አስፈሪው የቢልጌት የጥፋት ፕሮጀክት ! የፀሀይ ብርሀንን ከምድር ሊያጠፋ ነው ! ከዚህ በኋላ ብርሀንን አታዩም ! |

  Рет қаралды 5,810

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Ай бұрын

አስፈሪው የቢልጌት የጥፋት ፕሮጀክት ! የፀሀይ ብርሀንን ከምድር ሊያጠፋ ነው ! ከዚህ በኋላ ብርሀንን አታዩም ! | #ethiopia #axumtube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeofficial
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 34
@ephremgirum3588
@ephremgirum3588 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንጂ የሰው ልጂ አዪችልም ሺግዜ ያቅድ::
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
የእሱ ቀን አስቀድሞ የጨልምበት ይሆናልን እንጂ ለዚህ ሥልጣን ያለው ፀሐይ የሚያጨልው የፈጠራት አንድ እግዚያብሔር ብቻ ነው
@PaulosHadaro
@PaulosHadaro Ай бұрын
የዚህን ሰዉ ሀሳብ እግዚአብሔር ከንቱ በማድረግ ያሳፍረዋል። ሰው በኃይሉ አይበረታም፣ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ በሰማይም ያንጐዳጉድባቸዋል። 1ኛ/ሳሙኤል 2: 10
@tedamy1698
@tedamy1698 Ай бұрын
የአንተን ድምጽ ስሰማ በሐሳብ ደመና እጅግ አስደናቂ የገዳማት ጉዞ ያደረግንባቸውን መርሃግብሮች አስታውሳለው
@user-qb8fh8bk2i
@user-qb8fh8bk2i Ай бұрын
እግዚአብሔር አይዘበትበትም ከምድረ ገፅ ድራሹን ያጠፋዋል ይሔ የሰይጣን ቁራጭ
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl Ай бұрын
Manim.sewu.minim.yakid.gin.yemitegebirewu.fetari.tedegifewu.inji.zim.bilo.isu.yemayifeligewun.kesu.fikad.wuchi.ayichalim.
@AleAti
@AleAti Ай бұрын
ብልጌት እግዚአብሔር አይደለም ሁሉን መደረግ አይችልም
@mamimami1739
@mamimami1739 Ай бұрын
በእውነት ያሳዝናል በእግዚአብሔር ሀሳባቸውን ይበትንባቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Mequainnt
@Mequainnt Ай бұрын
Kedeh ena ke habtam yetu yisedkal bilut ke hulet andu arun yibelal ale ale sewyew ! Yehe mehayim kezia kedmo arun yibelal yetemegenew chelema wust lezelalem yinoral! Angolum yichelimal!
@ahmedfatuma5519
@ahmedfatuma5519 Ай бұрын
Ishu mn am alewu years ye Allah sra now itadu ychlmbt
@davidtesfoye7876
@davidtesfoye7876 Ай бұрын
ይቻላል ውይ ለምኗኝወም አርሳው
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x Ай бұрын
ይሄ ሰውዪ ተንቀዝቅዧል እንደው መጨረሻው ነው የሚናፍቀኝ ከተፈጥሮ ጋርና ከ እግዚአብሔር ጋር ፉክክር እንቁራሪት በሬን ካላከልኩ ብላ ፈንድታ እነደሞተችው ይሔም ሰውዪ እገዚአብሔር ታግሶት ነው እንጂ አንድ ሰከንድ እጁን ቢያነሳበት ምን እንደሚሆን ማሰብ ነው ዘመናዊው ፈረኦን እኮ ነው የሆነው ። ወቀይ መዳኒአለም
@ousman8519
@ousman8519 Ай бұрын
May God rectify us. God promised goodness, God gave us goodness. So what? God made our brother great it wasn't hard. He has the right to grant and reject, not us. Not us. Not us. ጆክ ነን እኮ። አክራሪ ምንትሴ ስንል ፡ ከነሱ የመጣውን ትራምፕ ፡ አይተን ተንከተከትን😂 Beautiful Justice!
@tesfayemakasha2051
@tesfayemakasha2051 Ай бұрын
ወነድም ፀሐይን የሰራው ቻይና ነው እንዴ ፕሮግራማቹህ ደረሰ ይለኛል ሰው ያሰበውና እግዛአቤሔረ የሰራውን አታወዳድረ
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i Ай бұрын
ንፋስ ፀብል 😋😭😭
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 Ай бұрын
Egzabher amlak mehratu le zalame newo le sewo lje Kale kidaneu aynalme wendeme
@BekeleSebsibe
@BekeleSebsibe Ай бұрын
Min Rai sitota yelelachihu wushetamoch na chihu
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Lemayet yabkachihu bil get bikirbu basekaki adega yimetal betam tabeye ehe abuara
