ለ 5 ዓመት የፈረሰ ትዳር ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 26,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 299,478

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 000
@esakotube.
@esakotube. 2 жыл бұрын
ተሳክቶልሀል ዮኒዬ አንተን የተሸከመች ማህፀን ትባረክ, ዘርህ እንደ አሸዋ ይብዛ::
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@lifeisgood9761
@lifeisgood9761 2 жыл бұрын
@@seed1252 Amennnnnnnnnnnnnnnn betam yeterefiref yoniye
@serineserine9098
@serineserine9098 2 жыл бұрын
አሜን ይሁንለት
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እሱን የወለደችም የታደለች የተባረከች ናት የዮኒ እናት ደስ ይበለሽ አንቺ ብሩክ
@user-hr1sq4zz5g
@user-hr1sq4zz5g 2 жыл бұрын
Uuuuufff በጣም ደስ አለኝ💝✅ እግዝአብሔር ይባረካቸው ሙሹሮች😘✅ዮኒዬ አንተ የተባረክ ሰው ዘመንህ ይባረክ አንደኛ ነህ እንደ አፊ ቃል ተሰክቶልሃል እንደ ገና ይሰካልህ💝✅
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yesusiyadinal3685
@yesusiyadinal3685 2 жыл бұрын
Yes Yes ♥️እኮን ደስለችሁ
@selamaweitmesfin471
@selamaweitmesfin471 2 жыл бұрын
ዘንድሮ እንደ ዮኒ የተሳካለት የለም አንተ አንደኛ ነህ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዛቱ ርህራሃው አያልቅበትም እግዚአብሔር መልካም አባት ነው። ዮኒዮ ከእግዚአብሔር በታች የብዙዎችን እንባ አባሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልክ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍንክ
@fatimafatima4430
@fatimafatima4430 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwww
@alemseifu1556
@alemseifu1556 2 жыл бұрын
& do the Good things ,worship God I love you 💙💙💙💙🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@alemseifu1556
@alemseifu1556 2 жыл бұрын
Amen Amen Yonye I don't have any words to exceprees my self how you doing a good job may God Bless you &your family more years to leve
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 2 жыл бұрын
ዘንድሮ እንደ ዮኒ የተሳካለት የለም እግዚአብሔር ይባረክ ሰለ ሁሉም ነገር 😍
@messierago7214
@messierago7214 2 жыл бұрын
አውነት ነው
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 жыл бұрын
iyesusiii getaaa naw isayýyyyý
@ruthsamson2965
@ruthsamson2965 2 жыл бұрын
Amen
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 2 жыл бұрын
እባካችሁ subscriber አድርጉን ወዳጆቸ🙏❤
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
👌👌👌👏❤
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 2 жыл бұрын
ዘድሮ ዳብሎስ እርር ድብን ይበል ዮኒ ተሳክቶልሃን ተባረክ
@victorious.5394
@victorious.5394 2 жыл бұрын
Yes it is true
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 2 жыл бұрын
@@victorious.5394 😍
@zeinakahsainaibhakitumderf7925
@zeinakahsainaibhakitumderf7925 2 жыл бұрын
Iseyyyyyyy ❤️👍
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Yes,👌👏💛
@bilisummabasha7115
@bilisummabasha7115 2 жыл бұрын
It’s true good 👍
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ ባል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
ውይ እየሱስ አንተኮ ደግ ነህ እባክህ አባት ሆይ የማቱሳላን እድሜ ስጠው አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልን ወድሃለው ደሞም እፀልይልሃለው❤️❤️❤️
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 жыл бұрын
Getaaa ine erasuu geremni bexami desiii yilanali
@burteshiferaw2110
@burteshiferaw2110 2 жыл бұрын
ዮኒ እምንለዉ ነገር ጠፋን እግዚአብሔር ይባርክህ የእነዚህ እናቶችን እንባ አበስክ ከዜህ የበለጠ ደስታ ምን አለ እነደዚህ በየጓዳው የፈረሰውን ቤት እንደገና ማቆም ቀላል አይደለም የአንተን ቤት እግዚአብሔር ይስራልህ ዘር ትዉልድህ ይባረክ ከያንዳንዱ ከቀኑ ክፋት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ በእምባ ነው አይቼ የጨረስኩት ጌታ ሆይ ምን እንላለን ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው።
@senitmesfin8365
@senitmesfin8365 2 жыл бұрын
አቤት አቤት በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያለ ደስታ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ !!! ዮኒዬ ዘርህ ሺህ ትውልድህ ሁሉ ይለምልም የብዙዎች ደስታ ምክንያት ያደረገህ ጌታ ይባረክ የተባረክ ነህ ❤️❤️❤️
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦
@maryammohay7406
@maryammohay7406 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@asterdegefe1835
@asterdegefe1835 Жыл бұрын
@@merajamanuel391 ዮኒ ጊታ ይባርክህ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
እኔ የጼንጤ ሐማኖት ተከታይ አደለሁም ግን 3 አመት ዮኒን አየዋለሁ ግን ከልቤ ልንገራቹህ ሙስሊም ኦርቶደግስ ያሀይማኖት መሪወች ማስቸዋልን ሰቶቹሁ ወጣት ባጠቃላይ ጠፍቶአል ምነው ቸባብራቹህ በያሐማኖቱ ብታግዙት ዮኒ እድሜህ ይርዘም
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
❤👌👏
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
እኔስ ቃላት አጣሁ ተሳክቶልሃል ዮኒዬ ዘርህ ይባረክ ለምልም ክፉ አያግኝህ
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር መልካም አባት ነው መልካም ጋብቻ ቀሪ ዘመናችሁ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ዮኒየ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ተባረክ
@huwaiehuwvie432
@huwaiehuwvie432 2 жыл бұрын
Yene abat yooniye geta yesus yebark
@tigisttilaye5651
@tigisttilaye5651 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ትውልድን እያተናጠቀ ነው ዘንድሮ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔❤❤ ዮኒዬዬዬ እልፍ ሁን
@meskeremmekurya6515
@meskeremmekurya6515 2 жыл бұрын
ዮንዬ. እግዚአብሔር ይባርክህ. መታ መታ ልጆችን ይስጥህ. ሌዊ ሺህ ያርግልህ
@shemsu967
@shemsu967 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@shwithaile3179
@shwithaile3179 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@meskimarru8065
@meskimarru8065 2 жыл бұрын
Amen
@tsegitube7409
@tsegitube7409 2 жыл бұрын
Amen amen
@user-tt8cj3fx9i
@user-tt8cj3fx9i 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳቹ ዮንዬ ተባረክ እንደኔ ማርሲል ሱስ የሆነበት
@Geni341
@Geni341 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን በምን ቋንቋ ልግለፅክ ዋሽቶ የሚያጣላ በሞላበት ዘመን አንተን ለምስኪኑ የላከልንን ጌታ አመሰግናለው ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ እንወድካለን♥
@serkalemtafese9686
@serkalemtafese9686 2 жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ለብዙዎች ብርሀን ሆነሀል ተባረክ ልጅህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ ተሳክቶልሀል
@tsegeabebe2793
@tsegeabebe2793 2 жыл бұрын
ዮንዬ ብርክ በልልኝ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት።
@genetsissy6043
@genetsissy6043 2 жыл бұрын
እውነትም እውነትም ዮኒ አመንኩ የጌታ መልክተኛ በትክክለኛው አንተ የጌታ መልክተኛ ድንቅ ስራ 👏👏👏
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ በጣም ምርጥ ባል ነው ያለሽ ዮኒዬ የትውልድ አባት አጋጣሚ ሆኖ መጽሃፍ ላይ እንኳን እንዳንተ አይቼ አላውቅም ተባረክ ሚስትህ ልጅህ ይባረኩ 🙏🏽
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 жыл бұрын
❤👈
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 жыл бұрын
እረ ይህን ኢየሱስ ምን ብዬ ልግለፀው ውለታው በዛብኝ ክአእምሮዬ በላይ ነው ሃሌሉያያያያያያያያ ተመስገን ዘመናችሁ ይለምልም። የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ። የውንዬ ስላንተ ምን ልበል ተባርክሃ።
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
👰‍♂️👰‍♂️👰‍♂️👰‍♂️
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ሌዊየ ወንድምና እህት ያስፈልገዋል የምትሉ እስኪ ለነዮኒየ እንፀልይላቸው። ጌታ ሁሉን ይችላል። ዮኒና ባለቤቱ ከአብራካቸው በሚወጡ ልጆች ይባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም ፀለይን አሜን።
@meazayeeyesusilij7440
@meazayeeyesusilij7440 2 жыл бұрын
Amen yunlettet tesemametalu
@sisuabate4756
@sisuabate4756 2 жыл бұрын
አሜን ይሁንለት የኔውድ
@emmatube9648
@emmatube9648 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@lidyasisay3627
@lidyasisay3627 2 жыл бұрын
amen
@asterofficial8175
@asterofficial8175 2 жыл бұрын
ዋውው አቤት ቅንነትህ ወንድሜ የጸለይከው ጸሎት ጌታ ሰማ መለሰ ክብር ለሱ ይሁን ለነሱ የጸለያችሁ ሁላችሁም ጌታ ይባርካችሁ ትዳራችሁ ቤታችሁ ይባረክ እልፍ ሁኑ ዮኒዬ ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ እልፍ ሁን እኛንም ጌታ ይጎብኘን ጌታ በጎበኘ ወራት እንድህ ይሆናል
@user-jx2xn9fp2u
@user-jx2xn9fp2u 2 жыл бұрын
እውነት እንዴዝ አይነት ባል ጌታ ያባዛልን አንተ ጌታ ይባረክ ልዩ ነህ 🙏🙏🙏🤝🤝❤❤❤❤🥰🥰🥰ዮኒዬ ስወድክ💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤🙏
@sisuabate4756
@sisuabate4756 2 жыл бұрын
የኢትዮጽያ እናቶችና ዮኒ እድሜያቹ ይርዘም ክፍ አይንካቹ
@elenihailu7409
@elenihailu7409 2 жыл бұрын
ሰለዚህ ልጅ እግዚአብሔር ይባረክ እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ ዮኒ አንተም ተባረክ እጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 жыл бұрын
#እግዚአብሔር #ይባረክ ዮኒዬ አንተን በክፋ ምያነሳ (ወዮለት) አንተ ብሩክ ነህ! ልጅህ ሺ ይሁን ይባረክ! ባለቤትህ ትባረክ ትድመቅ! የጠላትህ ደጅ ውረስ! እውነት ተሳክቶልሀል። ለዘልአለም ይሳካልህ።
@SalamSalam-ls9uw
@SalamSalam-ls9uw 2 жыл бұрын
የዮኒ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ በቃ ቃል የለኝም ዮኒ አስለቀሳችሁኝ የደስታችን ምንጭ ክርስቶስ ነው ሌላ ትርፍ የለንም❤️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የእውነት ባለቤቷ እግዚአብሔር ይባርክህ ዋናው መፀፀትህ ለእሷ ጤንነት ቅድሚያ መስጠትህ ተባረክ
@agelgiltube7826
@agelgiltube7826 2 жыл бұрын
ዮኒን ለኢትዮጵያ ምድር የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን! ዮኒዬ ከነቤተሰብህ ተባረክ፣ለምልም!
@ruthabera72
@ruthabera72 2 жыл бұрын
አቤት እ/ር ስራህ እንዴት ግሩም ነው!ክብር. ክብር. ክብር ይሁንልህ! ዮኒ፣ አብራችሁ የምትጋደሉ ቅዱሳን ሁላችሁ ተባረኩ. በብዙ! ሙሽሮችና ቤተሰቦቻቸው እንኳን እ/ር አሳቃችሁ፣ እንኳን ደስ አላችሁ!
@SalamSalam-ek3ik
@SalamSalam-ek3ik 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮንዬ ተሳክቶልሀል የብዙዎች አባት አተን የሰጠን ጌታ ስሙይባረክ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 жыл бұрын
ዮንዬ ዘድሮ ተሳክቶልሀል በተለይ ሴጣን ያፈረሰው ትዳሮች እንደገና እንዲታደስ የረዳህ ጌታ ስሙ ይክበር ልጅህን ሺ ያድርግልህ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ክብሩን ይውሰድ ዮኒዬ ተባረክ
@GiasBd-oz4yh
@GiasBd-oz4yh 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዚህ የፕሮግራም በጣም ተደስቻለሁ ሰው ስታረቅ የማይወድ ዲያብሎስ ስራ ነው
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 2 жыл бұрын
እኔም የኦርቶዳክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ብዙ ልጄችን የለወጣ ፕሮግራም ነው
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ዮንየ ኣለመውደድ ሰይጣንነት ነው💔✌✌✌✌✌👏🇪🇹👈
@user-sj9ez8ws8p
@user-sj9ez8ws8p Жыл бұрын
enem Ortodocs Negn Maryamn Sewechu Sitareku Say Des ylegnal
@Fikir-221
@Fikir-221 Жыл бұрын
እውነት አድናቂያችሁ ነኝ እኔ ፔንጤ ነኝ ግን ያደነቅኋችሁ አስተዋይ በመሆናችሁ ነው ሰው ስላየ ሐይማኖቱን አይቀይርም እና እሔ መረዳታችሁ ተመችቶኛል
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 11 ай бұрын
እውነት ነው❤
@mesfindesta9524
@mesfindesta9524 2 жыл бұрын
Prophet yoni love you your doing great job god bless you and protect you your true man of God ❤️
@user-jf9nz2qz9x
@user-jf9nz2qz9x 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ 1ኛ ነህ ተሳክቶልሃል 👍👍 💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@SalamSalam-ek3ik
@SalamSalam-ek3ik 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የጌታ ምህረት ማለዳ ማለዳ ሁሌም አዲስ ነው ድጋይ የነበረ ልብ የሚቀይር አውነተኛ ወዳጅ በሰው የተናቀ ምያከብር እውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርዮኒ ባተ የሚሠራ ጌታ ይባረክ ዮኒ አተ ማለት ለይትዮጵያ በረከት ነህ እኖድሀለን እረጅም እድሜ ኑርለሸን
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዮኒን በልጅ ይባርካችሁ አንተንም ባለቤትህንም ይባርካችሁ እውነት ድጋሚ ሌዊን ወለድ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አሜን እናቶች ሲመርቁት በጣም ነው ያለቀስኩት እእፍፍ ጌታ ይባረክ
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እንዴት አይነት ብሩክ ሰው ነህ ላረከው ሁሉ እግ/ር በእጥፍ በእጥፍ ይክፈልህ ሌላ ምን እላለሁ🙏 ማዘጋጃ ቤት (ይባል እይባል አላቅም አሁን በድሮ ነው የማቀው 😅 😅😅 ) እዛ ከተጋቡት አንተጋ የተጋቡት በዝተዋል 👏👏👏👏 ሰላምታዬ ይድረስህ ከጀርመን ፍራንክፈርት 🙋‍♀️🥰
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 2 жыл бұрын
😂😍😍
@samrimihretabe8784
@samrimihretabe8784 2 жыл бұрын
የኔ ንጉስ የስንቱ ቤት አበስ የእናቶች የአባቶች: የባሎችን :የሚስቶችን; የልጆቻችንን ዮኒዮ የዘንድሮ መልካም ወጣት ይለኛል ከአንደኞች አንደኛ ነው እንወድካለን ።
@user-dv8pg7jy2o
@user-dv8pg7jy2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ዮኒ😍😍
@giftyyegeta8782
@giftyyegeta8782 2 жыл бұрын
እድለኞቹ በእግዚአብሔር ቤት ፀንታችሁ ኑሩ...ታምራላችሁ ዘንድሮማ ሰይጣን የፈለገበት ሄዶ መደፈት ይችላል ዮኒዬ አንተ ለዘላለም ተሳክቶልሃል...
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 2 жыл бұрын
ዮኒ በአንተ ያለው የእግዚያብሔር መንፈሰ ያለው ቅባት ለአለም የሚተረፍ ነው ። ዘንድሮ ለወጣት የሚተረፍ ነው ተባረክ እኔም ከሰደት ሰመልሰ ከእህቴ ጋር እንመጣለን እንደ እናትም እንደ አባትም ሆና ያሳደገችን እህቴን ተባረክለኛለክ እሺ ዮኒ ።
@sweetlove2592
@sweetlove2592 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ፡፡ ዮኒ ጸጋው ይብዛልህ የብዙዎች ህይወት የብዙዎች ቤት በአንተ ተባርኳል ተባረክልን፡፡
@meseretwoldiehassen6878
@meseretwoldiehassen6878 2 жыл бұрын
What a beautiful moments 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 no words!!! Can't stop crying... Yoniye zemeneh yebarek
@abiyotshiferaw6760
@abiyotshiferaw6760 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ሁሉንም ነገር ትችላለክ እኔ አልቻልኩም ከብዶኛል እባክ አምላክ አንተ እንደ ፈጠርከኝ ህይወት አስተካከልልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@asrerhana1100
@asrerhana1100 2 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ተሳክቶልሀል ሙሽራው በጣም ይደነቃል ከ5 አመት በኋላ ሌላ ሳይዝ እሷን ትለወጣለች ብሎ መጠበቁ ፈጣሪ እንኳን እረዳችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@memeselmone8841
@memeselmone8841 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ባንዲራ ይዛችሁ የመጣች ወጣቶ በጠም ታምራላች ሁላችንም የኢትዬያ ዉብ ልጆች እንኮን እግዚአብሔር አምላክ ደርሰላችሁ ተባርኩ ❤️❤️❤️❤️
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በቃ እኔ ሌላ ቃል የለኝም ኡፍፍፍ በቃ አንተ ሰው ነህ ለምለም የኔ ውድ
@user-hr1sq4zz5g
@user-hr1sq4zz5g 2 жыл бұрын
ዋ ልጃቸው ስተምር እግዚአብሔር የሰድግሽ የኔ ቆንጆ😘
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 2 жыл бұрын
ዬኒ ዛሬ ይህ ሙሽራ እንደተናገረው አንተ የጌታን የልብ ስራ የምትሰራ ድንቅ አገልጋይ ነህ በባዶ እግርህ ቆመህ የምታገለግለውን የነዚህን ወጣቶች ፍሬ ያሳይህ ስፋ በርታ .......🙏🙏🙏🙏
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
ዮኒየ ይህንን ስፅፉ እንባየ እየፈስስ አይኔ እንባ ሞልቶ ኪቦድ አልታየኝ እያለ እንባየን እየጠረኩ እየተንስፈስፉኩ ነው የፃፉኩት ዮኒየ ተሳክቶልሀል ልጅ እንዳለው የእግዚአብሔርን የጅ ስራ ሳይሆን የእግዚአብሔርን የልቡን ነው እየስራህ ያለከው ትውልድን እያዳንክ እያስመለጥክ የስይጣን ምፕግ እየተደረመስ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ አንደኛ ነህ ተሳክቶልሀል ባለቤትህ ልጅህ ይባረኩ ተባረኩልኝ አብራችሁ የምታገለግሉ ቀኝ እጅን የያዛችሁ እግዚአብሔር ይደግፋችሁ ብርቱ ሀያላን ሁኑ በምካከላችሁ ጠላት እንዳይገባ እንደ ጠንካራ የብረት እጥር ዙርያችሁ የእግዚአብሔር የእሳት አጥር ይክበባችሁ Kitchen ውስጥ የሚስሩ እግዚአብሔር እጃቸውን ይባርክ ጥቂትዋን ይባርክላቸው የሚስሩት ይጣፉጥላቸው ፅዳት የሚያፀድ እግዚአብሔር ቤቱን እንደሚያፀድ ልባቸውንም ያፅዳ ተባረኩልኝ ❤️🙏❤️🙏
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 2 жыл бұрын
የኒ እድሜ ጥገበ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ❤️❤️
@dagenshiabera7457
@dagenshiabera7457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክ ዮንዬ በአንቴ እየተጠቀመ የለ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት
@zzzzzz40
@zzzzzz40 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴ ገና አምላክ ነው ስሙ ይበረክ መልካም ትዳር ቃሪ ዘመነቹሁ በጌታ ቤት ይለቅ 💒💑💑💑💑💑💑💑🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@mandelakassa3163
@mandelakassa3163 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ አቦ አንደኛ ነህ።😉 ያርግልህ። አደንዝዛቸው 😂😂
@herutdetamo442
@herutdetamo442 2 жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨመራልክ ለበረከት ሁን❤❤❤
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ፣ደስታቹ ደስታየ ነዉ፣ደስታ አስለቀሰኝ፣ክብር ለእየሱስ ይሁን፣ዩኒ ዘመንክ ይባረክ።
@esakotube.
@esakotube. 2 жыл бұрын
Congratulations! የባለዋ ምላስ ስጣፍጥ
@ruthh620
@ruthh620 2 жыл бұрын
የኢየሱስ ስጦታ ህይወት ከነትርፉ ነው የዮሐንስ ወንጌል 10 10፤ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። አንተ ደግሞ ወንድሜ የልጅህ እናት ክርስቶስን አግኝታ እንድትድን አመጣሃት ጌታ ደግሞ እንደ ቃሉ ስለሆነ ጨምሮ ሰጠህ አሰይ እልልልልል የኛ አምላኽ የእንደገና አምላኽ ነው የማቴዎስ ወንጌል 6 33፤ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። More blessings beloved brother and beloved yoni you are doing like your Dad Jesus
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED WEDDING CEREMONY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
ጌታ እኮ ለ ክብሩ ነው የፈጠረን ጌታ በእርሱ ክብርወደ ራሱ ይወስደናል ይወስደናል ወደ እራሱ ክብር ይመራናል ኢየሱስዬ ክብሩን አንተ ውሰድ ተመስገን ወንጌል ይለውጣል
@bezasamuelbabi6543
@bezasamuelbabi6543 2 жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤️❤️ ሐሹ እልልልልልል
@haniqueen257
@haniqueen257 2 жыл бұрын
ኤድዬ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እናቴ ላንቺ እኔ ደስ ብሎኛል
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
እንዲህም አይነት ባል አለ ወንድሜ ተባረክ አንተ አንደኛ ነህ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ፊቱ ስላም የሞላው ቅን ስው በዛ ላይ ቆንጆ በውበቱ በወጣትነቱ ያልተታለለ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ትዳራቸውን ይባርክ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ
@tseganeshhaile7319
@tseganeshhaile7319 2 жыл бұрын
waw dasitachu dasitaye yonabign marisity !ዮን ተባራክ!ትምህርቱ እስካ ምላቀቅ በጉጉት ጠብቀላሁ ! ቆጫኝ ስደት መኖሬ ቀን አለ በእግ/ር ተስፋ አይቆራጥም ተባራኩ ፀጋዉን ያብዛላችሁ!! ለሙሹሮችም እነሱ ስያድሱ ናጋራቸዉም ይታደስ!!!!!!!!!!
@hilinawold1225
@hilinawold1225 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምን እንደምል አላውቅም 🤷‍♀️🤷‍♀️ግን አንድ ነገር ገባኝ በአንተ ውስጥ ትልቁን አምላኬን አይቸዋለሁ። እንደአንተ አይነት አገልጋይ አይቼ ብሞትም አይቆጨኝም። ጌታ ኢየሱስ አዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ። ♥️✋🏼
@ezanapapi1765
@ezanapapi1765 2 жыл бұрын
በጌታ ሁሌ አለቅሳለው የሷ የተለየ ነው በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን !!! ዮንዬ 😭😭😭😭😭😭በምንም ቃል አልገልፅክም
@user-dk4tt5bw9h
@user-dk4tt5bw9h 2 жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍ ሴጣን ግር ይግባ ዮኒዬ ተባረክ ❤❤
@aregawoote2417
@aregawoote2417 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ነብይንነ ጉበዔን ሁሉ ይባርካችሁ
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ እንወዳቹዋለን
@amsaleaddmase7348
@amsaleaddmase7348 Жыл бұрын
ዬኒ ነፍስህ ሁሊም ትረስርስ ለምድር ሁሉ ባርኮት ሁን የጌታንና የወለጆችን ልብ ነው ያሳረፍከው። ተባረክ🙏❤❤❤
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዪኒ የትውልድ አባት እድርጋሀል የእናቶች አባቶች እንባ ጠራጊ ይህፃናት የትውልድአባት ነህ ተባረክ ተባረክ የተወደድክ ወንድም
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የባሏ ትህትና እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያብርታችሁ
@genetyohannis8568
@genetyohannis8568 2 жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ❤❤
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ የእናቶችን እንባ አባሽ ያደረገህ የትዳር ጀማሪ አምላክ ይባረክ።
@marrydegena8823
@marrydegena8823 2 жыл бұрын
ወንጀለኛው ሳይገረፍ ሳይደበደብ ዮኒን ሳይ ብቻ ያልተጠየቀውን እየለፈለፈ ወደ ህይወት መመለስ እጅግ ይደንቃል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ዮኒ አንደኛ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ዘንድሮ ጌታ እየሱስ ሰላም ለናንተ ይሁን እያለ ስንቱ ቤት ገባ!የሰላም አምላክ ስሙ ይባረክ፡፡
@taminech4450
@taminech4450 2 жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@nigstaywoldeamanuel9225
@nigstaywoldeamanuel9225 2 жыл бұрын
እልል እልል ዛሬ ለየት ብሎብኛል ክብር ለጌታ ይሁን የቤተሰቦቻችው ደስታ የሲቃ ለቅስ አልቅሻለው በመጀመሪያ እግዚአብሐየር ሲቀጥል ዮኒ ይህ እንዲሳካ ከተለያየ አገር እጃቹሁን የዘረጋቹ እና ከወጥ ቤት እጀራ እስከመጋገር እንዲሁም ፅዳት በማፅዳት የተባበራቹ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉም ነገር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹሁ ዮኒ የሰራውን ስራ የሚያቃልሉ ወገባቸው ይወጋ አሜን💚💛❤
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!!!!! ምን እንላለን! የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን!!!! ዮናታን አክሊሉ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!!!
@christopherronaldo3690
@christopherronaldo3690 2 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒዬ🙏🏾
@temesgenfeyisa8781
@temesgenfeyisa8781 2 жыл бұрын
Yoniye Minim alilim! Zarmanzerih yibarek!!!!
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 2 жыл бұрын
Yoni, you are connecting family, Friends, community, and world with Jesus 🙌🙌🙌👏👏👏👏
@persistence.3322
@persistence.3322 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እየሱስ እሱ ቤትህ ሲገባ ሁሉ ይወጣል !!!ክብር ለእግዝያብሄር ይሁን !!! ጠላት ወረኛ የፈለገበት ሄዶ መደፋት ይችላል !!!
@marthaalemayehu898
@marthaalemayehu898 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ በእውነት እግዚአብሔር ለዚህ ጊዜ ለጣለው ግራ ላጋባው ምስኪን ያገሬ ወጣት ያስነሳህ የእግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋይ ነህ። አቦ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ዮባረክ ዘመንህ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ የጨምርልህ። ያንተን ፕሮግራም ሳላይ አልተኛም ቀኔን ሙሉ በተለያየ የህይወት ውጣ ውረድ አሳልፌ ያንተን ፐሮግራም ሳይ ነው ሰላሜን የማገኘው ተባረክ ዮኒዬ ተባረክ ተባረክ ብርክ በልልኝ።
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
ይህም በእግዚኣብሔር እይን ቀላለነው ይሁን አለ ሆነ 📖🌱🌲🌷🌱🌲🌷🙌👂🇪🇹🙇😢👍
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 2 жыл бұрын
ዮንዬ ቃላት አጣሁ ምን እንደምልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የተረገመ ሰይጣን እንደ ንፋሰ ብን ብሉ ጠፍቶል አሁንም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ፈጣሪ ዮወኒ እደ አባት እንደ አሰተማሪ እንደ ቤተሰብ ይወኒ ልክ እንደ አባታችን አብራሐም ፈጣሪ የላከህ ነህ ቤተሰብህ ሁሉ እረጅም እድሜ ይሰጣቸዉ
@tsigesedamo4244
@tsigesedamo4244 2 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ይህስ ድንቅ ነው ክብር ለስምህ ይሁን ዬንዬ በብዙ ተባረክ የትውልድ አባት በረከታችን ነህ!
@mihiretdinku9253
@mihiretdinku9253 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ የትውልድ ተሸላሚ ነክ 🌿🙌👏
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን! ዬኒ ዘመንህ ይባረክ።
@simegnishabebe2732
@simegnishabebe2732 2 жыл бұрын
ዮንዬ ገና ናገስታትም የሀገር መሪዋችንም መካከልም ይገልጥሀል ይቺ ጥቂት ናት ገና ትሄዳለህ ትወርሳለ ለሚጠፉትና በሚምቱት መካከል የህይወት ሽታ የጠራህ ጌታ የታመና ናው አሁንም ከፊ በል ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያስገዛልህ ወንድሜ ተባረክ❤️🙏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
ይሄ የሚገርም ነው!!እግዚያብሄር ዘመናችሁን ይባርከው ዮኒ እውነትም ተሳክቶልሀል ያ ሁሉ ትግል ለካ እነዚህን ሰይጣን አይቶ ነበር ይገርማል!! ባለቤቷ ግን በሞገስ የጠገበ ነው የአፉ ቃል እራሱ በጣም ነው የሚደንቀው በዚህ ልክ መለወጥ የሚደንቅ ነው እህቴ ታድለሻል እንደዚህ በቃሉ የተሞላ ባል በማግኘትሽ ጌታ ቤታችሁን በደሙ ይሸፍን ተባረኩ
@user-bx5tx9ug1k
@user-bx5tx9ug1k 2 жыл бұрын
ማን ተሰፈ ያደርግ. ፀጌረዳ⚘⚘⚘ ጨዉባለ በረሃ ምድረ በዳ. አግዟብሔር ያደረገ ዎል::: 👭👭👭በልጆች ይባርካል አምላኪ ሜሰትህ ደጋግሞ ትጎበኝ🙏🙏✍
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Yes,!!❤👏👌
@tigisttilaye5651
@tigisttilaye5651 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም መልካም ሰው ነይ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ💔
@tigisthaile4688
@tigisthaile4688 2 жыл бұрын
ዩዩዩዩኒኒኒኒኒኒኒኒ የኔ ውውውውውድድድድድድ ጣፋጭ ምንጭ የብዙዎች እንባ አባሽ የብዙ ምስኪኖች የአዎቂዎች የልጅች አባት ነህ ያብዛሀ ያለምልምህ ቃላት አጣው ተባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ኢትዮጵያን ውረስ ተከናወን ሌዊ 100000000........ ይሁንልህ
@liliyegeta8593
@liliyegeta8593 2 жыл бұрын
እንዲ ነው ለካ እግዚአብሄር ሲያስብ ነገር ሲሳካ ሁሉም አለፈ የዜማ ጊዜ ደረሰ ዘመናችሁ ይባረክ ቀላል ነገር አይደለም ለሰው ይቅርታ ማድረግ እግዚአብሄር ካረዳ በቀር
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮኒዬ ተሳክቶልሀል አሜን ሀሌሉያ
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ልጃቻዉ ስታምር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ
@user-pc8xg5pc3j
@user-pc8xg5pc3j 6 ай бұрын
ሐሴት ተሰማኝ ከምላው በላይ ነው የተደስትኩት ዮኒዬ ተባረክልኝ ቃላት ሲያጥረኝ ተባረክ እላለው❤❤❤❤❤ከልቤ እወዳሃለው❤❤ እጅግ በጣም ድንቅ ነው የእግ/ር
@Bara577
@Bara577 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በምህርቱ እንዲህ ያሳርፋል ስሙ ይባረክ። ዮኒ ጌታ ያስፋህ ለብዙዎች መለወጥ ምክንያት ያርግህ። ለምን ከስራት ተፈቱ፣ ለምን የዘላለም ህይወት አገኙ ፣ ለምን ዘነጡ ብሎ የተበሳጨ ክፉ የተመታ ይሁን።
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
አይቼ  አላውቅም...ፈረንጇ ደነገጠች PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
22:18
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 50 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 862 М.