ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen |Ethiopia

  Рет қаралды 12,419

AmharicTube

AmharicTube

20 күн бұрын

ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen |Ethiopia
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 13
@altubeti7567
@altubeti7567 12 күн бұрын
🥺ትንሽ ብትቆይ ብዬ ከምመኝላቸው አንደኛው ነክ ምናለህ አርጅተህ ብናይክ ጋሽ በሀይሉም እድሜ ጤና ይስጥህ🤲ኑርልን
@Amharictube
@Amharictube 18 күн бұрын
ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen Like Comment Share Subscribe Thanks a lot
@eyobneguss6082
@eyobneguss6082 18 күн бұрын
እጅግ ችተወዳጁ ነብይ መኮንን ቸሩ እግዚያብሄር ነብስህን በገነት ያኑርልን፡፡ ጋሽ በሀይሉን እያደመጥኩ እምባዬ ዝም ብሎ ይፈስ ነበር፡፡ ልክ እንደ እኔ በእአካል ክማታውቃቸው በርካታ ኢትዮጵያዊያን አይኖች ብዙ የበዙ የእንባ ዘለላዎች እንደሚወርዱ እምናለሁ፡፡ እንደ ተወደዱ ኖሮ እንደ ትወደዱ ማረፍ ምንኛ መታደል ነወ? መልካም እረፍት ወንድምአለም፡፡
@alemkebede5848
@alemkebede5848 18 күн бұрын
እንኳንስ ለሰላሳ አመት አብሮ ብዙ ላሳለፈ ወዳጅ ለኛ በግጥሞቹና በጽሁፎቹ ለምናውቀው እንኳን ሀዘኑ ከባድ ነው ጋሼ በሀይሉ ፈጣሪ መጽናናትን ያድልህ ለወዳጅ ለዘመዶቹም እንዲሁ ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 18 күн бұрын
😭😭 እኔንም ቁስሌን ቆሰቆስከው አስለቀስከኝ ጋሼ በሀይሉ አባቴ ነበር እኮ አስተዳዳሪ የነበረው ወደ ትምህርት ቤት የቀየረው። ትልቅ የሀገር መሀደር ነው ያጣነው ጋሽ ነብይ!! ሁለቱንም ነብሳቸውን ይማረው💔🙏
@Dantov708
@Dantov708 17 күн бұрын
ትውስታው የሰላም ይሁን። ነብስ ይማር
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 17 күн бұрын
ነፍስ ይማር
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 17 күн бұрын
Thanks behaylu ነብይ መቼም አንረሳህም ነብስህበሰላም ትረፍ
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 18 күн бұрын
RIP
@gashpawlos
@gashpawlos 16 күн бұрын
ነበይን ያገኝሁት አዲሰ አድማሰ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ነው። በጥብብ ውሰጥ ለመኖር የሚያሰፈለገው ወርቃማው ጊዜእና ሙሉ ማንነትን ለማግኝት ንባብ ወሳኝ መሆኑን አሰርግጦ ነገርኝ። ከነገርኝ ጀምሮ እባክኸ እልኸ አሰጨራሸ ንባብ ይኑርኸ ብሎ አብሰርኝ። ነበይ ዛሬም ወርቃማ ቃልኸ በልቤ አኑሬዋለሁኝ። አሁንም አነባለሁኝ። ነፈሰ በሰላም ትረፈ አሜን።
@Destavich
@Destavich 17 күн бұрын
ነብይ እንደዛሬ ዝም ብሎ አያውቅም! እውነት ነው። Rest In Peace, MAN! Well Lived!
@SileshiAdem
@SileshiAdem 17 күн бұрын
ነፍስ ይማር? ጋሼ በሃይሉ አመሰግናለሁ! ስለየትኞዉ ነብይ ነው? ላልከው
@muabzekarias8695
@muabzekarias8695 10 күн бұрын
ነብይ እውነትም ነብይ ነው። በደንብ ተገልጿል። ውስጤን ያመኛል የነብይን ሞት ስሰማ። ነፍስ ይማር።
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
የበሀይሉ ገ/መድህን አስቂኝ ንግግሮች
35:17
Nebiy Mekonnen ነቢይ መኮንን
Рет қаралды 19 М.
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 4,4 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 8 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 4,4 МЛН