This time ሁሉም የራሱን 🗽 በትር ይይዛል። እራሱንም ነጻ ያወጣል. የሙሴ በትር psychology.

  Рет қаралды 2,945

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

2 ай бұрын

ተጨማሪ ሊንኮች ካስፈለጓችሁ!
ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት ከፈለጉ...
.
1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 profile.php?...
3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
5. Instagam 👉 behailu.26
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120

Пікірлер: 25
@eyobtelayneh9509
@eyobtelayneh9509 2 ай бұрын
ባሃ በደንብ ተሳደብ ሁላችንም የምንሳደባት የራሳችን ስድቦች አሉን:: ልዩነቱ የምንገልጥበት መንገድ ነው, እና ተሳደብ እና ሕፃናት ስለሚያዩት ሕፃናትን ባትጎዳቸው አሪፍ ነው, ከልጄ ጋር አብረንክ ነው ምናየው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጠን ቃልክ ያማረ ነው. ፍሬህም . በርታ ሁለታችንም በጣም እናከብርካለን በርታ👍👍👍
@endex777
@endex777 2 ай бұрын
ያነሳኸውን ኃሳብ ወድጄዋለው!! በእጃችን ካለው ነገር ጀምሮ ከምናቀው በላይ ሊሰራ በሚችል እጅ አብሮ መስራት የእምነት ተግባር መሰረታዊ መነሻ ነው ብዬ አምናለው። ..ብታሻሽል የምለው.. ምናልባት አንተ በምትኖርበት ማህበረሰብ የተለመዱ ሚመስሉ ለሌላው አካባቢ እጅግ ጸያፍ የሆኑ ቃላት አጠቃቀምክን ብታሻሽል ለአድማጮችህ ያለህን ክብር ዬሳያል። እንደ ራስህ ሳይሆን በሰሚህ ህሊና መስተጋብርህን ብታሳድግ ጥሩ ነው። ጠቢብ ምክርን ገንዘበ “ምክርን ስማ፥ ተግሣጽንም ተቀበል በፍጻሜህ ጠቢብ ትሆን ዘንድ።” ምሳሌ 19፥20 ካነበብከው መልስህን እዚሁ ላይ ብትጽፍ አየዋለው። በርታ!!
@eyormak
@eyormak 2 ай бұрын
Welcome Beha!
@HappyJumpingSpider-db4gl
@HappyJumpingSpider-db4gl 2 ай бұрын
Thanks(B) kante bizu iyetenarikugn new
@YonatanEndalamawe
@YonatanEndalamawe 2 ай бұрын
የመጀመሪያዉ ሳያንስ ደገምከዉ ኧረ ቃላት እንምረጥ ወገን አንተ ስትጠራዉ እኔ እየደነገጥኩ ነዉ😂😂
@fikaduasgedom2435
@fikaduasgedom2435 2 ай бұрын
The menu yemlawum movie aytkwal selzewu eskey yehuna nger belan
@onemichael1326
@onemichael1326 2 ай бұрын
24:36 🤔
@wm3959
@wm3959 2 ай бұрын
እድማጭን ማክበር ፣ ትልቅ ስነ ምግባር ነው ፣ እና ቅርብ ጊዜ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት እና ቃላት ብትመርጥ እንዴት እና ይህን ምናምን የወረደ ቋንቋ ትጠቀማለህ ፣ በወያኔ ዘመን ህዝቡ ሁሉ ባንዴ ተሳዳቢ የሆነበት እንክርዳድ የተዘራበት ዘመን እና አንተም ስድብ ምንም አይደለም ???? ትላለህ
@efs7766
@efs7766 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትንተና..ምናልባት በትሩ ኢጐአችን የሚገራበት በትር ይሆን ሙሴ እረኛ ስለነበር the stick can represent as a symbol of authority too.. and I have to ask u whats your take on images i see ye mariam image on the left side if I m right the subcounscious communicate with images and symbols? Can u talk about images?
@Forgiven369
@Forgiven369 25 күн бұрын
የእያንዳዱ ቤተሰብ ዉስጥ የሙሴን ዘር ይዞ የሚወለድ ልጅ አለ። ወደዱም ጠሉም የዛ ልጅ በብርሀን መሞላት፣ማበድ፣ መታመም…(ምንም ሊሆን ይችላል)ያንን ቤተሰብ ካለበት psychospiritual ጨለማ ይዞ ይወጣል። እናም የቤታችሁ ሙሴ ከመሆን አልፈህ ሌሎች ሙሴዎች ስለቀሰቀስክ በክብር አመሰግንሀለሁ። Until we get to see each other in person… cheers to Wine of holy grail!
@Haleshoke
@Haleshoke 2 ай бұрын
Beha can I ask you one question ? What do think about Protestant on the power way and ortodox are on the way of praying so which one is correct way for currently condition ? Thanks for today's class
@yabtibebtariku426
@yabtibebtariku426 2 ай бұрын
🙂
@filmonsemere7939
@filmonsemere7939 2 ай бұрын
When u r favored by god u also favored by the devil .Mike tyson
@AddisEndalew
@AddisEndalew 2 ай бұрын
Royal familie ይሆን?
@user-wh9uy2hv4v
@user-wh9uy2hv4v 2 ай бұрын
Mndn nw wendme 😂😂
@nirvana-nirvana
@nirvana-nirvana 2 ай бұрын
Beha abiy fre slalew new hule mtanesaw?
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 ай бұрын
awo
@amanuellegesse
@amanuellegesse 2 ай бұрын
ይቅርታ እኔ ምንም አልገባኝም 🤔
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 2 ай бұрын
ቀስ በቀስ ይገባሀል😂
@ishakibrahim3234
@ishakibrahim3234 2 ай бұрын
Ego ግድ ነው ክብር የሚባል ነገር አለ ካልሆነማ አንደሴት ከሁሉም ጋ ልስማማ ነዉ የቴዴ ሀሳብ ምእራቢያንን መብለጥ አንችላለን እነሱ ያላቸው አኛም አለን ከነሱ ጋ 2ተኛ ሁነን መኖር አንችልም እኛ 1ኛ ነን ። ብትችል ቴዴን አክብረው ከ አዳም ረታ ጋ አታወዳድረው ጭራሽ አይወዳደረም እኔ አልወደውም አዳም ረታን ቴዴን መተቸት ይከብዳል በፍሬ ይበልጥሀል
@ishakibrahim3234
@ishakibrahim3234 2 ай бұрын
በፍሬ አንተንም አዳም ረታንም ይበልጣል
@user-wh9uy2hv4v
@user-wh9uy2hv4v 2 ай бұрын
😂😂dingay ras …tut eyatebach nw mitnegrew wegenochu Baroch endehonu 😂😂 Oromo ena tgre bante chika aff mitera hizb adelem 😅
@Naoli94
@Naoli94 2 ай бұрын
I never thought insulting ones mother one day would be called 'gisatse'. You had a chance of asking for an apology for your insulting past and move on, but you prefer to justify it so not to be caught in double standard. SMH. Humble yourself man with out it you will never learn truth.
@Biruk-ox1id
@Biruk-ox1id 2 ай бұрын
አንተ በሐሩ ስው
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]
38:36
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,6 М.
ስሜት ማጣት Vs ስሜት ማስጣት (Psychopath vs autism)
59:00
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,5 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН