ስቃ በማሳቅ ከኮሜዲያኖች የምትበልጠው ድርሹ Mabriya Matfiya

  Рет қаралды 146,795

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ስቃ በማሳቅ ከኮሜዲያኖች የምትበልጠው ድርሹ Mabriya Matfiya
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 168
@danishawl5576
@danishawl5576 3 жыл бұрын
ሳቅሽ ለኢትዮጵያየ እንዲሰጣት ምኞቴ ነው ።ሰላም ለኢትዮጵያ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
በትክክክክክል😢
@weyenmilo
@weyenmilo 3 жыл бұрын
ድርሹን እና ሀሊማን አንድ ላይ ጋብዛቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selameshalew6772
@selameshalew6772 3 жыл бұрын
ድርሹ ዳና ሳቋ የሚመቸው እጅን ያውጡ🤘😍😂
@jamesjones3799
@jamesjones3799 2 жыл бұрын
👆🏽
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ደስ የምትዬ ሳቅሽ ,ፈታ ያልሽ ልጅ ይመችሽ ወንድማችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏👍👍
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ሱሴ ሳቅሽ ውስጤ ነው😘💚💛❤ የኢትዮጵያውያንን ነገር ተይው አስተዋይ ሰው ጠፍቷል ሁሉም ስሜታዊ ነው ነገን መመልከት ትቷል🙂ብቻ እግዚአብሔር ለህፃናትና ለአረጋውያን ሲል ነገሮችን ወደ መልካም ይለውጥልን🙏💚💛❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ድርሹ ሳቅሽ እንዳሳቀኝ ነው ሁሌም😂😂💚💛❤
@meselegoa1657
@meselegoa1657 3 жыл бұрын
በጣም ትመቸኛለች!! እንድህ ዓይነት ፕሮግራም የምታቀርቡ ከሆኔ ሁል ግዜ እከታተላለው
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 3 жыл бұрын
ተመስገን ለመጀመሪያ ግዜ በድርሹ በኩል የኢትዮጵያ አርቲስቶች ስለ ክፍያ ሲጠየቁ ክፍያው አሪፍ ነው ሲሉ ሰማሁ ተመስገን ነው የሚባለው ።
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ወዬ ደስ ስትልል💝😍ሳቋ ሲያምር ቆንጆዬ ይህ ደስታሽን ሳቅሽን አይፈግሽ💖💗
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ምርጥ 😍 ዛሬ ገና አወኩ የቢኒ አህት መሆንሽን ይመቻቹ ❤
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
ድርሹ ቆንጆ አንቺን እና ዜዶን የማዉቀዉ ሀዋሳ ስትሰሪ ነበረ የማዉቃቹህ ደቡብ እሬዴዉ በርቱ❤
@amanuelgebre4810
@amanuelgebre4810 3 жыл бұрын
Yeah me too
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ውይ ሳቅሽ ሳቄ ነው የኔ ፉልቅልቅ ስወድሽ የኔ ደርባባ💋💕💕💕
@selinahabesha19
@selinahabesha19 3 жыл бұрын
Wow 3 kid's በስማም ያገባች ሁላ አይመስለኝም እኮ እየሳቀች ደሞዝ የሚከፈላት ብቸኛዋ ጋዜጠኛ ናት 😍
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 жыл бұрын
ዱርሹየ የኔ ውድ ሽህ አመት ኑሪልኝ
@salihclassic9101
@salihclassic9101 3 жыл бұрын
ላጲስ ምታቀርብልን እንግዳዎች ምርጥ ምርጥ ናቸው በርታልን ።።።
@ibrhimredwan1199
@ibrhimredwan1199 3 жыл бұрын
ድርሹ ዳና 👌👌
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 3 жыл бұрын
እንደዚህ ቆንጆ ናት እንዴ አይ ድርሹየ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 жыл бұрын
ኡፍ አልሐምዱሊላህ ትንሽ ፈታ አልን ከጦር ወሬ
@rozrozi9826
@rozrozi9826 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
Oh wow ..I really enjoyed the show! Thanks.
@eluboyz
@eluboyz 3 жыл бұрын
I love this lady sooooo much, specially when she is cracking with her beautiful lough ohhhh she gifted.
@fikerbella6896
@fikerbella6896 3 жыл бұрын
ድርሹዬ በጣም ነው የምወዳት ስትስቅ ደሞ አንደኛ ብዙ ሰዎች ስትስቂ ድርሹን ትመስያለሽ ሳቅሽ እንደስዋ ነው ይሉኛል ባልሆንም ግን ደስ ይለኛል ሀሊማ አብዱርሀማን የበለጠ እያወራ የሚስቅ ያለ አይመስለኝም ነበር ለካ መንታ እህትም አለቻት ሀሊማዬ ውውውውድድድድድድ ጋሼ ላፒጽዬ ቤኪ አንተንም እወድሀለው
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
ፍርዱን እንኳን ለኛ ተይው . . . እስቲ ሳቂና እንስማሽ😉
@fikerbella6896
@fikerbella6896 3 жыл бұрын
@@askme7620 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁መቼ ይሁንልህ
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
@@fikerbella6896 እረረረረ እውነትም 🙉 ልክ ድርሹን ነው የምትመሰይው ። የሆንሽ ፈንዲሻ ነገር 💋 😁😁😁
@fikerbella6896
@fikerbella6896 3 жыл бұрын
@@askme7620 አረ በሳቅ ፍፍፍፍርርርርርርፍፍፍፍፍርርርር አበላከኝ 😁😁😁
@abrehambelay2639
@abrehambelay2639 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና ሰው አቀረብክ 😎👍
@user-me2su5bq1x
@user-me2su5bq1x 3 жыл бұрын
ላጲስዬ የምወድህ ሰጠብቀው ነበር ስራያን ጨርሺ ድርሹዬ ይመችሽ እንወድሻለን
@meethiopia7484
@meethiopia7484 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ድርሽዬ🥰
@user-dm7jf4cy1k
@user-dm7jf4cy1k 3 жыл бұрын
አምሮብሻል ድርሹ
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 3 жыл бұрын
ወይኔ ቢኒ ወንድምሽ መሆኑ ይገርማል ሳቂ እውነትሽን ነው
@Bisratsahle
@Bisratsahle 3 жыл бұрын
ድርሹዪ በቅርቡ በአዲስ ስራ አብረን ስለምንቀርብ ደስ ብሎኛል
@mekurianegni2249
@mekurianegni2249 3 жыл бұрын
ድሹዬ በጣም ነው ሞድሽ ላጲስም ፕሮግራምህ ምፈልገው አይነት ሆነልኝኝ።ሌላው ከወዝወዝ አዲስ ቀድማ ኮ ነው የጀመረችው?በተረፈ ፒስስስ
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ሳቅሽ ያስቀኛል የኔ ቆንጆ ለካ እንደዚህ ውብ ነሽ
@weynwabel8756
@weynwabel8756 3 жыл бұрын
ድርሹየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 😘😘😘😘😘😘
@user-ho1sn9qi5w
@user-ho1sn9qi5w 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ሳቂልኝ ፈገግ ብዬ ነው እያየውሽ ያለሁት የምር ነው የምትመችኝ
@yotor6385
@yotor6385 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ!!! እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፡ለፃድቁ አባታችን አቡነ በትረ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!
@babolove5198
@babolove5198 3 жыл бұрын
Bereket bravo bro
@makilove6350
@makilove6350 3 жыл бұрын
ምርጦች
@abushtube2024
@abushtube2024 3 жыл бұрын
Yedirshu Adinakiwoch yet nachu dirshun metodut be 👍Asayugn
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 3 жыл бұрын
አረ ሶዎች የሄ ቆንጄ ልጅ ስሙ ላጲስ ነው አዲስ አሆነብኝ ስሙ ደስ ይላል
@ONELOVEETHO
@ONELOVEETHO 3 жыл бұрын
I love this women
@user-nk2lz9ju7h
@user-nk2lz9ju7h 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳት
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 3 жыл бұрын
Good job my sister
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 2 жыл бұрын
Wow Dershu Respect You!!!!!!
