🛑ስራ ቀየርኩ!! ኮሜዲያን አማን አማን ሰው aman sew

  Рет қаралды 37,364

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Жыл бұрын

Пікірлер: 311
@amansew
@amansew Жыл бұрын
ስለጠፋሁ ይቅርታ የምወዳችሁ ከዚህ በኅላ በጥሩ ስራወች ከናንተ ጋር ነኝ እወዳችኋለሁ።❤❤❤🙏🙏🙏
@ummusiham150
@ummusiham150 Жыл бұрын
አማንየ አረ አትጥፍ በነካ እጅህ ሜቀትን የከተማ ዩቱበር ሰለቸን እኮ አረ አትጥፍ
@user-cr1sq9xt2x
@user-cr1sq9xt2x Жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር እሽ አማን
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
በርታ ኦፍፍፍ ገጠርነቴን ስወደው❤
@meazagetachewu1009
@meazagetachewu1009 Жыл бұрын
Amanye wendmin mesay swedh hegeri sgeba emetalehu . Benika ejh yegnanm sefer btasayen . Tru neber
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Жыл бұрын
አትጥፍ
@Enat363
@Enat363 Жыл бұрын
እዳው ምልበል አምላክ የነሱን ንጹሕ ልብ አይቶ ይማረን😢😢😢😢
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ፈጣሪ እኒህ ሚሲጊን ወገኖቸን አይቶ ጦርነትን አጥፋልን😢😢😢😢😢
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q Жыл бұрын
እግዚአብሔር እሄን የየዋህ ህዝብ ልብ አይቶ ይማረን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
የኔ የዋህ የገጠር ሰው እንግዳ ሲመጣ አቤት እግር ለማጠብ ያለኝ ፍቅርነበር የአባቴን እግር ማጠብ እግዚአብሔር ያንን ጊዜ በድጋሚ እስራ እርዳኝ
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 Жыл бұрын
አማራ አገቱ አድ ነው የምንለው በምክኒያት ነው❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
ደጉ ባለሀገር አማራዬ😢 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላሙን ይስጣችሁ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ብዙ ልቀቅልን ገጠሬ ናፈቀኝኮ ወላሂ አማኔ😢😢❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አማንየ የኔውድ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤ሁል ግዜም አይህ አለው ግን ኮሜንት ፅፌ አለውቅም ዛሬ ግን በጣም ደስ ቡሎኛል ወገኖቼን ስላየው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤ኧረ የጠፋ ሰዉ በጣም ተናፍቀሀል ❤❤❤!!!
@kedirraya2949
@kedirraya2949 Жыл бұрын
ይህ ምስኪን ማህበረሰብ በጣም ያሳዝናል ደግ ሰው ደግ ባላገር ነው
@ebnuseid9592
@ebnuseid9592 Жыл бұрын
የገጠር ትዝታዎች ናፍቀውኛል😥
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ገራሚ ልጅ ነው ሀቅ ነው የገጠር ሰው ልብስ መሆኑን ብቻ ነው የሚያየው Congra 100K አልፈሃል የምወደው ፕሮግራም አሏህ ይስጥህ አቦ ለማረግ ያብቃህ❤❤
@ferihaali3371
@ferihaali3371 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ ሁሌም እከታተልሀለው አድናቂህ ነኝ አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን from Turkey🇹🇷
@hannaamare3628
@hannaamare3628 Жыл бұрын
Amen Bezih Ketel ••••Kezerah Kalebeske Keredah Enesu New•••••🌷🌷🌺🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌺🌺🌷🌺🌺🌺🌷🌺🌺🌺🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👍
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
ወይኔ እስከዛሬ ይሄንን ቻናል አለማየቴ ቆጨኝ ደስ ሲል የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
አተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ዉለታ ማትረሳ ምርጥ ኢትዮጺያዊዊዊ በርታታታታታታ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
❤😢😢😢😢አይ ትዝታ አገር ቤት ናፍቆን ነበር አይ ደጉ ህዝቤ❤❤😢😢😢
@fjckkcdjcjjf2086
@fjckkcdjcjjf2086 11 ай бұрын
የኔ ምስኪን ህዝብ አማራየ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ😢😢😢😢😍😍😍😍
@tadug6119
@tadug6119 Жыл бұрын
አማን ጏበዝ ፈጣሪ በሁሉ ቦታ ይጠብቅህ ይርዳህ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አማንዬ አላህ ያክብርልን የኛ ሰው አክባሪ እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ የዋህ እኮ ነው ገበሬው አላህ ሰላም ያምጣልን 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@bemnetamogne1550
@bemnetamogne1550 Жыл бұрын
One of the best shows. Keep shining.
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን አማንዪ በጣም ጠፋህብን እኮ ደጉ ህዝቤ😢😢የናተን ንፁህ ልቦና አይቶ ፍፁም ሰላሙን ለሀገራችን ያብዛልን
@amrosemneh988
@amrosemneh988 Жыл бұрын
Wey tebarek Aman gin began atere tinsh rezem adrgew ebakeh aman
@emushettefera1545
@emushettefera1545 Жыл бұрын
ባየው ባየው ባላለቀ እያልኩ የምከታተለውዝግጂት ነው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@FafiTube-xv6up
@FafiTube-xv6up Жыл бұрын
አማንየ በጣም ነው የምወድህ በርታ አሏህ ያሳብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የናተን ያየ ጌታ ሀገራችንን ሠላሟን መልስልን ያከሪም
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
ወገኖቸ የኔ የሆች እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🏽👍✊🏾❤️
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m Жыл бұрын
ተባረክ አማንየ አይ ገጠር ደጉ ያገሬ ገበሬ እድሜ ይስጥልን
@Kiki_african
@Kiki_african Жыл бұрын
ታድለህ ፡ አስቀናችሁኝ እኔም ፡ እግዚአብሔር ሲፈቅድ አንድ ፡ ቀን ፡ እመጣና ፡ ወደ ፡ ገጠር መሄድ ፡ ነው ፡ ዋናው እቅዴ እድሜ ፡ ይረዝማል ፡ ከነሱ ጋር ፡ መዋል ታደረለህ ፡ ሁሌ ፡ እንደዚህ ፡ ስል ፡ ሰው ፡ አያምነኝም ፡ ለ6 ፡ ወር ፡ ወይም ፡ ለ1 ፡ አመት ፡ እመጣና ፡ እዞራለሁ ፡ ምክንያቱም ፡ ከአዲስ ፡ አበባ ፡ ውጭ ፡ አንዴ ፡ ደሴ ፡ እና ፡ ኮምቦልቻ አይቻለሁ ፡ አገሬን ፡ ሳላውቅ ፡ በመውጣቴ ፡ ይቆጨኛል ፡ አሁን ፡ ግን ፡ አገሬ ፡ ለመግባት፡ ስለአቀድኩ አያለሁ ፡ አገሬን ፡ እየዞርኩኝ ፡ የዛ ፡ ሰው ፡ ይበለን ፡ ታስቀናላችሁ ፡ ታምራላችሁ ፡ እናመሰግናለን ፡ ስለዚህ ፕሮግራም ፡ ደስ ፡ ይላል ቀጥልበት አሁን ፡ የሚያስፈልገን ፡ ይህ ፡ ነው ፡ ሰለቸን ፡ ???❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏾😇
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
አማኑ ተናፍቀሃል የኛ ምርጥ በርታልን አትጥፋ ደግሞ🥰
@gebietube6007
@gebietube6007 Жыл бұрын
❤❤Aman endet neh tefahebenko beselam new wondeme
@ethiopialove2987
@ethiopialove2987 Жыл бұрын
ኧረ በማርያም 😢😢 ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@mesitube5623
@mesitube5623 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ትላላችሁ አይ ያገሬ ሰው የዋህ እኮ ነው❤❤❤ አማንዬ እንኳን ደህና መጣህ የምወድህ ወድሜ❤❤❤
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኔ አስተዋይ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
አማንዬዬ የወንዜ እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም ደስ ይላል እረ ጠፍተካል
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
አማንዬ ደስ እሚሉ ቤተሰብ አፍርተሀል❤❤❤
@mesfinabraha
@mesfinabraha Жыл бұрын
❤love to watch yours Programm. ትለያለህ የቲሸርቷ ነገር ቢገባን ትልቅ ትምህርት ነው:: ብዙ አትጥፋ:: እንደዚህ ወጣ ስትል back ups ሰርተህ ስራ ሲበዛብህ በመሐል በመሐል ልቀቅልን:: እድሜ ይስጥልን
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
ደጉ ያገር ሰው ሰላማቸሁ ይብዛልን የዱሮውን ሰላማችን ይመለስልን አማንየ ተባረክ ❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 Жыл бұрын
የኔ ደግ ህዝብ አማንዬ አላህ ይስጥህ ወንድሜ አማራዬ 😢 የኔ ሩህሩህ የኔ ጀግኖች
@xcerxcer631
@xcerxcer631 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሕ ቀጣይ ካለ አማንየ❤አጭር ነውሳ🙄
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Жыл бұрын
Part two Please, you don't know how much I like you brother.
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
Degu balehager! very impressive. Thank you Aman
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
አማንዬ ሁልጊዜም እንደዚህ ገጠር ወጣ እያልክ ስራልን ወሬያቼው እኮ አይጠገብም ንፁህ ገራገር ህዝብ 😍😍
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
ከተወለደ የተዋደደ ይበልጣል የሚባለው ትክክል ነው የገጠረ ሰው ማነህ ምንድነህ አያቅም ሁሉንም በፍቅረ ተቀብሎ ማስተናገድ ይችልበታል ገጠረ ውስጤ ነው❤❤❤❤❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Amanye Tadleh Hagere nifk alshign Kenahu be Aman ❤
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እሄን የየዋህ ህዝብ ልብ አይቶ ይማረን
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ስወድክ እኮ ደስ ሲሉ❤❤❤የገጠር ሰው እኮ ይለያል❤
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
Back to your root! This is great!!! Keep it up and show to the world the originality of all people from country side
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
የኔ የዋህ ወገኖቼ ክፉ አይካችሁ አቦ ደስሲሉ ጨዋታ አዋቂ ደጉ ባላገሩ😘😘😘😘
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ወላሂ በርታ እድህ ለገበሪ ወገኖቻችን እርዱ
@sinedabdu6945
@sinedabdu6945 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድም አለም የኔ ደግ ደሥ ስትሉ 😍
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
ውይይይይ ቸሩ መድኃኒዓለም የልባቸውን ንጽህና ለሁላችን ይስጠን😘😘😍😘😘
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
ባለሃገርማ ይኑር ....ትክክለኛው ኢትዮጵያዊነት እነሱ ጋር ነው ያለው።
@beletechberihun8615
@beletechberihun8615 Жыл бұрын
ከእደዚህ አይነት ማህበረሰብ መፈጠር በራሱ መታደል ነዉ ሁሉንም ልቀቅልን ያገሬ ልጅ አማንየ
@hannaamare3628
@hannaamare3628 Жыл бұрын
Orgenalel Etiopiyawi Yehaw Ken Hesebe😭😭😭❤️❤️❤️
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
አማን ወድሜ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤ በርታ❤❤❤
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
አማንዬ የኔ ቅን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማለም ❤❤❤❤
@hialugebre916
@hialugebre916 Жыл бұрын
I see on u beauty ethiopia what lovely story really it teach
@tesfaigebrezgabher6947
@tesfaigebrezgabher6947 Жыл бұрын
Amnie I am from eritrea betamnew mwedh ymechs wndme
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
አማንየ የኔ ወርቅ ወንድም እወድሀለው ከወልደያ ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤❤
@abaynehtadiesewhulu-bq7ki
@abaynehtadiesewhulu-bq7ki Жыл бұрын
OMG UR DOING GREAT AMAN ,BLESSED YOU✅✅✅✅✅✅✅
@askalegebru8013
@askalegebru8013 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ 💚💛♥
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Жыл бұрын
ሀገሬን እግዚአብሔር ይባርክልኝ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
አማንዬ እንኳን ደና መጣህ
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Жыл бұрын
አማንዬ በእውነት ደስስስስስስስስስስስስስ ይላል በርታልን
@zahranihad6191
@zahranihad6191 Жыл бұрын
አቤት መታደል ነው በአሁኑ ሠአት ገጠር መኑር ፈጣሪ የነሱን አይቱ ይቅር ይበለን
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 Жыл бұрын
Aman berta betame ufffff😗😗😗blagru fiker yehone hezeb
@weynshetabyeabye1063
@weynshetabyeabye1063 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ አማኑ
@hannaamare3628
@hannaamare3628 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍You did god Job❤️❤️❤️❤️
@SaraSara-uw5ow
@SaraSara-uw5ow Жыл бұрын
ተባረክ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
አማንዬ አተኮ ልዩ ነህ ግን በጣም ጠፋህብን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም እንወድሀለን ❤❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ስራልን እየደጋገምህ አቦ ዋውውው❤❤❤❤❤
@user-sx7qg4vo6n
@user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын
አዲስባን ማየት ይፍልጋሎ አምጣችውና አዝናናችው❤❤❤❤❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 Жыл бұрын
ያደግንበትን ሰለ አሳየህን ደሰብሎናል ጠንክር ሰራ እኛም በላይክና በሰብሰክራይብ እንርዳህ አለን
@MeronAb7271
@MeronAb7271 Жыл бұрын
Tadelew lebachew nesuh new anthem kezih belay serahen yasmerleh....one love 💖
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
አማንየ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ስወድህ ስለገጠሬ ስታወራ ወላሂ በሳቅነውየሞኩት😊😅😅😅
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥ ልጅ የገጠር ልጅ ነኝ ገጠርን በጣም ነው የምወደው በማንነቴ እኮራለው እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይባዛልን❤️🇪🇹
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 ай бұрын
yagatare saw eko yawahe nawe❤❤❤
@solomezelekeayele4495
@solomezelekeayele4495 Жыл бұрын
በርቱ አማንሻ
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
አማንዬ ምን እደምልህ አላቅም ወላሒ የልጅ አዋቂ ጀግና እኮ ነህ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
ውውይ አማንሰው አሳመርከኝየአውድማ ዳቦ❤❤❤😢😢
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
❤አማንየ
@GenetAbebaw-jm4bw
@GenetAbebaw-jm4bw Жыл бұрын
የአገሬ ልጅ እንኳን ሰላም መጣህልን
@EkuEku-xx7yf
@EkuEku-xx7yf Ай бұрын
Selam ywredln lagerachin
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын
አማንዬ ትለያለህ ማሪያምን ከእንድህ አይነቱ ደግ ማህበረሰብ በስደት ከተለየሁ 13 አመት ሆኖኛል ዛሬ ይህን video ሳይ ብዙ ትዝታዎቼን ነው በእንባ ያስታወስኳቸው በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማለም እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-jk1jr8qp1x
@user-jk1jr8qp1x Жыл бұрын
ኣሚየ ስወድህ ማርያምን❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
my ወሎ😍
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 Жыл бұрын
የጠፋ ሰው አማን እንኳን በደና መጣ ምነው በሰላም ነው
@user-qn7fy9hv9m
@user-qn7fy9hv9m Жыл бұрын
አማንየ ስወድህ ማርያም❤❤❤❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ዘ አማን ወንድማችን የእኛ ምርጥ መዝናኛ ።
@Godblessethio
@Godblessethio Жыл бұрын
አማን በሮታ ገጠር በጣም ደስ ነዉ የሚሉት ❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
Beautiful people
@lovemom5013
@lovemom5013 Жыл бұрын
አማንዬ ስወድህ እኮ🎉🎉😢😢
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
በእሼ ሼር መጣሁ😍😍😍💚💛❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
ከደግም ደግ❤❤❤❤
@madinagetashew2914
@madinagetashew2914 Жыл бұрын
አማንየ ስወድህ 😊😊😊😊😊
@tsiyon9115
@tsiyon9115 Жыл бұрын
Amanye yeni chewa edew swedeh afekerkuh meselegn mn tlegnalek
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 30 М.
June 4, 2024
3:13
Wuditu Tadesse
Рет қаралды 19 М.
🛎️ሀይሚዬ በጣም አመሰግናለው🙏🥰
23:52
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 22 М.