በዲያስፖራ ኮንሰርት ላይ ቶሚ እና ረዱ ያልተጠበቀ ነገር አደረጉ በEDF አዳራሽ | Tomi and Redu | Edf concert

  Рет қаралды 159,600

Abugida Entertainment

Abugida Entertainment

5 ай бұрын

በዲያስፖራ ኮንሰርት ላይ ቶሚ እና ረዱ ያልተጠበቀ ነገር አደረጉ በEDF አዳራሽ | Tomi and Redu | Edf concert
Follow us on
IG - abugida_enterta...
Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/
Tags:- edf gym,redu,mike one,ethiopian music,tomi plus,tomi plus edf,ቶሚ,ረዱ,EDF concert,abugida entertainment

Пікірлер: 78
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 ай бұрын
Thank you Abugida for presenting our EDF 💚💛❤️💃🕺on your channel it was the Best night full of the blazing moments 🔥💥✨ that we enjoyed it so much thanks to our beloved Coach Tomy 💖and the beautiful Host Redu 💝 Diaspora Concert was unforgettable 🥰🥰🥰
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hanna9502
@hanna9502 4 ай бұрын
እብደት ነው ብዙ የማሳዝን ነገር ባለበት ሀገር ላይ
@Selina6648
@Selina6648 4 ай бұрын
በዚህ ሰዓት በዚህ ዘመን 😢አይይይ እናንተ ምን አለባችሁ ሆዳችሁ ሞልታች ፈንጥዙ ዝለሉ አለም እንደዚህ ናት ሃዘንም ደሰታም ይፈራረቅባታል
@tewebistaa4818
@tewebistaa4818 5 ай бұрын
ሁሌም በልዩነት ተመራጭ አቡጊዳ entertainment ❤
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 4 ай бұрын
የምን ናይት ክለብ ,እዚህ ነው ፈታ የሚባለው ,ያለ መጠጥ,ጭፈራ ያማረው ሁሉ ወደዚህ መምጣት ነው😂😂😂😂
@helenhszm4907
@helenhszm4907 4 ай бұрын
Wow betam tamiralachu 🥰🥰🥰🥰
@Habeshabete
@Habeshabete 5 ай бұрын
I’m happy for them but it’s not my thing. Anything makes you happy I’m happy for you.
@MelaherMama-gg7ck
@MelaherMama-gg7ck 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው በዚው ቀጥሉ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 5 ай бұрын
🙏🙏
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 ай бұрын
ምርጦቺ❤❤
@tomyplus7155
@tomyplus7155 5 ай бұрын
እንችላል💪
@user-rq5to1xe9g
@user-rq5to1xe9g 4 ай бұрын
አላህ ይቅርበለን 😢😢
@user-yb2gj5ne1n
@user-yb2gj5ne1n 4 ай бұрын
Good job Tedda bro
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 5 ай бұрын
2:33 let’s go
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 4 ай бұрын
Good job ❤❤❤
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tezi7282
@tezi7282 5 ай бұрын
ዉውይ ቢራቢሮ ዛሬ ልብስ ለበስሽ አንሮብሻል ከስባት አመት በህዋላ ቆንጆ ሆነሽ አገር ገባሽ ማለቴ ሽፈንፈን ብለሽ ብራቦ❤❤❤🎉🎉😂😂😂
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 4 ай бұрын
😂😂😂 እውነት ነው ሴት ልጅ ስትሸፋፈን ነው ወብታ የሚወጣው ረዱም ወብቱን ደፍቶባታል እየተገላለጠች እንካን ለወንዶች ለኛም ኣስጨንቆን ነበር ሆ ጉድ እኮ ነው በይ ካሁን በሃላ ሽፍንፍን በይ
@HawaFi-ks9qn
@HawaFi-ks9qn 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው
@user-ws9xx8zy8g
@user-ws9xx8zy8g 4 ай бұрын
ከሰፖርት በት ወደ ጨፈራ በት ለውጥማ ከለ😅😅😅😅😅😅😅😅
@rah-rw8op
@rah-rw8op 4 ай бұрын
Minidinew Chigir Minamin Mitilut Chigirachun Ezih Metachu Maragef New Haymanot Yemayileyibet Biher Zer Yemayikoteribet Abo Yimechachuuuu!!!
@selamkebede1043
@selamkebede1043 4 ай бұрын
ቀናው ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@endiendi2772
@endiendi2772 5 ай бұрын
መዝፈናቹ ቢቀርና እስፖርት ብቻ 😢
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 4 ай бұрын
ለግንዛቤ ግን መጨረሻ ላይ በፅሁፍ ወይም በሌላ ነገር መግለፅ ነበረብህ ትክክለኛ መረጃ ሲም ካርድ 😊
@Maryg05
@Maryg05 5 ай бұрын
ወይ ጉድ
@tegenewondimu2106
@tegenewondimu2106 5 ай бұрын
redu endezi amaregna taweryalesh leka
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰😂😂😂
@astair1568
@astair1568 5 ай бұрын
በጣም፣ ቆንጂየ ነች፣፣ address የት፣ እንደሆነ ስልክ፣ ቁጥር፣ አልተፃፈም፣ ከዉጭ፣ ለምንመጣ፣ አስፈላጊ፣ ነዉ፣፣ ስራችሁ፣ ደስ፣ ይላል፣፣❤❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 ай бұрын
Ethio Dance Fitness by Tomy+ Address: Bole Brass on the Yod Abyssinia Cultural Restaurant road at KKR Apartment
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 5 ай бұрын
ለጥፍራችንስ ይለም
@user-ur8qy1de1i
@user-ur8qy1de1i 5 ай бұрын
አይ የእብደት ዘመን ይገርማን
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 ай бұрын
😂😂😂አዘላለላቹ እነ እከሌን ይመስላል😀 አይደል
@yahbed
@yahbed 5 ай бұрын
men seru alayeum
@merrynegus7151
@merrynegus7151 5 ай бұрын
ሰላም በሌለው አገር ላይ እንዴ መሆን ዋጋ ያስከፍላል
@romioj4022
@romioj4022 4 ай бұрын
Huletum sidebirru ----
@ethiopiaforever3311
@ethiopiaforever3311 4 ай бұрын
Anche mene alebesh
@HazebKassaye
@HazebKassaye 4 ай бұрын
ልግግ አላቹ የጴንጤ ጭፈራ 😏😏😏😏
@habtehabte2605
@habtehabte2605 4 ай бұрын
🛑🛑🛑Ehe set akuri😂😂😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 4 ай бұрын
የአበበ ተካ ዘፋን የት ደረሰ አበበተካ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 4 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ጭፈራ ቤት ወይስ ስፖርት ቤት😮
@fasilbiksegn3814
@fasilbiksegn3814 5 ай бұрын
ሁሉም ጭፈራ እይ እንች አለም
@user-vd5qe7ok6x
@user-vd5qe7ok6x 5 ай бұрын
ማንነው😅
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢
@meheretabera7696
@meheretabera7696 4 ай бұрын
እዚህ Virginia ፋንትሽ እይስራቻ ነው
@S-jf8mx
@S-jf8mx 5 ай бұрын
AISHALIHEM TDF
@liyamogessara
@liyamogessara 4 ай бұрын
Mendenaw
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 4 ай бұрын
በዛውም እዛው ተዛመዱ
@user-ng1qx4ys3b
@user-ng1qx4ys3b 4 ай бұрын
በጣም በዛ ኤጭ በዛዝላይ ብቻ የሰው ዘፈን አታበላሹ
@2m5t3r
@2m5t3r 4 ай бұрын
ዱባይ ስትመጡ እንመጣለን
@sweetie-ye1gt
@sweetie-ye1gt 4 ай бұрын
Enegn ye beher beheresb zefen alayewme alsemawum ke amaringa wuchi you need to work on this 😏
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 4 ай бұрын
ምድነው ጥቅሙ ተጨፍሮ 😢😢
@user-ng1qx4ys3b
@user-ng1qx4ys3b 4 ай бұрын
ውጭ በላይ በዛ
@yohanesderje2931
@yohanesderje2931 5 ай бұрын
ማይመቸኝ ልጂ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 ай бұрын
ምነው ፖለቲካ አደረጋችሁት ህዝቡ ምንም አላለም ተውን እንኑሩበት
@user-ng1qx4ys3b
@user-ng1qx4ys3b 4 ай бұрын
የሰው ዘፈን አታበላሹ
@temesgenmoges889
@temesgenmoges889 5 ай бұрын
የእነ እከሌን መዝሙር የሚመስል ነገር አለዉ ዝላይ በዛ
@jeerrryu
@jeerrryu 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@abebechmoknneu7051
@abebechmoknneu7051 4 ай бұрын
😂😂😂
@arseyab7453
@arseyab7453 4 ай бұрын
Wey gud wegen eyaleke yenanite enidezih mezilel mechefer min yilutal??????? Demo what the hell is Diaspora homecoming?????? Ayeeee Abiy fetari yesirahin yisitih. Ezih eyawenabedik eza wegen tichefechifaleh. Midire kebet
@Mihiret855
@Mihiret855 4 ай бұрын
ምድረ ፍግ አንፋሽ
@handakinavideoproduction8310
@handakinavideoproduction8310 4 ай бұрын
እዩ ጩፋም ጋር ቢሆሄዱ ያው ነው።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 ай бұрын
Kkkkkkkk ere besak
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 ай бұрын
ህዝቡ ድሮስ ምን ሆነ ችግሩ መንግስት ነው ልጁ ደግሞ አሽቃበጠ
@user-tc4bs8hw2g
@user-tc4bs8hw2g 5 ай бұрын
Dirty
@MerySweet-vn5dm
@MerySweet-vn5dm 4 ай бұрын
ስታስጠሉ
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 5 ай бұрын
የደ ነቆር ህዝብ 😂😂😂
@atekamanalbh7644
@atekamanalbh7644 4 ай бұрын
ታስጠላላችሁ ዘልዛላ
@awetbirhane
@awetbirhane 4 ай бұрын
ጅሎች እቺ ረዴት ደሞ በጣም አፈላች
@saddamnegeso3376
@saddamnegeso3376 4 ай бұрын
ቁሌታም ሁሉ😂😂😂😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 4 ай бұрын
እረ ምንድነው 😂
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 5 ай бұрын
ለጥፍራችንስ ይለም
@astair1568
@astair1568 5 ай бұрын
በጣም፣ ቆንጂት፣ ልጅ፣ ነች፣ ተባረኩ፣ ደስ፣ ይላል፣ address የት፣ እንደሆነ፣ ቦታዉ፣ ስልክ፣ ቁጥር፣ አልተነገረም፣፣ ከዉጭ፣ ሀገር፣ ለምንመጣ፣ ይህ፣ ሁሉ፣ አስፈላጊነዉ፣፣ ❤❤❤❤
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 101 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 101 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 31 МЛН
ትልቁ የ አዲስ አበባ Dance fitness
22:54
jahnny
Рет қаралды 93 М.
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 7 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 1,8 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 3,3 МЛН