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p Ай бұрын
ምን፣ያድርጉ፣እኛም፣የሰው፣ልጆች፣የነሱን፣እብደት፣ስራ፣ያመጡትን፣ሁሉ፣አሜን፣ብለን፣ስለምንቀበል፣እነሱ፣በየጊዜው፣ሲያብዱ፣እውቀት፣ብለው፣እኛም፣አስተባባጅ፣ሞሆናችን፣ነዋ፣፣ይሳካል፣ብለህ፣ታስባለህ፣፣?እኛ፣ስራቸውን፣ከምናወራ፣እግዚያብሔርን፣መጣበቅ፣አይሻልም፣ደሞ፣ሴጣንንም፣የፈጠረው፣አምላክ፣ነውና፣ብልጌትም፣አባቱ፣ሳጥናኤል ፣ልጅ፣በመሆኑ፣ነው፣ሁሌም፣የክፋትን፣ስራ፣የሚሰራው፣፣😮
@TigistKiduse
@TigistKiduse Ай бұрын
ማድረግ የሚችለው የድንግል ልጅ ብቻ ነው!
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Ай бұрын
Some reach peoples When they have a lots of money they Want to control not Only human they want to control nature and trying to Be like God ,I am glad God limted them Individuals like billget Know your limits don't in danger human life billget .
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i Ай бұрын
እግዜር እድር አላምንም
@user-iu7sb8vi7i
@user-iu7sb8vi7i Ай бұрын
ቻይና ለዚነው የራሷን ፀሐይ እየሠራች ያለችው ?
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Ай бұрын
He can't. He is not an alimghty GOD, Ayecheleme (3)
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i Ай бұрын
ኽ በል ጓዝህን ይዘህ ወለቅ
@MGTom-du5lc
@MGTom-du5lc Ай бұрын
ምነው ቅጡ ጠፍቸው። ጭራሽ ከፈጣሪ ጋር ትግል።
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c Ай бұрын
ፀሐይ የአሜሪካ ወይም የቢል ጌትስ የግል ንብረት አይደለችም ። የዓለም መንግሥታት በአንድ ቃል ካልተስማሙ በፀሐይ ላይ ማንም የሙከራ ሥራ መፈፀም አይችልም ። የሠዉየዉ ፕሮጀክት በፍ/ቤት ሊታገድ ይገባል ።
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 Ай бұрын
ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! ( ድሐ አምላኩን አይረሳም !!!) እጅግ በስጋ ሐብት የከበርክ ስትሆን ሸክላነትህን ትረሳለህ !!! ) እኛ ሁላችንም ሽክላወች ነን !!! እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ሑሉ አክብሮ በአምሳሉ ሲፈጥር እርሱን እንዲያመስግነውና ይህንን ግሱን አለም ከመፍጠሩ በፊት ያዘጋጅለትን እርስተ መንግሰተ ሰማይትን እንዲወርስ ነው !!! የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር መንግስት የሚርቀው በራሱ ሲመካና በሐጢያት ሲታለል ሐጥያትም አድጋ የሞት መትን ትወልዳለች !!! አባታችን አዳም ሲፈጥር ከምድር አፈር ካበጀው በሆላ እስትንፋሱን እፍ አለበት !!! በዚህ መልኩ የተፈጠረው ሰው ይንን አለም ካለመኖር ወደመኖር ያመጣውን አምላክ በሰራቸው የተፈጥሮ ህግጋት ማስፈጸሚያወች ገብቶ መገዳደር እንደ እኔ መናኛው አስተሳስብ ቅስፍትን ያስመጣል!!! ሸክላ ተሰሪው !!! ሸክላ ሰሪው ማን እንደሆን የረሳ ይመስለኛል !!!
@545menel
@545menel Ай бұрын
የስው ልጅ የሚጠፉው እራሱ በፍጠርው ናገር ናው።
@Sewemehon12
@Sewemehon12 Ай бұрын
ሲጀመር እግዚአብሔር እንጂ ጸሀይን የሰጠን ብርሃንም እንዲሆነን ያዘጋጀል ቢሊጌት አይደለም።እናም አትፍሩ ክርስትያን በዚህ አይረበሽም
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td Ай бұрын
ሰማይ እና ምድር ጨለማም ብርሀንም አየርም በእግዛብሔር እጅ ነዉ ቢልጌት እኮ አንድ ግለሰብ ነዉ ስጋ ለባሽ ተሰባሪ ለምን እኔንደ አምላክ ሆነብሽ?፣? ቢልጌት የሰሀይ ብርሀን ሊያጠፋ ነዉ ከእንግዲ ብሆላ ብርሀን አይሆንም ብላ ብላ👎👎👎👎አትፈላሰፊ አወቅሽ አወቅሺ ሲሉሽ መፀሀፍ ቅዱስ ካላጠብኩ አልሽሳ የወሬ ቆት ሰይጣን ነዉ እንዴ ጥቅስ እየጠቀሽ ሰዉ አስፈራሪ ብሎ የሚልክሽ
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 196 М.
#ወደ_ገዳም_የምትሄዱ_ተጠንቀቁ_አስፈሪ_ዘመን@NEGASHMEDIA
58:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 541 М.
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 5 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 46 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН