"ሌላ ሰው" ክፍል አንድ ከአልኮል ነፃ ኮሜዲ another person part oneAnother person new to stand-up comedy

  Рет қаралды 33,094

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

15 күн бұрын

a comedian who has previously made five full-time stand-up comedy shows. His previous shows were based on themes of peace, love, unity, justice, and equality. This new comedy show is based on his true story of overcoming a long-time gambling addiction. Eventually, he was able to overcome his bad habit and became a famous stand-up comedian. He presents this amazing story with humor for comedy fans. Through this comedy, we believe that many young people will get inspiration, hope, and strength
."ሌላ ሰው" አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ በኮሜዲያን አማን ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ ከዚህ ቀደም አምስት የሙሉ ጊዜ ስታንድ አፕ ኮሜዲ የሰራ ሲሆን ቀደምት ስራወቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ፍትህ እኩልነት ላይ መሰረት ያደረጉ ነበሩ።ይሄ አዲሱ ኮሜዲ ደግሞ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ለረዥም ጊዜ በቁማር ሱስ የነበረ ሲሆን በመጨረሻም አጉል ልማዱን በማሸነፍ ታዋቂ ኮሜዲያን መሆን ችሏል ይህን አስደናቂ ታሪክ በቀልድ በማዋዛት ለኮሜዲ አፍቃሪወች አቅርቧል።በዚህ ኮሜዲ ብዙ ወጣቶች መነቃቃት ተስፋ እና ጥንካሬ እንደሚሰጥ እናምናለን!!0982097171 contact us only telegram!! #standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese #worldcup2022This is a official KZfaq Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Пікірлер: 85
@jonieuole2551
@jonieuole2551 Күн бұрын
arif sera
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 13 күн бұрын
አማን አንደኛ ♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 13 күн бұрын
ፈታ ነው ያደረከኝ 😂😂😂አማንየ በጣም አድናቂህ ነኝ💚💛❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 12 күн бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤ በርታ
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 12 күн бұрын
አማን የኔ ወንድም የምታቀርባቸው ሁሉ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል በርታ እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
@emuhappy9967
@emuhappy9967 12 күн бұрын
Amanuye 😂😂 Hilarious 👏👏
@GechEntertainment
@GechEntertainment 13 күн бұрын
you are too good. 😀😀
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 13 күн бұрын
You are very funny my friend! You not only know jokes, you are so good delivering them! I immensely enjoyed your videos
@genetmamo8647
@genetmamo8647 12 күн бұрын
Weyen besake 😂😂😂😂amaneye sewedehe❤️🥰
@amourtube
@amourtube 13 күн бұрын
ደገምከዉ ወንድሜ
@dagmaros-
@dagmaros- 13 күн бұрын
እኮ😅
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 12 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ!!!!
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 12 күн бұрын
Welcome አማን😂😂😂😂😂እንኳን ተረፍክ የዛኔ ቂሊጦ አወረዱህ ብዬ ፅፌ ነበር
@MaruDesalegn-m3u
@MaruDesalegn-m3u 13 күн бұрын
አማን እወድሀለዉ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 12 күн бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@atalay1437
@atalay1437 11 күн бұрын
እረ ይመችህ😂
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 12 күн бұрын
ደሞ የልብስህ ነገር⚪❤⚫💔😢👍👍👍👍👍👍
@b.6015
@b.6015 12 күн бұрын
😅😅😅😅😅ትችላለህ ያገሬ ልጅ አማንየ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 12 күн бұрын
አማን ሰው እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅ ግዜው ከባድ ነው
@amansew
@amansew 12 күн бұрын
@@netsanetworku2852 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 13 күн бұрын
Well come bro
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 13 күн бұрын
እኳን በሰላም መጣህ
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 13 күн бұрын
If you show up in western Canada I will definitely come to see you!!
@amansew
@amansew 13 күн бұрын
than u so much🙏🙏🙏🙏🙏
@wondimagegnarega1493
@wondimagegnarega1493 7 күн бұрын
አማን እኛንም አስከትሉን
@aderaw12
@aderaw12 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 13 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@comedian_linken
@comedian_linken 12 күн бұрын
የ ዘመናችን ድንቅ ሰው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amansew
@amansew 12 күн бұрын
@@comedian_linken 🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@amansew
@amansew 12 күн бұрын
@@comedian_linken አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 12 күн бұрын
አማንየ በርታልን እንወድሀለን❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 12 күн бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@mesitube5623
@mesitube5623 12 күн бұрын
😂😂😂😂 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gech3675
@gech3675 13 күн бұрын
ድጋሚ
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 12 күн бұрын
ወይኔ አማን እረአትጥፍ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 13 күн бұрын
እኳን ደናመጣህ አማንሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤
@amansew
@amansew 13 күн бұрын
@@user-wv9tl8zo4t አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@Redu78978
@Redu78978 13 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ በርታ❤❤❤😂😂
@amansew
@amansew 13 күн бұрын
@@Redu78978 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 12 күн бұрын
❤❤😂😂😂🎉🎉😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 13 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አማንየ❤
@amansew
@amansew 13 күн бұрын
@@Tigstgatchew አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 11 күн бұрын
😂😂😂😂
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 13 күн бұрын
❤🎉👍👏🙏💕❤❤
@abby8509
@abby8509 13 күн бұрын
ክክክክክ
@YasabZeleke
@YasabZeleke 11 күн бұрын
አይዞህ እመብርሃን ትጠብቅህ
@amansew
@amansew 11 күн бұрын
@@YasabZeleke amesegnaleh🙏🙏🙏🙏
@User76148
@User76148 13 күн бұрын
It's the second time 😮
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 13 күн бұрын
Aman ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 12 күн бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@chelig3827
@chelig3827 13 күн бұрын
You should give a lesson to Z.d 4ኪሎ እራት ካል ቀላውጥኩኝ እያለ በሄደበት የሚያሽቃብጠው።
@ephrem03
@ephrem03 13 күн бұрын
Well done
@amansew
@amansew 13 күн бұрын
@@ephrem03 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@b.6015
@b.6015 12 күн бұрын
😅😅😅😅 አድስ ልቀቅልን ጅጋሜ ነውደ
@user-oe4wy6ek5k
@user-oe4wy6ek5k 13 күн бұрын
Well come amity
@amansew
@amansew 13 күн бұрын
@@user-oe4wy6ek5k አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@netsanetkifle8161
@netsanetkifle8161 13 күн бұрын
😅😅😅😅
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 13 күн бұрын
እኔራሱ ስጠፋ ከርቸሌ ገብተህ ነዉ ብዬ ነበረ
@coexist6327
@coexist6327 9 күн бұрын
Aman sew ande keledesh 5 post taregiwalesh ayekebedem
@amansew
@amansew 9 күн бұрын
@@coexist6327 😘😘🤣🤣🤣👍👍👍👍👍
@yasinali8476
@yasinali8476 12 күн бұрын
Aman you can
@abby8509
@abby8509 13 күн бұрын
አማኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ
@user-sj9tp5wm2e
@user-sj9tp5wm2e 13 күн бұрын
🤌🏽
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 10 күн бұрын
እኛ የሸገር ልጆች ሰፈር ውስጥ የማንፎግረውን ቀልድ ምድረ ሰገጤ ስታንድ ሃፕ ኮሜዲ እያለ የሚቀልድብን እስከመቼ ነው?
@Aemiro789
@Aemiro789 12 күн бұрын
አማን ሰው ከ አድናቂወችህ አንድ 200 ሰብስክራይበር ስፖንሰር አድርገኝ። አኔም አንድናቂህ ነኝ፡፧በየዓይነት አለ? ስንት ዓይነት ነው? ምንምን አለው? ስንት ነው? ሁሌ የማስታውሰው ቀልድ።😅
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 11 күн бұрын
አትመቸኝም ።
@amansew
@amansew 11 күн бұрын
@@mengistebeyene5504 እኔ ደግሞ ትመቼኛለህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 12 күн бұрын
አንድ ወንድምህ ምክር ተቀበለኝ ! ለማንም መስሚያህን ጥጥ አድርግ ! ሁሉንም ዉደድ ኸይርም ሸረኛም ! ትማርበትና ተንኮለኛን በጥበብ ታልፋለህ ይህ ያሳድግሀል።
@STAMA123
@STAMA123 13 күн бұрын
አማን ሰው በጣም ታስቀኛለህ ግን ጌችን ያፍህ ሟሟሻ አታርገው በጀግኖቹ አይቀለድም !! እዛ ባሉት መሀይማን መሪዎችህ ቀልድ እሺ 😅
@amansew
@amansew 13 күн бұрын
@@STAMA123 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@selamfkri4025
@selamfkri4025 13 күн бұрын
ስለሚወደው እኮኖው❤
@asrate670
@asrate670 12 күн бұрын
😂😂ለስልጣን ሽሚያ በተደረገ አላስፈላጊ ጦርነት ስንት ሺህ የትግራይ ወጣቶችን ህይወት ካስቀጠፈ በሁዋላ አብይ እግር ስር የተልከሰከሰውን ጌታቸውን ነው ጀግና ያልከው😂😂?
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 12 күн бұрын
😅😅😅👍👍👍👍​@@asrate670
@mikiasbogale7831
@mikiasbogale7831 12 күн бұрын
ክልሉን በቁርጥራጭ ወጣቶች መሙላቱ ጀግና ካሰኘ ፈሪ ሺህ አመት ይኑር
@shnetmedia
@shnetmedia 13 күн бұрын
ስወድህ❤❤❤youtube.com/@shnetmedia?si=xnERsslR_AScNHdp
@AbreloDesignLab
@AbreloDesignLab 13 күн бұрын
ክክክክክ
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,9 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15