ሰፖርትና ብርቁ አሰቂኝ ትዉና (Sport and Birku) 2023

  Рет қаралды 65,494

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 347
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
የብርቁ አድናቂወች የት ናችው በላይክ አሳዩኝ 👍👍
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
አኔ አኮ ለትወና እንጂ የዉነት አርግዘሽ አልመሰለኝም ማነው አንደኔ እንደዛ ስይስብ የነበር 🙌🙌🙌
@user-xu6hl2ro4j
@user-xu6hl2ro4j Жыл бұрын
እኔም እንትራስ እስቦጂ ነገር መስሎኝ ነበር እሆዳውስጥ
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Жыл бұрын
የብርቁን ብቃት ሳላደቅ አላልፍም ምርጥ ተዋናይ ነው በርቱልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ማሮችየ ናፍቅችሁኝ ነበር እኮን ደህና መጥችሁ❤💞💞👍
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Жыл бұрын
@@busyline3833 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
እደ የእውነት ነዉደ የወለደችዉ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
የውነት ነው ❤❤❤❤
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር አይገርምም
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ወኔ ለካ የውነት ወልደሻል ዋው ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
የዉነት ነዉደ የወለደችዉ😳❤ብርቁ🤣🥰
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
እንዴ አዎ የእውነት እኮ ነው የወለደችው
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
😂😂
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын
ህፃኖን ካሚራ አታብዙባት❤❤❤❤
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h Жыл бұрын
ብዙ የኢትዮጵያ ሙቪዎችን አይቻለሁ:: እንደ ተዋናይ የተዋጣለት አላየሁም::
@werwer9219
@werwer9219 Жыл бұрын
የብርቁ እጀራናት እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የድራማው 💝ድምቀቶች 💝ብርቁ 💝እመዋ 💝ታደሰ 💝የእመዋ ወንድም 💝💝💝....... ሁሉም ዉብ 💝ከችሎታ ጋር 💝👌👌
@tigistadis1139
@tigistadis1139 Жыл бұрын
ኧረ ማርያምን የእውነት ነዉ የወለደች🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ox6kw5ss4b
@user-ox6kw5ss4b Жыл бұрын
😅😅😅😅
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
አወ የእውነት ነው
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
አወ የእውነት ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ታድላ 💝ደስ 💝ሲል 💝💝💝
@abbayentertainment
@abbayentertainment Жыл бұрын
ብርቁ ግ ን የውነት አእምሮ ዘገምተኛ ነው ወይስ ትወና ነው። ግራ ያጋባል ወገን። እንዲህ ያለ ተዋነይ የትም አይገኝም። በውነት ትለያለሕ። ❤❤❤❤🧡💛
@djdj6573
@djdj6573 Жыл бұрын
ትወና መስለኝ ሌላጋ ፎቶውን አይቸዋለሁ ካብዋጋ 😂😂
@messimessi9862
@messimessi9862 Жыл бұрын
ብርቁዬ እና ጨረቃ እንኳን ደህመጣችሁ ውይ ብርቁዬ ዛሬ እፉፉፉፉፉፉፉ 👌👌👌👌
@SmartLife123
@SmartLife123 Жыл бұрын
የምር ነው የምወዳቹ። ለጥቆማ ያህል "የማስታወቂያ ድርጅት በመክፈት ብዙ ስራ እና ዝና ታገኛላቹ" ሰዎች ሲሉ ሰምቻለው ፣ በርቱ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 7 ай бұрын
አወ ሀሪፍ ሃሳብ ነው ካሁን ዘፈን ፊልም ፕራክ ምናምን 100%ምርጥዬ ናችሁ ከልብ ነው ችሎታችሁ በርቱልን 💚💛❤🥰
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
እረ በድጋሜ አላህ እንኳን ገለገለስ በሰላም❤❤❤❤❤አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Жыл бұрын
ብርቁ እንዴት ዘና ፈታ እንደምታደርገኝ በርታየማሰመሰል ሰጦታህ ይመችህ ::
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ወይኔ ብቃቱ ከምርሆኖ ነው እሚሰራው ዋው😂😂❤
@mesitube5623
@mesitube5623 Жыл бұрын
ወኔዬ ብርቁ😂😂😂😂😂🙉ቀደልከኝ በሳቅ🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂
@fetiyashekure5061
@fetiyashekure5061 Жыл бұрын
አይ ብርቅዬ የመጨረሻ አሯሯጣቸውማ ።በሰው ነው እሚገለው ጨረቃ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ልጀቱ ተመቸችኝ ብርቁ አንተ የለብ ካውያ ብዙ video ስሩበት አዲስ መንገድ ነው የብርቁ ካላክተር በዚህ sport ጠንካራ ሁኑ ማየት እንፈልጋለን
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
ወይ ብርቁ የስራህን ይስጥህ እዴዉ ልቤን አቆሰልኸኝ 😀😀😀😀😅😅😅😅👍👍👍👍
@meron7439
@meron7439 Жыл бұрын
በጣም ችሎታ ያላቸው ናቸው ። በርቱ
@mwale8371
@mwale8371 Жыл бұрын
ብርቁ ገደልከን በሳቅ ዛሬ 😂!
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
ወዬ ብርቁዬዬ የኔ አንደኛ በጣም ገራሚ ልጂ ነው በሳቅ ገደለኝ😂😂
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
እንካን ጌታ እረዳሽ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤ በምሰሩት ሁሉ እያስተማራችሁ ታዝናኑናላችሁ ቀጥሉበት
@fanyalzahmi6174
@fanyalzahmi6174 Жыл бұрын
እንዴ የእውነት ነው እንዴ የወለደችው አረ ይሄ ነገር ድራማ አይመስለኝም በይ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ❤
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
አወ የእውነት ነው እመብርሀ በሽልም ታውጦት
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ጨረቃ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግልሽ አይ ብርቁ😅 እኔደሚናጥ ወተት ናጥሽኝ አላለም😅😅
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u Жыл бұрын
ድራማ መሥሎኝ እውነት ነውደ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
የእውነት ነው መሰል የወልዳ ጨረቃ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሣልሞትንጉሩኝ የኔምጥያቄነው
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
@@user-vr6vi3im1x አዎ እያጠባቻት ነው እኮ በቃ ታደሰና ጨረቃ ጨዋታውን ወደ እውነት ቀየሩት መሰል 😂😂😂😂
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
የስራህን ብርቁ እኔንም አጃጃልከኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ፈሱ ውነት ነው ሀሀሀሀ በሳቅ እህ ብርቁ አድናቂህ ነኝ አተ ጉደኛ አሯሯጥህ ደሞ
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 Жыл бұрын
እንኮን ማሪያምማረችሽ ጎበዣ አርቲስት የኛ መዝናኛወች ብርቱልን!
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 Жыл бұрын
ወይኔ ብርቁ የሳቄ ምንጭ ስወዳችሁ❤
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
ወየው ብርቁ አድረቅ የሆነ ልጅ አሳበዳት እኮ 😂😂😂
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ሸሚዝ ተለብሶ ስፖርት
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
የእውነትነው እንዴ የወለደችው ወይኔ ጉዴ እንካን በሰላም ወለድሺ 🙏ብርቁ የማይነቃ ጅል ሆኖ ቀረኮ😂
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ledakya2278
@ledakya2278 Жыл бұрын
ምናለ ሰይፍእነዚን ድንቅ ተዋንያኖችን ቢያቀርብልን ግራ ገብቷቸው ግራ እሚያገቡንን ከሚያቀርብ 😊
@gigy917
@gigy917 Жыл бұрын
የኔ ተናፋቂዎች ሥወዳችሁ እንደኔ የምትወዷቸው እሥኪ በላይክ አሣዪኝ ግን የምር ትክክለኛ ወልዳ ነው ❤❤❤
@Zyin451
@Zyin451 Жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው❤
@rlove7199
@rlove7199 Жыл бұрын
መሰለኝ
@tigisteshtu5785
@tigisteshtu5785 Жыл бұрын
❤😅
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
ይመስለኛል የእውነት ነው የምታጠባው
@BilBilBesu
@BilBilBesu Жыл бұрын
አወ ወልዳለች ስሰራም እኮ የምር እርጉዝ ነበረች
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
ውይ ብርቁ ይሄን ቪዲዮ እናትህ ብታየው ልጄ ሞኝ ነው ብላ ማዘኗ አይቀርም
@nabilhassan1441
@nabilhassan1441 Жыл бұрын
እኔ የምላቹ ልጁማ የኡነትነዉ መሠለኝ 😮 የብርቁሥነገር ኧረተጃጅሎ ቀረ ተዉዉዉዉዉ ራሡንሁኖ የማይበትቀን ናፈቀኝ
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын
ሁሌም ሲጃጃል ይሰለቻል 😂ብርቁ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ወይ ብርቁ ምኑ ጉድ ነህ እንዴት ነው ግን እንዲህ ናቹራል ሆነህ ልትሰራ የቻልከው?😁 ልክ እንደ እናትህ እንደ እመዋ፣ የእውነት እንደ እናንተ የእውነት ትወና እንኳን በኢትዮጵያ በሌሎች ሃገራትም አይኖርም። የእነሱ ስራ ድራማ መሆኑ ፈጽሞ ይታወቃል። የእናንተ ግን በቃ ናቹራልን ነው። ጨረቃ እንኳን የወለደችው የእውነት ነው። ግሩም ድንቅ ትወና የእኔ ዘመዶች ኑሩልን አቦ🙏😍
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ የፊልሙ ድምቀት ❤❤❤ያሀገሬ ልጆች
@hiwet639
@hiwet639 Жыл бұрын
እርግዝናሽ የዉነት ነዉደ
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын
የእዉነት ነዉ ለካ የወለድሽዉ😍😍😍
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
😳😳😳 የእውነት ነውዴ የወለድሽው ደስ ሲል እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ውይኔ እናቴ በሳቅ ሞትኩ እይ ድስ ስትሉ ያገራን አወራር ነው የምታውሩት አብራያችሁ ያለሁ ነው የመሰለኝ ውይ አነጋገሪችሁን ትውናችሁን አለማድነቅ አይቻለም 💞😘
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
መጣችሁ ብርቅዬ የኔ አዝግ😂😂
@getahuntesfa2421
@getahuntesfa2421 Жыл бұрын
የኔ ማሮች
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረቺሽ❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
አሜን
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶቸ ህፃኗን ግን ካሜራ በጣም አትቅርቡ በቃ ለህፃን ጥሩ አይደለም ፈጣሪ ያሳድግልን❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ጠረጥሬ ነበር የእዉነት እረጎዝ እደሆነች እኳንም በሰላም አላህ ገላገለሺ ግን ትንሺ መራቅ ነበርብሺ እስከምጠኙ ብቻ ጥንካሬሺን ወድጂዋለሆ ብረቁ የኔ አንፍር የእዉነት ይሆን ያተም መጃጃል 🤔
@melaayu3658
@melaayu3658 Жыл бұрын
enkon maryam marechsh❤
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын
ውይ ብርቁ በርቱ
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 Жыл бұрын
እኔ ምላችሁ .... ይቺ ጨረቃ የእውነት አርግዛ ነበር ማለት ነው😍😍😍
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 Жыл бұрын
እንኳን ደህና ወጣሽ❤❤
@user-kr8ss6kh3f
@user-kr8ss6kh3f Жыл бұрын
የኔ ውዲ ብረቁየ ስውዲህ
@gsts1256
@gsts1256 Жыл бұрын
ወይኔ 😅😅😅😅በሳቅልሞትነው እኔ አልፈሳልሺም አላለም ኧረ እኔም እደሱ የሰማሁ መሰለኝ ፈሱን ማለቴነው😅😅😅😅😅😅
@user-bi9em9tl3u
@user-bi9em9tl3u Жыл бұрын
ክክክክክክ አታዋርደኚ ከፈስጋነዉየምሰራልሻአላለም ብርቁ
@user-lb3gc8ov3t
@user-lb3gc8ov3t Жыл бұрын
Enkuan maryam marechish😘
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
ወይብርቁ ውይውእእእእ አላለም😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 Жыл бұрын
ነረነረኝ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
😁😁😁❤❤❤ብርቁ፡ስትችለበት❤❤❤
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የእውነት ወለደች አላህ ያሳድግልሺማማየ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እርግዝናዋና መውለዷ የምር እንደሆነ ገምቼ ነበር ያው ድራማውጋ ሲገጣጠም የበለጥ አሳመሩት አይ ብርቁ አድርቅ😝😝😝😀😂😂😂😂😂
@ethiotach3460
@ethiotach3460 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማርችሽ❤
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s Жыл бұрын
የእውነት ነውደ የወለደችው እ😳❤
@zewditewolde4087
@zewditewolde4087 Жыл бұрын
We love you Berku 😂😂😂😂😂😂😂 please come every day
@beretukan
@beretukan Жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
የብርቁ ችሎታ.
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ወይኔ ብርቁዬ😂😂😂😂❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አረበሳቅ ሞኩ ተፍስ ጋነው አላ ላለምብርቁየ በስቅ ገደልክኝኝኝ😁😁😁😁😁😁😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ወይኔ የምር ነዉ እንዴ እርጉዝ የነበረችው ❤❤እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ 💝ስወድሽ በተለይ ንግግርሽ ችሎታሽ 💝ከፈረንጆች ጋር ስለኖርኩ 💝ይቺን ሳክስ 🤣ስወዳት
@user-ul6gh6ex5o
@user-ul6gh6ex5o Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 Жыл бұрын
ብርቁ ብርቁ ብርቁ
@terunash
@terunash Жыл бұрын
የምርም ወልዳነዉ ወገን ገራሚወች ናቸዉ መስለዉ ሳይሆን ሆነዉ የሚሰሩ ሰወች ግሩም ናቸዉ
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
ጠይሟ ልጂ የእውነቷን ነው ያረገዘችው 😳😳😳ለድራማ መሰሎኝ ነበር 👍💜💜💜
@BilBilBesu
@BilBilBesu Жыл бұрын
ተናፋቂ ወች እንኳን መጣችሁ
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ወይ ብርቁዬ የሳቄ ምንጪ እኮነህ 😀😀😀መጨረሻዉ በተለኝ 😀😀😀
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
ዉይ ብርቁ በሳቅ 😀😀😀😀😀 ገደለኝ እባየን አስጨረሰኝ
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s Жыл бұрын
ብርቁ ዋው😂😂😂❤
@ghuhyyy
@ghuhyyy Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ😅😅😅😅
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
እምዋ ባለመኖሯ የዴበረው ማነው እዴኔ😢
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Жыл бұрын
Berkuye yene mare be sake gedelkege.
@alexalax1722
@alexalax1722 Жыл бұрын
ወይኔ ብርቁ ኧረ ተዉ አታልምጥ😅 ማን መጥቶ ነው አላለም😂
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ግን የውነት ወልዳ ነው❤❤❤❤
@tigistalebel6964
@tigistalebel6964 Жыл бұрын
😅😅ውይ ብርቁ ልብ ውልቅ
@mulatiedemis3501
@mulatiedemis3501 Жыл бұрын
አረ ልጅት ስታምር አቤት
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ብረቁየ የኔ አዝግ ♥♥♥
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Жыл бұрын
የምርም ወልደሻል እደ ደስ ይላል
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Жыл бұрын
❤❤❤❤ብርቆ
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅 አይ ብርቁ❤❤😂😂😂🎉 ሃሃሃሃሃ
@user-yl7up5ty4o
@user-yl7up5ty4o Жыл бұрын
ብርቁዬ ስውደህ❤
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o Жыл бұрын
ወይኔ ፀይሟ የእውነት ነው የወለደች እ😢
@rttrtt9381
@rttrtt9381 Жыл бұрын
እኳን ማሪም ማረችሺ እህቴ ❤️🥰ብርቁየ😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ ብርቁ ችሎታው እኮ በስመአብ ከያዝኩሽ ታዝይኛለሽ ወይ ገደለኝ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
❤❤❤
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-mm7sv3ll9p
@user-mm7sv3ll9p Жыл бұрын
አይዞቹህ ጠክሩ😅😅😅
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын
ወየዉ ብርቁ😀😀😀😀
@felizhappy253
@felizhappy253 Жыл бұрын
👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍🌹🌹🌹
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 Жыл бұрын
አይብርቁወላሂበጣምነዉያሳቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሰሽ ምችዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Abisesh Michiw New Ethiopian Dirama)2023
17:43
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 132 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 7 МЛН
"ወለደች" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Weledech New Ethilpian Dirama) 2023
31:56
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 186 М.
"ቆሌዉ" አዲስ የገጠር ድራማ ( Kolaw New Ethiopian Dirama) 2023
26:14
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 183 М.
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 8 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 14 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 72 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,4 МЛН