ክፍል አንድ - ሃገሬን ብላ አሜሪካን ጥላ የመጣችው አስገራሚ ወጣት -

  Рет қаралды 172,363

Eyita TV

Eyita TV

Жыл бұрын

የሃና ዘኢትዮጵያ Instagram - / hannazeethiopia
የሃና ዘ ኢትዮጵያ የኦንላይን ሱቅ - lehaymanot.com/
Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 502
@asterbeshah6237
@asterbeshah6237 Жыл бұрын
ያንቺን አይነት መንፈሳዊ ህይወት በኔም ቤት ይግባልኝ🙏
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Жыл бұрын
ለይኩን ወላዲተአምላክ ትርዳዎት
@berhanuguadie3701
@berhanuguadie3701 Жыл бұрын
አሜን ይግባልህ ይግባብን
@user-rt3ye6lk2x
@user-rt3ye6lk2x Жыл бұрын
አሜን በእውነት በተለይ ከራስ ልምድ መላቀቅ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
ሀኒይ በእውነት ባንቺ ያለኝ የመንፈስ ቅናት ብታዬ ብቻ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ፍጻሜሽን ያሳምረው ለኛም ያንቺን እድል ይስጠን በጣም ነው የምወድሽ🙏🙏
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Enane erasu betmkerege edat des edmilge
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ይችን ልጅ ሚስቴ ብትሆን ፈጣሪዬ ምን አለበት??ምክንያቱም ልጅቷ ብዙ ጊዜ ሰምቻታለሁ ወደኢትዮጵያ ከመጣች ጀምሮ ሰምቻት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ዓለምን በደንብ የተረዳችና እውነታውን የተቀበለች በውቀቷ የዳበረች መሆና ከዝችልጅ ጋር መኖር መታደልነው ብዬነው የማምነው። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሺ። መቸም ምኞቴን ፍላጎቴን መናገር መብቴነው። እኔ የገጠርልጅነኝ እኔ አካዳሚ የሷን ያክል አደለሁም?በመንፈሳዊ እውቀት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በትንሹም ቢሆን ግንዛቤ አለኝ።English መናገር ባልችልም የዘመኑ ትውልድ አይመቸኝም። የልጅቷ ሀሣቧ በጣም የምመኜውነው። እንዳንችያሉትን ሴቶች ያብዛልን።
@kobenora3528
@kobenora3528 Жыл бұрын
አግብታለች ወንድም
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
አግብታለች? ወይኔ የታደለ ነው እሷን ያገባ በእውነት በጣም የታደለነው። አንተ የዝች ልጅባል!? አንተም እንደሷ ሁንላት በእግዚአብሔር በጣም ጥንቃቄና ማስተዋል አለባችሁ ሰይጣን ሆን ብሎ እናንተንነው የሚፈትነው የሚያጋጭ የሚያጠቃ እና ጠንክሩ።መምህር ብትሆን ብዙልጆችን ታወጣነበር። እግዚአብሔ ዘመንሺን ይባርከው። ለእኔም እንደሷ ያለች ባለገኝም የእግዚአብሔር ቃሉ የገባት ቢያንስ መንፈሳዊነት ምን ማለት እንደሆነ የተረዳት ለመረዳትም አጥብቃ የምትሻ ያጋጥምህ በሉኝ በጣምተስፋ ቆርጫለሁ።ምክንያቱም በአሁኑ ሰዓት መንፈሳዊ ሴት ማገኜትማለት በሣአራ በርሃ ላይ እርጥብ ጬፌ ማገኘት እንደማለትነው።ምክንያቱም እስኪ አስቡት ምን አልባት ኢኮኖሚ አጥሯቸው የማያደርጉትን ሣይሆን ኢኮኖሚ እያለቼው እግዚአብሔር አይወደውም ብለው የማይጠቀሙትን ማለቴነው ይገኛል? ኮስሞቲክር የማይቀባ? ሊፒስቲክስ? አርቲፊሻል ፀጉር? የሱሪ መልበሷ ፍቅር የሌላት? ፋሺን የማይወሰውሳት? ዳሌ የለኝም እያለች የማትጨነቅ? ፆምና ፀሎት የፋራነው የማትል? በፆም ወቅት ግንኙትsexየማያምራት? ገንዘብ የሌለውባሏን ትልቅ ክብርየምሰጥ!? ኧረ ስንቱ ይዘረዘራል ፈጣሪ እባክህ የሴቶችን ህሊና አስተካክልልን ሴቶቾ ከተስተካከሉ ህሊና ካላቸው ዎንዷችንም ዓለምንም መቀዬር ይችላሉ።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
​@@guhatsewenmaryam1273ይሄን ያክል ያሳዘነህ አለ ?? ወንዶች ብዙ ጊዜ ወጫዌ ነገር ላይ ትኩረት ስለምታደርጉ ለዛ የምትፍተኑት
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
​@@guhatsewenmaryam1273 አንተስ የሴቷን መስፈርት ዘረዘርከው እኔስ ጥሩ ባል ነኝ መስፈርቱን አሟላለሁ ወይ ብለህ ራስህን ጠይቀሀል?
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
@@nesanetgebru7912 አግብታለች ኦኮ ተባለ ምናለ ክፎና ደጉን ተናግረን ሰውን ባናሰቀይም እሱ ማንነቱን ገልጾታል እህታችን
@zitat-cl1bn
@zitat-cl1bn Жыл бұрын
ሀንዬ እንኮን እግዚአብሄር ረዳሽ አንድ ሰፈር ነበርን አንድ ት/ቤት ነው የተማርነው ዲቪ ደርሶቹ ስትሄዱ አስታውሳለሁ እኔም ዛሬ30አመቴ ነው በ15አመቴ ትምህርቴን አቁሜ ብዙ ነገሬ ከተበላሸ ቡኃላ አግብቼ 2ልጆች ወልጄ ከዛቡኃላ ህይወቴ ምስቅልቅል ብሎ አረብሀገር እየሰራሁ ነው ያለሁት አለማዊነትእና እግዚአብሄር የሌለበት ህይወትአድክሞኝ ሁሉን ትቼ በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ለመኖር በወሰንኩበት ወቅት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባገኝሽ እና ባወራሽ የበለጠ ደስ ይለኛል። ያሳደገችን ኪዳነ ምህረት ከነልጇ ትጠብቅሽ።
@senayitbedada5716
@senayitbedada5716 Жыл бұрын
Fetari yrdash hulum lebego new eskezim yaltewen amlak ymesgen. Melkamun hulu emegnilisghalew beselam lehagerish yabkash!
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 Жыл бұрын
KIDANEMIHERET YELIJUAN BEREKET TASADIRIBISH AYIZOSH YIHI IDIL YESETESH MEDIHANIALEM NEW
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Жыл бұрын
My prayers 🙏
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
ሃኒዬ አንችን የጠራሽ እግዚአብሄር እኔንም እንዲመራኝ ፀሎቴ ነው በፀሎትሽ አትርሽኝ😢😢
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ከዱቄትና እራቁት ሁኖ ከመውጣት ያመለጥሽ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ሲገባን የመብርሀን ፍቅር ሲገባን ሁሉም ከንቱ ነው እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርው ግዜችን በጣም ከባድ ነው
@user-gf2zu1sm6i
@user-gf2zu1sm6i 11 ай бұрын
በዚህ ዘመን ጀማሪ እንጂ የሚፈፅም የለምና እግዚህአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ!
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ከፈጣሪ ጋር ተቆራኝቶ መኖር በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ 😍
@seluselina354
@seluselina354 11 ай бұрын
Ene demo ymr wende lebona yalew ferih e/h yalew wend yestegh
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
አቤት መታደል እህቴ ያንች ቅዱስ መንፈስ ይደርብኝ
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@KelilMeryem
@KelilMeryem Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሴት እኮ ስንሸፍፈን ነው የሚያምርብን ወላሂ እንድህ ልበሱ እስኪ ወንድሞቻችሁንም አትፈቱንም እኛ ስትር ስንል ቆሻሻ ወንዶች ራሱ ይፈሩናል አይላከፉንም
@sereke50
@sereke50 Жыл бұрын
100% በትክክል ብለሻል እግዚኣብሄር እንደኣንችን የመሰሉ ብዝት ያርጋችሁ::
@AT-ku8jk
@AT-ku8jk Жыл бұрын
ላንቺም ሳላድንቅሽ ኣይልፍ መስሊም ነሽ መሰለኝ እና እግዚአብሔር ይስጥሽ
@user-pp3gr4sm7o
@user-pp3gr4sm7o Жыл бұрын
ሃኒዬ የኔ ውድ እህት❤ ኣንቺ ለኛ ትልቅ ኣረኣያ ነሽ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ🥰🙏
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
ይህች ልጅ የሆነ ገር ገብቱዋታል ይሄንን ውጥንቅጥ ዓለም ያስጠላሽ መንፈስ በእኔ ላይ እንድያድርብኝ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-fg3qv1hx9x
@user-fg3qv1hx9x Жыл бұрын
እዉነቴን ነው የምልሽ በጣም የሂወቴ መምህር ብዮሻለው በጣም የሚገርም ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
በጣም ግራ በገባኝ ሰዓት ሰማሁሽ! በጣም ምርጥ ትምህርት ሆነኝ። ጌታ ይባርክሽ እህቴ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
በትክክል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን ሁላችንንም
@yidenekdebele847
@yidenekdebele847 Жыл бұрын
ወደ ቤትሽ ተመለሽ ቤተክርስቲያን ሁሌም ክፍት ነች ለልጆቿ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ውይይ የአለባበስ ውበት እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ተስፋ የሚሰጡንም ሴቶች አሉን❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጀግናነሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አኒዬ እና መስከረም ለቺሳ የሴቶች እንቁ ❤እግዚያቢሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤
@selamawitgezahgn7050
@selamawitgezahgn7050 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዉ በጣም ትግርምኛለሽ ደሞ የሰፈሬ ልጅ ሆነሽ ተገኘሽ በጣም ደስ አለኝ ኪድዬ ቤተክርስቲያን የልጅነቴ አሳዳግዬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏
@yidenekdebele847
@yidenekdebele847 Жыл бұрын
ሃኒ በመንፈሳዊ ሕይወትሽ ጠንክረሽ ማየቴ ደስ ይላል መጀመሪያ ኢትዮጵያ ስትመጪ በብዙ ነገር አብረንሽ በነበርን ጊዜ ለቤተክርስቲያን ያለሽ ክብር ባዶ እግርሽን ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ስትሄጂ የቤተክርስቲያን ትምህርት ለማወቅ የነበረሽ ጉጉት ደስ ይል ነበር ፍሬ አፍርቶ በማየቴ ደሞ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate Жыл бұрын
አቤት እህቴ መንፈሳዊ የሆነ ቅናት ቀናሁብሽ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን 😢እኔ መንገዱ ጠፍቶብኛል 😢እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢😢😢😢
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን አናጋሪው ወይም ልዩ ገጠመኝ ብለሽ ዩቱብ ላይ አድምጬ በደንብ ትጽናኚያለሽ
@keaman2432
@keaman2432 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ብለፕ ግቢና ተከታተይ ህይወትሽ ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 Жыл бұрын
አዎ እህቴ መንገዱ ጠፍቶብሻል መንገዱን የሚያጠፋብን ሂወታችንን የሚያመሰቀቃልብን ያለው ከአምላካችን እርቀን አምላካችንን እንድናማርር የሚያደርገን ፈጣሪያችንን እንድናማርር የሚያደርገን ያለው ያ ጥንተ ጠላታችን የሆነው ዲያብሎስ ሲሆን ለዚህ መፍትሄው በቤትሽ ሆነሽ አቡነ ዘመሰማያትን ከብስራተ ቅዱስ ገብረኤል ጋር እየጸለይሽ ከዛ በመቁጥሪያ መቀጥቀጥ ጸሎቱን ሳታበዢው ብዙ ስግድድቶችን መስገድ ስግሰቱን ማብዛት ያለብሽ ሲሆን ሳታቋርጪ ማለት ነው ከዛ በውስጥሽ ሲያወራ ትሰሚዋለሽ ያ ከውስጥሽ የሚያወራው የምትሰሚው ድምጽ የዛ ጥነተ ጠላታችን ዲያብሎስ ነው በቻ አንቺ አብዝተሽ መስገድ ነው ያለብሽ እህቴ በይበልጥ ደግሞ በዪቲሂብ ላይ Memehir ትስፋዬ አበራና ኤፍታህ ተስፋስላሴ ብልሽ ስትገቢ ብዙ በዙ ታገኚበታለሽ አህቴ እንደዚሁም የምክር አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ቴሌፎን😬😊ደውለሽ ብታናግሪው ጥሩ ነው እላለሁኝ ከዛ ይሄ የሚያስጨንሽን ነገር ከጊዜ በኋላ መንፈሱ ሲወጣ ታይዋለሽ መም ተስፋዬ ዩቲዩብ ከጀመረ አራት በላይ ያደረገ ሲሆን በተለይ ስለ ርኩሳን😀መናፍስት ብዙ ነገር ትማሪበታለሽ በያንዳንድ ቪድዮ ላይ የየራሳችን ታሪክ ነው ያለው መም ተስፋዬ የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ስሆን ሄደሽ ብታናግሪ ጥሩ ነው እላለሆኝ መፍትሄው ይነግርሻል እላለሁኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይርዳሽ
@FreweiniGebregzabher-fi7ic
@FreweiniGebregzabher-fi7ic Жыл бұрын
Hiwet menged ewnnet. Medanye alem yehonew eyesus new smu triw
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው! ክብር ለእርሱ ይሁን! ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን!!! በነገራችን ላይ ሀኒቾ ትውልድን በተለይ ወጣቱንና ህፃናትን የማንቃት ስራ ላይ ከነ መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንዬ) ከነ መምህር አብይ ይልማ(ሳድስ ቲቪ ወይም ቲዩብ)....ጋር አብረሻቸው የበኩልሽን እንድትሳተፊ በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለሁ! ተባረኪልን
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 Жыл бұрын
❤በፀሎት አስበን እውነት ብለሃል ወንድሜ የሚታየው እዝች ዓለም ላይ ያሳቅቃል እና ለንስቃ ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን መድኅኒያለም ከነእናቱ በፀሉት አስበን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን❤❤❤
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 11 ай бұрын
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ሀኒቾን አይቶ የመጣ እስኪ😮
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
እኔ
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 11 ай бұрын
እኔ
@ethiolifee
@ethiolifee Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን ሀኒ❤❤❤❤
@zabibaali7156
@zabibaali7156 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሙስሊም ብሆንም ሀገር ከመግባትሽ በፊት ነበር የምከታተልሽ በቁርጠኝነትሽ እቀናለው ጀግና ነሽ ለሌሎች እህቶቼም ምርጥ አሪያ ነሽ በበኩሌ ለሌሎቹም እንደምቶኚ ምንም ጥርጥር የለኝም ሁላችንም የእምነት ዉጤቶች ነን እምነታችን ቢለያይም በየእምነታች ታንፀን ብናድግ ይጠቅመናል እንጂ በፍፁም አይጎዳንም አሁንም አረፈደም ሁላችንም በእምነታችን ለመታነፅ እንሞክር 🥰🥰🥰 👌
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Жыл бұрын
እዚህ ውስጥ ያላችሁ ከኦርቶዶክስ ውጪ የሆናቹ እንደ ሙስሊሞች ጨዋ ሁኑ. እምነት የግል ነው. ትምህርት ደሞ ከምንም ይማራል እንኳን ከሰው. ቅዱስ ያሬድ ከጉንዳን ተምሮ ነው ሊቅ የሆነው
@user-ty2qr9lz1t
@user-ty2qr9lz1t Жыл бұрын
ከባድ ፈተናላይ ነበርኩ የርሷን ቪዲዮ ስመለከት ግን የሆነ ነገር ተሰማኝ😢😢😢
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Жыл бұрын
አሜሪካ ድካም እና ጭንቀቱ ይልቃል ከምቹ ህይወቱ ይልቅ እኔ በሀገሬ መልካም የስራ እድል ቢኖር አንድ ቀን አላድርም ነበር ለመመለስ😢
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 8 ай бұрын
It's true my sister
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g Жыл бұрын
ዛሬ ትምርት ሳዳምጥ መምህራን ዲያቆን ዩርዳኖስ ህፃናትን በልጅነታቸው. ስለ እመቤታችን እስተምሮቸው ያለኝ እየሁት የእውነት እመቤቴ ፍቅርሽ ይግባኝ
@user-mk2tr6kv2k
@user-mk2tr6kv2k Жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ እይታ ነው ፤ ክርስትና አጀማመሩ ሳይሆን አጨራረሱ ነው የሚያምረውና ለፍፃሜ ያብቃሽ ። ፈለግሽን የሚከተሉትን ያብዛልን ! አሜን !!
@enattube5599
@enattube5599 Жыл бұрын
አቺን የለወጠ አምላክ እኔንም ይለውጠኝ😢
@MidhaMidheyo
@MidhaMidheyo Жыл бұрын
እኔንም
@world12384
@world12384 11 ай бұрын
😊❤
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
ይህች እህታችን እውነት ነች::
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ሞገስ የሆነሽ ጌታ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ በጣም የተባረከ ስራ እየሰራሽ ነዉ በርቺልን!!
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
ማርያምን ምነው ጠፋች ብዬ ነበር❤❤❤❤❤ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ክርስቲያኖች ከህታችን ተማሩ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን እንድህ ነው የምለብሰው ለከንቱ አለም ብየ አልራቆትም
@altubeti7567
@altubeti7567 Жыл бұрын
ታድለሽ🥰🥰እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እኔ ቤተክርስቲያን ስሄድ ብቻ ነበር ቀሚስ ማደርገው አሁን ግን አገሬ በሰላም ያስገባኝ ሁሌ ለመልበስ ምኞቴ ነው 🥰
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e Жыл бұрын
ታድለሽ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
@@altubeti7567 አለም ከንቱ ነች እኔም በንሰሀ ተመላልሽ ነው ዛሬ ወደ ቀልቤና ወደቤቴ የገባሑት ሁዙ ሀፂያት ሰርቻለሁ ንሰሀ ግን ሀፁን ፃድቅ ታደርጋለች ይላል የእግዚአብሄር ቃል ወጣትነት ከባድ ቢሆንም ከእግዚአብሄር ፈቃድ ውጭ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
ዱሮስ ከኢትዮጵያ ከአገር የሚባልጥ የለም ኢትዮጵያ አሁን አሁን ዘራኛነት ባዛ እንጂ ኢትዮጵያ ምርጥ አገር ነት እኔም ወዴ ኢትዮጵያ መግባት ነው የምፍልገው
@user-bz1er9sn7k
@user-bz1er9sn7k Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አርያችን ነሽ ሀኒ❤
@ejegayehu9338
@ejegayehu9338 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
እህቴ ሆይ ይህንን በፈጣሪ መመረጥሽን እስከ መጨረሻሽን ያሳምረው:: ለአንቺ የደረሰልሽ ያዳነሽ መዳህኒተ አለም ለልጆቼም ይድረስላቸው::
@world12384
@world12384 11 ай бұрын
ለሁላችንም ይድረስልን😊❤
@SahlezegeyeSahleZegeyeza-sx1ye
@SahlezegeyeSahleZegeyeza-sx1ye Жыл бұрын
ትልቅ የህይወት መንገድ መምህርት ነሽ ሰላምሽን አማኑኤል ጌታችን አምላካችን ያብዛልሽ አሜን ።
@ejegayehu9338
@ejegayehu9338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@hmmbou49
@hmmbou49 Жыл бұрын
ሱስንም ሁሉንም ነገር ገብተው ተጠምደው ፈጣሪ ሊያስተምራቸው እና የሆነነገር አዘጋጅቶ ላቸው ነው የሚተውት በጣም ከባድነው ፈጣሪ መርጦሻል
@yamlakneshadeba614
@yamlakneshadeba614 Жыл бұрын
ታድለሽ አምላክ ባንቺ አድሮ የኛም ልብ ይሠብረው ዘድ በፀሎትሽ አሥቢኝ አምላክ ያበርሽ
@MulugetaTirusew-lk4nk
@MulugetaTirusew-lk4nk 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለፍጻሜ ያብቃሽ እህቴ 🙏🙏🙏❤❤
@yeshiendaye5915
@yeshiendaye5915 Жыл бұрын
ሀኒ በጣም አስተዋይ ነሺ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሺን ይባርከው❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yebarkisch🙏🙏🙏
@01tigray
@01tigray Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያዝልቅሽ እህት 🙏❤
@zelaleemmengistuu3301
@zelaleemmengistuu3301 Жыл бұрын
Hana the Ethiopia, Great Ethiopians Orthodox Church lady.May God & his Mom Weladeta Amelake gives you long live to you and your.
@muyaadane3562
@muyaadane3562 4 күн бұрын
የእ/ር መንፈስ ያደረብሽ ዉብ ተምሳሌት ኢትዬጵያዊ!!!!!!!!
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Жыл бұрын
ሃኒዪ የኔ ውድ እህት ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እኛንም ይለውጠን።
@HaileyNazu-ul2zd
@HaileyNazu-ul2zd Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ የማደንቅሽ የመንፈሰሽ ጥንካሬ ይገርመኛል ወጣት ሆነሽ የወሰንሻቸው ውሳኔዎች ዋው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
ሀኒ ❤ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መርጦ ያወጣል ክብሩ ይስፋ በቤቱ ያኑርሽ
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ እግዛቤር ይባርክሽ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማ👏👏👏👏
@user-ht7if5fo7p
@user-ht7if5fo7p Жыл бұрын
ሀንየ እመብርሃን በቤቱ ታፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን አርአያችን ነሽ እህቴ
@giosafanyen
@giosafanyen Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለኔም ፀልይልኝ ዋሽንግተን ዲሲ ነው የምኖረው ሀገሬ ገብቼ በቤቱ መኖር እፈልጋለሁ ግን ምን ያደርጋል ሀገራችንም ሰላም አይደለችም።
@abrahamtsegaye7191
@abrahamtsegaye7191 Жыл бұрын
What a smart and mentaly+spiritually awaken soul you got #HanaZEthiopia.
@blessingblessing6462
@blessingblessing6462 Жыл бұрын
ቅን የሚመስል ከእግዚአብሔር ቃል የወጣ ብሎም ኢየሱስን ማእከል ያላደረገ እውቀት እና መረዳት ምን ውብ ቢመስል ትክክል አይደለም። “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@fase-man6355
@fase-man6355 4 ай бұрын
ደስ ስትል "ኢየሱስ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም" ብላ ነው የምታምነው!!
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እውነት ባንቺ ኮራሁ በጣም ጎበዝ እማምላክ ትባርክሽ እውነትም ሀና ሀንዬ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ እሺ የኔ ጀግና ነሽ
@weletutesfaye1748
@weletutesfaye1748 Жыл бұрын
😮
@user-uw6uf7po3i
@user-uw6uf7po3i Жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ይላል እንኳን መጣሽልን
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃሉ ያፅናሽ
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ዘመኑ በጣም መጥፎ ነዉ በተለይ በውጭ ሀገራት ሀኒየ ዘ ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር አምላክ ወደ መልካሙ ይምራን🙏😍😍😍😍
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Жыл бұрын
I think God select you to be a wake up call for all of us, you are doing your best 👌, the rest is our decision. God bless you.
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ❤እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ።
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እርጋታሽ ድንቅ ነው። ራስን መግዛት ልምድ ማድረግሽም እንዲሁ። . . . ባለንበት አለም ከባድ ፈተና እንደሆነ በተግባር አይተነዋል። . . . ከትዕግስት ፣ ከአቋም ለማፈንገጥ ባለሁበት ሰዓት ላይ ነው ያየሁሽ ። . . . ከልብ አስቀናሽኝ። 😢 I need prayer!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ትከተልሽ በርቺ ለኔም ጉልበት ሆነሽኛል
@ekzones
@ekzones Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ግዕዝ የሚለው ቃል ራሱ የሰማችው እኮ በሜዲቴሽን ነው። ስለዚህ ምናልባት ሜዲቴሽን ትክክል ባይሆንም እንኳን ትክክል የሆነው ነገር እንድታይ ያደርግሃል ማለት እኮ ነው። ከንግግሯ የታዘብኩት ነገር የራስ ምልከታ ነው። እውነት ነው የነፍስ ፍላጎት ከስጋ ፍላጎት መብለጥ የለበትም። በጣም ድንቅ ነች ነገሮች ግን የምታይበት አቅጣጫ ጥሩ ነው ግን ሌላ ሰው ከምን አቅጣጫ እያየው ነው የሚል መልስ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል? ምክንያቱም ስለአንድ ነገር ለመተንተን ነገሩን በተለያየ አቅጣጫ ማየት ግድ ነው። እስኪ ቤታችሁ አንድ አቅጣጫ ግድግዳ በማየት የቤታችሁ ስፋት ለኩ በእርግጠኝነት ስህተት ነው። የሷ አረዳድ እንደዚህ ይመስለኛል። ልጠይቅሽ ግን ግዕዝ የሚል ድምፅ በትክክል የሰማሺው በሜዲቴሽን ነው? ታድያ ሜዲቴሽን ትክክል መሆኑን አንቺም በሌላ ቋንቋ እየነገርሽን ነው እኮ ። አሁንም ይህ ምልከታ ይመስለኛል ማርያም ከስምዖን 70 ሰው መብላት ይልቅ የእርሷ ስም ማንሳቱ ለምህረት ሁኖሎታል። አይደል ? ማንም እግዘብሄርን የሚወድ አለሙን ሁል ይርሳው እና እግዘብሄርን ይከተል ይላል ቃሉ ታድያ እውነት ቃሉ ከገባሽ ለምን ገዳም አትኖሪም ለምን መውጣት አስፈለገ ? ሌላ ሰው እንዳስተምር ነው የሚል ጨዋታ አይሰራም። አሜሪካን ሃገር ከነበርሽ self manipulation trick ታቂዋለሽ ብዬ አስባለው። ወይ ደግሞ በማዕተቤ የሆነችው ቤተክርስትያን ውስጥ የእግዝአብሄር ህይወት መኖር ያቃታቸው ሰዎች "እኛ አሻጋሪዎች እንጂ ተሻጋሪዎች አይደለንም" የሚሉት ልብወለድ የሆነ የስንፍና ታሪክ ለራስሽ አታለማምጂው ። ወጣቱ ብዙ የለመደው ነገር እያለ አንቃቂ ተናጋሪዎች እያልክ መተቸት ሞኝነት ይመስለኛል። ምክንያቱ ማስተርቢሽን ምንድን ነው? የፖርኖግራፊ ጉዳይስ ? የእግዛብሄር ፍቅር ላይ ብንማር አይሻልም! ውድ እህቴ ለውሳኔሽ ትልቅ ክብር አለኝ። ጀግና ነሽ ግን አሁን ወጣቱ ከሃይማኖት እያስወጣ ያለው ነገር ይህ ቃል ነው የሚተች እንጂ የራሱን ነገር የሚያከብር ሰው ታጣ ። ምናለበት አንቺ ስለ ማርያም ፍቅር ብትነግሪኝ ምናለበት እግዘብሄር ህይወትሽ ላይ ስለሰራው ተዓምር ብትነግሪን ፣ ምናለበት ስለ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ታሪኮች ብትነግሪን፣ እንደ ማጣቀሻ ግን የቤተክርስትያን አባቶች ወጣት ከሃይማኖቱ ለመውጣት ዋናዎቹ ምክንያት እየሆኑ ነው። ስለ ይቅርታ ለመማር የመጣው ምዕመን ስለ ፕሮቴስታን ጥላቻ ከተሰበከ እንዴትስ ከሃይማኖቱ አይውጣ። ፍቅር ፍለጋ የመጣ ሰው ፍቅርን ሳይሆን ስርዓትን ተሰብኮ ሲመለስ እንዴት አይውጣ። እህቴ አስታውሺ እግዘብሄር ሰው በሆነበት ዘመን ሰዎች በፍቅር ነበር የሚስባቸው እና "እኔ ቅዱስ ነኝ እና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ " የሚል ቃል ከዚህ ተግባሩ የሚጀምር ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ይቅርታ የአስተሳሰብ ስህተት ካለኝም እንዲሁ ምክርሽን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ግን የእግዛብሄር ፍቅር ልብስን ብቻ ሳይሆን ልብን የሚቀይር ነው። የድንግል ትህትና ህብስተ መና ብቻ ሳይሆን አዲስ ስብዕናም ይሰጣል።
@hanahagos5861
@hanahagos5861 Жыл бұрын
እግዚሃብሔር በቤቱ ያፅናሽ ለኛ ሴቶች አርያችን ነሽ በርቺ 🙏😍😍
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ቃለመጠይቅ🙏🏻😊
@Surakoyoabunearegawi
@Surakoyoabunearegawi 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ሀኒ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዲ ሆነሽ ስላየሁሽ ። ጠያቂዋ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ የምታቀርቢልን ድንቅ ነው
@aben266
@aben266 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !
@eyayakindu2959
@eyayakindu2959 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@eshitube1153
@eshitube1153 Жыл бұрын
ያለፍሽበት መንገድ ቀላል አይመስለኝም፡፡ በዚህ እድሜሽ መንፈሳዊውን ህይወት ዋጋ መስጠትሽ ትልቅ ነገር ነው፡፡ ኢትዮጵያዊነትሽን መውደድሽ ያስመሰግንሻል፡፡ በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን እምነትሽ መላምት እንዳይሆንብሽ መፅሃፍ ቅዱስ ብታነቢ የእግዚያብሄርን ፍቃድ መረዳት ትችያለሽ፡፡ ለክርስቲያን ሁለት እውነት ነው ያለው የክርስቶስ መሆንና የጭለማው ዓለም መሆን፡፡ ሰው መንፈሳዊ ሆኖም ሲኦል ይገባል፡፡ ትክክለኛ መንፈሳዊነት በክርስቶስ አምኖ ዳግም ውልደትን ማግኘት ነው፡፡ አስተዋይ ልጅ ስለሆንሽ ሃሳቤን በመጥፎ አትወስጂውም ብዬ ነው፡፡
@sereke50
@sereke50 Жыл бұрын
@Eyta Tv ግን ግራ የገባኝ ጥያቄ እያቀረበች ያለች የሀና ኣለባበስ ኣያስቀናሽም ምነው እንደሷ ኣለባበስ በለበስሽ !! ሀና ደግሞ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ በቃ ኣንቺ የዘመናችን ምርጥና ምርጥ ነሽ እመቤቴ በጥላዋ ከልላ ትቀፍሽ
@betelhemabateayele7107
@betelhemabateayele7107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ፡፡
@esetechender8983
@esetechender8983 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ።ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ።በጣም ጎበዝ ነሽ።በጣም ከባድ ውሳኔ ነው።ላመንሽበት ነገር በመቆምሽ በጣም አደንቅሻለሁ።
@selamawitworku
@selamawitworku Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፈለግነው ለኛ ቅርብ ነው ። እግዝያብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በሐይማኖትሽ ያጽናሽ።
@user-rt3ye6lk2x
@user-rt3ye6lk2x Жыл бұрын
ሃኒ በእውነት የሚያስደንቅ ለውጥነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ እግዚአብሔር ይርዳን ሁሉጊዜ ታጥቦ ጭቃ የሚያደርገንን ነገረ ልምድ መተው ዳገት ለሆነብን ይርዳን በእውነት በቤቱ ያጽናሽ እህታለም
@addisalem877
@addisalem877 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።
@Ephram6320
@Ephram6320 11 ай бұрын
አችን የለወጠ አምላክ ይለውጠን እኛንም
@linasamuel9359
@linasamuel9359 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት ጠይቂልን እህተ ማርያምን ተውሻት ወይ በይልን አደራ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ዓለም መምራት የነበረባቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው ብላ ቃለ መጠይቅ የሰጠች ሊንኪ ብታጋሩን !!
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@begood4all157
@begood4all157 Жыл бұрын
ማንም ሰው በህይወቱ ምንም ነገር ሲያደግ ለምን ብሎ መጠየቅ ሲጀምር ትክክለኛ ሰው ሆኖ መኖር ይጀምራል ። ለምን እንበል መልሱን ከስሜታችን ሳይሆን ከእውነታ እንጠብቅ ።።
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ተደማመጡ።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@user-fg2xz2wb1t
@user-fg2xz2wb1t Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ያፅናሽ እህቴ በርቺ
@HabtamuEdegena
@HabtamuEdegena 22 күн бұрын
በጣም ጥሩነዉ ፍፃሜሺን ያሳምርልሽ
@metiadi7085
@metiadi7085 Жыл бұрын
ፈጣሬ ያጽናሽ ይባርክሽ
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 2 ай бұрын
Thanks a lot❤❤❤❤
@user-bm1ij6ei7g
@user-bm1ij6ei7g Жыл бұрын
በጣም ታድላ እድህም መጠራት አለ ቃላት የለኝም ታድላ ተመስገን
@user-mm5zm3xy8h
@user-mm5zm3xy8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@user-ej6ru6bp4k
@user-ej6ru6bp4k Жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማቺሁ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Жыл бұрын
ቃለህይወት ምን ማለት እንደሆን ታውቃለህ??? ቃለ ህይወት ማለት የመጽሀፍ ቅዱስ ስብከት እንጅ ኢንተርቪ አደለም
@deribearagaw1248
@deribearagaw1248 Жыл бұрын
Egziabher tsenatun yesteshe, keep talking,give witnesses and teaching about GOD!!
@feleke2284
@feleke2284 Жыл бұрын
አብ ያልተከለው አይበቅልም ! እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ሰው ግን አያስተውልም !
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 11 ай бұрын
የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
@user-ho1hf5kh6k
@user-ho1hf5kh6k Ай бұрын
You,r so so great full my sis yardashi geta enganm yirdan
@DanielUguru-bu2lp
@DanielUguru-bu2lp Жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ
@user-oj6kp4me5s
@user-oj6kp4me5s Жыл бұрын
ሀኒዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እስከፍፃሜሽ ይጠብቅሽ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው እህታችን
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 44 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 99 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
ስለ ምቹ ቤት Etege @ArtsTvWorld
58:49
Arts Tv World
Рет қаралды 57 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 44 МЛН