ሰርግህን በሽሮ ና በፈንዲሻ አድርገዉ

  Рет қаралды 951,958

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ሰርግህን በሽሮ ና በፈንዲሻ አድርገዉ @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #kids #show #ድንቅልጆች #eth #lovestory
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
#show
#kids
#family
#madingoafewerk
#madingo
#angelinajolie
#mother
#father
#littlebigshots
#children
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 731
@abdibedhasa8550
@abdibedhasa8550 Жыл бұрын
ዶንክ ሁሌም የኔ ምርጫ ነው
@mohmmad4615
@mohmmad4615 Жыл бұрын
የሃያ ስምመሆኑን መሆኑን አሁን ነው ልብ ያልኩት ዶንኪ ቲዮብ
@sadiyaemam662
@sadiyaemam662 Жыл бұрын
LTD dorkiest egg my fjfjffjkddkgkifidkskfkslskddkkdfmyfjfuudufuhdudjejrmrkfdkkfkfjfjfudsuejfjrjejrkfkdjskskkwlwkaekrkrkrkjrrjfjfucudjdjsjsjfjfjgjfjdjsididiufudjjgjddjhggdjfkhjkgkhhhi4jfjjhgnfjduduwufufugufifgjgkfkdkddkdkfgkofgkgkgkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amerak-nx8vr
@Amerak-nx8vr 9 ай бұрын
​@@mohmmad4615ስልጥኛ
@Amerak-nx8vr
@Amerak-nx8vr 9 ай бұрын
ስልጥኛ
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
እሼ እያማረብህ ነው የኛ ሙሽራ😍😍😍 ከዚ በላይ ይመርብህ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏🙏
@tigiabate3975
@tigiabate3975 Жыл бұрын
@@maymrobi < 9u9 9uj NM. M . NM mm m
@zikra-q9v
@zikra-q9v Жыл бұрын
ሠላም እንዴት ናቺሁ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን ውዶቺ አደይን መከታተል ከፈለጋቺሁ ምዕራፍ#2 ከክፍል 21 ጀምሮ ተከታተሉ ፍሮየን በመጫን በየቀኑ ይለቀቃል ✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🌹
@keneofficial7620
@keneofficial7620 Жыл бұрын
💓💓💓
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Жыл бұрын
የውስጡን መግለፅ አቅቶት ያረቢ ብሎ ባለቀስ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት
@jibreelobna710
@jibreelobna710 Жыл бұрын
Ammmmmmniyn
@user-qw9dj6zq7e
@user-qw9dj6zq7e Жыл бұрын
አሚንንንንን
@henalhilen8343
@henalhilen8343 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maryammm4345
@maryammm4345 Жыл бұрын
አምን አምን አለሁማ አምን
@semirajuhar2356
@semirajuhar2356 Жыл бұрын
Amennn yarbali Alamein
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች ከልብ የምወዳቸው🥰
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
😘😘 እኔ በጉጉት ልጄን እያስታወስኩ የማያቸው
@joyjoy7990
@joyjoy7990 Жыл бұрын
የኔ ሳቂታ ፊቷላይ ያለው የፈገግታ ብርሀን ደስ ሲል ማሻአላህ🤗❤
@zekidan7720
@zekidan7720 Жыл бұрын
ከህጻናት ጋር መዋልና ከነርሱ ጋር መጫወትን የመሰለ ደስ የሚል ነገር የለም። እሼ ታድለሃል። ከህጻናት ጋር ሲዉሉ ንጹህ አእምሮ ስለሚኖር ለጤናና ለእድሜ መርዘም ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። ተባረክ ወንድሜ።
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d Жыл бұрын
መልካም ሰው አሸ ትዳሩም ያማረ እና የሰመረ ይሁንልህ እንዳንተ አይነት ንፁህ ኢትዮጵያ ልጆችም ፈጣሪ እንድሰጥህ ተመኘንልህ🙏🙏🙏🙏🙏
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ማዲንጎ ወንድማችን ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 Жыл бұрын
Amen፫
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-qg3qb7mz2n
@user-qg3qb7mz2n Жыл бұрын
አላሁም አሚን ያረቢ 🌹😢
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 Жыл бұрын
አሜን🙏
@user-ln2me7yx4j
@user-ln2me7yx4j Жыл бұрын
አሚን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
አሜን፫ የኔ ቅን ወንድም አንተም ባለበት ሰላምክ ይብዛ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@user-qu8hg4ho5m
@user-qu8hg4ho5m Жыл бұрын
አንገቷ ላይ የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን አስራለች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Жыл бұрын
ድርሳን አያድንም፤ መጽሐፍ ቅዱስ አጥናና በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን የዘላለም ሕይወት አግኝ። “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና {ከእየሱስ በቀር)።” - የሐዋርያት ስራ 4፥12
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Жыл бұрын
@@ebisaasfaw ዉጣ የርጉ ዝብ
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Жыл бұрын
@@user-dn6hr8ui2u የአፍሽን ፍሬ ትበይያለሽ።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
@@ebisaasfaw ሀሀሀ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ አሜን ይጠብቃት ይጠብቀን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል 💕
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
እወነትነው ከናትበላይ ማንአለ አናት ካጠገብስትሆነው ደስየሚለው🥰🥰 ፈጣሪ ያሳድግሽ 🥰🥰
@worknesh5954
@worknesh5954 Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች የነገ ሀገር ተረካቢወች 🥰
@ethiodanmedia3232
@ethiodanmedia3232 Жыл бұрын
አዎ
@letekidanweldeghebriel3249
@letekidanweldeghebriel3249 Жыл бұрын
​@@maymrobi
@zikra-q9v
@zikra-q9v Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቺሁ 🇪🇹🇪🇹 ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን ውዶቺ አደይን መከታተል ከፈለጋቺሁ ምዕራፍ#2 ከክፍል 21 ጀምሮ ተከታተሉ ፍሮየን በመጫን በየቀኑ ይለቀቃል ✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🌹
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ዋዋው ለመጀመርያ ጊዜ አስርሺህ የበላው ገቦዝህ ልጅታ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ ለነዝህ እፃናት ስትል ኢትዮጵያ ሰላም አድርግለል ያረብ
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Amiin yareb
@keneofficial7620
@keneofficial7620 Жыл бұрын
@@life7810 💓💓
@iumueleham6693
@iumueleham6693 Жыл бұрын
አሚን
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 Жыл бұрын
አሜን
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
ማዲንጎ አለች የኔእናት 😭😭😭😭ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እኖድሀለን ወንድማለም 😭😭😭
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
😭😐😭
@mekditeferae2104
@mekditeferae2104 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@Madin969
@Madin969 Жыл бұрын
የማድጎን ዘፈን የሚጠላው ምቀኛ ብቻ ነው ማዲዬ💔😭😭😭😭
@user-td3lr4wv1w
@user-td3lr4wv1w Жыл бұрын
😭😭ማዲዬ😭😭😭
@hayatbentbaba4904
@hayatbentbaba4904 Жыл бұрын
እኔም አልወደው የማንንም ሙዚቃ አልወድ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ደስ ስትል የኔቆጆ ትልቅደረጃ ደረሰሺ ለሀገርሺና ለወገንሺ የምጠቅሚ ያረግሺ💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@meseretyonas419
@meseretyonas419 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-cf6eu1su1w
@user-cf6eu1su1w Жыл бұрын
የተሸለመውን ልጅ አለማድነቅአይቻልም ጎበዝ👍👍
@user-qb8ji1cf7x
@user-qb8ji1cf7x Жыл бұрын
ዶንኪ ቲዮብ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅ ልጆችን በጣም ነው የምወዳቸው የእውነት ❤
@meselechbelachew4447
@meselechbelachew4447 Жыл бұрын
አገር ውስጥ ለሌለንውስ ምንታደርግልናለህ በጣም ነው የምንወድህ ዘመንህ ይባረክ;;
@makkyksa1764
@makkyksa1764 Жыл бұрын
በዚ አለም በጣም ደስ ያሚለዉ እናት አጠገብ ሲትሆን ነዉ እማ ለለገኝሽ አትናፍቂኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@meseretyonas419
@meseretyonas419 Жыл бұрын
❣️❣️❣️❣️
@serawitaddis8673
@serawitaddis8673 Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ አደጊ:: ድንቅ ልጆች ልዪ ፕሮግራም ነው እሼ በርታ❤❤❤
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
የኔ ልዕልት በጉጉት ስጠብቅሽ 😍😍😍እሼ ምርጥ ሰው👍👍👍👏👏👏
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ እውነትም ቆንጆ ነሽ💕👧🌺♥️እደጊ🙏🏾አንጀሊና🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@ashuti648
@ashuti648 Жыл бұрын
እኔምለው ግን የወደፊት መሪ እንደምቶን እገምታለው ምክንያቱም ቅንነትህ ሁሉንም በኩል ማየትህ ፍቅርህ በቃ ትለያለህ መሆንም ትችላለህ
@zellitube
@zellitube Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንደበትሺ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሺ😍 ማዲንጎ ስትይ😴 ነፍስህን ባጸደገነት ያኑራት
@kiyaethio
@kiyaethio Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃቹው ❤️🌹
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
አሜን 👐😘🙏
@zikra-q9v
@zikra-q9v Жыл бұрын
ሠላም እንዴት ናቺሁ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን ውዶቺ አደይን መከታተል ከፈለጋቺሁ ምዕራፍ#2 ከክፍል 21 ጀምሮ ተከታተሉ ፍሮየን በመጫን በየቀኑ ይለቀቃል ✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🌹
@keneofficial7620
@keneofficial7620 Жыл бұрын
@@sarass2644 💓💓💓💘💪
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Жыл бұрын
😂😂😅😅😅🙏🇪🇹❤️😍😍
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Жыл бұрын
❤️❤️🇪🇹
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ስታምር ዋውውውውውውው ደሞ የሰርግ አማካሪነቷ ክክክ
@madamsspice6623
@madamsspice6623 Жыл бұрын
የኔ ማር እናት አጠገብ ስትሆን ስትል አልቻልኩም ኦፋ🥺😍
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
😁😁😁😁😁አረ ጉድ አሹየ ተጫወተችብህ እድግ በይ የኔ ውድ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ፈጣር
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
ማዲንጎ 😭😭💔💔 አለች የኔ ማር እሺ አላህ ይጠብቃችሁ በረቱልኝኝ ሰላም ለሀገርችንን ያረብ 💚💛❤️
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
ማዲጎዬ ምነው በሒወት ኑሮ ቢሰማ💔💔💔💔😭😭😭
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
@@maymrobi እሽ
@workneshabebe5426
@workneshabebe5426 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አተውስጥ እያየዋት ነው
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም አርግልን 💚💛♥ ፈጣሪያችን🙏🙏 ለኛም ለሸቃሎች ድቅና የተባረከ ልጅ ይስጠን አሜን ከያለንበት ተሰባስበን ለአገራችን ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አሚን ማማየ
@yuti_nass1598
@yuti_nass1598 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ደስ ስትል😍
@nedanezif2469
@nedanezif2469 Жыл бұрын
Hayuuuuuuuuti😘😘😘yem falgat set baksh agignign.
@setdeyo
@setdeyo Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ይመችሽ።እወድሻለው❤❤
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🙏ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aamm1852
@aamm1852 Жыл бұрын
ሶል ኣንድ ነገር ልጠይቅህ
@mohamedhanita2098
@mohamedhanita2098 Жыл бұрын
አላህ እድሜክን ያርዝምልን ከጤናጋር ገና ከዚህ በላይ እጠብቃለን ካንተ እሸቱ ጎበዝ ብልክም ያስብካል ጥሩውን እመኝልካለው ከጅቡቲ
@Giraffetube
@Giraffetube Жыл бұрын
እሼ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ የልጆቹ ነገር በጣም ድንቅ ነው
@bt3738
@bt3738 Жыл бұрын
ሀገራችንን ኢትዮጵያን የምትወዷት👍
@molo7797
@molo7797 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሠው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰
@marnetalemu915
@marnetalemu915 Жыл бұрын
@@comedianeshetu ginko sewn endet masdereg endemnchil alakim
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
የእሼ ክሮወች ወዳጆች የድንቅ ልጆች ተከታታዮች ሰላማቸው ይብዛ ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ምርጥ ናቸው እሼ የኛ መልካም ሺ አመት ኑርልን
@duhbmfoo806
@duhbmfoo806 Жыл бұрын
ውይ ደስ የምትል ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ እሼም በርታ
@adisaa1288
@adisaa1288 Жыл бұрын
Yane konjo fetari yasedageshe eshetu melkam sew 🥰🥰🥰❤❤❤
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
ቅመም እውነትሽን ነው ማንእንደምዬፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ ከእናትሽ ጋር ይች ጣፋጭ ልጅ ስታይዋት የአዲስን ባለቤት ቃልን አትመስልም እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ልክ ነኝ የመልክ መመሳሰል 😘❤
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын
እሸ መልካም ሰው ተጠቅሞ ሌሎችም እዲጠቀሙ የሚያደረግ በርታ የሰራከው ይባረክ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ፍቅር ይሻለናል ለኢትዮጵያና 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@elsabetwubshet5599
@elsabetwubshet5599 Жыл бұрын
በዚህ አለም ላይ በጣም የሚያስደስተው ምንድነው? ሲላት እናት አጠገባችን ስትሆን አላለችም❤❤❤ ዋው ልብ የሚነካ መልስ❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች 🥰 ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🙏
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ትልቁ ሽማግሌ ከሆላ ያሳቀው 😀😀😀 ልጂቶ ደግሞ የሆነች ማር ሞልቃቃ ነች😘
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ሰላም እሸቱየ ምርጥ ሰው የዛሬቱ ልጅ ልዩነች
@niymafatma1101
@niymafatma1101 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ማማ እሹዬ ትዳርክን ያሣምርልክ
@user-ss9vh6uc1g
@user-ss9vh6uc1g Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ለቁም ነገር ያብቃችሁ ቸሩ አምላክ
@selamyemaryam5827
@selamyemaryam5827 Жыл бұрын
ማድጎ ነፍስ ይማር የኔ ቆጆ እግዚአብሄር ያሳድግሽ
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 Жыл бұрын
ከሽሮ በላይ ምግብ አለደ ሽሪት የኢቶ ሊቀመበር ክክክ
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ሀብቶም ጀግና ነህ 😍👏👏👍
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie Жыл бұрын
ሠርግኽ ላይ ኹሉም ድንቅ ልጆች ቢጠሩ!
@KidestKedir
@KidestKedir Жыл бұрын
እሼ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በዚህ ቀጥልበት
@user-ne5dv6hz2f
@user-ne5dv6hz2f Жыл бұрын
የእዉነትም ቆንጆ ነሽ የምር ዶንክ ትቭ በጣም ነዉ መወደዉ እሸቶ
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Жыл бұрын
እሼ የኢትዮጵያ ምርጥ ወጣት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው💞🙏💕
@user-ub5dt4wr2c
@user-ub5dt4wr2c Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች የዛሬ አበባውች የነገ ፍሬውች እምድጋችሁ ሀገራችንን እንድታስጠሩ እግዚአብሔር ያግዛችሁ🙏🙏🙏
@tube1904
@tube1904 Жыл бұрын
ማነዉ ዶኪ ቲዉብን የሚወድ❤❤❤❤❤🦋
@hawatube4864
@hawatube4864 Жыл бұрын
የኔ ማር ስታምር እድግ በይ 10 ሺ የበላህው ልጂ ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለህ
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
ስታምር ደግሞ ጣፋጭ😍😍😍💛
@ovucj7709
@ovucj7709 Жыл бұрын
አሰላሙአሊኩምወረህመቱሏሂወበረከቱ የሀገረ ልጆች በያላችሁበትሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@ovucj7709
@ovucj7709 Жыл бұрын
@@maymrobi ሰላም
@simontekle7173
@simontekle7173 Жыл бұрын
ብጣም ደስ የሚል መደብ ኣላቹ ወንድሜ እሸቱ ቀጥሎዎ መሳቅና መጫወት የኣምሮ መታድስ ስትፈልጉ የእሸቱ መደብ ታካታተዩ።
@user-ro9wc5ok9c
@user-ro9wc5ok9c Жыл бұрын
የሜካብ ነገርስ 🙈😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማዲንጎ ስትል አልቻልኩም
@user-yl9hu5jd3y
@user-yl9hu5jd3y Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር እድግ በይልን
@lubabaahmed4844
@lubabaahmed4844 Жыл бұрын
ትክክል ማማዬ መጀመእናት ትኑርልሽ
@firekidanetube3770
@firekidanetube3770 Жыл бұрын
ማድዬ ያንቴ ስም መቼም አይረሳም እኖድሃለን ነፈስህን በዓፀደ ገነት ያኑርልን 🙏 አሼ ቤተሰቦች በፍቅር ይቀበሏል ጅማ አጋሮ ላይ ባህላችን በደንብ ደስ ይላል
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
የኔ ልዕልት በጉጉት ስጠብቅሽ 😍😍😍እሼ ምርጥ ሰው
@wesenawesena8726
@wesenawesena8726 Жыл бұрын
😍😍የኔ ቆንጆ
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
ከልጆች ጋር መዋል ራስን ፈታ ማድረግ ነዉ 😍😍😍😍. ግን ለምንድን ነዉ የአረብ ልጆች የሚያቃጥሉት 🤔
@hananjimma5930
@hananjimma5930 Жыл бұрын
ጂማ ቢምቢ አለ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እሼ አላህ ከአለ እንጠራሃለን👍❤
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጠበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ማርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እሼ ታድለክ ከህፃናቶች ጋር መዋል እኮ እድልነው የእኔ ማር እግዚአብሔር ያሣድግሽ🥰🥰
@hahayleyoutube9044
@hahayleyoutube9044 Жыл бұрын
የህጻናት ኣባት እሸቱ ተባረክ
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ
@slislo7749
@slislo7749 Жыл бұрын
ማሻእላሃ አልህ ያስድግሽ
@saratube5337
@saratube5337 Жыл бұрын
ስታምር የኔ ቆንጆ ያሳድግሽ
@kalkidanbekele4086
@kalkidanbekele4086 Жыл бұрын
🙂💖💖💖💖💖💖 big respect eshetu maryamen teleyalik u are # no-1
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 Жыл бұрын
አሼ ሰላምህ ይብዛ የድንቅ ልጆች ፐሮግሬም በጉጉት የምጠብቀዉ ይች ቆንጆ ልዬ ናት በሳቅ ምትኩኝ
@meseretyonas419
@meseretyonas419 Жыл бұрын
Beautiful 😍 🤩 👌
@ashebir_872
@ashebir_872 Жыл бұрын
ዶንኪ ቲዮብ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅ ልጆችን በጣም ነው የምወዳቸው!!ሁሌም የኔ ምርጫ ነው!!
@endutube
@endutube Жыл бұрын
እሼ መልካሙ ሰዉ በጣም የተባረክ ነህ ...እንኳን ደስ አለህ...መልካም የትዳር ዘመን
@asterdxb5912
@asterdxb5912 Жыл бұрын
love you my brother 🙏🏽❤
@kassarahel29
@kassarahel29 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ ብይ ለቁም ነገር ያብቃሽ ማርዬ ከናትሽ ጋር አብረሽ ያኑርሽ ሀሳብሽ ይሟላልሽ
@zeeyinably171
@zeeyinably171 Жыл бұрын
እሼቱ ድንቅ ሰዉ አላህ ዘመንህን ይባርከዉ
@feremamo1560
@feremamo1560 Жыл бұрын
እሸ መልካም ሰዉ በርታ
@munamuna3291
@munamuna3291 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ስወድህ ማርያምን
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s Жыл бұрын
እሸ ድንቅ ልጆች ስወዳችሁ❤❤❤
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s Жыл бұрын
@@tube-bp7ew እሽ
@zeguftiwa_tube9138
@zeguftiwa_tube9138 Жыл бұрын
ሰላመ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን አሼ መቼ ነዉ እኔንስ ድንቅ ልጆች ላይ ምታቀርበኝ
@1974degu
@1974degu Жыл бұрын
ማረ የሆነች ልጅ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ♥
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
እናት አጠገብሥትሆን 💝💝-🥺በትክክል ልጄን አሥታውሳኝ አሥለቀሰችኝ ቅመም እድግ በይ የኔ ቆጆ❣️❣️❣️
@alamutofia7330
@alamutofia7330 Жыл бұрын
ማዲዬ የኔ ጌታ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ ዋው ስታምር የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Eshe mrt talent yalek sew nek fetari yabzalk
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
የአቤላ በጣም አስቂኝ tik tok funny video abela
12:46
Beti tube_ቤቲ ቲዩብ
Рет қаралды 678 М.
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 13 МЛН
А СКОЛЬКО ответил ТЫ? 🤣 | ExileShow
1:00
NAZANOS
Рет қаралды 2,9 МЛН
Must watch new special comedy wait for end 😆🤣
0:49
Athar Hussan
Рет қаралды 17 МЛН
ОДНАЖДЫ В СОЧИ НА ДОРОГЕ #однажды_в_сочи
1:00
ОДНАЖДЫ В СОЧИ
Рет қаралды 5 МЛН
宠爱天使的小丑。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 2,7 МЛН