@Akielsa
@Akielsa 3 жыл бұрын
I love you dershuya 😍❤
@abibaashto6746
@abibaashto6746 3 жыл бұрын
ሳቅሽ ውስጤ ነው ድርሹ😍😍
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 3 жыл бұрын
ወይ ድርሽዬ ስደት ላይ ሲደብረኝ ያንቺን ሳቅ ስሰማ ትንሽ ዘና እል ነበር በመሀል የት አባትሽ እደጠፋሽ እንጃ ዛሬ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል ደሞ የት አባትሽ ስልሽ ስድብ እዳይመስልሽ ሳቂልኝ እኔንም አስቂኝ
@rawirawi1318
@rawirawi1318 2 жыл бұрын
Dershu sewedeshe yenea fendisha sakeshe yemetabegne ❤️
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
ድርሹ ሰቅታዋ ስወድሽ ቅደሜ ቅዳሜ ሀጋር ባነባርኩባት ግዜ ባጣም ነው ያምካተተልሽ ደና ኮኔክሽን 👌
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
ሀይለኛ ቀላጅ ነች ሳቋ ውስጤ ነው
@abushtube2024
@abushtube2024 3 жыл бұрын
Direshuye my sweetheart
@betimoges4418
@betimoges4418 3 жыл бұрын
Drshuye yene sakita swedsh eko kelbe new 😘😘😘😘 selamna tena lachna lebetesebsh temegnhu
@mohammoudmohammed7994
@mohammoudmohammed7994 3 жыл бұрын
Lapis ...I have great respect for you I enjoy your host ....can you imagine?...dershu meet halima ..hahahaha ...it is my wish to see this two adorable ladies on one media show hahaha.
@abdrhmanmeki8271
@abdrhmanmeki8271 2 жыл бұрын
እንደ ሀገር ተመሳሳይ ዘርፈ ላይ ያለ ሰዎች መደናነቅ አንወድምና እናንተም እርስ በርሳችሁ ብትደናነቁ አሪፍ ነዉ
@melesebaraki7743
@melesebaraki7743 3 жыл бұрын
Nice to see you nice smiling
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
ስወዳት እኮ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
ዋው አተ ልጅ ዛሬ ገና በጣም የምወዳትን እና የማደቃትን ድርሽዬን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳት የማደቃት ደቡብ ላይ ቅዳሜን በሳቅ በጉጉት ነበር የምጠብቃት ስቃ የምታስቀኝ ደስታዬ ነች ድርሽዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እደ አቺ ስቃ ያሳየኝ ድርሽዬ
@mdabdu904
@mdabdu904 2 жыл бұрын
ድርሹ ፍቅር የአችን ሣቅ ሥሠማ ቀኔ ይበራል😘😘
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
ድርሹዬ አተያየት ትቀበያለሽ የምር last time ስለ ጥርስሽ ብዙ ተብሎ ነበር አሁን አምሮበታል 😂
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
Enjoy the show...
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ከነመላው ቤተሰቦችሽ ሁሌም ሰላም ሁኝልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yassinmohammed7602
@yassinmohammed7602 3 жыл бұрын
dershuye weddd yene sakita ras metat yzong neber lekekeng abo..txs
@gumentertimant3230
@gumentertimant3230 3 жыл бұрын
ድርሹሻየየየየየየየየ ታረኪኛለሽኮ ዋው የኔ ዕድሜ ጨምሬልሻለው
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
ድርሹዬ እወድሻለው የኔ ቆንጆ ሲከፋኝ ያንቺን ሳቅ ሳይ እደሰታለው።
@hameresd77
@hameresd77 3 жыл бұрын
አሪፍ ፡ ነው። ሳቂታዋ
@hameresd77
@hameresd77 3 жыл бұрын
and you are?
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 2 жыл бұрын
ይመችሽ ።I love the way you laugh
@merhawiadhanom2417
@merhawiadhanom2417 3 жыл бұрын
Good
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
Yene konjo😘
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
እሬ ያንቴን ድምፅ በጣም ወደድኩት ግን ለላ ቦታ የት እንደሆኔ እሰማለዉ ልበል ይሄን ድምፅ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ድርሹ ሳቅሽ ፈታ ከዜዶ እንዴት ተለያችሁ አንድላ ብትሰሩ ጥሩ ነበር
@DOCTORSOLOMON
@DOCTORSOLOMON 3 жыл бұрын
ላጲስ አንደኛ
@selamawitalemu977
@selamawitalemu977 3 жыл бұрын
የኔ ማር ድርሹ
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 3 жыл бұрын
Drshu, you transformed into a beautiful young woman. Having braces is the best decision to fix your teeth. Stay beautiful! Des tialesh Eko dirshu. I am a big fan of bini too. Lapis, keep it up, I like the way you interview ppl. And you are yeteregagah sew.lije your program. God bless us all! And our country!
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
Not only her teeth tho, she's bleaching her skin as well🤷🏽‍♀️
@chrstian-o4t
@chrstian-o4t 3 жыл бұрын
drshu fkr betam yeteleyech wesagn sakita
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
አቴንሽን አቴንሽን ለዳና ኮኔክሽን ድርሹዬ💜
@misgekasa7865
@misgekasa7865 3 жыл бұрын
dirshuyeeeeeeeeeeee
@amenethorthodoxtewahdo6133
@amenethorthodoxtewahdo6133 3 жыл бұрын
Arif nw betam dirshu sakita
@tomaskassa2821
@tomaskassa2821 3 жыл бұрын
ድርሹ ዳና ....ዜዶ እየጥፋ ነው ወዴት ገባ
@user-yz9fh7qk8b
@user-yz9fh7qk8b 3 жыл бұрын
ስወድሽ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 3 жыл бұрын
Dereshu konjooo
@abushtube2024
@abushtube2024 3 жыл бұрын
Hulem Sakilegn yene sakita
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
Dana family✌
@kasishethio4535
@kasishethio4535 3 жыл бұрын
በድምፅ ብቻ ነበር ምሰማሽ አሁን live መጣሽ ፡ስቀሽ ምታስቂ ሰው
@natijabirbedane2060
@natijabirbedane2060 2 жыл бұрын
Betam new yemwedah ewnet
@milkilion696
@milkilion696 3 жыл бұрын
I love Dereshu ! LoL 🤣🤣
@user-vj4cm6yp1v
@user-vj4cm6yp1v 2 жыл бұрын
ድርሹ ስወድሽ እኮ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 жыл бұрын
ላፒስ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው በዛላይ ዘና ፉታ ብለህ ቀለል ባለ ሁኔታ የምትስራው በርታ : 'ሲጨነቅ የሚይምረው ጭማቂ 'ብቻ ነው :: ተመቸችኝ
@ruth2649
@ruth2649 3 жыл бұрын
She fixed her teeth
@ermyasayele
@ermyasayele 3 жыл бұрын
Beni Dana your idea was good but unfortunately the idea concluded by totally dominated by Tariku (dishta gina)
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 Жыл бұрын
Sakua gen yewenet new ende betam yeweshet yemeslal
@fekereshetu7563
@fekereshetu7563 2 жыл бұрын
Beri gadi wow tamralachu
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 3 жыл бұрын
Hi ke kinene kinene ga ayhuh libel?
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ሳቅሽ ውስጤ ነው ድሩሽዬ
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 2 жыл бұрын
መሳቅ እንደት እንዳማርኝ ኡፍ ድሮ እስቅ ነበረ ስደት ስገባ ጠፍ ፈጣርየ መልስልኝ ሳቄን
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ከድምፃውያን ሀሊማ አብዱርአህማን , ከሴት ኮመድያን ድርሹ, ሳቃቸው ልዩ ነው ይመቻቸው👍😄😄😄😄👏👏👏👏👏👏
@tigestalemu838
@tigestalemu838 3 жыл бұрын
ድርሹና ሀሊማ የሳቅ ምንጮችነችሁ
@ashenafigebre4284
@ashenafigebre4284 2 жыл бұрын
Durshuye adnakish negn.
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 3 жыл бұрын
yemisek sew saye ekenalehu Dereshuye abo yemechesh kesakesh tenesh bakafeleshegn
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 3 жыл бұрын
Wow Dershu beautiful, you lose weight.
@user-hg6er4nd7b
@user-hg6er4nd7b 2 жыл бұрын
Like like
@hayleabfikadu18
@hayleabfikadu18 2 жыл бұрын
Yen konjo
@kshniasres5908
@kshniasres5908 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mhmh7628
@mhmh7628 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤👌
@madetube4356
@madetube4356 3 жыл бұрын
Dirshuyee siwedat sakita
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Deepak Chopra: USE THIS TRICK To Be More Present!
25:05
Evan Carmichael
Рет қаралды 1,1 МЛН
Sheger Shelf - by Andualem Tesfaye - ሰኔ 21፣2016
27:44
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 19 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН