ስሜት ማጣት Vs ስሜት ማስጣት (Psychopath vs autism)

  Рет қаралды 3,505

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

2 ай бұрын

ተጨማሪ ሊንኮች ካስፈለጓችሁ!
ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት ከፈለጉ...
.
1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 profile.php?...
3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
5. Instagam 👉 behailu.26
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120

Пікірлер: 17
@nirvana-nirvana
@nirvana-nirvana 2 ай бұрын
እስኪ ስለ twin flame የሆነ ነገር በለን። አንደበት podcast ላይ ሰምቼው ነው
@eyormak349
@eyormak349 2 ай бұрын
The Kingdom of God is within.
@mulualem2158
@mulualem2158 2 ай бұрын
"......ቦስ ሁሉንም ነገር በስነ -ልቦና ዓይን ብቻ ማየት ተገቢ ነው ብለህስ ታስባለህ..?" ከሚያዝኑ ጋር እዘኑ ከሚደሰቱት ጋ ተደሰቱ ይላል መፅሀፍ። የምር ግን ባሂ የሚሰማን ነገሮች በተለምዷዊው መንገድ የተረጎምናቸው ነገሮች ድግግሞሽ ነት ነው ወይስ ትክክለኛ የነፍሳችን ነፀብራቅ የሚታይበት ነው?? ማለት በራስ ትርጉም ብቻ ሳይሆን ከሰውም ሚዛኑን ማስመዘን እንዳለብን አውርተሃልና። በጣም እስከ አሁን ያልገባኝ ነገር ቢሆን ስሜት ምንድ ነው የማለው ጥያቄዬ ነው። የምር ሰውን ተረዳስ (አይሰማህም)ስንልስ የጋራ መሰማት አለ እንዴ? ማለትም ሰዎች ከመርዳት መረዳት ይቀድማል እንደሚል ሰው ሆኜ ሳስበውና የሰው ልጅ ገፀ ብዙ የስብዕና መልኮቹ ስባዜ የተነሳ የምር ተረዳሁት ያልኩትን ሰው ሁላ የዕውነት ምን ማመላካቻ ይኖረኛል??? ስሜትን በእኛ ነው የሚታዘዘው ? በራሱ ህልውና ነው የሚገለጠው? ተገላጩን ገላጩን ቀድሞት ከሆነ ሰፕረስ በማድረግ ወደ ህማማት ይቀየር ይሆን? ስሜትን በዐዕምሯዊ ልምምድ ልናመጣውና በሰውነታችን ላይ ተግባራዊ ሙከራስ ማድረግ ይቻላልን? ስሜት ዕሳት ነው እኛ የምንጠቀምበት ነገር የመምረጥ ሁኔታ እንጂ በሚባለው አባባል ታምን ይሆን ባሂ?? ስሜት__የአስተሳሰብ እኩያ ነውን?? ** ከአምቱ የስሜት ህዋሳት በቀር የስሜትጨመነሻ አካላዊ ቦታዎች ወይም ስነ ልቦናዊ ማወቂያ ዘዴዎችን ብታጋራን?? የጥበብ ስራዎችስ ስሜት የሚሾራቸው ይሁን ወይስ ሌላ?? አክብረህ ጥያቄዬን እንደምትመልስ በመተማመን ❤❤❤ባባ ቦስ አመሠግናለሁ።
@rediatmekonen8291
@rediatmekonen8291 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ይሁን🙏
@KIDUS-YOSEF
@KIDUS-YOSEF 2 ай бұрын
ሰላም ዋናዉ ተጠያቂ ወዳጃችን ለጥያቄዎቹ የሚለንን የምንጠብቅ ሆኖ ሳለ ግን በግል ስለጥያቄዎችህ የተሰማኝን ሀሳብ ባጋራህስ? Here we go... #ስሜት ምንድነዉ ለሚለዉ ያለኝ ሀሳብ ጥያቄ ነዉ። ፍቅር ምንድነዉ? ሀዘን ምንድነዉ? ደስታ ምንድነዉ? መጠቃት ምንድነዉ? ማሸነፍ ምንድነዉ? በእነዚህን ጉዳዮች ለመግባቢት ምንነታቸዉን ማብራራት(Definition) አያስፈልገንም ኣ? ስለዚ... የጋራ የሆነ መረዳት አለ ወይ ለሚለዉ? አዎ አለ እሱም Empathy ይባላል። በተለይ ለፍቅር ቁልፍ መሰረት ነዉ።(ፍቅር ምኖድነዉ እንዳትለኝ)😉 ትርጉሙም የሌላዉን ሰዉ ስሜት መረዳት ፣ በሌላኛዉ ሰዉ ጫማ መቆም የሰዎችን ችግር እንደራስ ማለት... መረዳት(Empathy) ሊዳብር የሚችን አንድ ማህበራዊ skill እንደሆነ ሳይኮሎጂያን ያብራራሉ። ሰዎች እንዲረዱህ በቅድሚያ አንተ ተረዳቸዉ የሚል መርህ ማንበቤን አስታዉሳለሁ ግን What is your intention behind ሁሉም ድርጊቶችህ? እራሴን የምጠይቀዉ ጥያቄ ስለሆነ ነዉ ለምሳሌ በአጠገብህ በፍጥነት ገፍትሮህ ያለፈን አንድ ሰዉ እንዴት ነዉ ምታየዉ? #1 ሰዉ ይንቃል? ስርአት አልበኛ ነዉ ብለህ ታልፈዋለህ? ወይስ #2 ምናልባት ቤተሰብ ጣር ላይ ቶሎ ድረስ ተብሎ ቢሆንስ? የፈተና ሰአት ረፍዶበት ቢሆንስ ነዉ ምትለዉ? ይሄኛዉ Empathy ይባላል። ተረዳሁት ያልኩት ሰዉ ምን ማረጋገጫ አለኝ? i don't know እሱ ያለፈበትን ሁኔታ አልፈህበታል ወይ? ወይም የምትረዳዉን ሰው ከምትረዳበት ጉዳይ ጋር associationንህ ምን ያህል ነዉ? ስሜት የአስተሳሰብ ታናሽ ነዉ ብዬ አምናለሁ። ኤካርት የተባለ አስተማሪ Thoughts are the reflection of emotions ሲል አንብቤያለሁ። ቅድሚያ ስለተሰማህ ነዉ ምታስበዉ አይነት። ስለዚ ሀሳብ ከድርጊት ይቀድማል ከተባለ ከሀሳብ ደሞ ስሜት ይቀድማል ነዉ ነገሩ። በእለት ለእለት ሂወትህ በምሳሌ እየዉ ቅደም ተከተላቸዉን። ስሜት በእኛ ነዉ ሚታዘዘዉ ወይ? Idont think so. I think ስሜት accornding to pyschology ለዉጫዊ ፣ ዉስጣዊ ሁኔታ ወይም አጋጣሚ ሰዉነታችን የሚሰጠዉ ምላሽ ነዉ። ምኑን ታዝዘዋለህ እራሱ ይከናወናል እንጂ። በራሱ ህልዉና አለዉ Absolutely! ከታዘዝህ ግን its dangerous. ስሜትን በአይምሮአዊ ልምምድ ልናመጣዉ እንችላለን? ስሜትኮ የተፈጠረ ነገር ነዉ። Real than any thing. ያለን ነገር እንዴት በልምምድ ታመጣዋለህ? እስቲ ልስደብህና መናደድን በልምምድ አምጣዉ? ያስኬዳል? ወይም ልቆንጥጥህና መታመምን ተለማመድ። አያስኬድም ኣ? ስሜት አላማ አለዉ ብዬ ከሚያምኑት ነኝ። ለምሳሌ ብትናደድ የዛ ስሜት አላማ ብዙ ቢሆንም አንዱ ግን የተጣሰ ገደብህን ማስከበር። ተገላጩን ስሜት ገላጩ ሊዋሸዉ ሊያፍነዉ ግን ይችላል። በቀጣይ ዋጋ ሚያሰከፍለዉ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ግን ጥያቄዉን ያነሳህዉ ስሜትን መግለፅና መደበቅ ከሚለዉ ዉይይት አንፃር ከሆነ 'ስሜትን ማንፀባረቅ ወይም ማዳመጥን'ን በልምምድ ማምጣት እንችላለን። የልጅነት በተለይ ከተወለድን የመጀመሪያዎቹ አመታት ከእናት ጋር ያለን ግንኙነት ለወደፊት ስሜትን የመግለፅንና የማፈንን እንዲሁም የቁርኝት ሁኔታችንን እንደሚቀርፅ አንብቢያለሁ። ስለዚ እንደየኋላ የሂወት የገጠመኞቻችን እንደየድግግሞሻችን የስሜት ልምምዳችንና አኗኗራችን ስለምንለያይ... በባህል በሀይማኖት በሳይኮሎጂ በመንፈሳዊነት የተሻሉ(ጤናማ)፣ ትርጉም የሚሰጡ ተብለዉ ወደተቀመጡት የስሜት የማህበራዊ፣ የግል አኗኗር ሞዴሎች በመስዋዕትነት እያደግን መሄድ የመጨረሻ ተስፋችን ይመስለኛል።🙏 (ቺርስ ለጥያቄህ👊👊)
@zcosmos2721
@zcosmos2721 2 ай бұрын
Excellent
@yeabsirasamuel1918
@yeabsirasamuel1918 2 ай бұрын
Beha eski take a look on jay-z's "no church in the wild " music video it gives me the dark night of the city vibe i think once i heard you saying that's its really difficult to express it visually.
@abelmasresha5162
@abelmasresha5162 2 ай бұрын
ስለሀሳቦችህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@eyormak
@eyormak 2 ай бұрын
Hi Beha Welcome!
@viva890
@viva890 2 ай бұрын
Adge madegen weym tlq mehonen feel aladergm. Edmeye gena nw gn ende tlq sw nw feel yemadergew . eski bezi aynet idea anes yale tmhrt btazegajln Beterefe lemsetena melkam tmhrt amesegnalehu
@user-np6kp2rb7y
@user-np6kp2rb7y 2 ай бұрын
Yemechachu beretu nege lela alem new
@abemelekdaniel8913
@abemelekdaniel8913 2 ай бұрын
ye sewoch comment mayet 1 , as neutral person yayen comment maseb 2 , chgru lay meders ena mekebl mechal 3 , ena chgrun lemashashal memoker 4 ... hasabkn endemtakorat seltengrk comment and ur responce lemawerat eymokrku nw ...yemchk
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 2 ай бұрын
ሰላም❤
@AbenzerShfraw
@AbenzerShfraw 2 ай бұрын
ስቅታ ይባላል አሪፍ ጨዎታላይ ጣልቃ የሚገባ😢
@mulugetabirhanu6110
@mulugetabirhanu6110 2 ай бұрын
የቅዱስን ወሬ አቋርጠህ ድንገት ጫት የላከው ኮንሸስ ነው አንኮንሸስ ቅዱስም የቅጽበት ቅሬታ የተገነዘብኩበት መሰለኝ
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 21 МЛН
Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]
38:36
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,6 М.
ይቺ አለም ለሴቶች ናት። "It's Not Man World"
43:19
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,4 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН