ልስልስ ያለ የገብስ እንጀራ /ethiopian injera // gebs injera // aserar

  Рет қаралды 9,227

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Жыл бұрын

Пікірлер: 33
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 15 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ❤እንጀራ ነው
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ የገብስ እንጀራ ነው ጎበዝ ያምራል እኔ የገብስ እንጀራ ብቻውን ጋግሬ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ ተባረኪ እህቴ 👏🏼👏🏼♥️🙏
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj Ай бұрын
እህታችን እጀሸ ይባረክ ግን እኛ ጤፍ ሰለማናገኝ የገብሱን ብቻ ጋግረሸ ብታሳይን ሩዝም ብቻውን ሰልፍ ራይዚግ የሌለው አመሰግናለሁ ❤❤❤
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ቆንጆ ነዉ ተባረኪ።
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 8 күн бұрын
Titilun የገብስና የጤፍ እንጀራ ብለሽ ቀይሪው ምክንያቱም ከገብስ ብቻ አደለም ኢንጀራወ
@tsigepetrosdirar
@tsigepetrosdirar 3 ай бұрын
Betami konjo des yelal
@fekertube5818
@fekertube5818 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውውውው በጣም ሀሪፍ አሠራር ነው ገና ሢያዩት ያሥጎመዣል የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
አቤት ሲያምር በውነች ገብስ ብቻ ከሆነ
@susuchanal9540
@susuchanal9540 9 ай бұрын
ማሻ አላህ የእናቴን እንጀራ አሥታወሽኝ❤
@kobenora3528
@kobenora3528 9 ай бұрын
ቆንጆ የገብሱን አዘጋጀት ልቀቂልን
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 9 ай бұрын
ፀሀይማሥመታትበደብ መልቀም ወፍጮቤትማሥወቀጥ ማዝራት ሁለተየመፍት አቦካኩንአሣየችሺ አብሢትምመጨመርይቻላል
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
😮Yitebareke yihune yamrale
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
@hani9864
@hani9864 7 ай бұрын
እርሾ እስከ መጨረሻው የለውም ?
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj Ай бұрын
እሰቲ የኔ እህት ጤፍ ያልገባበት እጀራ ብታሳዬን እኛ ጤፍ ማግኘት አንችልም የፎርኖ ዱቄትም ለጤና ጥሩ አደለም ሰለዚ የኪኑዋ የገብሰ የሰዴ የመሳሰሉትን እባካችሁ አሳዬን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏በቀጠይ የገብስ ብቻ የምስራ ይሆናል ።
@almazalmaz5125
@almazalmaz5125 4 ай бұрын
❤❤❤
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው ቅኔ የኔ ባለሞያ ሴት እጅሽ ይባረክ ሲያምር 👍👍👍👌👌👌🙏🙏❤❤
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
መሲዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
@mesiArsitube
@mesiArsitube Жыл бұрын
Wooooww 🥰🥰🥰🥰
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 9 ай бұрын
ገብሥለጤናአሪፍነዉ ወፍጮቤትእጂ አሁንማንይወቅጣል እህት እኔድካሙንለመሸሺወደጤፍአገርለመሔድባሥብም ከገብሡነዉዉልዲሺ ግቢብሎኛልክክ ማጎባጎቢያየለዉምእደሁቤ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
የትኛው ወፍጮ ቤት እንሂድ አብደላ ወፍጮ
@user-is7tb4oi9j
@user-is7tb4oi9j 6 ай бұрын
gebsun keyet ageneshe
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለ ጤፍ እንጀራ ከኋላ ዓይን ያወጣል ላልሽው የምትጠቀሚበትን የኃይል መጠን እያየሽ ብትቀንሺው ይስተካከላል የኔ የተሳካው እንደዛ ነው
@ameenzeleke864
@ameenzeleke864 27 күн бұрын
ወዴ ብዙ ሞከርክ አይወጣም ለምን እንደሁነ አላዉቅም ሚስጥሩ ምንድነዉ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 9 ай бұрын
ገብሥእኮያምራልወላሒ ማዘጋጀቱ ግንያደክማል መፍቱመዉቀጡንእኮን መኪናመቶልአልሀምዱሊላእኔየገብሥአገርነኝ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 9 ай бұрын
በሁለትእጂነበር እናቴየምታሥቦካኝከ😂😂😂
@kinemedia4844
@kinemedia4844 9 ай бұрын
😅🥰
@martagerma1399
@martagerma1399 2 ай бұрын
Betam yamral
@user-hy4gj8pj1o
@user-hy4gj8pj1o 4 ай бұрын
ምንምእርሾየለውም
@amisalutube9568
@amisalutube9568 Жыл бұрын
Woooow 🥰 🥰 🥰 🥰 baxam yamirali ❤🙏 betesabi adirgu ebakachuu subscribe 😢🙏
ቀለል ባለ መንገድ የተጋገረ የጤፍና የገብስ እንጀራ ሞክሩት!
13:48
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2,5 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
how to make barley injera     የገብስ እንጀራ      Gersten Injera
10:09
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,1 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 25 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,3 МЛН