የወገብ ህመም መፍትሔዎቹ

  Рет қаралды 135,230

Sodere TV

Sodere TV

5 жыл бұрын

Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 196
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 5 жыл бұрын
የወገብ ነገር ተከድኖ ይብሰል ሳላረጅ ወገቤን ሲሰማኝ እድሜ ጠገብ አሮጊት የሆንኩ እየመሰለኝ ነው 😢 ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን ግን ተረከዜን አንዳድ ግዜ ይወጋኛል ለዚህ መፍትኤ ብትተባበሩኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@ddt826
@ddt826 5 жыл бұрын
እወነትበለሻልተከኑይበሰል
@martinatube2332
@martinatube2332 2 жыл бұрын
የኔም ተከድኖ ይብሰል ዱላ መያዝ ነው የቀረኝ
@tsegaye5077
@tsegaye5077 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የጀርባ ላይ የስጋ ቁርጥ የሚባለው ህመምስ መፍትሔው ምንድነው ሐኪሞች ከባድ እቃ አንስተህ ስጋህ ተሠንጥቆ ነው አሉኝ የሠጡኝ መድሐኒት ምንም አላሻለኝም በጣም እየተሠቃየሁ ነው መፍትሔ ካለ ብጠቁሙኝ
@BellaBella-eq4eq
@BellaBella-eq4eq 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን የኔ እህት በጣም ነበር የሚያመኝ እናመሠግናለን 😘
@alemtsegai4781
@alemtsegai4781 2 жыл бұрын
ዶ/ር የምትሰጪው ትምህርት የጤና ትምህርት በጣም ውጤታማ ነው። አግዜሄር ይባርክሽ። ቀጥየ እኔ ኣንድ ዓመት ይሆነኝ ከታችኛው የወገብ ክፍል እያመመኝ ነው ህመሙ ቀጣይ ኣይደለም፥ ቀጥ ብየ እንደ ቤተክርስትያን ስቆም ወድያው ያመኛል። ምንጩ ኣንድ ግዜ የዛሬ 4 ዓመት ደረጃ ላይ በቂጤ ወድቄ ስጋው ስንጥቅ ብሎ ደም ኣልወጣም ኣልፈሰሰም። ውስጥ ግን ደም ሞልቶ በቆርበት ውስጥ ይታይ ነበር ይሻለኛል ብየ ዝም ኣልኩኝ። መጨረሻ ሳየው የተሰነጠቀው እዛው እንዳለ ሆነ። ኣሁን እኔ ወገብ የሚያመኝ ያለ የነርቭ ጉዳት ሁኖ ስለሚሰማኝ ምክር እጠይቃለሁ።
@meazakidane72
@meazakidane72 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@asmrechsinishaw3825
@asmrechsinishaw3825 3 жыл бұрын
ዱ/ር ሁሌ ነው ወገቤን በጣም ያመኛል በተለይ አብዝቶ የሚያመይ ያለረፍት ስቆም ልብስ ሳጥብ እኛ አብዛኛውን እቃዎችን ከደረጃ ወላይም ወደታችም ይኸ ስወጣና ስወርድ ያመኛል Voltaren Emulgel እንደዚ አይነቱን የሚቀባ ገዝቼ ከፓርማሲ ስጠቀም ለተወሰነ ያስታግስልያል አሁን የባሰይ ምግብ ስመገብ ሁሌ ከላይ ከትክሻየ እስከ ወገቤ አጥንጤን ነው ክስክስ አርጎ የሚያመይ ዱ/ር ባለሽ አቅም እርጅ እስኪ በስደት ነው ያለሁ ።
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 5 жыл бұрын
Thank you enamesegenalen ahun yalshachewen kemola goderl etekemalh betam tekemogal👍
@musicalemotionmoods2649
@musicalemotionmoods2649 5 жыл бұрын
Wow ,it helped me , thank you keep it up doc,5 amet eyemola new min yishalal
@seada3193
@seada3193 4 жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን እኔ ሰሞኑን በጣም አሞኛል እህ ከባድ ነው
@MasarathMasarath-cm9ww
@MasarathMasarath-cm9ww 3 ай бұрын
በጣም ነው የሚያቃጥ ለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 жыл бұрын
እናአመሰግናአለን ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ
@tenatena3540
@tenatena3540 2 жыл бұрын
Gene eko yehwu sera alegi 24 seate gen alechalkume yamegale ehte
@sebleworktaye5911
@sebleworktaye5911 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በርቱልን
@RRr-dn7nw
@RRr-dn7nw 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የውጥ እግር እስክ ቁርጭምጭሚት ያሉ ህመሞችን ብታስረጂን
@zementravel9610
@zementravel9610 5 жыл бұрын
Wow, i love your program beautiful!!!
@user-bz4fz4mu2r
@user-bz4fz4mu2r 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይስጥሸ በጣም አመሠግናለሁ እስኪ ደግሞ ስለትከሻ ህመም መፍትሄውን ንገሪን 💕❤
@simegnmulugeta2947
@simegnmulugeta2947 2 жыл бұрын
እኔ ሕመሙ ሲበረታብኝ ሕመም ማስታገሻ ስወስድ ይሻለኛል ስለአስረዳሽን እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ ዶ/ር አመሰግናለሁ ።
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 6 ай бұрын
ምን አይነት ማስታገሻ እስኪ ንገሪኝ
@netsanetwada717
@netsanetwada717 3 жыл бұрын
አግዚአብሔ ይስጥሽ አመሰግናለሁ
@biritubule6905
@biritubule6905 4 ай бұрын
Dok.Abzito ybarkish!! Tiru astemari nesh!! Kezih belay ewuketun yichemirilish!!!
@user-gh6lp1sj3e
@user-gh6lp1sj3e 5 жыл бұрын
Wwwwww betm tru timrt nw konjiooo tebarkilgn
@omuaymen9218
@omuaymen9218 4 жыл бұрын
ደስክሽ ተንሸራቶ ከቀኝ በኩል ነርቭሽን ተጭኖታል ነበር ዶ/ር ያለኝ እና ወገቤ በጣ መሄድ ሁሉ አልቻልኩም ደግም ነርቩ እግሬን ያዘኝ እህቴ እስኪ መፍትሄ ካለዉ
@rahelassefa62
@rahelassefa62 4 жыл бұрын
አሁንስ?
@zeze6568
@zeze6568 3 жыл бұрын
ሀይ ጤና ይስጥልኝ ,,አሁን ነው ኮሜንቱን ያየሁት, ትንሽ ልምዱ ስላለኝ ላካፍል ብዬ ነው ,sciatica tebelo new yemeteraw,be hekemena menem medehanit yelewem gen esu mehonun lemaregaget MRI scan check madereg alebek weyem alebeshe,,meleketochu demo mekemecha lay betam yewegal Hememu balebet eger lay yemakatel,yemedekem semet alew,,,,medehanetu exercise new gen betam metenekek aleben mekeneyatum betam yetewesenu ye exercise ayenetoche nachew leze medehanitu ,betam yetekelekelu ena beshetawen yemeyabesu exercisesoche selalu betam metenekek yasefelegal 🙏🙏
@addisdemse9078
@addisdemse9078 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ውድ
@kemeriahasen6782
@kemeriahasen6782 Жыл бұрын
Tthank u for god info.
@user-yn9xd8sy7n
@user-yn9xd8sy7n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ነው እማመኝ
@meskelulambebo7524
@meskelulambebo7524 2 жыл бұрын
it's very good program! Continue...
@legessezewudie
@legessezewudie 8 ай бұрын
Thank you Dr
@sofifamily
@sofifamily 5 жыл бұрын
በጣም አናመሰግንለን
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Thanks d.r
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 2 жыл бұрын
Thank u 🙏
@milohazell1073
@milohazell1073 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 3 жыл бұрын
እረ ወገቤን አሞኛል ህመሙ ከባድ ነው ያውም ቤተሰብ ብለለበት በስደት ላይ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 3 жыл бұрын
😭😭😭
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 Жыл бұрын
Yes doctor you advise correct i have back pain
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆትዬ
@afromanopten9568
@afromanopten9568 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@merertuyigezu1584
@merertuyigezu1584 3 жыл бұрын
Tabaraki tiru mikir new katyi ❤
@mekashawsisay2903
@mekashawsisay2903 5 жыл бұрын
Thank you
@user-do1eo6wz2b
@user-do1eo6wz2b 11 ай бұрын
Thanks Dr
@AbenttadesTades
@AbenttadesTades 6 ай бұрын
Bekidimiya betam enameseginalen
@alubelkassie111
@alubelkassie111 3 жыл бұрын
ዶክተር የሰጠሽን ስለወገብ ህመም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከዛ በመቀጠል በስራ ላይ ከቆየሁ ከ5 አመት ያላነሰ ጊዜ አሳልፌአለሁ እና በስተ መጨረሻ ወገቤን ማመም ጀመረኝ እና በጣም ሃሳብ ውስጥ ገባሁ ከዛ ህመሙ ከጀመረኝ 2 አመት ሆነኝ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ምንም ስራ አልሰራም ስራ አቁሜ ነው ያለሁት ነገር ግን በፊት በጣም ከሚያመኝ የተወሰነ ቀንሶልኛል እና መፍትሄው ምንድን ሊሆን ይችላል ዶር
@borhanwarke8808
@borhanwarke8808 4 жыл бұрын
Hi tena yesetelegn ene betam wegebeni yamegni akimetim hejalew laberaterem adereku gin menem yelem yelegnli eko ene betam yamegni eski mefeti sechign sestere plesaee
@shdhdhdhdhjrrhrh6802
@shdhdhdhdhjrrhrh6802 3 жыл бұрын
Thanks D/r
@user-lq8ff5ds2k
@user-lq8ff5ds2k 5 ай бұрын
በጣም ነው የሚያመኝ
@rahlelove9644
@rahlelove9644 4 жыл бұрын
Tnks decteriye
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 5 жыл бұрын
Yene konjo yene alfo alfo misemagn gn kebad nw
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
እር በጣም ታምሚ አለሁ ወቤን
@ermiasgirma6254
@ermiasgirma6254 3 жыл бұрын
በመጀመሬያ ሰላምሽ ይብዛ ለጥቄት ቀን ህክምና ላይ ነበርኩ የመውደቅ ቸግር ነው ያጋጠመኘ ወገቤ ላይ የዴስክ ነርብ መጫን ያሳያል አግሬን ጨምሮ ሙሉ ሰውነቴ ለማዘ ዝ ያሰቸግረኛል ኦፕራሴዬን አልሁን ብዬ አሰፖርት አየሰራሁ ነወ ምንም የማያመኘ አግሬ ከባቴ በላይ መገጣጠሜያዬ የተለያየ ሰሜት አለው ዱላ አይዛለሁ ሸብረክ ይልብኛል የምትመከሬኘ ካለ አባክሽ አመሰግናለሁ፡፡
@omarayalew308
@omarayalew308 5 жыл бұрын
Wwwww betam Aref tmert new enat brje
@almightlord1579
@almightlord1579 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት ገና ያንችን ምክር ስሰማ እረፍት አገኝሁ በጣም የወገቤ ነገር አሳስቦኝ ነበር
@masreshatekle8240
@masreshatekle8240 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ
@hanahanamarr5657
@hanahanamarr5657 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@tewbelew146
@tewbelew146 3 жыл бұрын
ሰላምታ ላንቺ ይሁን ዶ/ር ቤዛዊት፣ ይህ የመጀመሪያዬ ቀን ነው ያንቺን ክሊፕ ስመለከጥ በጣም ጠቃሚ ምክር ስላቀረብሽ በዚህም መልኩ ትውልድን ለመጥቀም በመቆምሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የአቀራረጽና የድምጽ ኳሊቲው በጣም ትሩ ነው ነገር ግን የአድማጮችሽን ቁጥር ለመጨመር መስተካከል አለበት የምለውን ከሙያ አንጻር ልጽፍ የወደድኩት ስኬትሽን እና ከፍታሽን በመመኘት ነው። በሞያሽ ዶክተር እንጂ ቪዲዮ ኤዲተር ባለመሆንሽ የምክሬ ሀሳብ ቪዲዮውን ለሚያዘጋጁት ለመሰንዘር እሻለሁ። በጣም የበዛ ስለሆነ በየመሀከሉ የገባው የማስታወቂያ ብዛት የተከታታዩን ቁጥር እንደሚገባው እንዳይጨምር ያደርገዋል። በሙያውም ይህ ዓይነቱ ሥራ አይመከርም። የክሊፑን ደቂቃ ከፍ ለማድረግ የታሰበ ከሆነ ተደጋጋሚ አሰልቺ ማስታወቂያ ከማብዛት ይልቅ ያንኑ ያህል ደቂቃ መሸፈን የሚችል በዶ/ር ቤዛዊት ሞያና የሥራ ቦታ ያጠነጠነ የመግቢያና የመውጫ መለዕክት ባማቅረብ ማስተካከል ይቻላል እላለሁ። ይህንንም Intro እና Outro አንድ ግዜ ከተሰራ በኋላ ስራችሁን ቀላል ያደርገዋል፤ አዲስ ነገር ተፈጥሮ መረጃ መጨመር ካላስፈለገ በስተቀር በቋሚነት መጠቀም ይቻላል። ይህንን ሀሳብ በመሰንዘር የፈጠርኩት ምንም አይነት የስሜት ጉዳት ካለ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በርቱ ተባረኩ። ወገናችሁ ዳዊት ከሳውዝ ፓሲፊክ
@moviemore5499
@moviemore5499 6 ай бұрын
ተወሰነ ለለ😊
@workneshayana9230
@workneshayana9230 5 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው።
@sameerajannath4751
@sameerajannath4751 3 жыл бұрын
በመጀመሪያበጣምነውማመሰግንሽወጠቤንአሞኝነበርከአሁንበኾላእስቦርትእታተላለሁእህቴ
@user-xz2ln9iq5s
@user-xz2ln9iq5s Жыл бұрын
አይ ስደት የስራህን ወገቤን ልሞት ነዉ ሀኪቤት ህጀ ነበር እናም ከኒና ሰጠኝ በሂወት እስካለሽ ተጠቀሚ አለኝ አትቁሚ ብዙግዜ ምንገድ አትህጂ አለኝ እናም ከባዳ ነገር አታንሽ አለኝ ፎቅ ያለብት ቦታ እራቂ ደረጫ ያለበት አትስሪ አለኝ እናም አሁን እኔ እየሰራሁ ነዉ ፎቅ ምድር ሁለት ቤት ነዉ የምሰራዉ ስራ አጣሁ ምን ላድርግ 😭😭😭😭
@lulutube1620
@lulutube1620 10 ай бұрын
ችግሩ ምን አይነት ነው ወገብሽን ድስክ ነው ወይስሌላ ችግር?
@raheliraheli2321
@raheliraheli2321 Жыл бұрын
ሰላም በይተሰብ አኔ ሚሰማኝ ግራ እጄ ያለውን ጀርባዬ ያመኛል
@AgelgayEliasDestaOfficial7628
@AgelgayEliasDestaOfficial7628 Жыл бұрын
አሪፍ Video ነው! ግን በየመሀሉ የሚገባው Intro በዛ
@nebyatmohammedali5130
@nebyatmohammedali5130 4 жыл бұрын
እሽ እህት በጣም አመሰግናሁ ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት እኔን የትካሻ እህመም ሊገለኝ ነው የሚቀባ መድሀኒት ምንም ለያስቆመው አልቻለም መፍትሄ ካለሽ ብትረጅኝ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር
@binihabesha7255
@binihabesha7255 Жыл бұрын
ጨጨዐ
@binihabesha7255
@binihabesha7255 Жыл бұрын
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 3 жыл бұрын
እኔ ወገቤን ያማኛል 8አመቴ በስደት
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 9 ай бұрын
Dr beza amesegenalehu yene ehet ene strock amogne 1.8 wer honognal stroke teshelognal keza befet ye wegeb hemel neberebehne massage kemeseru sewoch heje setay stroke endelekekegne tenegerognal ye wegeb hemel endalebegne yemiasefelegegne massage endehone negerugne massage bemegeba yemiawuk sew status betechalegne begele emokeralehu anches men teyegnalesh yene ehet erdatash yasefelegegnal teketatayesh negne melash etebekalehu
@aboitaboit8824
@aboitaboit8824 4 жыл бұрын
እራስ ህመም እና የጥርስ ህመም አቅርቢልን
@user-bb9nt4ks8r
@user-bb9nt4ks8r 5 ай бұрын
በየ ጊዜዉ እሄን ትምህርት መገጊኛተችን ጠቀመን
@abadimesele9567
@abadimesele9567 Жыл бұрын
ፈታሪ አብዝቶ ይባርክሽ
@hanaasrat5895
@hanaasrat5895 Жыл бұрын
እሺ ዶክተር ቤዚ ሰላም ነው እኔ የሚሰማኝ በጎን አጥቴ የመጨርሻዋ በጣም ነው የሚያመኝ መሴኤው ምንድነው
@user-cc2jv7hq7s
@user-cc2jv7hq7s 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ርወገቤን በጣም ያመኛልህክምናውምአላሻለኝም አሁን ደግሞ ግራ ተረከዜን አላስቆመኝ አለ ምን ይሻላል? አመሰግናለሁ።
@user-kt1dy7dl4e
@user-kt1dy7dl4e 2 жыл бұрын
እረወገቤን እናእግሬን ልሞት ነው ዶክተርዬ በተለይ ወገቤን ሙሉበሙሉ ልክ መግል እንዳያዘቁስል ነው የሚነዘንዘኝ ስራም መስራት አልቻልኩ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አይዞሺ ውዴ የወገብ ነገር ተይው ይሄው ካመመኝ ሦስት ቀኔ ጎምበስ ካልኩ፡ቀና፡ማለት፡ይገብደኛል ቀና ካልኩኝ ጎምበስ፡ማለት፡አልችል፡ፈጣሪ፡ይርዳን፡ብቻ
@hanatesfaye8620
@hanatesfaye8620 Жыл бұрын
አሁን እንዴት ነሽ?
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
@@hanatesfaye8620 እኔን ነው
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Жыл бұрын
እስቲ ተጠቃሚ ከሆንሽ ለኔም ንገርኝ
@AlamAlam-np9wi
@AlamAlam-np9wi Жыл бұрын
ቅድማ ሰላም ዶክቶራ እኔ አንድነገር ልጣይቂሽ በግል ለጋኝሺ እፈሊገሎ እባክሽን ቁጥርሽን አስቀሚጥሊኝ ( በቴሌግራም ወይም በቄትሳፓ ) ኸናጊርኝ ሊለምንሽ.💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ei1eh2qu4k
@user-ei1eh2qu4k 4 ай бұрын
ፀጉሬይበጣጠሳል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን የተረከዝ ህመም መፍትሄው ምንድነው
@yordanosberhau1841
@yordanosberhau1841 3 жыл бұрын
Egzbher Yebrkshe Yenya Ehet
@abuapp6918
@abuapp6918 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር።።።።22/11/2012.የወገብ ህመም መከላከያ ለእናቶች እድሜ ከ55 በላይ ምን ይመከራል ምን እናድርግ ?
@tigisttig2188
@tigisttig2188 5 жыл бұрын
ኡፉፉፉ የፋጣር የአለ የእውነት እድሜኤ 25 ነው ግን ዎጋቤ ጎቦስ ብዬ ቃና ስል ለክ እንዳ አያቴ ዎብን እዤ ነው ግን ላነገሩ አልፋርድባትም በ9 አማታ ጃምሬ ነው ስራ ምስራት የጃካት አውንም ያው በዳም ቤት ስራ ስራ አያልቅም ፋጣር ጤና እና ጉሉባት ይስጥሽ በሉኝ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር
@user-pf6vi8zo1x
@user-pf6vi8zo1x Ай бұрын
ጎበዝነሽ ስታስረጂ
@hayatahmed8108
@hayatahmed8108 3 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ያጀማአ አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ያጥንት መሳሳት ነው አሉኝ ምድነው የሚሻለኝ
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 Жыл бұрын
Anichi foto beza mastawokiyas
@natube7007
@natube7007 5 жыл бұрын
👌👌👌
@gebreslasiegebremariam5951
@gebreslasiegebremariam5951 4 жыл бұрын
Good
@masymasy6355
@masymasy6355 3 жыл бұрын
ሰላምሰላም
@yihenewandualem1161
@yihenewandualem1161 Жыл бұрын
ሰላም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።ወገቤን ከ2 ደቂቃ በላይ ካጎነበስሁ ጋደም ስል ህመም ይሰማኛል ምን ድን ነው መፍትሄው? በቀን 2 ሰአት 30 ያህል አስተምራለሁ የእግር ጉዞ ለ 40 ደቂቃ ያህል እያረፍሁ ማለትም 15 ደቂቃ አንዴ 15ደቂቃ አንዴ.... እያደረግሁ ችግር አለው??????
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 4 жыл бұрын
Wow
@fozia2437
@fozia2437 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ዶክተር እኔ የሚያመኝ የቀኝ ትከሻኤ አካባቢ ነው ትከሻኤ አባቢያ በጣም ያመኝል
@hindiyaabbarrmanca6382
@hindiyaabbarrmanca6382 4 жыл бұрын
Xeru mekara naw fexari yibarkash doktar ane bexam nebar miyamenya wagaben
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አደርጋለው እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል ልጅ እያለው ወገቤን ተስብሬ በባሕላዊ መድሀኒት ታክሜ ነበር ግን አሁን ላይ እያመመኝ ነው አሁን ያለውት ስደት ላይ ነኝ ተንጋድጅ መሄድ ጀመርኩ እስትሬት ሆንኩ ስል ተጋደሻል ይሉኛል ጓደኞቼ እባክሽን እህቴ ተባበሪኝ በሕክምና አቋሜን ማስተካከል ይቻላል??
@titiassefa375
@titiassefa375 3 жыл бұрын
Ya majerate hemame eyasakayge nawmafethaw madaenaw ebakachu najarug
@fikirteselase2075
@fikirteselase2075 5 жыл бұрын
ስለ ጉልበት እመም ብታቀርቢልን ምን ማረግ እንዳለብን ምን አለማድረግ እንዳለብን
@muradjemal6150
@muradjemal6150 5 ай бұрын
ሺአመት ክልልን ዶክተር
@migibteketay9926
@migibteketay9926 Жыл бұрын
ደክተርየ የወር አበባ እያስቸገረኝ ነው መፍትሄ ካለሽ
@serkalemkifle
@serkalemkifle 9 ай бұрын
ሰላምዶክተርወገቤንበጣምያመኛልታክሜዲስክመንሸራተትአሉኝግንእንዴትአምኜልቀበልምንስአይነትጥንቃቄስላድርግምንትመክሪኝአለሽዶክተርዬአመሰ ግኗለሁ
@user-vg1gk3ur6s
@user-vg1gk3ur6s 3 жыл бұрын
አረኔም ወገቤን በጣምነው እሜመኝ ደሞ እየጎበጥኩነው የጉብጠት መላ ፈልጉልኝ የቁመን መቀነሻ በጣም እረጅምነኝ መላ በይኝ
@TesfayeShibiru-gr3pw
@TesfayeShibiru-gr3pw 5 ай бұрын
Disc herniation problem how to be solve
@dawitwondossen2584
@dawitwondossen2584 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ በመኪና አደጋ የመጣ የኔ እና በሰአቱ ትንንሽ ህመም ነበረው ከዛም ምንም የለም ከ2....3 አመት በሆላ ለተወሰነ ደቂቃ ግንበስ ብዬ ቀና ስል ህመም አለው አሁን አሁን ቶሎ ቶሎ ህመም ይሰማኛል ምን ይሻላል ?
@SaeedImam-ut9wj
@SaeedImam-ut9wj 7 ай бұрын
እኔ እሚሰማኝ ከትጥቄ በታች እስክቁርጭምጭቴ ነው ብዙ ቆሜትሳራ እና በግር እረዥም ጉዞ ትጓዝ ነው እሚአመኝ ዶክተር
@alharbi9918
@alharbi9918 4 жыл бұрын
እህትወገቤን ያቃጥለኛል ጀረባየን
@nselemtewa8941
@nselemtewa8941 3 жыл бұрын
ሀኪም ቤት ሂጅ የኩላሊት ምልክት ሊሆን ይችላል
@jjja306
@jjja306 4 жыл бұрын
እረ ሀረብ ሀገር በመንቀሳቀስ ብዛት ነው የታመምነው
@user-vf7bh6er7t
@user-vf7bh6er7t 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ እኔማ በተለይ
@wuletayedegu3607
@wuletayedegu3607 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ተባረኪ
@user-ip8ro5ln9x
@user-ip8ro5ln9x 9 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ወገቤን ያመኛል ካስትሮ ኦይል ተቀብቼ ሙቅ ውሃ ስይዝበት ይተወኛል አሁን ፔሬዴ ቀርቶል ሙቅውሃውን ፈራሁት ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን? እባክሽ መልስ ስጭኝ
@wubeadane8411
@wubeadane8411 4 ай бұрын
ኧረ ተሰቃየሁ 😢😢
@semiramuhammed5704
@semiramuhammed5704 Жыл бұрын
ሠላምነዉ ዶክቶር እኔም ወገቤንና እግራን እያረፈ ያመኛል ምንላድርግ ስራመስራት አልቻልኩም ሠዉነቴ ሲሞቅ ይተወኛል
@aden8690
@aden8690 4 жыл бұрын
እባክሺ ዶክተር ይቅርታና የጀርባ መርፌ ወስጀ ነበር ስወልድ እንደማደንዘዣ ማለት ነው አሁን በጣም ጀርባየን ያመኛል እምታውቂው ነገር ካለሺ ተባበሪኝ በጣም ያመኛል ጀርባየን ከወለድኩ ገና 3 ወሬ ነው ይቀጥላል ህመሙ ወይስ ይጠፋል
@esayastekletsadik9918
@esayastekletsadik9918 3 жыл бұрын
ከባድ እቃ ሳነሳ ወገቤላይ ህመም ተሰምቶኝ ነበር አሁን እያደኩ ስመጣ ግን እየባሰብኝ እየመጣ ነው ምን ላርግ መፍትሄውን
@toyibatoyiba3940
@toyibatoyiba3940 5 жыл бұрын
Ere ine anGeten betam yamegal ere mafte kale Nigeriag marr
@miseretnigusse2985
@miseretnigusse2985 2 ай бұрын
ዶክተር የወገብ ህመም ከ2010አመት ጀምሮ ያመኛል MIR ተነስቼ የወገብ ቀበቶ እና የአንገት ማሰርያ ቀበቶ እና ፊዞትራፐ ለ2 ወራት ያክል በተከታታይ ትጠቀማለህ ይሁንና ህመሙ በተለያየ ጊዜ እየቆየ ያመኞል ስለሆነም እስከ መጨረሻው ከበሽታ ለመላቀቅ መውሰድ ያለብኝ የጥንቃቄ እርምጃ ምን እንደሆነ ምክረ ሀሳብ ቢያካፍሉኝ ስል እጠየቃለሁ የሚሰጠኝ የምክር አገልግሎት በቅድሚያ አመሰግናለሁ
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi 2 жыл бұрын
እኔግን የወገቤን ላይኛወን ክፍልል ማለት በትክሻየ አካባቢ እና ደረቴን ጧት ጧት እያመመኝ ምን ላድርግ
@mimiasefa7223
@mimiasefa7223 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ህመእም ወገቤን ነው የሚያመኝ ግን የቨይታሚን ዲ እጥረት ነው ተባልኩኝ ህክምናውን እየተከታአተልኩ ነው ቴራፒም እጠቀማለሁ ግን እዴት ሙሉ ለሙሉ ይጠፋልኛል በጣም ስለተቸገርኩ ነው አመሰግናለሁ
@HabteSuk
@HabteSuk 2 ай бұрын
እር ደክተር የወገብ ነገር የወገቤ ስሜት ተጎንብሶ መቃናት አለልችልም ሰውነቴ ሙሉ ትኩሣት ሌሊት ላብ ድካም ወገቤን መከትከት አር ስንቱ
@yohannesgedefaw5418
@yohannesgedefaw5418 Жыл бұрын
ወገብና ደረት ባንድ ላይ ሲያም መፍትሄው ምንድን ነው
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 12 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:03
THE BEST LOW BACK PAIN EXERCISE
17:30
ELA GYM
Рет қаралды 202 М.
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 110 М.
የጀርባ ሕመምን እንዴት ማስታገስ ይቻላል
10:10
የጉልበት ህመም መፍትሔዎች
12:17
Sodere TV
Рет қаралды 65 М.
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 5 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,5 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,6 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 8 МЛН