አስፖርታዊ ዉዝዋዜ ከአስደሳች ዳንስ ጋር በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 341,551

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 526
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 5 жыл бұрын
ይህን ስፖርት ከባህላዊ ሙዚቃ ጋር እያዋዙ ማንቀሳቀስ ድንቅ ፈጠራ ስለሆነ እጅጉን ሊበረታታ ይገባል እንዴት ደስ እንደምትሉ ቃላቶች ያጥሩኛል።
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፉ ማለት ይሄነው እስፖርት ብሎ ዝምም ነው ተመችቶኛል ከማሽን ጋ ከመሯርጥ ፈታ እያሉ መፉታትት ነው ስራ ፈጣሪ ወጣቶችን እናበረታትለን
@lililina6861
@lililina6861 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@lililina6861
@lililina6861 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 4 жыл бұрын
በጣም
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እንቅሳቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው በርቱ እስፖርት።ውስጤ ነው👌
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 5 жыл бұрын
እውነት የምገርም እንቅስቃሴ ነው አሰልጣኙ በጣም ጎበዝ ነው.ይመቻችሁ
@mekeabera9175
@mekeabera9175 5 жыл бұрын
በህይወቴ ደስ ብሎኝ ያዬሁት እሂን እስፖር ነው ማርያምን አምላክ ይባርካችሁ ያገሬ ልጆች
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
የፕሮግራሙ መሪ ሴቷ ፈገግታዋ ደስስ ስትል
@selamselam1756
@selamselam1756 5 жыл бұрын
ኪዱ ሀበሻ Betam!!!
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 жыл бұрын
ሠለም ደጀኔ ትበለለች ድሮ ኢ ቢ ሲ ለይ የእስፖርት ጋዜጣኛ ነበረች
@hanaabera8312
@hanaabera8312 5 жыл бұрын
BETAY YENA FEGETA RASU SIAMER
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
@@hanaabera8312 sub adrigene enea fagagetashen leyew kkkkk
@sisaykinfe9524
@sisaykinfe9524 4 жыл бұрын
Selam new Simua lemetirat endimechish
@maryeweldemaryam1721
@maryeweldemaryam1721 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እስኪ እንደኔ የሀገሩ ጨዋታ የናፈቀው
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 5 жыл бұрын
እኔስ የመዳም እሩዝ ዘጭ አርጎኛል እደኔ ዘጭ ያለ ካለ ላይክ ግጩኝ እድሰራ😂😂🙊
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ውፍ የልም በጣም ክሳሁ ሽር አርጉልኝ ውፍርት
@rim.youtube1636
@rim.youtube1636 4 жыл бұрын
እኔማ በ24 አመቴ 75ኪሎሆኩ ክክክክ
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 жыл бұрын
እኔ21. አመቴነዉ 57. ኪሌነኚ ፍረዱኚ
@emansidemashalahe6684
@emansidemashalahe6684 4 жыл бұрын
😃😃😃
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 жыл бұрын
Ena edmi21 klo49 kkkkk
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 4 жыл бұрын
I'm American and I'm tryied to this ex.5 days per week I like it ,easy, fun, i save time. Thank you trainer. Good creative ideas. Thank you again.
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
ጎበዞች ዶክተር በቤታችን አሰልጣኙ ምርጥ የጭንቅላት ዶክተር ነህ ምርምርህ ከእውነት መጨፈሩን ሁሉም ይጨፍራል ግን ይህን ያሰበው የለም
@selamselam1756
@selamselam1756 5 жыл бұрын
Wow very creative! I like his sense of unity idea! The hosts are amazing too especially the lady her smile is everything
@kerrya2128
@kerrya2128 3 жыл бұрын
👍💯
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 5 жыл бұрын
የብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ የስፖርት ዳንስ በጣም ጎበዝ ነክ ወንድሜ በርታታታ!!!!!
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
የአረብ አገር ስራም እንዲህ እያንቀሳቀስ ነው የሚያስራን ለማንኛውም አስልጣኙን ሳላደንቅ አላልፍም በውዝዋዜ ምርጥ እንቅስቃሴ ነው በርታ
@masemlkela8461
@masemlkela8461 5 жыл бұрын
ውይኔ ስታምሩ ምንያርጋል የአርብ ስራ እዚ ይውዘውዘኛል በጣም ደስ የምል ትምህት ሴታ ጋዜጠኛ ዋአው ናት በዩቱብ ትምህርቱን ይለቀቅልን ለኛ ለስደተኞቹ አስተማሪው ዋአው ነው
@user-zj4ic7li2m
@user-zj4ic7li2m 5 жыл бұрын
ዋውዋው በጣም ያምራል ጎበዝ ናችሁ በተለይ አሰልጣኙ በጣም ጎበዝ ነው በርቱ ቃላት ያጥርኛልንውብ ውብ
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ መሸሻ ይሙት አንደኛ ናችሁ
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
😂😂😂✌
@user-nd3ym4pm8w
@user-nd3ym4pm8w 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አድናቂያችሁ ነኝ መሻሻ ይሙት እሁድን በኤብስ በለጣችሁ እኮ አሰልጣኙን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ዋው ብያለው ሁላችሁንም
@sisaykinfe9524
@sisaykinfe9524 4 жыл бұрын
Wonderful talent! Be1 sew 80 Biher Bihere seb yilewal yihe new Good job!
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
.....simply, Fabulous!
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ ስላም የሆንሽ ማር ነገር ነሽ ስበር ስካ በሉበት ይህን መድረክ
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 жыл бұрын
Dxb1111 Dxb kkkkk
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
#ውይ እስፖርት ውስጤ ነው ምርጥ ነው ጉድ👌👍 #ጥሎብኝ ፀይም ሰው እወዳለሁ 😒እስኪ ልጁን #ሰላም ብላችሁ አድናቂው ነኝና ከሰለምታየ #በመቀጠል እስኪ ,,,,,,,,,,,ጠይቁልኝ 🙈🙇 #የሀገር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እወዳቸዋለሁ #አሰልጣኙ በርታ ዘመንህ ይባርክ ፐ👍👌😍❤
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Wow program akrabiwa hulunm chiferawech tichilalech. Good job!
@lavekonjo9055
@lavekonjo9055 4 жыл бұрын
Wowww Aref enkeskasy nw ygbzcun Tnxs👌👌👌👌👌👌
@em6428
@em6428 2 жыл бұрын
Ethiopian music and dance inspired me to exercise more! It is amazing how I feel happy and satisfied when I dance! Thank you soo much! Keep it up!! You all are amazing! From Canada! God bless!
@moneer2369
@moneer2369 Жыл бұрын
ከምር ከምር በጣም ተመችቶኛል ይመቻችሁ
@taiwosade9284
@taiwosade9284 3 жыл бұрын
Big love to Ethiopian from USA.
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 5 жыл бұрын
ይገርማል እና በጂም እሰቃያለው ጉድ እኮነው በጣም አሪፍ ነው
@kerrya2128
@kerrya2128 3 жыл бұрын
Grt concept 👍love dancing mixed sports 😍
@sabamedhin6120
@sabamedhin6120 5 жыл бұрын
Excellent! It has dual purpose. Via exercising people also practice others ethnic dances too. It makes people together i.e strengthen Ethiopianism. Bravo Shimelese Mitiku! Y adapted "Ethiopian Zumba"
@yemaryamlij2559
@yemaryamlij2559 5 жыл бұрын
selamye betam destegna lij neshi tadlshi
@habtam1846
@habtam1846 5 жыл бұрын
ዋውውው ብያለሁ ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይበልጥ ትሰራለህ በርታ እድህ ነው ፈጠራ ማለት
@laylagdrs7616
@laylagdrs7616 5 жыл бұрын
Very nice program. Exercise is good for health. 👍👍👍👍👍👍👍👍 keep going.
@Ajaymurphy4564
@Ajaymurphy4564 5 жыл бұрын
I really enjoy the exercise thanks.
@user-vh2yx4rv4i
@user-vh2yx4rv4i 3 жыл бұрын
ዎውውውው በጣም ደስ የሚል ስፖርት እና ሙስቃዑኦች የምር ይማቻለው እናመሰግናለን ❤❤❤
@firezerdebebe3342
@firezerdebebe3342 5 жыл бұрын
Am in love with her....
@emebet.tessema1192
@emebet.tessema1192 5 жыл бұрын
ዋው በጣአም አሪፍ ዘና እያሉ መስራአት ደስ ይላአል አሰልጣኙን ወድጄዋአለው ጥሎብኝ እስፖርተኛአ ውድ ውስጤ ነው አጣአብሱኝ
@cecelila5844
@cecelila5844 5 жыл бұрын
I love this!
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 5 жыл бұрын
እስፖርት በሙዚቃ ዋውውውውውው አሪፍ ዘመናዊ ነው
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
ወይኔ ከ ስፖርት ባሻግር ፈታ ማለቱ አሰልጣኙ ደግሞ ሁሉንም ሲችል
@bintislam6088
@bintislam6088 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው ጎበዞች በርቱ እስፖርት በፍቅር ነው የምወደው
@bereduoromo1058
@bereduoromo1058 5 жыл бұрын
The girl in the back with black shirt is my favorite. I was watching her the whole time.
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ልጁ ሊበረታታ ይገባዋል በጣም አሪፍ ፈጠራ ነዉ ጎበዝ ነዉ ❤እና አብረዉክ የሠሩትም ሁሉም ጎበዞች ናቸዉ👏👏👏👏👏
@Yetenbi114
@Yetenbi114 5 жыл бұрын
የምር አሰልጣኙ ሳላደንቅ አላልፍም... ጎበዝዝ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w 5 жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፍ ነው በረቱ እኔም የወደፍት ህልሜ ነበር በጣም ነው የምታምሩት 😘😘😘😘😘😘
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም የሚገርም አሰልጣኝ ነው እንዳይደብራቼውም ፈታዘና እያረክ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ዋውውውው
@addisabay5751
@addisabay5751 4 жыл бұрын
Wowwww soo betful Ethiopiwa be mohene betami ekoralewu
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ የዳንስ እስፓርት ተመችቶኛል
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 жыл бұрын
የውነት ሣይታወቅ ብዙ ይሠራል በሙዚቃ ዋው
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 5 жыл бұрын
እፓርት ብሎ ዝም ነው ወይኔ መስራት ስወድ ነበር እድሜ ለአረብ አገር ታጉሬ እውላለሁ
@emuyemelese690
@emuyemelese690 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማ ከፍ ለማለት ዝቅ እንበል ለሁሉም ጊዜ አለዉ በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን እጂ እንወዛወዛለን
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 жыл бұрын
ከላይ እታች በይ እሱም እቅስቃሴነው
@mediweloye7623
@mediweloye7623 4 жыл бұрын
አይዞን ማማዬ
@mareagey
@mareagey 4 жыл бұрын
ayizosh Ema Wanawu Tena Tidershalshi
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
ዋውበጣምአሪፍ ይሄንስሞን ይሄንጮማአቀልጥዋለው አናመስግናለን
@H2lovetube
@H2lovetube 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ ሽሜ ካስሽ ነኝ ክላስ ሜትክ ንፋስ ስልክ በርታ።
@senaytdriba9869
@senaytdriba9869 4 жыл бұрын
አሰልጣኙ እና ሰላምን ሳላደንቃቸው አላልፍም ጎበዛች
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
አብሬቹህ ፈታ እያልኩ ነው አስልጣኙ ጉበዝ በርታ አድራሻውን ፃፉልን በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት እንዲህ ነው የባህላችንን ጭፈራ ማውቁ ትልቅ ነገር ነው
@fatoumamohamed9599
@fatoumamohamed9599 4 жыл бұрын
Please the name of the first song
@mariammasareti2470
@mariammasareti2470 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት በርታ ወንድማችን ጎበዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👉💋💋💋💋👈
@amelsalam6852
@amelsalam6852 5 жыл бұрын
ማን እደራስ ተመችቶኛል በረቱ ጎበዞች ምችት ይበላቹ
@hanikonjokonjo9399
@hanikonjokonjo9399 5 жыл бұрын
Wow betam yamrale Ethiopian lezalaleme tinure❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 5 жыл бұрын
Its very nice !!thx
@tenatube9961
@tenatube9961 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነክ 👌👌betam arife Sera new
@dagmawigossaye2299
@dagmawigossaye2299 5 жыл бұрын
Wow very Nice ,I Like the creativity, Shime Please release series of training on YOU TUBE .
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 жыл бұрын
ይሄን ያየ በዘር ይጣላል ልዩነታችን ውበታችን ባህላችን ሲቀላቀል እንዴት እንደምናምር እስኪ ህዩት እረ ስለባህላችን ስንል በፈጠራችሁ መባላት መጠላላት እናቁም ሁሉም ባህላችን ያምራል አንድም ልዩነት የለውምኮ
@user-qt3mh6yn2f
@user-qt3mh6yn2f 5 жыл бұрын
Woww betam yemchale berti
@seadamuktar5558
@seadamuktar5558 5 жыл бұрын
Wow just wow አንደኛ ብያለሁ
@tiruworkbazezew5914
@tiruworkbazezew5914 5 жыл бұрын
ወዝዋዜ እድሜ ላረብ አገር ይወዘውዘኛል
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ቻል አርጊው 😆
@user-or8ib8gg5g
@user-or8ib8gg5g 5 жыл бұрын
ክክክክክበጣም ነው ያሳቅሽኝ የገባሽ
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😘👈🇪🇹👈
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 5 жыл бұрын
ከላይከታች እያደርገዱብእንቅያደርገኛል እድሜለማዳምፎቅ አስርዋትየሚበሉመስያለሁ
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 жыл бұрын
ከልብ አሳቅሽኝ እኔም ስላለሁበት ትዝ አለኝ
@saadasaed1933
@saadasaed1933 5 жыл бұрын
አሠልጣኙ፣ቀጥልበት፣ደሥየሚል፣ፈጠራነው፣ዋው፣ተመችቶኛል፣ቅዳሜከሠአቶች፣በርቱ፣ቀጥሉበት
@user-zp5eq1ix5i
@user-zp5eq1ix5i 4 жыл бұрын
እውይ ሠላምዬ የኔ ፈዲሻ ተጀምሮ እስኪያልቅ እየሣቅሽ ነው በጣም ነው የምወድሽ
@noorkhankhan2317
@noorkhankhan2317 4 жыл бұрын
እቅስቃሤው ተመችቶኛል አሠልጣኝ በርታ
@kecogebra5277
@kecogebra5277 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ወንዱ ጋዜጠኛ ጎበዝ ነው ሁሉንም ይችላል
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው በጣም ያምራል ቀጥሉበት ወይኔ ቀይ ለባሹ አይኔን ከሱ ሳነቅል አለቀ ህልም ይመስል ባነንኩኝ አይይይይ ክክክክ
@samitv6159
@samitv6159 5 жыл бұрын
Variety cultural dance Very beautiful
@user-hx6oy2nq6v
@user-hx6oy2nq6v 5 жыл бұрын
ወንዱ ጋዜጠኛ እንደኔ ነው የደረቀው ። ሴቷ ግን በለው ተወዛዋዥ ብትሆን ያዋጣታል። ምርጥ ተመጣጣኝ የሆኑ ወጣቶች እንደ ራኬብና አስፋው ሰማይና ምድር ያላይደሉ
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 4 жыл бұрын
Selamye Andega Nesh
@rosamitike4768
@rosamitike4768 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኘ እሰፓረት
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 5 жыл бұрын
WOW Nice ! Good Job!
@genimar1609
@genimar1609 4 жыл бұрын
አገሬ ስገባ እንደዚ የ ውዝዋዜ እስፓርት የመስራት ሀሳብ ነበረኝ ስላየው ደስ ብሎነኛ ያው ሰእመታ እንግዲ እንድትቀጥረኝ ትሩ እወዛወዛለው 👍👍
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
ሰላም እና ዋለልኝ ጎበዝ ናችሁ ዋው ተመቸኝ
@selamdagne7897
@selamdagne7897 5 жыл бұрын
Wow legu gobez new yerasu program mekefet alebet
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 5 жыл бұрын
Thank you god blsse u all🙏
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
ዋዉ ተመችቶኛል በጣም ደስ ይላል
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ሁለት በአንድ አሪፍ ነው ሰሊና ዋሌ የኔስ ወገቤ ቀጥ ብሎ ቀርቶል እድሜ ለስደት
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 5 жыл бұрын
የሰሞኑማ አድርቆ የሚያስቀር ነው
@nanati5922
@nanati5922 5 жыл бұрын
Ayzosh
@mostbeautifulrain9459
@mostbeautifulrain9459 5 жыл бұрын
Song list please?? love from the uk
@kerrya2128
@kerrya2128 3 жыл бұрын
I was thinking the same 👍
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Wowww 😍😍😘
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
I an not have enough words good job
