ሰራተኛዋ ስትቀመጥ የማትወደዉ አሰሪ

  Рет қаралды 52,591

Libas tube

Libas tube

4 күн бұрын

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Пікірлер: 184
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 күн бұрын
ወላሂ አረበችኮ በነፃ ቢሰራላቸው ከ10አንድ ይኖራሉጂ ወርቅ ናቸው❤❤❤❤
@user-yt6oq7mu5s
@user-yt6oq7mu5s 3 күн бұрын
ቀላል ወርቆች በዛም ልክ ክፉዎች አይጠፉም
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 күн бұрын
ወላሂ ዉነትሺን ነዉ ዉዴ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 2 күн бұрын
ሲይስጥሉ
@user-rr5pq1jn1d
@user-rr5pq1jn1d 3 күн бұрын
በሂወቴ ለሰው የማያዝን የማያስብ ሰው ጠላሁ ምናለበት ለሰው ክብር ቢኖረን
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 күн бұрын
መዳሜ ይቅር በይኝ 😢ከሀበሻ ጋር ከምስራ አረቦቹጋ በነጻ ብሰራ ይሻለኛል😢 ግን ምኗም አሰሪ አይመስልም ምን ብጣሽ እራስ ናት 😊😊
@Bete-uh2jp
@Bete-uh2jp 3 күн бұрын
ማርያምን ይችን አሰሪ እኔ ብሆን አናቷን ነው እምላት ለክፉ አሰሪወች አስተማሪነው
@Amene-ps3yr
@Amene-ps3yr 3 күн бұрын
እኔ ራሱ ባገኛት
@AberhamYefeker
@AberhamYefeker 3 күн бұрын
እኔ እራሱ ክፍማዳም እንኳን እደዚች አይሆኑም ለአበሻ ሰራተኛ ከመሆን ለማዳም በነፃብሰራ ይሻለኛል
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 3 күн бұрын
እኔም
@amaamm-yf4zh
@amaamm-yf4zh 2 күн бұрын
እኔም
@EdenyaseEdenyase
@EdenyaseEdenyase 2 күн бұрын
Enem bitlu efuuuuuu tekatelku eko
@OmerAhmedHabonomer
@OmerAhmedHabonomer 3 күн бұрын
የ ዛሬው ደግሞ ጫን ያለነው ግን አስተማሪ ነው 🙏🙏🙏ከመለመን ይሻላል የኔ ጀግና ሴት ♥️♥️♥️♥️ ሁሉም በሚሰራ ስር ላይ ሰራተኛ ተብሎ ነው የ ሚጠራው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ምርጥ ነው ምርጦቼ ብራቦ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Bortukan-mj8co
@Bortukan-mj8co 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AsterAweke-s1k
@AsterAweke-s1k 2 күн бұрын
አንችቢያንሥእሤትልጅነሺእጅንአሥራባይሆንአትረጃትምባለጌነሺ😂😂😂🎉
@user-xn5sb9kd2q
@user-xn5sb9kd2q 2 күн бұрын
ቅመሞችየ ማዳምን አመስግኑ 😢😢በላይክ👍👍
@user-zf8wz7xx2p
@user-zf8wz7xx2p Күн бұрын
❤❤
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 9 сағат бұрын
Eshiiiu❤❤❤
@semirayoutub2199
@semirayoutub2199 3 күн бұрын
አረቦቹ እኬ ወረቅ ናቸው ወላሂ 😊
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 күн бұрын
ወላሂ አበገነችኝ እፍፍፍፍ እኔ ብሆን ጭቅላቱዋንበያት የመጣውን እበላለሁ👊👊👊
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 3 күн бұрын
አላህየአደራህንእንደዚችአይነትአሰሪእንዳታጋጥመን
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 күн бұрын
የዛሬዋ ደሞ ምን አይነት ቀሺም ናት የስው ልጅ ቆሻሻ አይባልም
@msrak4498
@msrak4498 3 күн бұрын
በጥፊ ነበረ መወልወል እከካም😡😡😡😡
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp 2 күн бұрын
ፍትህ ለሰራተኛ ❤️❤️❤️❤️
@SumayaJihad-kb5ep
@SumayaJihad-kb5ep 3 күн бұрын
Woy ye ethiopia madamoch uufff I love madam arabian❤
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 3 күн бұрын
ድምፇ እራሱ ስያስጠላ
@Danigech1221
@Danigech1221 3 күн бұрын
ይሄን ንግግር ችሎ እሚሰራ ሰራተኛ እር፣የለም እኔ አንድም ቀን አላድር
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 3 күн бұрын
አሉእደዚህአረመኔየሆኑሠወች
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Күн бұрын
በርቱ በጣም ነው የምወዳች ❤
@ktube8920
@ktube8920 3 күн бұрын
መልካምነት ይከፍላል
@user-wy6pc2mp9b
@user-wy6pc2mp9b 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ማዳሞች ግን እግዚአብሔርን ፍሩ 😢😢😢😢
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 күн бұрын
❤❤❤ ሰፈሩ ደስ ሲል አዋሳ ነው አዳማ ❤
@FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
@FOZIYAAFoziyaa-hb7qv 3 күн бұрын
አች ብሽቅ አፈር ብይ😢😢😢
@eyaruzajesusa3329
@eyaruzajesusa3329 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-xf3bl2sk4j
@user-xf3bl2sk4j 3 күн бұрын
አችእራስሽቆሻሻነሽእሽ😢😢😢😢
@uffijux
@uffijux 3 күн бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነዉ ጥቅሙ ❤❤❤❤❤❤
@user-if2dk5pw2b
@user-if2dk5pw2b 2 күн бұрын
እረብ ሽጊዜ ይግደለኝ ካሀበሻ የራሱንዜጋ እሚያሰቃይሕዝብ😢😢😢
@abebechalemu645
@abebechalemu645 3 күн бұрын
ቆሻሻ ትላለች በስማም እራሷ የቆሸሸ አይምሮይዛ
@FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
@FOZIYAAFoziyaa-hb7qv 3 күн бұрын
የማዳም ቅመሞች ግን ይህን ቤት እብሹ ፊልም ላይ አየሁት 😂
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ አደኛ ኮማችነኝ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤
@kalTegaye
@kalTegaye Күн бұрын
ወይኔ ማዳም ማሪኝ የኜ አገር ማዳሞችኮ ክፉናቸው
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 16 сағат бұрын
እንደዚህም አይነት ኢትዮጵያዊ አለ በርግጥ አዝኛለሁ
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu Күн бұрын
ውይኔ የማዳም ቅመሞች መዳማችንን ይቅር እንበል እደዚህም ያለ ስው አለ ይችንስ በጥፍ ነበር😂😂😂😂
@user-gf5hv6et5r
@user-gf5hv6et5r 23 сағат бұрын
አቤት አረቦች ይማሩን እውነት😢😢😢😢
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Күн бұрын
ማዳምየ ይቅረበይኝ ምነዉ የኢትዮጱያሰራተኛች ምናለ ይሄን ያህል አልሰራምብትሉ
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 3 күн бұрын
አናቷን ነበር ማለት ባለጌ
@Danigech1221
@Danigech1221 3 күн бұрын
አይንሽ ይውጣ
@TigistMelese-pi3wk
@TigistMelese-pi3wk 8 сағат бұрын
በዚህ ጊዜ እንደዚህ እየሆነ የሚሰራ የለም ማን ይሰማሻል ደፋር 🤣🤣
@GetaTg-dl9xk
@GetaTg-dl9xk 3 күн бұрын
እኔ አናቷን ነው የምላት ትዐግስት አስጨራሽ ናት
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 3 күн бұрын
ድረማ ነው እኮ ለትምርኀት ነውጅ
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 3 күн бұрын
Setasteyi ☹️☹️☹️
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Күн бұрын
ውይ ከኢትዮጵያ አሰሬወች አረብ 100/ይሻለኛል እንዳረቡቹማ ብር ቢኑራቸው የባሰ ነበረ እግዚአብሔር ይህን ስለሜያውቅ ድሀ የሁነው ይህ ድራማ ቢሁንም እውነት አለ
@user-km4cq6pu1j
@user-km4cq6pu1j Күн бұрын
ወላሂ አረቦች ይለያሉ በተለይ የኒወቹ ብረድሥት ፈድቶብኚ ወር የሚሠራአጥተው ሀኪቤት አመላልሠው ነውያዳኑኚ ያረብ የልጆቾ እናት የልጆቹ አባት አድርግልኚ እስኪ ድአ አርጉላቸው ለነዚህ ልዩ መዳሞች ምንም አይገልፃቸው በቃ ልዩናቸው ወላሂ
@ZerfeMulat-w5j
@ZerfeMulat-w5j 3 күн бұрын
አንች ጨካኚ አረመኔ
@AmuEsra
@AmuEsra 2 күн бұрын
የኢቶጵያ አሰሪዎች የመዳምን እጣቢም አታክሉም
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As 2 күн бұрын
ከእትየጱያ መዳም የአረብ መዳም በስንት ጣእሙ 😢😢
@DameBeyene
@DameBeyene 3 күн бұрын
😢😢😢 gobaz❤kifu saw beye betu ale
@user-vz6sh1yp8u
@user-vz6sh1yp8u 2 күн бұрын
አንች እከፍ አሁን አንች ብሎ አሰሪ😢😢
@SmilingMeadows-qg3yn
@SmilingMeadows-qg3yn 2 күн бұрын
Wow barchii eshii ❤❤❤
@BgehCnfyu
@BgehCnfyu 3 күн бұрын
እንችን ባገኝሽ እገላሽለው የእውነት ውሺእኔም እሰውቢትነው እምሰረው ግን እንችክፉ ነሽ
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 3 күн бұрын
ምን አይነት ጉድ ናት አዉሬ ቱ
@user-ou7cm8bb9v
@user-ou7cm8bb9v 59 минут бұрын
Ahya anchi blo asri
@yawunemihret5888
@yawunemihret5888 2 күн бұрын
Well done sis ❤❤❤
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 3 күн бұрын
እችኛዋልጅግን የተመረቀችነች
@user-rr9ne8sp2e
@user-rr9ne8sp2e 3 күн бұрын
ይድፋ ሽ
@FatimaHhh-bq3mq
@FatimaHhh-bq3mq 3 күн бұрын
Koshasha
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 2 күн бұрын
ልጋጋም እንኳን ላች ላረቦቹም አልመለሥ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 күн бұрын
እኔ ትግስ የለኝም አናቷን ብየ ጥየላት ወጣለሁ ኧረማዳም እናት ናት 😢
@teklubirru5780
@teklubirru5780 3 күн бұрын
እንዳች አይነቱን ክፉ ሴቶች ቤት ይቁጠራቸው,፠ ቢሆንም ድራማው ተጋኗል፠
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk 2 күн бұрын
ሁለትሺ አምስት ላይ በእሳት እያቃጠለይ የምታሰራ አሰሪ አይቻለሁ አልተጋነነም
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq Күн бұрын
❤አጨራረሡሱብዙምደስአይልምአሰሪዎምበጣአበዛችዉ
@user-pp9px8jh2y
@user-pp9px8jh2y 16 сағат бұрын
ደምነዉየምታፈላዉአሠሪዋ እኔባገኛትአሣያትነበረቆሻሻናትለራሧአፈረትብላና
@tesfait8658
@tesfait8658 Күн бұрын
Saremxa anche belo sew
@yawunemihret5888
@yawunemihret5888 2 күн бұрын
Ambessaw ❤❤
@MeronHaji-gi3vz
@MeronHaji-gi3vz 3 күн бұрын
Ufffffff
@FerFf-ih7vp
@FerFf-ih7vp 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Күн бұрын
እውነት ነው ፍቅር ናቸው
@user-sn5ut3de1l
@user-sn5ut3de1l 3 күн бұрын
Balaga,koshisha,ance,neshi,lasewe,lije,kebere,yelaleshi,neshi,dedebe,cenkelate
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 3 күн бұрын
ዉይ ማነዉ የቤት ሰራተኛ ሚመስለዉ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 3 күн бұрын
የሰውአውሬ
@kingphone1253
@kingphone1253 Күн бұрын
አች ነበርሽ ሰራተኛ ምትሆኝ ጨካኝ ነሽ
@ShibreReda
@ShibreReda Күн бұрын
የአረብ ሴት ትግደለኛ
@kalTegaye
@kalTegaye Күн бұрын
ኧረ አችን አበርክኮነበር መግረፍ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ
@user-zp3ug3ig2h
@user-zp3ug3ig2h Күн бұрын
Yenam indz nate getan 6 amet nw yesrwu isew bet❤😊
@selamselam6256
@selamselam6256 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ጀግና
@BaneshSmart
@BaneshSmart 2 күн бұрын
Madami Ethiopia uuuuff ❤❤
@WetSag
@WetSag 3 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢
@ينمب
@ينمب Күн бұрын
ውይይይይይ እምዬ የሳኡዲ መዳም
@mehretabebe4345
@mehretabebe4345 3 күн бұрын
😢😢😢 ❤️
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@AsA-em7tc
@AsA-em7tc 2 күн бұрын
ገን እዴህ አይት አሰራ የለም ከዝቨዱ ምንም አለተማርሁብትም የአረብአገር እኔ 10አመት ሞሉ እድህ አይነት አሰሪአይች አላቅምሆይ😢😢😢
@user-dg9hk7wj3u
@user-dg9hk7wj3u 3 күн бұрын
Asteltaaa
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u 2 күн бұрын
ሄሬ ምን አይነቷ የተረገመች ናት እኔ ብሆን አናቷ ብየ ነው የምገላገላ እች አዉረ😢😢😢
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 3 күн бұрын
😢😢😢😢
@VidaAbdel
@VidaAbdel 2 күн бұрын
ወሸነሽ
@user-mx3yf9lq1z
@user-mx3yf9lq1z 2 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 күн бұрын
ደሚሩኝማ ዉዶቼ
@zahrasete8082
@zahrasete8082 2 күн бұрын
እናትሽ አፈርትብላ 😢😢አውሬ ፊልም መሆኑን እያወኩ አናደደችኝ ጦሽ ያርግሽ😢
@Lmlm.-rg6dn
@Lmlm.-rg6dn 2 күн бұрын
😢😢😢💔💔
@bethelempetros86
@bethelempetros86 2 күн бұрын
Echim antuan mafirasi naw sitastala
@ZerituYlmer
@ZerituYlmer Күн бұрын
achi lefidada esachi mayid yelem enikan maninetishn asayesn chikilatishn neber malet aferbiy
@AmeenaKonju-eg4xg
@AmeenaKonju-eg4xg 3 күн бұрын
😢😢☝️🥰🥰🥰
@user-ym2nk8jk9s
@user-ym2nk8jk9s 2 күн бұрын
😭😭😭
@workonish1692
@workonish1692 3 күн бұрын
😭😭😭😭
@kedje-nt3ui
@kedje-nt3ui Күн бұрын
አማትረቢውይ
@user-tx7jf5gj5j
@user-tx7jf5gj5j 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetkebede278
@genetkebede278 8 сағат бұрын
anch armeny nesh sew iko kbur new armenye chekagn
@FatenMama
@FatenMama Күн бұрын
ውይ ጉድ
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-et6ws8ux4r
@user-et6ws8ux4r 2 күн бұрын
Endazichi ayinet asery biyagaxmenyi beanato nbr miteklat
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 17 сағат бұрын
የለማጅ ጥርቅም.... ደደብ ደንቆሮ አሰሪ
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@FairouseJafar
@FairouseJafar 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaTesfaye-lm5dd
@HanaTesfaye-lm5dd 12 сағат бұрын
Balege asere neshe 😂😂😂😂😂😂😂enkuwane😂😂
@user-ih3jl9fj9t
@user-ih3jl9fj9t 2 күн бұрын
Anchin nesh koshasha! Indanchi koshasha Ethiopia wust moltowal!!
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 75 М.
🛎️ሀይሚ ወደ ብታጅራ አልመለስም ከብሩክ ጋር ተጣሉ😱😳
23:24
ለምን ያሙኛል
0:40
ብርሃን Tube
Рет қаралды 1,9 М.
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.
አሰሪዋን የምትደበድበዉ ሰራተኛ
23:37
Libas tube
Рет қаралды 85 М.
Poor beggar, fortunately there have joker to help#joker #shorts
0:57
Untitled Joker
Рет қаралды 10 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 10 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 4,5 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 21 МЛН