ስለ ጤናዎ የወገብ ህመም እና መንስኤዎቹ ከመፍትሄዎቹ ጋር ከባለሙያ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 60,105

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 117
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
የብዙዎቻችን ችግር ነው እኔማ ሰሞኑን ብሎ ክ ሆኖብኝ ስሰቃይልህ ነበር ዶክተርዬ ችግሩ ላለብን ሁሉ ፈጣሪ ምህረቱን ይለግሰን በጣም ከባድ ነው 10q ዶክተራችን 🙏🙏💚💛❤ 💞💜💜
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በወገብ በሽተ እየተሰቃየሁ ነው።😭 እድሜየ ፣21 ነው። እግዚአብሔር ያውቃል ከ አገቴ ጀምሮ ነዉ እሚበላኝ።በጣ ቀጭን ነኝ ስለከሳሽ ነዉ ይሉ እኛ። ቅጥነቴ የተፈጥፍሮ ነው።በእዉነት ተሰቃየሁ እግዚአብሔር ለሀገሬ ይስብቃኝ ፀበል እና ህግምና ያስፈልገኛን
@ahmedinahmedin9431
@ahmedinahmedin9431 4 жыл бұрын
ይህ ትምህርት አሪፍ ነዉ እናመሰግናል በተማርዉ ለሀገሩ ማገልገል ያሰመሰግናል
@habteesayas6482
@habteesayas6482 4 жыл бұрын
Thanks Dr. You are some so humble
@movie5078
@movie5078 2 жыл бұрын
እኔን ጨምሮ ብዙ የወገኖቼ በዚህ ህመም እየተሰቃየን ነው ኧረ መፍትሄ ኧረ መፍትሄ ......😭😭😭
@zainabsharjah6314
@zainabsharjah6314 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ተሰቃየሁ በስደት ምንልሁን
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
እኔም አባቴን አሞብኛል
@etho826
@etho826 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከመጥፎ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃች የህልማችሁ ይሳካላች ሀገራችን ሰላም የሚመኝ በላይ አሳዮኝ
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 4 жыл бұрын
Eyoba! Very good explanation. Physiotherapy is in good progress.... . Thanks
@gennethabtu622
@gennethabtu622 2 жыл бұрын
እኔ ከወገቤ መጨረሻ ክፈል ጀምሮ ታፋየን በጦር ነው የሚጋኘ መፈቴ
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
THANK YOU Hakim
@zuzuhussen1243
@zuzuhussen1243 4 жыл бұрын
አየየወገብነገርአይነገር9አመትየማዳምኢማራሰባብሮኛል በዱአአትርሱኝስደትመረረኝኝኝ
@Aa-kb6cv
@Aa-kb6cv 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁዶክተር
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው እረ እኔ እዴት እደሚያሰቃየኝ
@susu-js4by
@susu-js4by 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@AsdAsd-ev8te
@AsdAsd-ev8te 4 жыл бұрын
Uuuffff enem betammmmmmmmmm yamegnal beteley yetachignewu dua argulgn desk new tebalku yesawu hager nuro
@user-qs3jl7es5m
@user-qs3jl7es5m 9 ай бұрын
እኔ የቆዬ የወገብ ህመም አለብኝ እግሬንም ብዙ ከተቀመጥኩ ወይም እደልብስ ማጠብ ሳደርግ ይደነዝዝኛል ታፋዬን እባክህ አልጋላይ ሳልወድቅ እርዳኝእንኳንስ ስራላይ ሁኜ ተኝቼም በጣም ያመኛ እረ ዶክተር በፈጠረህ አምላክ እርዳኝ ያልሄርኩበት ህክምና ቦታ የለኝም😭😭😭😭😭
@user-mw8qu1mm2d
@user-mw8qu1mm2d 4 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ ይችን እውቀትህን ስላካፈልከን
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት እኔም ጀርባዬን ከታች በቀኝ በኩል ስቀመጥ በጣም ይሰማኛል ......
@fanihabibb8511
@fanihabibb8511 4 жыл бұрын
Enem betam yamgal yetachgaw mekmte alechlim
@user-oi3dr5er1f
@user-oi3dr5er1f 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ያመኛል በተለይ የታችኛው መቀመጥ አልቺልም ገና ልጅ ሳልወልድ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
እኔም እዳቺው ነኝ ማር ገና አንዱን ሳላይ ወገቤን እየያዝኩ ነው የምቀመጠውም የምነሳውም የምተኛውም አንድ ልጅንኳን ሳሎልድ የማዳም ቤት ስራ ጉድ ሰራኝ😭😭
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 3 жыл бұрын
እኔምበጣምነውየሚያመኝ ምንእደማደርግአላቅም
@user-tx3tf1dp3s
@user-tx3tf1dp3s 3 жыл бұрын
😭😭ወላሂ እኔስ አልቻልኩም 😭
@user-ot3xu4sj2m
@user-ot3xu4sj2m 3 жыл бұрын
@@bentbaba4317 እፍፍፍፍፍ እኔ ብቻ ይመስለኛል ነበር ኮ ይሄዉ የምመጠ ረመዳን ሶስት አመት ልሞላኝ ነዉ ስኳር አብረን ከምንሰራዉ ልጅ ጋር 50 ኪሎ አንስተን እኔ ሰልስቅርምጥ እሷ መሬት ለይ ጥለ ወጋቤ ከዘን ጀምሮ እያተሰቀየዉት ነዉ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
እኔም በቀኝጎኔ በኩል በጣም ያመኛል ግራ ገብቶኛል
@northernethiopia6538
@northernethiopia6538 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ ዶክተር ነው በተጎዳናኝ ደግሞ የፊልም አክተር ነው ጎበዝ ልጅ ነህ
@mikigebre7830
@mikigebre7830 3 жыл бұрын
እኔ ብቻየ ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ ሰው ነው የወገብ ህመም ያለው
@user-ot3xu4sj2m
@user-ot3xu4sj2m 3 жыл бұрын
አረ እኔም ተሰቃያዉት እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@user-ht5mb4gx1o
@user-ht5mb4gx1o 2 жыл бұрын
እህህህህህህ እርሜ ለስድት ስደት የወገብ በሸተኛ አርጎኛል የዛሬ አመት 1500እሪያል ጨርሸ ታከምኩ አሁን ቅና ማለት አልችልም አገሪ እንዳልገባ ምንገድ የለም😫😫😫😫
@konjo7249
@konjo7249 4 жыл бұрын
ene bewegeb himem alebgni 3ametu yiihonal kuchi sil betam Wegeben yamegnal
@lulutube5954
@lulutube5954 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እኔ በጣመ ነወ ወገቤን የሚያመኝ በስራ ምክንያት
@addismulat2
@addismulat2 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ በዚሁ ቀጥሎበት
@thaymitku4250
@thaymitku4250 2 жыл бұрын
ፀሐይ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 Жыл бұрын
ያረቢ እኔም በጣም ነው የሚያመኝ እኔ ግን መዳኒቱ ጠፋኝ እጅ የሥራ ብዛት ኘው መዳም ቤት ነው እምሠራውዱአ አድርጉልኝ በጣም ጭንቅ ይለናል
@rabiamohammed4258
@rabiamohammed4258 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@fanihabibb8511
@fanihabibb8511 4 жыл бұрын
Er eni lemot new be wogeb emmm
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
እረ ዶክተር ተሰቃየው ።አብሶ በቅዝቃዜው ነው መሰለኝ መስራት አልቻልኩም ወይኔ አንድ ልጅ አምጬ ሳልወልድ በማዳም ምንጣፍ ወገቤን ሰበርኩ
@engjaffa813
@engjaffa813 Жыл бұрын
How I get Dr eyob
@gldghshh4917
@gldghshh4917 2 жыл бұрын
ሽኩረን ወላሂ እኔ ከጀመረኝ10አመቴ ሀኪምስሄዲ የዲክስመሸራተትነው ይሉኛል በጣም መቆምአልቺልም ከአዲሠአትበላይ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 4 жыл бұрын
Wooowww
@eliyasgrma1316
@eliyasgrma1316 Жыл бұрын
Ebalachun adrashawn asawkugn
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለትምሕርቶችሕ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበርኝ እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አደርጋለው እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል ከ 10አመት በፊት ወገቤን ተሰብሬ በ ባሕላዊ መድሀኒት ታክሜ ነበር ግን አሁን ላይ እያመመኝ ነው ተንጋድጀ መሄድ ጀመርኩ እስትሬት ሆንኩ ስል ተጋደሻል ይሉኛል ጓደኞቼ እባክሕን ተባበረኝ በሕክምና አቋሜን ማስተካከል ይቻላል እባክሕን???
@genetasebe5089
@genetasebe5089 2 жыл бұрын
I have over year what kind do pleas5
@yirgagirmai9511
@yirgagirmai9511 2 жыл бұрын
Anyone who can tell me the address plz?
@mjfdjf5930
@mjfdjf5930 3 жыл бұрын
ትካሻየን. ያመኝል. በቢቴ. ምንልጠቀም መፍትሂ
@biragatimtime8267
@biragatimtime8267 3 жыл бұрын
yes ok
@vhggg1581
@vhggg1581 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@mkuwait2830
@mkuwait2830 4 жыл бұрын
እኔ የማመኝ ቦታ ነው በጣም እንደ ጦር ወግቶ የሚይዘኝ ሀኪም ቤት ሄጀ ኢፌክሽን አሉኝ ዶክተር ምን ማድርግ አለብኝ
@sharowabadiga2691
@sharowabadiga2691 2 жыл бұрын
Yete hospital no mitsera ? Matakam falgalow
@yihenewandualem1161
@yihenewandualem1161 Жыл бұрын
ሰላም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰኛለሁ።ወገቤን ከ2 ደቂቃ በላይ ካጎነበስሁ ጋደም ስል ህመም ይሰማኛል ምን ድን ነው መፍትሄው? በቀን 2 ሰአት 30 ያህል አስተምራለሁ የእግር ጉዞ ለ 40 ደቂቃ ያህል እያረፍሁ ማለትም 15 ደቂቃ አንዴ.... እያደረግሁ ችግር አለው??????
@workeago426
@workeago426 2 жыл бұрын
ዶክተርእኔክጉልበቴጀርባያምኛምንሟድርግእለብኝስሄድይይዘኛል ስነሳምይይዘኛምንማድረግአለብኝ
@user-tx9od9lc5m
@user-tx9od9lc5m Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ታምሜአለሁ ጎበስምአላስብለኝአለ አይዱኒያ ዝብሎይቋቋል ወገቤ ስደት በላኝ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 2 жыл бұрын
አድራሻችሁን ብትነግሩን
@tigistengida1453
@tigistengida1453 Жыл бұрын
ለመታከም አድራሻ የት ነዉ ?
@salamnati4677
@salamnati4677 11 ай бұрын
በተለይ ከታች ግራና ቀኝ ሽንጠን ግጥም አድረጎ ስራመድ ግራና ቀኜን ይዞ ኝ አያራምደኝም እዛኔ ለትንሽ ደቅቃ ቁጭ 8:11 ብየ ስነሳ ከዛ ደግሞ ይተወኛል አመት ሆኖኛል መንስኤው ከወልድ ጉዳት ነው
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ የአላህ እኔስ ተወልጄ እራሴን ሳቀዉ ጀምሮ ወገቤን ያመኛል ግን ማንኛዉንም ስራ እሰራለሁ ጎምበስ ሲል እንጂ የቱጋ እንደሚያመኚም አላቅም
@fiturdaniel5649
@fiturdaniel5649 Ай бұрын
አድራሻ ??
@wagrisyayo3818
@wagrisyayo3818 Жыл бұрын
Yewegebe hemem yalebete sewi Maseratie yalebet sport
@ffch2107
@ffch2107 Жыл бұрын
ጆክተር እኔ መካካለኘዉ ወገቤ ነዉ የሚያመኝ እንደዚዉም ጉልበቴ ያሰክከኘል ምን መፍቴ አለዉ?
@user-eb4pz2ek3h
@user-eb4pz2ek3h 4 жыл бұрын
እናመሰግናል እኔ ወገቤን በጣም ነዉ እሚያመኝ
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
አመም bexam
@salamnati4677
@salamnati4677 11 ай бұрын
አዎ የእኔ እረፍት ሳደርገው ይተወኛል ጎንበስ ቀና ስል በጣም ያመኛል
@nestube3672
@nestube3672 4 жыл бұрын
የዶክተር አድራሻ የት ነዉ ሰልክ ቁጥር
@user-ww7ir2zv9b
@user-ww7ir2zv9b 3 жыл бұрын
9999
@getuyoushi3809
@getuyoushi3809 2 жыл бұрын
ስልኩን
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 3 жыл бұрын
እረ እኔ እግሪን አሞኛን መፍትሂካላችው
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
እኔ ወገቤ ጉኒም በጣም ነው የሚቃጥለኝ በተለይ ስቀመጥ
@zebibaahmed6519
@zebibaahmed6519 Жыл бұрын
እኔምልሞትነዉወላአድልጅሣሎልድ
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 жыл бұрын
እኔስ ተሰቃየው ኧረ እውነት ለዚ ብዬ አገሬ ገባው ሙሉ ምርመራ አረኩኝ ጨጓራ ብቻ ነው የተገኘው በሽታ እዚም ያለውበት ቦታም ታከምኩ ጨጓራ ተባልኩ
@user-cg3my6ko2k
@user-cg3my6ko2k 3 жыл бұрын
ማሬ እኔም ብዙ ጊዜ ተመላለስኩ ግንምንም ውጤት የለውም. ለጊዙ ይታገስና መልሶ ይነሳብኛል
@mawegesha5411
@mawegesha5411 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹሁ የድስክ መንሸራተት ለጀርባ ለወለምታ ለውልቃት ለስትሮክ ለፉት መጣመም ወዘተ. በወገሻ በ ፪ ድቂቃ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ ቦታው ይመለሳል። ለመረጃ ቬድውን ለማየት ma sisay ብለው በዩቱብ ይግቡ እና ይከታተሉ። ናዝሬት ሰኞ ማክሰኞ ከ ፪ እስክ ፭ ስአት ነው።
@etsube1092
@etsube1092 3 жыл бұрын
Wait, is a doctor? Lol I saw him acting in movies 👏👏👏👏
@zaharaa4757
@zaharaa4757 2 жыл бұрын
እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኚ እና ጀርባየን ያቃጥለኛል በማራም እርዳኚ እማስታግስ መፍቲሄ ካለህ😭
@fudr.5623
@fudr.5623 Жыл бұрын
ማማየ ደት አወቅሸ እኔም ያቃጠለኝ ነው
@genetmarkos9976
@genetmarkos9976 Жыл бұрын
ሰላም ዶከተር ወገብ ህመም የጀመረኝ ከወለድሁ በኋላ ነው በኦፕራስዮን ነበር የወለድኩት ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው በሽታው የሚሰማኝ በምተኛ ሰአት ነው መፍትሄዉ ምንድነው ከብርድ ጋርስ የሚያይዘው ነገረ አለ??
@user-xi9lb9bv2f
@user-xi9lb9bv2f Жыл бұрын
የኔውም ችግር ልክ እዳንቺ ነዉ
@user-in2vs8mb2m
@user-in2vs8mb2m 4 жыл бұрын
ኸረ የኩላሊት ኢፌክሺን ዱክተር ኸረ ተሰቃየሁ ፕሊስ ዱክተር
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
ኧኔም ብታከም አልድን አልኩ ኧረ መላ
@yasenyasen1370
@yasenyasen1370 Жыл бұрын
የበቆሎ ፀጉር አፍልተሽ ጠጭ እናቱ
@sahaindris5749
@sahaindris5749 3 жыл бұрын
አረእኔሞ በጣም ነው የማመኝ እደበራበሬ ነውየማቃጥለኝ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
እኔም በቅርቡ የጀመረኝ😭
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ስለጤና ሲወራ 25
@family-hw5fp
@family-hw5fp 4 жыл бұрын
dislike ያደረከው ሰው በወገብ ህመም ተሰቃይ
@ethiopianenathagere9513
@ethiopianenathagere9513 3 жыл бұрын
kkkkkk are letelatm almegnewm betam new wegeben yemiyamegni
@hcjpfucjcjchfjc685
@hcjpfucjcjchfjc685 4 жыл бұрын
Majrate.ena .yajarba.atinte.batam NAW.miyamagn.doktar.madanit.kalaw.mala.balagn.👈👈👈👈👈
@taqeyaaa4579
@taqeyaaa4579 4 жыл бұрын
kegi gonani matam nwe yemeyamegin metegite alechelem be kegi gona
@amalmal2826
@amalmal2826 2 жыл бұрын
Ethiopia weit Kala yeh hakiim ebakachew give me address please.
@user-my3xq1gy1l
@user-my3xq1gy1l 4 жыл бұрын
እኔስ በጎን ያመኛል ኩላሊቴን ፈራሁ
@ethiopianenathagere9513
@ethiopianenathagere9513 3 жыл бұрын
wuha techi
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
ቀኝ ጎንሽ ነው የሚያምሽ ?? እኔም በጣም ያመኛል
@abrehammathewos7893
@abrehammathewos7893 4 жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወይ ፣እሁድን በebs የሚለው ሁሉም ፕሮግራሞች ኣዝጎች ናቸው።በቃ ሁሉም በebs ፕሮግራም የሚቀርቡ ቢጨፈለቁ የዚህን የጤናውን ነክ ኣንድም ኣውወጡም።የሰይፉ ደህና ነው።ሌሌቹን ዘግታችሁ የጤና ነኩና የሰይፉን ሾው ኣስቀጥሉት
@hidayatube530
@hidayatube530 3 жыл бұрын
እኔ ከላይ እስከታች 3 ሲቀሩ ሌላው ቦታውን ለቋል አሉኝ ሀኪም ቤት ሂጀ አሁንም እየተሰቃየሁ ነው መስራትም እያቃተኝ ነው
@selammekonnen8270
@selammekonnen8270 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት
@helenmakahleh1696
@helenmakahleh1696 4 жыл бұрын
Aderashachu yat nawe waym selek kuter ene arab agar nawe yalahut wagaben hoden batam yamagnal yalewasadekut madehanet yalam gen menem lawet yalam wada agar legaba mametat efalegalahu enaneta gar ebakachu aderashachun negarugne
@sharowabadiga2691
@sharowabadiga2691 2 жыл бұрын
Take me tel no
@asmaaabdulhadi4435
@asmaaabdulhadi4435 2 жыл бұрын
Ĺ
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
ይሄ ዶክተር ፊልምም ይሰራል ልበል
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Aw Semenwerk
@samiya6526
@samiya6526 4 жыл бұрын
አዎ ሆስፒታል ውስጥ
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
@@nesimdire3109ልክ ነሽ የወደዱ ሰሞን የሚል ፊልም ላይም ከሀናን ጋር ሰርትዋል
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
@@ihatepolitica9600 no Adlem Semen Werq Yemel Film New Ke Dana Diram Deraswa Gar
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
@@nesimdire3109 ከሀናን ጋርም ሰርቷል
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 4 жыл бұрын
ጨጓራ ህመም ያለባችሁም ወገብ ህመም ያመጣል እህቶቸ
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል 4 አመት ሊሞላኝ ነው ሀኪም ቤት ስሄድ ጨጓራ ነው ይሉኛል ጨጓራም በጣም ነው ሚያሰቃየኝ ኧረ
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 4 жыл бұрын
@@user-fe3wv6bj5q ትክክል ናቸው ከባድ የወገብ ህመም አለው ብዙዎቻችን ሌላ ህመም ነው የሚመስለን ግን የጨጓራችን ህመም መንስኤ ነው ወገባችንን በከባድ የሚያመን ውስጡ ቁስል ያለው እስከሚመስለን የሚያመን አመጋገብሽን አስተካክሊ እህት እየቀነሰልሽ ይመጣል የጨጓራ ህመምሽ ስቀንስ ወገብሽንም እየተሻለሽ ይሄዳል አይዞሽ
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 жыл бұрын
@@zdyoutube5251 እሺ የኔ ቆንጆ ልክ ብለሻል አመሰግናለው ❤❤❤❤❤❤😘
@monamohammed7524
@monamohammed7524 4 жыл бұрын
እህ ዶንተር ማን ልበል
@efhiopaethi4486
@efhiopaethi4486 3 жыл бұрын
ወላሂ እደዛነውመሰል እኔልሞትነው ጨጓራዬን አሁንማ በወገቤዙሯል ምግብም ተቸግሬነው የምበላው ስበላም አይስማማኝም ወላሂ ተቃጥሌልሞትነው ሳይሆነኝ ዱአአርጉልኝ እህቶቸ በስትለይ የከብዳል ፈራሁአሁንስ ወደካስር እዳይዞርብኝ ኡፍፍፍፍፍ
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
የወገብ ህመም መፍትሔዎቹ
10:03
Sodere TV
Рет қаралды 135 М.
እብጠት ሁሉ ጆሮ ደግፍ ነውን? | Healthy Life
8:16
News ET Social
Рет қаралды 19 М.
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 9 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2,2 МЛН