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364 5 жыл бұрын
አሰልጣኙን ወስደው እስታዲዮም ብቅ ልበል መሰል 😘😘😜😜
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ሠላም እና ዋልልኝ እውዳችኋለሁ ፍቅርና ሠላም ለእናት ሀገሬ ለኢትዮጵያ።
@DM-cq7sy
@DM-cq7sy 5 жыл бұрын
we need more of this videos
@Tg-ry5mo
@Tg-ry5mo 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል. ቀጥሉበት
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 5 жыл бұрын
በጣም ደስስ እሚል ፕሎግራም ነው በርቱልን አቅራቢዎቹም በጣም ታምራላችው እስከዛሬ የት ነበራችው እኛ ከባህር ማዶ ሆነን በጉጉት የምንጠብቀው ፕሎግራም ሆንዋል
@shameemaabdulrazaq9570
@shameemaabdulrazaq9570 5 жыл бұрын
እኔ ግን ዛሬ ለየት የለ አስተያየት ልሰጥ ነዉ ወለልኝነ ሰላም የሆነ የሚያመሳስላቸዉ ነገር አለ ቢጋቡ ደስ ይለኝ ነበር
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ምርጥ ሰራ ነዉ ዳንሰ ነዉ እሰፖርት ነዉ ባህል ነዉ በቃ ሁሉም ነገር ነዉ ተመቸቶኝል አብሪያቸሁ ሰሰራ ነበር
@lidyaberhe3972
@lidyaberhe3972 5 жыл бұрын
Gazetegaw betam Gobez hulu kinkase gar
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
በብሄር ብረሸቦች ደስ ይላል በዝዉ ቀጥል ✔✔✔👏🇪🇹🌷
@foziafoziafozia8836
@foziafoziafozia8836 4 жыл бұрын
Wow aselxangu bexame dese yilal hulunim yichilale demo 👌👌👌👌👌
@user-sl9fb1xo6j
@user-sl9fb1xo6j 5 жыл бұрын
ወገቤ እስኪቀነጠስ ነው የሳራሁት ጥሩ ልምድ ነው
@amentube6132
@amentube6132 5 жыл бұрын
💑👍😍wow liyu nachihu
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
እውይ አሰልጣኙን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ
@ferehywetbelete9024
@ferehywetbelete9024 5 жыл бұрын
ይሄ ነው ጅምማለት በናትህ በአሜሪክ እስራጨው በሲዲም በእፕስም አርገው ጂም እከፍላለሁ ግን ባጠገቡ እልፍለሁ እንጅ ገብቼ አላቅም በጣም ደስ ይላል ብጣም ሁል ግዜ የማስበው እበሻ ይህን ቢያድርግ እያልኩ በርታ ውንድሜ በቃ ይችን ከፍቼ በለው ነ
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 5 жыл бұрын
የረመዳን ስራ ለኔ እራሱ እንቅስቃሴ ነው እናም እያወዛወዘኝ ነው !
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
👍👍👍👍😃😃😃😃
@sluhibiglon1934
@sluhibiglon1934 5 жыл бұрын
muzika yekewuma
@user-kq7pz2mq3f
@user-kq7pz2mq3f 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ኮሜት ማበብ ስልችት ብሎኝ ነበር ሁሌም ስለአሜስሩት ነገር አስተያየት አስጥም ነበር ስለሊላ ነገር ነበር አምናወራው ውይም አቃቂር ነበር አምናወጣው ዛሬ ግን ኮሜቶች የምር በጣም ደስ ይላል ሁሎም ኮሜት ስለስራው አናአስተያየት ነው ደስ ይላል ምርጥ ስራ ስናይ አኛ ተመልካቹም ደስ አሜል ነገር አነስጥ አለነ ሶ ጥሩ ድጋፍ ዋናው ተመልካቹ ነው @# ዳስ ውስጤ ነው መስልጠነ አፍልጋለው 😋😋😋🙄🙄🙄🙄
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 4 жыл бұрын
በእውነት ሠላምየ ትችያለሽ እስክስታ
@mashomulugeta7651
@mashomulugeta7651 5 жыл бұрын
Wwww betam des yemel sera new yeserachut God bleed you our home
@fatimahii1946
@fatimahii1946 5 жыл бұрын
ዋው ስፖርት ብሎ ዝም ነው የስፖርት አውቃር ነኝ ይመቻችሁ
TIK TOK ምን ማለት ነው?  ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
9:17
Maraki English with abi
Рет қаралды 16 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 111 МЛН
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank
13:46
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,9 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 1,1 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН