እደት ፀበሉ በእፅ ነዉ እሚሠራዉ ይላሉሉሉ
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh Жыл бұрын
ወገኔ የሰይጣን ብዙነገር ይናገራል ከፀበሉ ውስጥ እፅ እረ የማይባል የማይሰማነው ተረጋጉ የሚፀና ቢኖር በአንድ አምላክ ምድርን ሰማይንም የፈጠረው እመን መንፈስ ሁሉ የተናገረውን ሁሉ ምሰሙ ከሆነ ትጠፋላችሁ እውነትነው ወንድሞቻችን ምንመካ በአንድ ፈጣሪ በመብርሀን በቅዱሳን ነው ከዛውጭ ወደውጭ
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Жыл бұрын
Ebakachu hidu ena botaw lay tetemeku yane gize ye egziyabher teamar tayalachu dabilos egziyabher yefredbet
@user-en9dj6lu7l
@user-en9dj6lu7l 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይመልስላቸዋል
@elsango7292
@elsango7292 Жыл бұрын
ወድሞቸ እህቶቸ አይናችውን ክፈቱ እባካችው ወድ ወደሴት ሴት ወደ ወድ እየተቀየሩ ኢትዮጲያን ለማጥፋት የተነሱበት ጊዜ ነው ከኛው አብራክ የወጡ ናቸው እባካችው ዝም አትበሉ በፈጣሪ ስም ልጆቻችውን ጠብቁ ወደ ቤተክርስቲያን ውሰዱ ጠንክሩ ልቦና ይስጠን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ መቼ ነው መሄድ የምንችለው።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ምንድነዉ እየተደረገ ያለዉ?? አረ ተዉ ግራ አታጋቡን እኔ በግሌ አጥማቂወቹንም አልቃወምም ፀጋዉ ተሰጥቷቸዉ ነዉ የሚፈዉሱት። የፀበሉንም ደግሞ መንፈሱ ያለዉን አላምንም።ግን በጣም ግራ እየገባኝ ነዉ።
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
እር ቄስስ ሂኖክ ሂዶበታል ምስክርም ሰቷል በማርያም ስም ።
@Misneb
@Misneb 4 ай бұрын
አንድ ነገር መታወቅ ያለበት ማንም በምንም ምክንያት ከመወጋገዙ በፊት ርእስ በእርስ ተቀራርቦ መወያየት አስፈላጊ ነው። አጋንንቱ ቢዋሽም አገልጋዮች ወደ ህዝቡ ከመሄዳቸው በፊት ሰይጣን በሚያወራው ላይ መመካከር ይገባቸዋል። ተረጋግተው መመካከር ሲገባ ስራው ባለቤት እንደሌለው ቆጥሮ እርስ በርስ መነቃቀፍ አስፈላጊ አይደለም። እግዚአብሔር ባለፅጋ ነው። የሰማዕቱ ጊዮርጊስ ምልጃና በፀበሉም አማካኝነት ስለሚገኘው ፈውስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 6 ай бұрын
ገና ምን አይታችሁ ቤተክርስትያን ተቀምጠው ፀበል አትጠመቁ ይላሉ we will see እናንተ ግን በርቱ ሌላው ደግሞ በጣም የሚደንቀኝ ነገር አንዳንዶች ፆም ፀሎት ያስተማሩን እንደነዚህ ያሉ አባቶች ናቸው ሲሉ ነው እውነት ቤተክርስቲያን ፃም ፀሎት አስተምራን አታውቅም እኛ ልባችን ተፍኖ ነው እንጂ ማስተዋል ይስጠን 😢
@user-zz2ir8up5e
@user-zz2ir8up5e 22 күн бұрын
Yekere dalaceweu😢😢😢😢😢😢
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 Жыл бұрын
Ayi zendiro Egzihabiher yikerr belachu😢😢😢
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 10 ай бұрын
ይሄን ሙንፈስ እዛው በርሜል ወስዶ መክተት ነው እሳቼውም አውቀውታል ውሼቱን እንደሆነ
@user-rn4fi4jo5p
@user-rn4fi4jo5p 8 ай бұрын
እዉነት ቅዱስ ጎርጊስ ያቃጥለዉ
@yop2523
@yop2523 8 ай бұрын
ከአባቶች ራስ ውረዱ።ከሰይጣን ጋር ተከራከሩ።
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 Жыл бұрын
Egzabher lebetu yabekan.
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 2 ай бұрын
አባ ይቅር ይበልወት
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 2 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ይፍረድ ፀበሉን ህዝብ እዲጠራጠር ህዝቡ እዳይድን የምታደርጉ ሁሉ ዎዮ ለናተ ታሣዝናላችሁ
@user-rn4fi4jo5p
@user-rn4fi4jo5p 8 ай бұрын
እኔ የዳንኩት ወቅሸት ነው እኔ ካሁን ጀምሮ መንፈስ እደዚ ተይዞ ዉሸት የሚያወራ ከሆነ ሁለተኛ አላይም በርሜር ጎርጊስ የምወደው ልጅ ሰጠኝ አገር ስገባ እሄዳለው አምላክ የሚያስተውል ልብ ይስጠን
@abevahananya607
@abevahananya607 8 ай бұрын
በኦርቶዶክስ እንደሰማሁት እርኩስ መንፈስ በእግዚአብሔር ሀይል ከተያዘ ትክክልኛውን ለመናገር ለመመስከር እንደሚገደድ ነው
@yordabadie5173
@yordabadie5173 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልሱን ይስጥ። እኔ ግን ያየሁት በደሌን ሃጢአቴን ሳይመለከት ቸርነቱ በዝቶልኝ ያየሁትን ለመግለጥ ከብዶኝ ዝም ብያለሁ። በዚህ ዘመን የተሠጠን ፀጋ በረከት ነው። እናም እባካችሁ እናስተውል እንጠቀምበት።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ሄደሽ ነበር እህቴ??
@yordabadie5173
@yordabadie5173 Жыл бұрын
@@user-wj1ln5qg8t ሁለት ጊዜ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@yordabadie5173 ታድለሽ በማርያም
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ፈቃድሽ ከሆነ ስልክሽን መረጃ ልጠይቅሽ በማርያም
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 9 ай бұрын
አላየ የኔ ውድ ወንድም ሰይጣን ይዋሻል እኮ ማን ይሰማዋል ለሰይጣን ቦታ ማን ይሰጠዋል
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አይ አሁን ስራት ያዙ ሁሉን ባድ አትፈርጁ መንፈሱ የሚዘበራርቅ በደብ ያልተያዘ ሁኖ ይሆናል እጅ እግዚአብሔር ከታየዘ እውነቱን ነው የሚናገሩ እደተማርኩት አባታችን አባይዋኒስ ተስፍ ማርያም አባታችን አባ ግርማ ሌሎችም እደተረዳነው ያልተያዘ ነው እናተ ተረጋጉ እነማናችሁ የረጋ ወተት ቅቤ ያወጣል
@itsokitsok600
@itsokitsok600 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይቅር ይበላቸው
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መጀመሪያ ሙሉዉን አዳምጠዉ ወንድሜ ምን እንዳለ አትቸኩል🙄
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 188 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН