አስተምረዉና ይቅርታ አደርግለታለሁ ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 26,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 987,719

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 400
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይህን ትግስትሽን ሳላደቅ ማለፍ አልችልም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ያማረ የደስታ የእረፍት ይሁንላችሁ ዮኒየ የሱንቱን ቤት ሰራህው ተባረክ
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 2 жыл бұрын
ጃጊነ ነአሺ ዘመንሽ ይባርክ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ እግዘአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባረካችው እልእልእልእልእልእልእልእልእአል
@JojoJojo-kc3nd
@JojoJojo-kc3nd 2 жыл бұрын
egeziyabehar yimsegn
@JojoJojo-kc3nd
@JojoJojo-kc3nd 2 жыл бұрын
yuniya tbarke
@afomiameharena9630
@afomiameharena9630 2 жыл бұрын
@@muluwerkmuluwerk6300 1
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
Amen tbark yoni
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የውርደትን ጥግ በክብር ጥግ የምትቀይር አባት ስምህ ይባረክ
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 жыл бұрын
Amen
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
የኔ ልዕልት እግዚያብሄር ምስክሬ ነው ለዚህ ዘመን ባለ ትዳሮች ምርጥ ሞዴል ነሽ የኔ ቆንጆ ደግሞ እንዴት እንደምታምሪ ተባረኪ ውብ ነሽ 💚💛💔💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እልፍ ሁኑ ዮኒዬ አንደኛ
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ የተሸከመችውን ያለፈችበትን ጌታ ብቻ ነው የልብን የሚያውቀው እግዚአብሔር እንደሰው ስላልሆነ ፊትን አይቶ አይፈርድም ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ።
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
ስሰጥ ለየስችል አይሰጥም ዮኒ አንተ ና ዶክተር አብይ እኮ አንደኛ ናቹሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠቹሁ እንወደቹሀለን💪👍🙏😍❤
@sablejara2501
@sablejara2501 2 жыл бұрын
Doctor abiyii 👎👎👎👎👎 yoni 👍👍👍👍👍❤
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ኣንቺ ቂል ዮኒ ከ ኣብይ ልታወዳድሪው ባልሆነ ጀዝባ ኣብይ ምን ኣድርጎ ነው ያ ኣፈቂቤ ልቡ ጩቤ
@kifilmekoro824
@kifilmekoro824 2 жыл бұрын
@@sablejara2501 የሰው ባለጌ ነሽ እዚጋ መተሽ እንዲ ማለትሽ
@sablejara2501
@sablejara2501 2 жыл бұрын
Yoni yee selam abati new abiy gin 👎👎👎👎
@sablejara2501
@sablejara2501 2 жыл бұрын
@@kifilmekoro824 zebayee 🤐🤐
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 2 жыл бұрын
የሚስቶች ምሳሌ ነሽ ፡፡ እህቴ ጠንካራ፣ ብርቱ በጌታ ያለሽ እምነት ደሞ ይለያል፡፡ ዮኒዬ አንተ ብሩክ ነህ በሰዎች ደሥታ ደሥ የሚልህ ፤ የፈረሰ ቅጥርን የምትሰራ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Ewunet new fre
@helendenekew4592
@helendenekew4592 2 жыл бұрын
How a wonderful strong woman you are!!!! GOD Bless you family . Even though I am ortodox, I really like Yoni , God bless you more.
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 2 жыл бұрын
እንደኔ በእምባ የሚታጠብ አለ ግን ፣ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አይ እናትነት። እውነትም ብረት ናት ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@admaadma1906
@admaadma1906 2 жыл бұрын
❤❤🧡🧡🧡🧡👌👌👌🤌🙏🙏
@wakijramengistu
@wakijramengistu 7 ай бұрын
Wow 😢
@wakijramengistu
@wakijramengistu 7 ай бұрын
Wow 😢
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 2 жыл бұрын
የምትገርም ሴት ናት ይህ የሆነው ከእግዚአብሔር ምረት ጸጋው ብዛት ነው እንኳን ለእዝህ ክብር ጌታ አበቃችሁ ዮኒዬ አንተ የተባረክ ሰው ተባረክ ዘመን ይለምልም ለእዚህ ቤተስብ መዳን ምክንያት ስለሆንክ
@genitora2492
@genitora2492 2 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ የኔ ሕይወት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አልቃምኩም አልጠጠውም እንጂ ሙሉ በሙሉ የኔ ሕይወት ነው። እህቴ የረሠውትን አስታወሽብኝ ኡፍፍፍፍ አምላኬ የካሳ ዘመን ትሰጠኛለክ አምናለው ዮኒ በጣም ነው ምንወድክ ተባረክ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የካሣ አምላክ ነው ፕሊስ ቻናሌን አይተሸ ላይክ ሣብስክራይብ አርጊኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አንቺም ፀልዪ።
@hiwotina26
@hiwotina26 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ እግዚያብሄር ሁሌም ታማኝ ነው
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Yekasa zemen Ale kefitish
@genitora2492
@genitora2492 2 жыл бұрын
@@meazamathewosofficial7861 Amennnn Amennnn Tebarekiiiii yen wed Amesgenalew
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
አቤት ስንት አይነት መልካም ሰው አለ? ጀግና ሴት የኔ መልካም ጌታ ይክስሻል አይዞሽ የክርስቶስ ልብ ነው ያለሽ።
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Ewunwt newu jegna nat
@selamqatar5565
@selamqatar5565 2 жыл бұрын
በናታቹ ስልኩን ላኩልኒ
@selamqatar5565
@selamqatar5565 2 жыл бұрын
ጉበዘ ሰት የወንየ ለኔዪለቀሰልኑ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነው ጌታ የሰጠሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ባልሽን ጌታ ጨርሶ ይለውጥልሽ ዮኒ በጣም የተባረክና የተወደድክ ሰው ነህ ተባረክልኝ
@truthprevail8939
@truthprevail8939 2 жыл бұрын
ይህን ቢዲዮ ዛሬ ሚያዝያ 12 ቀን 2014 አ.ም አየሁት ። መቼም ዮኒ ይህ ስራህን ሰው እንኳን ባይሆን ድንጋዮች ያመሰግኑሃል ! የስንቱን ቤት የፈረሰ ትዳር መልሰህ ገነባህ ! በእንባ ነው ያየሁት ! በዚሁ ሁሉ ፈተና የልጅቷ ጥንካሬ እስከ አሁን ከሰማኋቸው በዚህ ሁኔታ መከራ ካሳለፉ ሴቶች ይበልጣል ! ኦ !
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 2 жыл бұрын
ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እሱም ልቡ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል😭😭😭😭😭😭👏👏
@asnakeshtunta2114
@asnakeshtunta2114 2 жыл бұрын
🥰
@zinetadem7648
@zinetadem7648 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ዶክተር የኔ ብልህ ይጨምር ጠበብ ማስተዋሉን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ የኔ አንደኛ ትቀጥላለህ በርታልኝ
@tigistmenor2754
@tigistmenor2754 2 жыл бұрын
በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ሰው አለው ዮኒዬና አብቹ ከነዚያ ለመሆን ስለታደላችሁ ክብሩ ለናዝሬቱ የሱስ ይሁን ዘመናችሁ ተባርኳል ክፋታችሁን የሚፈልግ እንቅፋት የድያብሎስ ተላላኪ በአምላካችን ስምና ስልጣን ከመንገዳችሁ ይጠረግ ሥራው ይፍረስ አሜን!!!
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ባለቀ በሞተ የማይቻል በተቆረጠ ነገር ለይ ያሰቀጥላል ዮኒ አንተ በቃ ቃላት የለኝም 1,ኞ ነህ
@yordanos591
@yordanos591 2 жыл бұрын
ጌታ ይቅር የምልበት ልብ እንዲሠጠኝ ፀልዩልኝ ቅዱሳን 😥😥😥 2014 የኔ ተራ ነው
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ያብቃክ
@yordanos591
@yordanos591 2 жыл бұрын
@@tube-mo2hy አሜን አሜን አሜን ሴት ነኝ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Geta yerdash
@yordanos591
@yordanos591 2 жыл бұрын
@@be8cab amen🙏🙏
@zarfaneshberta6483
@zarfaneshberta6483 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባሪኪ
@cuttingstones2503
@cuttingstones2503 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔ የዋህ ከሚስቀው ጋር ስቀህ ከሚያለቅሰው ጋር አልቅሰህ ተባረክ።
@user-lm7nq9cs9l
@user-lm7nq9cs9l 4 ай бұрын
@girmawialex3542
@girmawialex3542 2 жыл бұрын
አበቃለት ሞተ በተባለበት ነገር ላይ ከቀደመው ይበልጥ አድርጎ ህይወትን የሚቀጥል እግዚአብሔር ይመስገን...🙏🙏🙏
@tsegadagne5965
@tsegadagne5965 2 жыл бұрын
ዮኒ ቸርች ብቻአይደለም የተከልከዉ ሰዉንነው።ተባረክ እንዳትታበይ በርታጌታ ከአንተጋርነው።
@adielmeka6388
@adielmeka6388 2 жыл бұрын
የውስጥ ጉዳት የሚጠግን እግዚአብሔር ብቻ ነው በጣም እግ/ር ተግስቱን የሰጠሽ ሴት ልጅ ነሽ ዮኒዬ እንደኛ ነክ❤
@asterbelhu6349
@asterbelhu6349 2 жыл бұрын
ዮንዬ አንተ የተባረክ ለተጣሉ ወግ የምታሳይ አንተ እና ዶ/ር አብይ የአገሬ በረከቶች ናችው ብዙልኝ
@gessesseetetuabebe4905
@gessesseetetuabebe4905 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ቃልአጣሁልህ ብቻዋጋን ተምኖ የሚከፍል ጌታ ዘመንህን ያስውብልህ ለእግዚአብሄር እንደልቡ የሆንክለት ጌታ ደስታህን ፍፁም ያድርግልህ ብክፉ የሚፈልግህ ኡያግኝህ:: ጌታ ቅጥርን ቀጥሮአንተና ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይጥብቅህ🙏
@bekaluwube6162
@bekaluwube6162 2 жыл бұрын
አንች ጀግና ሴት ለኛ ለወጣቶች ምርጥ ምሳሌ ነሽ እውነትም ብረት ቃል አጣሁልሽ እግዚአብሄር ካሳሽን ይክፈልሽ እማ ዩንየ አባት ነህ ዘመንህ ይባረክ
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
አቤት ጌታሆይ እንደዚህ አይነት ሰው አለ? ተደብድቦ ፀልዮ ጌታን አመስግኖ የሚተኛ ያውም ስራ የሌለው ባል የረዳሽ ጌታ ይባረክ ይሄንን ቀን ያየልሽ ይመስገን አንተ ወንድሜ አምልጠህ ቅር ይሄ የመጨረሻ እድልህ ሊሆን ይችላልና ተጠቀምበት ጌታ ይርዳህ
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 2 жыл бұрын
እወነት ነው
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Batame yametedaneke sate nate gata yebarekate
@giftyyegeta8782
@giftyyegeta8782 2 жыл бұрын
ይሄ ትዳር በእግዚአብሔር ፊት የታየ ይሁን ይለምልም ይታደስ ምሣሌ ይሁን ልጆቻችሁ በሠላም ይደጎ...ጀግና ነሽ እህቴ የተጨዋተባችሁን ሰይጣን ተጨዋቱበት።
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 2 жыл бұрын
ሰባኪ ነው የምትሆነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Ай бұрын
እልልልልልልልልልል!!!!ዮኒ አንደኛ እስማርት። ፈጣሪ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ።❤❤❤ አሜንንንንንንንን። . አህመድ ከፓሪስ።
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
ዮንዬ ምስክርነት ባየሁ ቁጥር እያለቀስኩ ከራስ ምታቱን አልቻልኩም ጌታ ዘመንህን ይይባርክ ለምልም ዘርህ ይባረክ ከስደት መልስ የኔም ታርክ ይቀየራል ✝️😭❤️👏
@getachewsimon5801
@getachewsimon5801 2 жыл бұрын
Yoni yoni batam batam wodawalo
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ፕሊሰ ቻናሌን አይተሽ ለዬክ ሼር ሣብስክራይብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
ጌታ የማይቀይረው የለም
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 2 жыл бұрын
Enem baxaaam😥😥😥😥
@asutub9446
@asutub9446 11 ай бұрын
lene rasu miynote naw uffff ke sidet melis😢😢😢😢😢😢
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
እንዳንች አይነት ሴት አይቸም ሰምቸም አላቅም በእሳት ቀልጠሽ ተፈተነሽ ያለፈሽ ወርቅ ነሽ ጥንካሬሽ እሰደንቆኛል የእኔ እናት ቀሪ ዘመንሽ የካሰ ይሁንልሽ ዬኒዬ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
አቤት ጥንካሬሽ በእውነት አንች የተባረክሽ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 2 жыл бұрын
ለሴቶች ሁሉ ለሚስቶች ሁሉ ተምሳሌት ነሽ የአመቱ ምርጥ ሚስት ብዬሻለው ዮኒ የኔ ምርጥ የምድሬ በረከት ነክ ደሞ እዴት እደምወድህክ ብታቅ
@eldanamekonnen7919
@eldanamekonnen7919 2 жыл бұрын
ዪኒዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ እውነት ዘመንህ ይለምልም በስማም አንተ እራስህ አንደኛ ነህ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ካያውት ሁሉ የምደቅ ምስክርነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እየሱሰ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ዮንየ ተሳክቶልሀል 😍😍😍😍👌👌💪💪💪💪
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አሜንጌታ እሱ ለዘላለም ጌታ ነው እባክህ ቻናሌን አይተህ ላይክ ሼር ሳብስክራይብ አርገኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulatugeleta9927
@mulatugeleta9927 11 ай бұрын
God bless you.A good did,
@solohaile7037
@solohaile7037 2 жыл бұрын
እግዛብሄር በዬናታን የጀመረው ስራ የዳቢሎስ ያፈረበት የተዋረደበት የእግዛብሄር እቅድ ነው ተባረክ ዬናታን።
@tazamengesha816
@tazamengesha816 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የእኛ ቅመም ዋዉ ዋዉ ቃል የለኝም ትዳራቸው ከእንደገና ጀመረ አጋባሃቸዉ ዮኒ ምንም የምልበት አንደበት የለኝም ።
@weynajone1333
@weynajone1333 2 жыл бұрын
መቼም እግዝአብሄር መልካም ነዉ ጌታ በቤቱ ያፅናቹሁ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Amen 😍😍
@emilysmith-kc6wv
@emilysmith-kc6wv Жыл бұрын
የኔቆንጆ ጌታዘመንሽ ይባክ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ትግስትሽ ጽናትሽ ይገርማል ጌታ ስለረዳሽ ይባረክ ።
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 жыл бұрын
ይገርማል ቤተሰብ ስበተን ልጆች ለይ ምንአይነት ተጺኖ እንድ ምፈጣር ተመልከቱ ፣ትደር ውስጥ መቸቸል እና ትዕግስት ብኖር በጣም ጥሩ ነው ፣እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀረ ዘመነቹ ይለምልም
@bennybenny6414
@bennybenny6414 2 жыл бұрын
መቻቻልና ትግስት ቢኖር ማለት ምን ማለት ነው። እንዴት ነው ይህን ሁሉ ግፍ ችሎ በትግስት መኖር የሚቻለው። ይቺ ሴት ስንት የመከራ ሌሊቶችን በሰቆቃ እንዳሳለፈች ለአፍታ እንኳን አስበሽዋል። በዚህ መሃል እኮ ህይወታቸው ያለፈ፣ ግፉ በዝቶባቸው ራሳቸውን ያጠፉ ብዙ ሴቶች አሉ። በሷ ቦታ ሆነሽ ለማሰብ ሞክሪ 😠
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Amen ewunet new
@loidfreta8793
@loidfreta8793 2 жыл бұрын
y
@seadaali804
@seadaali804 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@bezadejene8329
@bezadejene8329 2 жыл бұрын
ዛሬ 10 ነው ይሄን ምስክርነት ያየሁት በጣም ምትገርሚ ድንቅ ሴት ፀጋው የበዛልሽ እየሱስ አፍሽ ላይ ሲጣፍጥእኔ የህይወት ዘመን አስተማሪዬ ነሽ ትለያለሽ በጣም ምሳሌ ላይ ያለችው ልባም ሴት ማለት አንቺነሽ ብሩክ ነሽ በጣም
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 2 жыл бұрын
ዮኒ አንቴ YEZEMENU ሙሴ ዘመነ HLU ይትባረክ ገናንብዙ TWLD ቢንቴ ያማልታል Gእግዚአብሔር
@emushefelekeeumte1997
@emushefelekeeumte1997 2 жыл бұрын
ፓ ዘመኑ የጌታ ኢየሱስ ነው እውነት ዮኒ ፀጋውን ከእግዚአብሄር ያብዛልህ አንድኛ ነህ 👏 እልልልልልል እልልልልልል አሜን 🙌 ተባረኩ ቅድሳን
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Anen tebareki
@bettylemma2680
@bettylemma2680 2 жыл бұрын
ታሪክሽ ታሪኬ ነበር........ስለሆነው ነገር ሁሉ ጌታ ይባረክ
@Happinessismine
@Happinessismine 2 жыл бұрын
I have never seen such a forgiving person in my life. This woman truly has the heart of God. That is how God forgave us. She is going to be blessed by the almighty God. I’m humbled by this and lost for words!
@abahopaul4318
@abahopaul4318 2 жыл бұрын
Is it possible to write down the English down when speaking i like prophet but I don't understand what they are speaking! From Rwanda we love you
@Happinessismine
@Happinessismine 2 жыл бұрын
@@abahopaul4318 I wish there was a way to translate it. Basically, what she went through because of this man is unbearable for most of us. He would come home drunk and beat her up and also disappear from the family for days at a time. Through all this, she could have left him but she was standing still and chose to forgive him and ultimately God changed his life and brought them back together. I’m not doing the story she tells justice because there is a Lot more to it. God bless her!
@yesyes3397
@yesyes3397 2 жыл бұрын
mm¡¡¡l
@yesyes3397
@yesyes3397 2 жыл бұрын
lolll
@yesyes3397
@yesyes3397 2 жыл бұрын
¡¡¡mlll ml
@naniassefa4774
@naniassefa4774 2 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር በሰማያዊ በረከት ይባርክሽ እህቴ ♥️♥️
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
እውነትም። ብረት ቻይ አርጎ የፈጠረሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተባረክ ።
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ ታሪክ ሲገለብጥ ዮነቴ 💥😍👌
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ታሪክ ይገለበጣል ፕሊስ ቻናሌን አይተህ ሳብስክራይብ ላይክ ሼር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yoniteshome1870
@yoniteshome1870 2 жыл бұрын
ዮንዬ ለቤተክርስትያን ብቻ አይደለም ለምድራችን መልካም ዘር እየዘራህ ነው ተባረክልን!!!!!!!!!!
@freweinimehari527
@freweinimehari527 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ሴት ስንቱን ችለሽ አልፈሻል ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም በግዜዉ ዉብ ያደርጋል ቀሪው ዘመናቹ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን ለ ልጆቻችሁ ኑሩላቸዉ በናንተ መመለስ ደስ ይበላቸዉ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 жыл бұрын
ሙሸሪት ሙሸራው እንኳን ደሰ አላችሁ የቃል ኪዳን አምላክ ያሰተሳሰራችሁ😍እግዚአብሔር ይባረክ በኢየሱስ ሰም የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ።
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ሙሸሪት ሙሸራው መዝሙር በነፍሴ ነው ሚወደው በየቀኑ ሁሌ ደጋግሜ እሰማለው ግን አልጠግብም
@saronkebede8938
@saronkebede8938 2 жыл бұрын
What a great strong woman is she? I really admire you my dear. God is good I wish this is your last suffering.
@godisgoodgodismaylaif5379
@godisgoodgodismaylaif5379 2 жыл бұрын
ያንችን ትዕግስት እግዝያብሔር ያድለኝ ለጨርቆስ ልጆች ሁሉ ማስተዋልን ይስጣቸዉ የጨርቆስ ልጆች ይሰማል ጀግና ነሽ የኔ ዉድ ታርኳ
@saraoumer1171
@saraoumer1171 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን በደስታ በበረከት ይሙላው ወንድማችንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ደስ ብሎኛል ጌታ ሆይ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ እልልልልልል ዮኒዬ ምን ልበልህ ኑርልን ኑርልን ፀጋውን ያልብስህ😍😍😍😍
@user-hr1sq4zz5g
@user-hr1sq4zz5g 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባረክህ ተባረክ🅰✅የሥንቱን ቤት ጠገንከሁ👏ኑርልኝ እንወድሃለን ክፍ አይንካ😘ሙሹሮች እንኳ ደስ አላቸው💝👏መልካም የአንድነት የፍቅር የደስታ የበረከት የእረፍት ዘመን ይሁንላችሁ👏እግዚአብሔር ልጆቸውን በጥበብና በማስተዋል ያሳድግላቸው!!!
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አሜን ፕሊስ ቻናሌን አይተህ ላይክ ሼር ሳብስክራይብ አግዙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 2 жыл бұрын
የጥንካሬ ተምሳሌትነሺ የኔቆንጆ እግዚአብሔር ደስታሺን ያብዛልሺ
@helen4526
@helen4526 2 жыл бұрын
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።” - ምሳሌ 31፥10 ልባም ሴት ፣ ደሞ እንዴት እንደምታምሪ የእግዚአብሔር ሞገስ ከአንቺ ጋር አለ ። ዘመንሽ ይለምልም.
@azenegaseifu705
@azenegaseifu705 2 жыл бұрын
It is an amazing really I see the power of GOD and grace of his servant Yoni.
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
አይ ስት ልጅ ዋጋዋ ከባድ ነው ያሳዝናል ግን ጌታ ሰሙ ይባርክ ታርክ ቀያር እየሱሰ ከፍ ይባርክ ጀግና ሴት ተባርክ ዮንዬ ተባርክ
@bereketsodno4439
@bereketsodno4439 2 жыл бұрын
የካሳ ዘመን ነዉ የኔ ቆንጆ ተባረክ እሰይ ዮንዬ ተሳክቶልካል ኢየሱሰ ጌታ ነዉ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚህ አይነት ምሥክር አይቼ አላክም ዮኒ ተባረክ የሶንቱን እንባ አበሥክ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ቆንጄዬ ነሽ ጠንካራ ሤት ነሽ ማሪ ልጄሽ ሥታምር ደሙ
@abebaneshabdela1517
@abebaneshabdela1517 2 жыл бұрын
የአንደኛ አንደኛ ነሽ ጌታ ይባርክቭ ቀሪ ዘመናቹ በሰላም ይለቅላችሁ የእግዚአብሔር ሰዉ ጌታ ይባርክቭ ለዓለም የተመረጥክ ነህ ስፉ ብዛ በጣም በጣም እወድሀለሁኝ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
በጣም ትግሰተኛ ነሸ እግዚአብሔር የቀረ ግዜችሁን ይባርክላችሁ ዮወኒ እረጅም እድሜ ይሰጥህ
@tinaa8299
@tinaa8299 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቃላት አጥቼ ዝም አልኩ እያነባዉ😭😭😭😭😭ዮኒዬ ዮኒዬ ምንኛ ተባርከሃል 🙏🙏🙏👈
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Yes,😭😭😭😭😭
@tigistmekonnen2104
@tigistmekonnen2104 2 жыл бұрын
ዩኒዬ ዘመንህ ይባርክ አንተጓ በምድራችን ያስቀመጠህ ጌታ ሰሙ ይባረክ
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 2 жыл бұрын
Amazing woman !!ማመን ያቅታል : እግዚአብሔር መልኳም ነው እንኮንም ጊታ ፅናቶን ሰጠሽ :: እንባዬን መቆጣጣር ነው ያቀተኝ ዝማሪዋ :: ጊታ በበረከት ያትረፍርፍሽ እህቴ ::
@sara1380
@sara1380 2 жыл бұрын
ትዳራቹ ይባረክ አንቺ አንደኛ ነሽ ❤️❤️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዮዬ ስንቱን ዳርክ እግዚአብሔር ባንተ የስንቱን ጎጆ አዳነ ተባርከህ ቅር !!!!
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ ይባረክ ደስ የምትይ እህት ነሽ ተባረኪ. ዮንዬ አንተንም ጌታ ይባርክልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@amsalehabte9171
@amsalehabte9171 2 жыл бұрын
She is really strong woman Yon God bless you and your family our beloved brother.
@bikeomran1818
@bikeomran1818 2 жыл бұрын
ይሄ የለውጥ መንፈስ እኔንም ያግኘኝ እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ ትሰራለክ ድንቅ ነክ አንተ ምንም አያቅትህም ሸክላ ሰሪው ሸክላው ቢበላሽበት አፍርሶት እንደገና አስውቦ እንደሚሰራው እኛም ባንተ እጅ ነን አፍርሰህ እንደፈለክ አድርገህ ስለምትሰራን ተመስገን ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ዘመንህ ይባረክ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ሁሌም በአዲስ ሀይል በአዲስ ክብር ተገለጥ ክብሩ ህልውናው ሞገሱ አይለይክ የነካከው የሞተ ነገር ሁሉ ህይወትን ያግኝ በጠላቶችህ ፊት የክርስቶስ መልክ ባንተ ላይ ይታይ የረገጥክበት ሁሉ ዳቢሎስ ድራሹ ይጥፍ እዚህ ያስተማርካቸው ሁሉ በዓለቱ ላይ እንደተሰራው ቤት ዝናብም መቶ ጎርፍም መቶ እንደማያፈርሰው ይሁኑ በእግዚአብሔር ቤት ይፅኑ ብዙ ፍሬ ያፍሩ ምርኮ በምርኮ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን ስለእኛ ስለዚህ ትውልድ ያንተ የሆኑት ስለማይጠፉ ተመስገን
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 2 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ፍቀድ ውጪ የምድረግ ነገር ሁሉ ይጎዳል በጣም ግን እግዚአብሔር መልካም ነው አቤት ምህረትህ አባ የኔ እግዚአብሔር 😭😭😭😭ደስ ይላል እንኳን ወራሽው
@mezmurplace9296
@mezmurplace9296 2 жыл бұрын
The most amazing strong Godly woman I have ever seen before! I wish you all the best yene konjo! May God bless your marriage! 😍😍🥰🥰
@bertukanosman6760
@bertukanosman6760 2 жыл бұрын
ዬኒ እግዚአብሔር የብዙዎችን እንባ በ አንተ አብሷአል። የሚደንቅ ፍቅር የክርስቶስ ልብ ያለህ ሰው ነህ በጣም ነው የምወድህ!!!! አንተ 1ኛ !!!!!!💕💕💕💕
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዮዬ ለምልምልን ፀጋ ይጨመርልህ እግዚአብሔር ክፍታህን ይጨምር
@sweetlove2592
@sweetlove2592 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ድንቅ ነው። ሁሌም ያስደንቀኛል የዚህ ቤተሰብ ህይወት ከእኔ ህይወት ጋራ ተመሳሳይ ነው ኦ ጌታ ሆን ስምህ ብሩክ ይሁን። ባርያህን በደምህ ሸፍነው ጸጋው ይብዛልለት።
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
እውነት ተናግረሻል እግዚአብሔር ይጠብቀው ፕሊስ ቻናሌን አይተሽ ላይክ ሼር ሳብስክራይብ አርጊኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawittato4773
@selamawittato4773 2 жыл бұрын
ልባም ሴት ነሽ አንቺ እህቴ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ ልጆችሽ ከፍ ይበሉልሽ ለቤተሰባችው ለሀገራቸው ክብር ይሁኑ ለባልሽ ጥልቅ ልብ ይስጥልሽ! ወንድም ዬናታን ዘርክ ይባረክ።
@shawiecj17
@shawiecj17 2 жыл бұрын
ይችህ የወደፊት የኣገራችን ዯናታን ናት የገባት የእግዚአብሔር ልጅ በደሙ ተሸፈኚልኝ በጣም እወድሻለሁ
@maxkidane1515
@maxkidane1515 2 жыл бұрын
Never seen a strong woman like her. Amazing Amazing!!!
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
አንቺ የአንደኞች አንደኛ ነሽ 👏ምንም ማለት አልችልም ቀሪ ዘመቹ የበረከት ይሁን
@sesayzenebe6046
@sesayzenebe6046 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ ስልሽ ከአንደኝነት ውጪ ሌላ አማራጭ ስለሌለሽ ነው እህቴ‼️ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው‼️
@ethiopiaethiopia5874
@ethiopiaethiopia5874 2 жыл бұрын
ምን አይነት ብርቱ ሴት ናት በጌታ ዮዬ የኔ ልበ ቀና መምህሬ ጌታ ከዚህ በላይ አቅም ይስጥህ
@raida5820
@raida5820 2 жыл бұрын
የተጣሉ ባለ ትዳሮች ሲታረቁ ዋው እንዴት ደስ ይላል ዮኒ ጌታ የሚገርም ስራ ባንተላይ እየሰራ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 2 жыл бұрын
እናት እና አባት ከሞሸረው ጌታ እየሱስ የሞሸረው ይበልጣል በውረደት ጥግ በጌታ በእየሱስ ተሻረ ወንድሜ ዪኒ ጌታ እየሱስ በያእቆብ ይባርክ
@healingtube9082
@healingtube9082 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@leonabd
@leonabd Жыл бұрын
Tihbihfbo
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ትልቅ ነው.ዮኒ ንእግዚኣብሔር ትልቅ ፀጋ ነው የሰጠህ .በጌት እወድሀለው.
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል የክብር ጥግ አሳየሽ የአመንሽ ጌታ ተመስገን ብዙ አነባሁ ይሔ ታሪክ ይገርማል ወይ ጉድ ገረመኝ ገረመኝ ወይ ጉድ እንዲሕም አለ ::
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
What a strong women ‼ ይሔን ሁሉ መከራ ችላ የኖረች ድንቅ ሴት‼ ጌታ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ቤታችሁን ያለምልመው‼ ዮንዬ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ወጣት ያስነሳህ ድንቅ ወንድም‼ ጌታ እየሱስ አገልግሎትህን ትዳርህን ልጅህን ዘመንህን ያለምልመው‼😍♥🙏
@tsga270
@tsga270 2 жыл бұрын
ለሰው የመይቻል ሁሉ ለጌታ ይቻለል እኔም ባሌ እንዲለወጥ የዘዉታር ፀሎቴ ነው
@elenig2297
@elenig2297 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምትገርም ሴት ናት ምርጥ ሚስት ነሽ የኔ ቆንጆ ዘመናችሁ ይባረክ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ የኔ መልካም ሴት👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
ዮኒ ዮኒ እባክህ አታልቅስአንተ የተባረክ ፍጡር ነህ ደስ ሊልህ ይገባል መልካም ተግባርህ ብዙ ሕይወትን ከገደል ጫፍ አድነሃል
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 2 жыл бұрын
😥😥😥ውይነ ጄግና ማለት አይገልፅሽም አንች በተናገርሹሁ እኔ እንባዬን አልቆም አለኝ አቤት ትግስት ጌታ ይባረክሽ እውነት
@mihretissa8773
@mihretissa8773 2 жыл бұрын
You are the hope and the answer for GENERATIONS Yoniye!!!!Stay blessed abundantly ተሳክቶልሀል
@terefetesfaye7596
@terefetesfaye7596 2 жыл бұрын
ዮኒ ተሳክቶለታል አንቴ አንደኛ ብቻ አይደለህም የአደኞች አንደኛ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይሰጥ ሙሹራዉን በደምብ አዉቃለሁ ሙሹሩዋ ስትመሰክር ህልም ነው ምመስልኝ ዮኒ ተምሬበታለሁ አንቴ 1ኞ ነህ
@habtamuangotamada2912
@habtamuangotamada2912 2 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ጌታ በኔ ዘመን ያስነሳህ አንተ የብዙ ሰው ሰባራ ህይወት የምትጠግን ነህ እግዚአብሄር የአንተን ቤት ይጠግንልህ ተባረክልኝ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED, TEACHABLE, ICON AND ANOINITED ANSWER PRAISE THE LORD::
@teferiabera3458
@teferiabera3458 2 жыл бұрын
ዬኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@saragudeta2261
@saragudeta2261 2 жыл бұрын
Yenkonjo you are an amazing women of God. You are a very strong women.I believe Your pain has a purpose . You also raising an amazing kids who are reminded you to forgive their dad and to be together. May God bless you and your beautiful family!
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx Ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ከፍይ ይበል የኔን ታሪክ የምትቀይር ቀን እጠብቃለሁ እየሱስ❤❤❤❤
@tigistnegash1691
@tigistnegash1691 2 жыл бұрын
ዬንዬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይጨምርልህ እግዚአብሄር ለወጣቶች ያስነሳህ ውድ የተባረክ የጌታ አገልጋይ እግዚአብሄር ይባርክህ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
እቤት ዮኒ ላንተ ከማመስገን ሌላ ምን ይባል? 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘😘💕👏
@konjozenath8873
@konjozenath8873 2 жыл бұрын
ደሞ ይንንም ዮኒ ከፍሎት ነው በሉ ልጁን እናውቀዋለን እሱን የሚያክል ዱርዬ አልነበረም ዮኒ ሳይሆን ጌታ ነው በሱ የሚቀይረው ምደረ ወረኛ ስማ ዮኒ ጀግና
@tigistalemayehu8703
@tigistalemayehu8703 2 жыл бұрын
Esey endih meskrilegn esti ehte lene were sirachew......keza anchinem yoni keflosh new endaylu engi....😂😂😂😂
@edn1049
@edn1049 2 жыл бұрын
❤👏😂😂💕
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ኡኡፍፍ ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር የብዙዎች አባት ያርግህ ስወዳችሁ
@zufantessema1023
@zufantessema1023 2 жыл бұрын
ተመሰገን የኔ አባት ከነድካማችን የማትተወን አባት ያንቺን ፅናት ለሁላችንም ያድለን ትልቅ ትምህርት ነው ዘመናቹ ትዳራቹ ልጆቻቹ ይባረክ። ዮኒ ላንተ ቃል ያልቅብኛል ዘመንህ ይባረክ
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 58 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51